♦️ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛ የሚደርስ አሁን ደግሞ ለቤቴ ድረሱ ይላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024

Комментарии • 33

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 3 месяца назад +4

    በእውነት ሰማዕቱ የተራዳን የሰማዕቱን ቤት እንስራ ሁላችንም ለኛ ቅርብ ነው ይሄ ደብር ደምጣ ጊዮርጊስ ድንቅ ቦታ ነው እባካችሁ ህዝበ ክርስቲያኑ ተረባረቡና አባቶቻችን ታቦቱን በቤቱ መልሰ እርፍ ብለው ይተኙ ሁሉም ደካማ ናቸው ቀሳውስቱ እንደምታያቸው አርሶ አደር ናቸው ሰማዕቱ ይርዳን በእውነት

  • @MelesFurniture
    @MelesFurniture 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን

  • @እምዬማርያምእናቴእያልኩኝ

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያሳደከኝ ❤👏

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    የኛ ደብርም እድሁ ተጀምሮ ቁሟል እዛው ሰሜን ወሎ መርሳ ግረም ደብረ ሊዳ ቅዱስ ጊወርጊስ ከተጀመረ 6 አመቱ አሁን ያለበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል እኔም ቋንቋየነሽ ሚድያ ባየሁ እያልኩ ምኞቴ ነበር ብዙ ቤተክርስቲያን ን እያሰራ ሳስረክም ስለማይ

    • @sayedahmada17
      @sayedahmada17 3 месяца назад

      ህጋዊ ፍቃድ አውጥታችሁ ቪደዎ አሰሩ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዛ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዛ 3 месяца назад +1

    ታእምረኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ቀን ቤቱን ያስጨርሳል 🙏🙏

  • @AmehaGetaye
    @AmehaGetaye 3 месяца назад +1

    እውነት ነውአባታችንማ በእግዚአብሔር ሀይል ይሰሩታል።

  • @mulunehasres8163
    @mulunehasres8163 3 месяца назад

    ክርስቲያ የሆነ ሁሉ ለዚህ ቤተክርስቲያን የማይረዳ አይኖርም እውነት ለመናገር ትንሽ ስጦታ ትልቅ በረከት ያስገኛል።ስለሆነም ሰማእቱን ከልብ እንደግፍ አስተዋጾኦ እናበርክት።

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 3 месяца назад +5

    አባ ዮሀኒስን ጋብዟቸዉ በ 8 ቀን ጨርሰዉ ያስረክቡአችሁአል

    • @AlemuAlemu-go4iu
      @AlemuAlemu-go4iu 3 месяца назад

      አየእኛ ወደትእየሂደነዉ

    • @konjitnegussie8732
      @konjitnegussie8732 3 месяца назад +2

      ሰው አምላኪ አትሁኑ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሲሆን ሁሉም ይስተካከላል

    • @sayedahmada17
      @sayedahmada17 3 месяца назад

      በምን ላግኛቸው

    • @እምዬማርያምእናቴእያልኩኝ
      @እምዬማርያምእናቴእያልኩኝ 3 месяца назад

      ​@@konjitnegussie8732🤐

    • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
      @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 3 месяца назад

      አሁን ይሄ ሰው አምላኪነት ያስብላል አይ ጭቅላት አመት ባልሞላው ሶስት ቤተክርስቲያን ሰርተው እዳስረከቡ አልሰማችሁም ግቡና በዩትባቸው እዩት ምርቃቱ እየተጠበቀ ይገኛል መመረጥ ያስፈልጋል ለሁሉም ፀጋ ይጠይቃል​@@konjitnegussie8732

  • @mulunehasres8163
    @mulunehasres8163 3 месяца назад +1

    እሸቱ አናግሩልን እባካችሁ

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልል❤

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 3 месяца назад

    +++Amen+++

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 3 месяца назад

    Igzabiher siraw dink naw wadaw yastakakilal

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ቤትህን አስጭርስልል

  • @rahelbasazenew8282
    @rahelbasazenew8282 3 месяца назад +1

    Please Bank account comment write down thank you Blessings for me

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    ሰማእቱ ቤቱን ይሰራል ልቦናችንን ያነሳሳልን

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 3 месяца назад

    😢❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 месяца назад

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 3 месяца назад

    Sematu abata

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምልስክ ይሰራዋል

  • @chfgshe8626
    @chfgshe8626 3 месяца назад

    ስልክ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 3 месяца назад

    ለእሸቱ መለሰ እሚነግረው ሰው በተገኘ

  • @benoda2666
    @benoda2666 3 месяца назад

    Bank account number

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤