አንድ ሰው ከእስር ቤት ስንቴ ማምለጥ ይችላል ? Yoshie Shiratori ትረካ - ግሩም ተበጀ /ትርጉም ምስራቅ ጠና Girum Tereka
HTML-код
- Опубликовано: 17 окт 2024
- #GirumTereka #YoshieShiratori #GirumTebeje #YoshieShiratori
አንድ ሰው ከእስር ቤት ስንቴ ማምለጥ ይችላል ? ትረካ - ግሩም ተበጀ Girum Tereka #ትረካ
girum tebeje,
girum tebeje documentary,
girum tebeje nbc,
girum tebeje documentary nbc,
sheger shelf girum tebeje,
nbc ethiopia documentary girum tebeje,
sheger shelf girum tebeje new,
sheger fm girum tebeje,
sheger fm 102.1 girum tebeje
ያንተን አተራረክ በጣም ነው የምወደው ከሸገር ጀምሮ አዳምጥሃለው ዋው ድንቅ ነህ በየቀኑ ያንተን ትረካ ለማዳመጥ እመጣለው ግሩሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተረኮችህን በጣም ነው እምወዳቸው ግሩሜ!!!
በእውነት እኔ በፍፁም ከመጨረሻው እስር ቤት ያመልጣል አላልኩም ነበር።
ግሩሜ በጣም ትችላለህ ሺ አመት ኑርልን.🙏🙏🙏🙏
ምታቀርባቸው ኹሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት ግሩምዬ🙏🙏
ምርጥ ትረካ ድንቅ ችሎታ
ግሩሜ ሰላም በጣም ነው ትረካዎችክ የሚመስጡኝ በርታልኝ ሰላም ሁን
እግዚአብሔር የቀጠረልን ቀን ሳይደርስ ምም ይሁን ምን ወይ ፍንክች thank u much wendem Alem
ግሩሜ በዚህ ማራኪ ድምፅህ በጣም አስገራሚ ታሪክ ነገርከን።Tnx እባክህን ረዥም ታሪክም አስብልን!
I will sol
ድምፅህና፣ተሰጦህ፣ድንቅነዉ
ጉሩሜ ትረካህን ከሸገርኤፍ ኤም ጀምሮ ነው የማደምጠው ግሩም ትረካ ነው የምተርከው በርታ
ግሩም ትረካ ነው, Thank You.
በርቱ!
Grume, your stories and Narration are one of my favourite, keep up!!!
ራስህን በምታዉቃቸውታዋቂ ሠዎች ራስህን በሚገባ አስተዋውቅ
ሰው እንዲህ ከጉድ ያመልጣል። እኛ ከተደላደለው መንገድ ከድህነት ማምለጥ እንዴት ያቅተናል አይገርምም?
አመሰግናለሁ
Yemegerme tareke newe .
እናመሰግናለን
thanks girum.
Glad to find you, like your style
Girum betam nw tirekaki desi milegn susi honobignal
ትረካዎችሁን እወዳቸዋለዉ ግን ትንሽ የአነባበብህን ፍጥነት ቀነስ ረጋ ብታረገዉ ጥሩ ይመስልኛል ለኔ ትንሽ ፈጥኖብኛል፡፡
Betam migerm tarik new
የሚገርም የሚደንቅ ግሩም ነው
ግሩም ! ግሩም ታሪክ ነው
After you live Shagre FM i don't have interest to lesson it's boring ,now you welcome back in your RUclips new program with your awesome voice keep in touch brother.
NBC lay ale ekoo
ሽሮቶሪ😮
ገራሚ ሰው ነው
ድንቅ
Amazing
ገራሚ ሰው😊
ግሩም ግሩም!
እባክህ ቶሎ ቶሎ መልቀቅን
Dink tarik new berta DES ALEGN!!!
ሁሉም ነገር ይቻላል
የመጨረሻው ፖሊስ በጣም ክፋ ነው
dros ye police deg alew endie?😂
❤
eski ye thomas sankaran tarik terklin
Welcome broyw
በናትክ በፈጠረክ ረጅም ልብ ወለድ ስራልን ወሪሳን ስራልን
ፕሪዝን ብሬክ ለምኔ!!
ሸገር ላይ አጥቼህ እኮ ግራ ገብቶኝ ነበር ወንድም
እኔስ nbc ሳጣው የጠፊ መስሎኝ ነበር
Girum narrator 😊girum ke Sheger bemewtatek sikochegn nbr eyhew bezi ketf alke 😂abate des ylal
Nbc ethiopia laye awukalewu😅
Ebc Ethiopia ላይ ድምፅህን አቀዋለው
ተገላገለ
ሽሮ ትሪ
Hi ግሩም ይሄንን ትረካ ቲቪ ላይ እየተከታተልኩት ነበር
እዚያ ላይ የነበረው ትረካው ጋር አብሮ የነበረው ፊልም የለም ለዩቲዩብ እንደሆነ ይገባኛል
ግን ሌሎችም ትረካዎችህንም በyoutube መለቀቅ ከማይችለው ቪድዩ ጋር የምናገኝበት መንገድ ካለ እባክህን።(ለምሳሌ telegram )
Wowwow😮😮❤❤😂😂
Girume metah oh dess yilal
ያልፈለኩህ ቦታ የለም አገኘሁህ
ስሜትን አንቆ የሚይዝ አተራረክ
ግሩሜ አጣደፍከው
ግሩም ሸገር ሼልፍ አንተ መተረክ ካቆምክ በኋላ አዳምጬ አላውቅም እጅ እጅ ይላል አንተ ግን ትችላለህ😅😅
ትረካውን በጉጉት ላዳምጥ ጀምሬው አገባቡ አፈር አፈር ሲልብኝ ተውኩት
Ere shrotori mndnew koy😂😂
የአብዘኛው ኢትዬጵያን ሕዬት ይመስለል ኢትዬጵያው ነባር እንዴ