🛑ከብዝ ልፋት በዋላ የልፋቴን ዋጋ አገኘሁኝ💪🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @ferenjutuber3y
    @ferenjutuber3y 3 месяца назад +768

    ማርክን ደስ ሲለው የሚወድ ደምሮኝ 🎉🎉🎉🎉❤🙏

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад +215

    🎉🎉🎉 ቤካ ልጄ አንተ ለማርቁስ የውነት ወንድም ነህ።። ፈጣሪ ዘመንህን የጤና የስኬት ያርግልህ።።።ፈጣሪ አይለያያችሁ።።።

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 3 месяца назад +475

    ማርኬ ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ ደምሩኝ ጋይስ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 месяца назад +110

    ወንድ ልጅ ለካ ያለሴት ልጅ አይደምቅም😅😅
    ደምቃታችሁ ጨመረ አሁን ማርክዬ❤❤❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 3 месяца назад +271

    መጨረሻችሁ ይመር የኔ ምርጦች የማርክ ወዳጆች በስደት ምርር ያላችሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤

    • @AaAa-ud1po
      @AaAa-ud1po 3 месяца назад +1

      አሚንንንንንንን የርብ ሙቢ❤❤❤❤❤

    • @HayatSeyid-l3h
      @HayatSeyid-l3h 3 месяца назад

      አሚንንን ያረብ

    • @EeE-nr6ou
      @EeE-nr6ou 3 месяца назад +1

      አሜን የኔ ዉዴ❤❤❤❤

    • @HgHg-eq7jq
      @HgHg-eq7jq 3 месяца назад

      አሜን3❤❤❤❤

    • @Tayubatayuba-m7u
      @Tayubatayuba-m7u 3 месяца назад

      አሚንንንን ሙቢየ ፈጣሪ አንተንም ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @SemeraBushra-wl4bj
    @SemeraBushra-wl4bj 3 месяца назад +36

    ቤዝና ማርቆስ አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ ግን ቤክ ዉላታመናህ በጠም ያሰዉ ደስታ ምያስደስትህ ላንም አላህ ከዝ የበላጠ ናገር ሰቶህ ያስደስትህ ወንድሜ ላመርኬ ሁሌም ከኑ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekitube16
    @bekitube16 3 месяца назад +1097

    አባቴ እንዲ ነው እንጂ ብዙ ይቀረናል 🥰🥰✊

    • @SmilingRiverboat-pz9oh
      @SmilingRiverboat-pz9oh 3 месяца назад +2

      ቤካየ❤❤❤❤

    • @MeroneMerone-n9b
      @MeroneMerone-n9b 3 месяца назад +13

      ሀይሚ ቆንጆ ትላት ግን እዛው ጅንጀነ ጀመርክ ተው ተው ግን አንተ ልጅ መሞት አምሮሃል ቤካ በአየናችን ቀልድ የለም❤❤❤🎉🎉🎉

    • @riponRana-x8k
      @riponRana-x8k 3 месяца назад +7

      ማርክየሚያመርብክከሄሉዬጋርቤኪሄሉዬንበአንዴእረሳቿት፣ሄሉዬየእኔየዋሀባለሽበትሰላምሽይብዛ❤❤❤

    • @JannatJannat-wr9wqGrace
      @JannatJannat-wr9wqGrace 3 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉helu🥰🥰100k👍👍🎉🍫

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 3 месяца назад +3

      ቤካዬ የኔ ወድም አባቴ❤❤❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 3 месяца назад +16

    ቤካ ምርጥ ሰው ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልጂ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤

  • @LubabaL-o8f
    @LubabaL-o8f 3 месяца назад +498

    የሙሀመድ ኡመቶች በያላችሁበት ሰላምአይለያችሁ ያረሱል ያሀቢቢና

    • @fetyakedri
      @fetyakedri 3 месяца назад +5

      አላሁመሰሌ ወሰሊማላ ነብይና ሟሀመድ

    • @HAYATHAYAT-gl3xv
      @HAYATHAYAT-gl3xv 3 месяца назад +3

      ሶላላሁ አሀይህ ወሴሌሚ

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad 3 месяца назад +3

      صلى الله عليه وسلم

    • @Aminat725
      @Aminat725 3 месяца назад

      ሠለላህ ወአሊህወሠለም

    • @user-nn8gy1er1k
      @user-nn8gy1er1k 3 месяца назад

      ሰለላሁ አለሂወሰለም

  • @fal7583
    @fal7583 3 месяца назад +15

    ማሻ አላህ ወንድሜ ከዝህ በላይ ሆነህ የምናይ ያርገን ደግሞ ይገባሀል

  • @Yogy-n6j
    @Yogy-n6j 3 месяца назад +92

    ቤዛ ቤዛነት ጣፉጪ የሆነይ ልጂ ኤደኔ የወደዳትማነው❤❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 3 месяца назад +88

    እዉነት ለመናገር እስካሁን ድረስ ከሄሉና ከማርኬ ተስፋ አልቆረጥኩም ነበር ዛሬ ግን በቃኝ ለማንኛውም መልካም ህይወትን እመኝልካለሁ

    • @SeLam-o3k
      @SeLam-o3k 3 месяца назад +4

      በናታቹህ ለምንድነው ወደኃላ የምትመልሱት😢😢😢

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 3 месяца назад +1

      አንፈልግም ካሉ በቃ ተውት ይኑርበት

  • @nta2615
    @nta2615 3 месяца назад +155

    ልጂቱ ተወዳጂ ናት ማርኬ ሁልጊዜም ደሥ ይበልህ ወንድሜ 💜💜👈

  • @SintayoGeberezgi
    @SintayoGeberezgi 3 месяца назад +26

    ሥታምር የኔ እናት ወደድኳት እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ማርኬ የኔ የዋህ ሰው ❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 3 месяца назад +63

    ይች ልጅ በጣም ወድጃታለሁ ማርክ የኔ የዋህ ጠበቅ አድርገህ ያዛት ምን ይታወቃል ፈጣሪ ልክስህ ይሆናል 🥰🥰🥰🥰 አብርሽን በሩታ እንደካሰው 🥰🥰🥰

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 месяца назад +24

    ።።።። ማርከ ልጄ አሁንም የምትመኘውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ።። በርቱ አንተም ቤካም።።ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ።።የውነት ስለምትዋደዱ።። ፈጣሪ ከእናንተጋ ነው።።።

  • @Maaza-w8l
    @Maaza-w8l 3 месяца назад +62

    ወንድሜ ያንተ ደስታ የኔ ደስታ ነው ሁሌም ደስ ይበልክ ወንድሜ ማረክ በጣም እወዳሃለው በርቱ

  • @AloniAloni-si2lv
    @AloniAloni-si2lv 3 месяца назад +7

    ማርክ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላ የማርክ ወዳጆች የት ናችሁ ላይክ አማረኝ አሳዩኝ በጉጉት ስንጠብቅ የነበረ ነገር ነው በተረፈ ቀጥለበት ህይወት ይቀጥላል❤🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад +67

    ማርክ ወንድማችን ይገባኅል ይህ የድካምህ ውጤት ነው ገና አንድ ሚሌን ትገባለህ እናትህን ደግሞ ጨርሶ ይማርልይ😍❤️💪

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le 3 месяца назад +17

    ወላሂቤኪምርጥ ሰው ነህ ክብርይገባሀል. የዘመኔምርጥጋደኛ

  • @astubtube
    @astubtube 3 месяца назад +31

    ሁሌም ደስታና ፍቅር ይስጥ ማርኬ የዋህ ልበቀና ነህ

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 3 месяца назад +14

    እረ እኛም ለረጂም ጊዜ ይሀክል ነው እሚሠማን እምንቃት እሚመሥለኝ ደሥ ሥትል ማር የሆነች ልጂ እደሀይሚየ ቅመሟ ነው እምትምሠለው ❤❤❤❤❤ ማርክየ መጨረሻህን ያሣምረው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 3 месяца назад +113

    ማርኬ ሁሌም ደስተኛ ሆነህ ባይህ ይመቸኛል 🙏❤ ቤኪ ናፍቀሀን ነበር 😮አንተ አሽቃባጭ 😅😊

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 3 месяца назад +7

    ላንተኮ ሁሉም ያንስብካልጅ አይበዛብክም ማርክዬ የኔ ፀባዬኛ 🥰🥰🥰

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 3 месяца назад +20

    ኡፍፍፍፍፍፍ መነዉ እደኔ የማርክ ደስታ ስለተታመለሠ ደስስስ የለዉ ወይኔ የኔ አበት ሁሌም ደስእየለክ ኑርልኝ 💔💔💔💔💔👊👊👊👊👊👊👊ጀግነ 😢😢😢💝💝💝💝

  • @Bbbd-pc9vg
    @Bbbd-pc9vg 3 месяца назад +17

    ማርክየ ጠበቅ አድርጋት ሸጋ ናት እንደ ሀይሚ ቆጆናት

  • @Rukiya-uh2kr
    @Rukiya-uh2kr 3 месяца назад +34

    እልፍ ቢሉ እልፍ ይገኛል ተሀድሶ ከርታቴ ሞቱን ይመኛል ይላሉ ሠወች እማ በርታ ወድሜ ማርኬ ስቀህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሁሎም ሣቅቅቅቅቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 месяца назад +15

    ይግብሃል ማርክዬ የኔ አባት አንካን ደስ አለ ይስብሃል አሄ ላንተ ደስ በልኛ ቡነት ♥️💚💛💪 ከዚ በያይ ይግብሃል በዚዬ የኔ ጥፋጭ ዋው

  • @በሺሪመሀመዱ
    @በሺሪመሀመዱ 3 месяца назад +50

    ማርኪ የወንድሜ ፈገግታ ደስ ይላል ህይወት ይቀጥላል ጠንከር ብሎ ማርኬ የምትወዱት ደምሩኝ ላይክ ❤❤❤❤

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh 3 месяца назад +10

    ዋውውውው እንኳን ደስስስ አለክ ማርኬ ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ ❤❤❤👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 3 месяца назад +26

    ማርክዬ ወይ መታደል ፈገግታዋ ብቻ ይበቃሐል❤❤❤

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 3 месяца назад +13

    ልጂቷ ግን በጣም ደስ ትላላችሁ የደስታ ዘምን ያድርግላችሁ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 3 месяца назад +57

    የኔቆጆ ስታምር የኔቀበጥ🎉❤❤የተመቸቺው ላይክ🎉

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 3 месяца назад +10

    ማርክዪ ደስታህ ደስታችን ነው ሁሌም ደስ ይበልህ❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 3 месяца назад +64

    ልጅቷ ቆንጅየ ነች የምር ❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
      @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 3 месяца назад +1

      ከሄለን ባትበልጥም😂

    • @KokebTefera-hl4fi
      @KokebTefera-hl4fi 3 месяца назад +8

      በደምብ ትበልጣለ ች 💃💃💃💃💃

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 3 месяца назад +7

      ​@@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈሄለን እኮ የሴት አቆም የለትም እች ቆንጅዬ ነት❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад

      ​@@eteneshworikcho8190ara bakishi midiri worana

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 месяца назад

      አቤትየማሽቃበጥ ጥግ ዝም ብላችሁ አታዩም ምንም አያሳትም ሄሉ በጣም ቆንጅየ ናት አድስ ሰው ሲመጣ ግልጥ የምትሉት ነገር ቱቱቱቱቲ

  • @sarasara127
    @sarasara127 3 месяца назад +52

    በተለይ ለዝች ለቅመም ልጅ በጣም የምትወደውን ስጦታ ይሠጣት የምትሉ እስኪ አሳዪኝ

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 3 месяца назад +1

      🙋👍👍👍

    • @VipVip-x8l
      @VipVip-x8l 3 месяца назад

      በሔለን ነውኮ 100ሺ የገባው እቺ የመጣችው አሑን

    • @sarasara127
      @sarasara127 3 месяца назад

      @@VipVip-x8l በፈቃዳቸው ተለያዩ እኮ እና እኔ ምን አገባኝ

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 месяца назад +136

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላህ አክበር
    ላ ኢላሀ ኢለሏ
    ለሀውለውላ ቁወቱ ኢላ ቢላ

    • @እናቴህወቴ-ፀ8ዠ
      @እናቴህወቴ-ፀ8ዠ 3 месяца назад +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @setinayemam330
      @setinayemam330 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 месяца назад +2

      ሱበሀንአላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህአክበር
      ላኢላሀኢላሏ
      ለሀዉለዉላቁወቱኢላቢላ

    • @A-ki5vj
      @A-ki5vj 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 3 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 3 месяца назад +35

    ልጅቷግን ቅመምናት ስትታይ የምታስደስት ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል ቆንጅዬናት ማርክዬ እንኳን ደስ አለህ በል ተፍ ተፍ በል እንዳታመልጥህ አባቴ❤

  • @Hayu-mb5sd
    @Hayu-mb5sd 3 месяца назад +18

    ማርክዬ ሁሌም ደስተኛ ሁንልን ❤ እንወድሀለን ደግሞ ደስ ስትሉ

  • @efsasse7559
    @efsasse7559 3 месяца назад +6

    እውነት ምርጥ ጔደኛ ነው ያለህ ለእሷ ባይነግራት የት ታውቅ ነበር ።።።አንደኛ ቤኪ ነው

  • @MohammedMohammed-z5u
    @MohammedMohammed-z5u 3 месяца назад +33

    ማርኬ ልጅቷን ወድጃታለሁ ጠበቅ አድርገህ ያዝ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 3 месяца назад +4

    አየማርክ በዚህ ስጦታ ሄሉ ነበረች የምትመሠገንበት ይሔኮ የሶ ልፋትነዉ ትናት በመጣች ልጂ ስትሠጥ አልተሠማህም ሄሉየ ይሔ ያች ዉጤትነዉ አተ ብረሳት እኛ አንረሳትም እሡዋን ብለን ነበር የምንመጣዉ በሌላሠዉ ስትቀበለዉ ግን አልከፋህም😢😢😢😢😢

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 3 месяца назад +32

    ማርክ ፈጣሪ አያለያችሁ እሴ መታገስ አዎጋ አለው የምትሉ አስዩኝ👍👍👍🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔ አድራቁች በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 3 месяца назад +8

    ዋው ማርክዬ አንካን ደስ አሏህ የኔ አባት ሁሌም ፍገግ ብልለን የኔ ይዋህ ♥️💚💛💪💪

  • @Eyerus-ci3nx
    @Eyerus-ci3nx 3 месяца назад +408

    እስኪ ይችን ልጅ እንደኔ የወደዳት በላይክ አሳዩኝ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 3 месяца назад

      እኔም❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ​@@jvvbnnbb7514ደምረኛ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 месяца назад +1

      Edena mehon yelem❤❤❤❤❤

    • @MunaOndi
      @MunaOndi 3 месяца назад

      ደምሪኝ።ማሬ

    • @SilwarGold
      @SilwarGold 3 месяца назад +1

      የሆነ ነገር ካጠፋቸ የስድቤ ማት ነው የምቶርጂባት😊😊😊

  • @junalynroquero-y1i
    @junalynroquero-y1i 3 месяца назад +2

    ማን እንድ ሄሉ ሰዉም እንደ ጊዜ ሆነ እንዲ የሚድያ ቅልብልብ ሁሌም ይወድዳል ሄሉ ፈጣሪ የልብሽን አይቶ ይስጥሽ

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 3 месяца назад +16

    ማራኪ እንኳን ዳስ አልክ ❤❤🎊🎊

  • @samritube645
    @samritube645 3 месяца назад +3

    *እንኩዋን ደስ አለህ ማርክ የብዙ ሰዎች እጅና ውጤት ነው ሄሉ ከነወንድሟ ጭምር እና እንኩዋን ደስ አላችሁ*

  • @drtt2855
    @drtt2855 3 месяца назад +13

    እንካን ደስ አለክ ወንድሜ❤🙏 ሁሌም ደስ ይበልክ ማርክይ

  • @MajidaSulaiman-lq9wj
    @MajidaSulaiman-lq9wj 3 месяца назад +2

    ማርክዬ ዘንድሮ የአንተ የደስታህ ግዜ ይሁንልህ ከ ቤዚጋ ካየሁን ጀምሮ ማርያምን በጣም አምሮብሀል እፊትህ ልይ ያለዉ ፈገግታ ይለያል እይወሰድብህ❤ቤዚዬ የኔ ትንሽዬ አበባዬ ሽቅርቅር ያለች ስወዳት❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 3 месяца назад +38

    ውበት እዝህቤት ሞልቶ ተርፏል ሰታምር😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰

    • @rahima1683
      @rahima1683 3 месяца назад +1

      @@RabeaNow ክክክክ😂😂😂

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 3 месяца назад +1

      ትክክል

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 3 месяца назад +1

      አለሸ ግን ጠፍሸ 😢😢😢😢😢

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 3 месяца назад

      😂😂😂

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 3 месяца назад

      @@الحمدللة-ق5ذ አለሁ እህቴ🥰🥰🥰🥰

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet 3 месяца назад +9

    የዚህ ባለቤት ሄለን ነች ስለውእነት!!!!👍👍👍👍👍

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 месяца назад

      ትክክል😢😢

    • @emutgabu817
      @emutgabu817 3 месяца назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @madinahAlkhater
      @madinahAlkhater 3 месяца назад

      ሳህ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 3 месяца назад +1

      በትክክል❤❤❤የሂሉየም ዉጢትነዉ እነሱግን መቸ የሶጭምርነዉ አሉ ትናት ላየኞት መቃራልጅ በሶለይነዉ ይላሉ ወድልጅ ዉሻነዉ የሚባለዉ ዉነትነዉ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 3 месяца назад

      እሱዋ ምን አደረገች😮😮

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 3 месяца назад +16

    ቤኪዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አትጥፋ እሽ

  • @Rabia-Hussen
    @Rabia-Hussen 3 месяца назад

    ደስ ብሎህ ማየት ነበር. ፉላጎታችን እንካን ደስ ያለህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነበር. በቃ አለፈ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 месяца назад +18

    እኳን ደስ ኣለክ ወንድሜ ❤ደሞ ኑልን እናንተ ብቻ የኣብርሽ እና የሩታ ምትክ ይመቻቹ የማንም ልቅምቃም ወሬ እንዳትሰማ ማርኬ ጉዞ ወደ ፊት ሂወት ይቀጥላል ጅግናዉ🏃‍♀️💪💞

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 3 месяца назад +3

    ማርቆሴ እንኳን ደስ አለህ መልካሙ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ በልልኝ በነገሮች ሁሉ ወላዲተ አምላክ ሞገስ አንደበት ምርኩዝ ትሁንህ በርታ ይገበሀል ጉዞ ወደፊት ………………

  • @سلام-ح2ج
    @سلام-ح2ج 3 месяца назад +15

    ሁሌም ደስተኛ ያድርግህ ማርኬ❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 3 месяца назад +3

    ማርኬሰጦታ ሰጣቸው ለነዚህ ቅመምለሆነልጆች ለማንኛውም እንኳን ደሰአለህ❤❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 3 месяца назад +18

    ወላሂ ዛሬ ሠማኒኛ ነኘ ከከከ እንኳን ደስ አለህ ለምን አልመጣለትም ብየ ጥያቄ ሁኖብኘ ነበር ያተ እና ያብርሽ

  • @meditube147
    @meditube147 3 месяца назад +10

    እንካን ደስ አለክ ማርክ ወንድሜ ❤❤የአብርሽም የምመጣበት ቀን ናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @ሰአድቾ
    @ሰአድቾ 3 месяца назад +8

    ወይኔ ልጅቷ ደስ ስትል ፈታ ያለች ልጅ❤❤❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 месяца назад +9

    ማርኬ የኔ ወንድም ጀግና እንኴን ደስ ያለክ በርታ ጠንክር ነገሮች እዳይጥሉክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 3 месяца назад +31

    ያብርሽን ትቸመጣሁ😂እውይ ውበት♥️♥️ማርኬ💪💪

  • @berhmeth
    @berhmeth 3 месяца назад +5

    ቤካዬ ከወድም በላይ ነህ ወላህ ማርክዬ እደዚህ ደሥብሎህ ሥላይሁህ ደስብሎኛል ልጂቷል አጥብቀህ ያዝ

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 3 месяца назад +10

    ማርክዬ እንኳን ደስ አለህ የኔ የዋህ❤
    የኔ ምርጦች ስወዳች❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад +3

    ማርክዬ ደስታህን እስከመጨረሻዉ ያድርግልን❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад +10

    ማርካችን እካ ደስስስስ አለህ ይገባሀል የድካምህ ውጤት ነው💪💪💪❤❤❤😂😂ቤካ የቁላሉ ነገር እዳይጠባበቅ ዘት ጨመርህ ፓስታ የምቀቅል መሰለህ እረ ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣ቤዚ ቅመም ወደንሻል ❤❤❤❤

  • @Makah-q8j
    @Makah-q8j 3 месяца назад +3

    ማርክ ወንድም እንኳንደስአለህ ግን ሄለንን ማመስገንአለብህ አስታስ የበፊቱን እሺ

  • @Sወሎየዋ-m7n
    @Sወሎየዋ-m7n 3 месяца назад +9

    እኳን ደስ አለክ ወድሜ ደስታክን ይጨማምርልክ

  • @MeMe-fs2zk
    @MeMe-fs2zk 3 месяца назад +2

    ከሀይሚ ጋር አገናኟት 😊😊ቤዚየ የኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 месяца назад +133

    ለሄሉም ያልታሰበ ሂወት ይስጣት 👍👍🎉🎉ሁሉም ባሉበት ደስታቸው ይበርክት

    • @Hawa-l6n
      @Hawa-l6n 3 месяца назад +2

      የኔ አስተዋዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 3 месяца назад +3

      አሜን ይስጣት😢🙏

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 3 месяца назад

      @@njoodkrieshan8283 አሚን💞💞

    • @Selamwudu
      @Selamwudu 3 месяца назад

      ግን ለምን ተለያዮ???

  • @guighi-ft8co
    @guighi-ft8co 3 месяца назад +4

    ይሄንኮመት ካየሽዉ የኔዉድ በአላህ ማርኪን እዳታስከፊዉአደራ ዝምብሎየዋህነዉ ልቡ የሴትልብነዉያለዉና ተከባከፊዉ

  • @ZeynebaZeyneb-ms3gt
    @ZeynebaZeyneb-ms3gt 3 месяца назад +10

    ማርክየ እኮን ደስ አለህ ልጅቶ ደሞ ትለያለች ማሻአላህ ቢኬየ የኔ አሽቃባጭ አተ ሰላም ትኖር እኮ ያምርባቸዋል❤❤❤🎉🎉

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 3 месяца назад +3

    ማርክዬ ወድማችን እካን ደሥአለህ ገናከዚህ በላይ እጠብቃለን የኛጀግናውድም ❤ቤኪ ወድማችን የጓደኛ ጥግ ላተቃል የለኝም ብቻ አላህ አይለያችሁ ምግዜም አድሁኑ አላህከናተጋ ይሁን❤❤

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 3 месяца назад +13

    ያተ ደስታ ደስታችን ነው ማርክዮ አብሺር ጉዞ ወደፌት ሄወት ቅጥላል🎉🎉❤❤

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 3 месяца назад

    ጥሩ ሴት ለባሌዋ ዘውዱ ናት የመባል እድህ ነው ማርካየ አይዞ❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 3 месяца назад +22

    ማርኬ የናቱ ልጅ አንተ ብቻ ምችትት ይበልህ የልብህን መሻት እሱ ይሙላልህ እሰይ 100K ዉጤትህ እንኳንም መጣልህ ጉዞ ወደ 200 K ህዝቤን አንጫጫጫጫልኝ ቤካችን በቤትህ ጠፍተሀል

  • @NaimaBelay-s7s
    @NaimaBelay-s7s 3 месяца назад +3

    ማርክ ደስታህደስታችንነው ግን የሄሁሉ የሄሉ ልፍትነው ማመስገንነበረብህ እና እኮን ደስ አለህ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 3 месяца назад +6

    ማርክ የኔ ውንድም እንኳን ደስ አለህ ሁሉችም እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልል እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉችም እውድለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @MMistauel
    @MMistauel 3 месяца назад +7

    ሄሎዬ የኔዉድ አንቸም አንድቀን ደስእንደሜልሽ ተስፋ አደር አገለን

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 3 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢የኔ ወርቅ

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x 3 месяца назад

      ጀግናዋ ወሳኝዋ ሄሉ

    • @Marifa-r8c
      @Marifa-r8c 3 месяца назад

      አይቀርም

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 3 месяца назад

      ቤቱዋ ሂደሽ እንደዛ በያት

  • @Tithinaa
    @Tithinaa 3 месяца назад +11

    እንኳን ደስ አለክ ማርክዬ በርታ ❤🎉❤❤

  • @የሩታዬአድናቂ
    @የሩታዬአድናቂ 3 месяца назад +1

    ይሄ ውጤት የሄሉም ነው ብዙ ለፍታለች የኔ እህት ባለችበት ኑሪልን

  • @ZahraZahra-k3d
    @ZahraZahra-k3d 3 месяца назад +37

    ዋዉ ሲምሩ ሳለወዳት አልቀረም🎉🎉🎉🎉🎉MB ቅመሞቺ አጣምሩ🎉🎉🎉🎉

  • @Abihabeshawit-r6w
    @Abihabeshawit-r6w 3 месяца назад

    ማርክየ የኔ አስተዋይ ሁሌም ደስ ይበልህ ህይወት ይቀጥላል❤❤🎉

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 3 месяца назад +7

    ማርክየ የኔ ወንድም እኳን ደስ አለህ ማዘርህስ ተሻላት ወይ ማርክየ❤❤

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 3 месяца назад +2

    ማርክ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤ ቤካ እግዚአብሔር ይባርክህ ማርክዬ እዳይከፋው ብዙ ትጥራለህ የጓደኝነት ጥግ❤❤👍👍👍

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 3 месяца назад +22

    የእነዝ ልጆች ዘበኛ ሁኜ ቀረሁ ልጅቱን ወድጀ ልሞት ነው የማርክ ቸኮሌት ፈጣሪ አይለያችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 3 месяца назад +11

    ማርኪዬ የኔ የዋህ ጣንካራ ወንድሜ ይመችክ በርታ❤❤❤❤💪💪💪

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 3 месяца назад +17

    ማርኬ የቤካየ ወድም ሁሌም ደስታን ነው ማየት የምንፈልገው❤🎉❤🎉❤🎉

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 3 месяца назад +2

    ማርክዬ ሲስቅ አብሮ እሚስቅ ሲከፋው እሚከፋ ማርክዬ ደስ ስላለህ ደስ ብሎኛል❤❤ላይክ ደምሩኝ❤❤❤❤

  • @HeheOribi
    @HeheOribi 3 месяца назад +5

    ማርክ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
    ሁሌም ደስታ ፍቅር ሰላም አይለይህ
    ፈጣሪ ሁሌም ካንተጋር ይሁን🙏❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 месяца назад +1

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አለህ ይችን ልጂ አጥብቅ❤❤❤❤

  • @FeetFee-ho8uu
    @FeetFee-ho8uu 3 месяца назад +11

    ማርክ ሄሉዬ አመሰግን በትክክክል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 3 месяца назад +13

    ይህን ኮመት የምታነቡት ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላኪ ክክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ይሰዉራችሁ ❤️

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 3 месяца назад +5

    ማርክ ወንድሚ የመጨረሻ ያድርግልሕ ፈጣሪ የዋለ ነሕ ወንድሚ አይ ዞን ❤❤❤❤❤ ሂሊም ደስ እኖዳለሕ ኑር❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 3 месяца назад

    Waw tebarekuu ye mark dseta waw❤❤❤❤❤ehte setameri yene konjo❤❤❤❤❤❤

  • @TsediHope
    @TsediHope 3 месяца назад +9

    እንኳን ደስ አለህ ማርኮ❤😊

  • @HarengetuHareen
    @HarengetuHareen 3 месяца назад

    ማርክ ሁሌም ደስተኛ ሁንልንዉይይይ ይች ቅመም እደኔ የሚወዳት ቤኬ የኛ ድምቀት ኑርልንንን❤❤❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi 3 месяца назад +24

    የማርክ ደስታ ያስደሰታችሁ እስኪ በላይክ ግጩኝ ግድግዳ ይግጭሽ እንዳትሉኝ 😂መብሩክ ማርክ ምርጥ ሰው🎉🎉

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 месяца назад

      ስድቡን ራስሽም ገጥማሽ ሰጠሽን እኮ🙄🙈😂😂😂😂

    • @sada-vs3wi
      @sada-vs3wi 3 месяца назад

      @@FetiyaFatiya1 ክክክክ እንዳትለፉ ብየ ነዋ

    • @UaeKfn-w6x
      @UaeKfn-w6x 3 месяца назад

      አገባ እንዴ መብሩቅ ምቲይው

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 3 месяца назад

      ሀሀሀ ወይኔ አዳዴ እደት እደምታሥቁኝ ኮሜቶችለይኬሻለሁ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 3 месяца назад

      አረጉዲሰዲቡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 3 месяца назад +6

    ማርክ ሁልጊዜ ደስ ይበልይ ወንድማችን❤❤🎉🎉🎉ስታምሪ ወደንሻል አትጥፊ❤❤🎉🎉❤❤ፈ