Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአቤር ይመስገን እኔም በቅርቡ ነው ከስልምና ወደ ክርስትና የመጣሁት በቤቱ ያፅናሽ፡በሉኝ😊❤
እንዴት ነው መሀመድ እንዴት ነበር
የኔ ዉድ እመቤቴ ትርዳሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርች
እኳንበሰላም መጣሽ እመብርሀን በቤቷታፀናሽ መጨረሻሽንታሳምረው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውበት ናት፣ብቸኛ የዘላለም ህይወት መንገድ ።
ለእፎይ ካሜራ እንግዛ የምትሉ በላይክ ግለፁ
አዎ ጌታን መበረታታት አለበት
Isun lemareg ikoo silkun sixun sinilachu imbi alachihun inyaa indenante gize ayinorenim yeminiserawu besewu hager new bagenyenew agaxami new yeminimarewu gin hule sifalew manim lisexeny fiqadenya ayidelem zimbilen manim sile posete anilikim sanaregagix
ትክክል እንግዛ ስልክም ያስፈልገዋል
በምን እንወቅ ስልኩን አናገኝም
Alem ነኝ አንቺ የእፎይ የቅርብ ሰው ነሽ ብዬ አስባለሁ።ለምን አንቺ ሁኔታዎችን አታመቻቺም?አካውንቱን ብታስቀምጪ ለዩቱብ ስራው አስፈላጊ ማቴሪያል ይሟላለት የምንጠቀመው እኛ ነን።
እፎይዬ ወንድም አለም የተዋህዶ አርበኛ በርታልን የድንግል ማርያም ልጅ ያበርታህ እንወድሐለን❤
የኔ ውደ ወንድም እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
😅😅😅እፎይ እረ አሳበድካቻው።ለማንኛውም ወድማችን እንኮራብሀለን ርናከብርሀለን እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች በርታልን❤❤
@@SerkadisZewdu-f3u 44 ጣዖት አልገፋሽም?ወይስ ከወንድ ጋ ነበርሽ?
@AshrakAlewi የመሀመድ ቡችላ በሰገራ ውሀኡዱ አላደረክም መሰል ወይ ደሞ ሰይጣን አፍህ ውስጥ ሸናብክ መሰል ነገሩ እጣቢየን እሰጥሀለሁ እዲለቅክ ማፈርያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ እምነት የመሀመድ ቅማላምን እምነት እየተከተልክ አፍ አለኝ ብለህ ታወራለክ
@@SerkadisZewdu-f3u ጣዖት አምላኪዎች ሞጣን አዳምጪው ዉርደትሽን ትሰሚያለሽ
@AshrakAlewi ኦ ሞጣን አዝለከው ዙር የመሀመድ ቅማላሙ ተከታይ ያጠባጣቢው ተከታይ
@@SerkadisZewdu-f3u መሀመድ ከዲቃላው እየሱስ መሀመድን ማወዳደር ፈፅሞ ድንቁርና ነው።
ዘመንህ ይባረክ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ። እፎይ እናትና ልጁ ይጠብቁህ🙏🙏🙏
እፎያችን እንኳን አደረሰህ ለብርሀነ ጥቅምቀቱ
አካፋን አካፋ ማለት ያስፈልጋል። አሁን ለሙስሊሞች በብርሃን የመኖርና በጨለማ መቀጠል አማራጭ ቀረበላቸው።ያስቡና የወደዱትን ይምረጡ። ረጅም እድሜና ጤና ለእፎይ።
ነብዩ መሐመድ ምን አይነት ስብዕና ነበራቸው ; ነብዩ ሙሐመድ በህይወት ዘመናቸው 9ሚስቶች እንደነበራቸውና ሌሊቱን በየተራ ከሚስቶቻቸው ቤት ያሳልፉ እንደነበረ ታሪክ ይናገራል፡፡ እሳቸው ጀግና ፣ ወንዳ ወንድ ፣ ሚስቶቻቸውን አፍቃሪ እንደነበሩ አይሻ የተባለች ሚስታቸው መስክራለች!!በተቃራኒው አንተ አምላኬ የምትለው ኢየሱስ በ33 ዕድሜው የተገረዘ የወንድ ብልት ቢኖረውም ፤ ሌሊቱን የሚያሳልፈው ከወንዶች ጋር እንደነበረ ጥንታዊ ፅሁፎች ዘግበውታል፡፡ በባይብል የዮሐንስ ወንጌል 13፡23 ፤ 19፡26 ላይ ኢየሱስ ከደቀመዛሙርቱ መሃል አንዱን ወጣት በተለየ ሁኔታ ያፈቅረው እንደነበረ በቀጥታ ዘግበውታል፡፡ ኢየሱስ በጣላቶቹ እጅ በወደቀበት ጊዜ ሁሉም ተከታዮቹ እና ደቀመዛሙርት ፈርጥጠው ሲሸሹ ፣ ከወንዶቹ ብቻውን ኢየሱስን እስከመጨረሻው የተከተለው ይህ በኢየሱስ በተለየ ሁኔታ የሚፈቀረው የተባለው ወጣት ነበረ!፡፡ The disciple whom Jesus loved was the only man who was following Jesus during the last hours. This shows Jesus and the disciple whom Jesus loved most had had intimate relationship (gay).ዮሀንስ 13፡23 ፣ 19፡26
@@EwunetLehulum 9ም ሆነ 90 ሚስት አግብቶ የወለደው በኒካህ ነው። ማርያም የለ80 የተገናኘው እግዝ አብሄር እና የለ 80 የተወለደ እየሱስ ሽርሙጣና ዲቃላ ስለመሆናቸ።መንፈስ ቅዱስ በሚል ዲያብሎሳዊ ንግግር ህዝብ ማደናገራቸው ታሪክ አስቀምጦታል።
@@EwunetLehulum"ዮሀንስ 13፤ 21 ኢየሱስም ይህን ከተናገረ በኋላ በመንፈስ ተጨንቆ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል ብሎ መሰከረ።22 ደቀ መዛሙርቱ አንዳቸው ከሌላው የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ሳያውቁ እርስ በርሳቸው ይተያይሉ ነበር። 23 ከእነርሱም አንዱ ኢየሱስ የሚወደው ደቀ መዝሙር አጠገቡ ተቀምጦ ነበር። 24 ስምዖን ጴጥሮስም ይህን ደቀ መዝሙር። የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ጠይቀው አለው።25 ወደ ኢየሱስም ተመልሶ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው።" አንተ የጻፍኸዉ ትክክለኛው ይህ ነው።ለመሸወድ አይመችም ደግሞ "የሚወደው ደቀ መዝሙር" የሚለዉ መጽሃፉን የጻፈው እሱ ስለሆነ ነው ።መሃመድ ቢሆን የጻፈው ይህኔ በዝና ስሙን ይጽፍ ነበር ዉዳሴ ፈላጊ ከሆንህ።ቃሉ የተነገረት እለት ሀሙስ ምሽት አርብ በመስቀል ላይ ተላልፎ ሊሰጥ በነበር ስዓት ነው። እሽ አስተካክል!እግዚአብሔር ልቦናህን ይመለሰዉ።
@@AshrakAlewi "ዮሀንስ 13፤ 21 ኢየሱስም ይህን ከተናገረ በኋላ በመንፈስ ተጨንቆ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል ብሎ መሰከረ።22 ደቀ መዛሙርቱ አንዳቸው ከሌላው የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ሳያውቁ እርስ በርሳቸው ይተያይሉ ነበር። 23 ከእነርሱም አንዱ ኢየሱስ የሚወደው ደቀ መዝሙር አጠገቡ ተቀምጦ ነበር። 24 ስምዖን ጴጥሮስም ይህን ደቀ መዝሙር። የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ጠይቀው አለው።25 ወደ ኢየሱስም ተመልሶ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው።" አንተ የጻፍኸዉ ትክክለኛው ይህ ነው።ለመሸወድ አይመችም ደግሞ "የሚወደው ደቀ መዝሙር" የሚለዉ መጽሃፉን የጻፈው እሱ ስለሆነ ነው ።መሃመድ ቢሆን የጻፈው ይህኔ በዝና ስሙን ይጽፍ ነበር ዉዳሴ ፈላጊ ከሆንህ።ቃሉ የተነገረት እለት ሀሙስ ምሽት አርብ በመስቀል ላይ ተላልፎ ሊሰጥ በነበር ስዓት ነው። እሽ አስተካክል!እግዚአብሔር ልቦናህን ይመለሰዉ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አህዛብ ሁሉ ወደ ክርስትና ይመጣሉ ነብሳቸውንም ያድናሉ ።
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር የተመሰገነ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እፎይይይይ የዘመናችን ሐዋርያ እድሜ ይስጥክ ከጠናጋር❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርለድግልማሪያምልጂ ዋውእዴትነውደስእሚለው እኩዋንአደረሳችሁ እፎይ
በማር የተለወስ መርዝ በየቦታ አለ ስለዚህ ህይወት ይሻላል ወደ ህይወት ኑ ክርስቶስ እውነት መንገድ ህይወት ነው እሱን ተክተሉ ።
የአላህ ቃል በቂያማ ቀን የገረጣ ሰው ሆኖ ሊፈርድባችሁ(ሊከሳችሁ)ይመጣል😭የኛ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል(ልጅ) ሊከሰን ሳይሆን ሊያድነን ሰው ሆኖ መጥቷል።የኛኛን ሲሆን እንዴት ሰው ይሆናል ምናምን ይላሉ የራሳቸው ጊዜ አይጠይቁም!!ከዚህ በላይ ድድብና(ዑሚነት) የለም😭😭🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እሕት ወድሞቼ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እኳን ወደብረሀኑ መጣችሁ ተመስገን እናተም በዙሪያችሁ ያሉትን ወገኖቻችንን የናተን መረዳት አስረዱአቸው እግዚአብሔር አደበት ይሁናችሁ🤲እንደእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ሚቀጥለው ጥምቀት ሲመጣማ ከግማሽ በላይ ሙስሊምም ጼጤም ይጠመቃሉ ተመስገን እፎይ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልክ🤲🤲🤲
በእውነት ታድላችኋል በቤቱ ያፅናችሁ።
ዘመንህ ይባረክ እፎይ
እግዜብሔር. እውነትን ይግለፃልን የልቦናችው አይን ይክፍት። በቁራናቸው ያክበሩ ጌታ በእውነት እርሱ ያግኛቸው።
ወድማችን እፎይ እመብራሀን ጥላ ከለላ ሁና ጥጠብቅህ ከለሊት ሠባሪ ከቀን ወራሪ ይጠብቅልን መዳህኒአለም ከሚዘብቱብህ ጠላቶች አህዛቦች ይጠብቅልን
እፎይ የኔ የሁልግዜ ጥያቄ ነበረ መሀመድ ከጌታ እየሱስ መወዳደሩ እራሱ ከባድ ነው
ኢሳ የሙሲልሞቹ ነው ውዴ እየሱስና ኢሳ አንድ አይደሉም በዛ ተረተሽው ከሆነ
ጌታችን ኢየሱስ የእግዝአብሔር ልጅና እሳ በምንም አይገናኙም እሳን እኛ አናውቅም።
ይሄ የእፎይ ገፅ ነው ቲክቶክ ከተዘጋ በምን ማግኘት ይቻላል?
@@JohnnyKitchen05 እርግጠኛም ባልሆን ትክ ቶክ አይዘጋም
ኡስታዞች ይግቡ ምእመኖቻቸውን የሚያስተምሯቸው እውነት ከሆነ።
አባት ነው ይሉታልአባቴአባቴ ሲል ልጅ ያደርጉበታል ምንብሎ ይማፀን ምን ብሎ ይለምንአባት ልጅ ተደርጎአባት ህፃን ሁኖደግሞ ሞተ ሲሉት እንዴት ይኑር አምኖ
አይገቡም ይፈራሉ ምን ሊልሱ ነው ሚገቡት ።
አረረረረ አይገቡም ቢገቡማ እስከዛሬ የትነበሩ አሁን ቆሻሻ አስተሳሰብላይ ናቸውብዬ ገምታለው እሱም እንግደለው የሚል ቆሻሻ ምልከታ
አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም አስደስተህኛል
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር የተመሰገነ❤❤❤❤❤❤❤ኑ በብርሃኑ. ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑ በብርሃኑ. ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኩአን አደረሳቹ አደረሰን መታደላቹ እሰይ እፎይ እነዚ ሙሽሮች ከክርስቶስ በታች ያንተ ልፍት ነው እድሜክን ጤናክን ይስጥክ በክፉ የሜአዮክን ይሰውርል የኛ እንቁ በሀሰት ሳይሆን በሀቅ✝️💒
@@fatumaahmed5728 44ቱ ጣዖት ህዝብ ተሰብስቦ በየቤተክሲያኑ ሲገፋው ሰነበተ ድካሙ እንዴት ነበር?
@@adanechfikadu3012 ከ44 ጣዖት አንዱ ጃልሜዳ ላይ ወድ ተሰባበረ ዛሬ ጥገና ተደርጎት ወደቦታው ይመልሱታል።
ተባረክ እፍየ✝️❤✝️❤❤❤❤❤❤
Egziabher Amelak yekeber yemesegen 🙏❤️😍
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔረ ካንተጋረ ይሁን 👐👐
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ አንብቡ እውነቱን እውቁ መርምሩ እውነት መንገድ ነው እውቀት ነው ህይውት ነው ።
መልስ የላቸውም እፎይየ የኛ ጀግና❤❤❤😊😊😊
እፎይ በተለያየ ፕላት ፎርም ማስተማር አለብህ ፀጋው ተሰጥቶሀል አንዳንዶችን ከእሳት ንጠቁ እንዳለው ጰውሎስ ለዚህ ደሞ ተመርጠሀል በስላሴ ዘንድ ታላቅ ክብርና ሽልማትም አለህ ነፍሳትን ከጥጥፋት መልሰሀልና በርታ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሀል ለዛም ነው ነፃነትህ የጎላው
እንኳን በእፎይ በእየሱስ አምላክነት አምናችሁ የለ አይደንቀኝም
ምን አይነት ጀግና ሰው ነህ መድሃኒአለም ጸጋውን ያብዛልህ በርታ
May God protect you and the new Christians!
ኤር ክብር ለእየሱስ
Enagne hulame wedema late etseliyalew ❤❤❤❤❤🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️☦️💕💕💕 egzabhre yetebekeke wedema 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
55:45አይን ላለው፣ጀሮው ለሚሰማ ከዚህ በላይ የለም
Efoye wedemachene egzabhre ekaneme lazii aderseke☦️🙏🏾 adrsene❤❤🙏🏾🙏🏾 bertale tsegawene yabizalkee 💔💔☦️💔💔 bebetuu yatsenake🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኮን ወደቤታችሁ መጣችሁ ኑው በብርሀኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ በጣም የሚገርመኝ የሚመጡት የመሀመድ ተከታዮች የሚሳደቡት ስድብ የጤነኛ ሰው የማይመስል የሚጠቀሙት ቃላት ለሚሰማው የሚሰቀጥጥ ያንተ መልስ እያጣቀስክ አንጀት የሚያርስ በርታ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው እነሱ ለጅኒ የሚሰጡት ቦታ በቀላሉ አይነቁም ማገዶ ይፈጃሉ።
@@TigistAwolበማስረጃ ቢነግሩዋ ቹ ስለማትሰሙ ነው።ዲያብሎስ ቢሰደብ ምን ይደንቃል? ዮሓ ወ 5:20 ን አንብቡት በቂያቹ ነበር።
እንክን አድርስችህህ እፍይይይ እግዝአብህር ይስትልንን
ቀጥልበት እፌይ አይዞህ
የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ብቻ አይበቃም ።ጂኒዎች እና አጋነቶች በስሙ የሚንቀጠቀጠ ናቸው ። ከስሞች በላይ ስም ።።
የአንዳንድ ሙስሊሞች ንግግር ርጋታ ይገርመኛል ትልቅነት ነው።ጥቂቶች ይናደዳሉ ግን ብዙ አያውቁም በድንገት ይገባሉ፣ ይሳደባሉ።እፎይ በትልቁ አፃፋ ስተሠጥ ይወጣሉ።ይህ ባይሆን።
በርታ እፎይ መልካም በዓል 13 ለሚቀጥለዉ 13000 የድርሳቸው ለሚቀጥለዉ አመት
እግዚአብሔረ ይጠብቅህ የኔ ወንዲም 👐👐💚💛❤️😍😍
እፍይ ጵጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረቦች እኮ የሚከተሉት ምሀይምና በጫና ነዉ እንጂ ሀይማኖቱ ገብቷቸዉ አይደለም
እሰልምና በአንድ አንድ ነገር ከሌላው የሚሻል ይመስለኝ ነበር ተሳስቻለው ይቅር ይበለኝ
I and the father are one ❤❤❤
Efoy betam enameseginalen tbarek
Wedema egzeyabhar yetbkehi ❤❤
ዉይይይይይይይ በኡነት በጣም ነወ ደስ ያለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤
ሳይመሽ ወደ ቀጥተኛው እምነት ተመለሱ
[ ] ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው ከምድር የሚሆነው የምድር ነው፥የምድሩንም ይናገራል።ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።ዮሐንስ 3:31
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ወይ እፍዬ የማታወጣው ጉድ የለ እሔ ነው ሐይማኖት
ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ክርስትያኖች ለብርሃነ ጥምቀቱ አዎ እኔም ምኑን እንደ ወደዱ ማወቅ እፈልጋለሁ አንድ ጥሩ ነገር ስለ ነብያችሁ የምሰማለትን ንገሩን እንዳትሳደቡ
አለ ወድማችንንን ጴጥሩስ. ነህ በኡነት. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እደሜና ጤነ ይሰጥህ እግዝአብሔር ልጆቹን. ይፍጋልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኑ ወደኔ እናት. ሸክም. የከበደባችሁ በለናልና ይወደናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባታችን እየሱስ ከርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eleeeeeellllll Eleeeeeellllll 👏 uken aderasachuu uken senaa mexachuu wedimochachiin 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወንድሜ በርታ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
ትክክል 😊ያልሆነ ውድድር ።
በእግዜያብሄር ስም እስልምና ለካ እንደዚህ ነው🤔🤔🤔🤔
ዬምነ።።ምልካዉ።።አምለኪ።።ከኡሉ።በላይ።።ሞቲነ።አሸኒፎ።።አሌበስማይህ።።እልልላልልልእፈያቺኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What ?😅
ዋው እንኮን መጣችሁ ወደ ብርሐን❤❤❤
እፎይ ሰቀህ ታሰቀኘለህ ወይ ፈጣር ይጠብቅህ ግን ልጂቱ ቅጪላቴውሰጥነው ያለው አላለም😂😂😂😂😂😂
እኒ ከርሰትያን ነኝ አንተ የሰው እምነት ማንቁዋሸሽ በህግ ያስጠይቅሀል በመከባበር በፍቅር አብረን እየኖርን ነው አንተ ነክ እንዲሳደቡ የምታደርጋቸው ሙስሊም ወንድሙቻችን በጣም ይቅርታ እንወዳችሁዋለን መማማር ካለብን በመከባበርና በፋቅር ነው
ልክ ባይሆን እስከአሁን በህግ ይጠየቅ ነበር ክርስትያን በእውነት ይደሰታል እንጂ ለሀሰት አይቆምም ብትችይ ተማሪ ነፍስሽን ታተርፊያለሽ
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ፈጣሪያችንን እየሱስን ከሰይጣን ጋር እደት ታወዳድራላችሁ
እፎይ ታድለሀል ስለተመረጥክ የጠፉትን በጎቹን ወደቤቱ ለመመለስ ስለተቀባክ ጆሮ ያለው ይስማ አይን ያለውይይ የመዳን መንገድ ጌታችን መዳንታችን ኢየሱስክርስቶስ ነው መሀመድ ለድያብሎስ ምርጥ አገልጋይ ነው ብዙ ነፍሳት ወደ ስኦል የምያስገባሌት ባለገ ውሻ ነው እልህ ውስጥ ከመግባት ይልቅ አራሳችውን አድኑ።
በነገራችላይ እውነት ሲነገር የምትደነባበሩ መረጋጋት ልመዱ እኔ አሰሪዬ በጣምየሙስሊም አክራሪ መካየሚሄድበግሉመስጊድ በየቦታው የሚያሰራነው እና ስለሚእያለ ይመክረኛልእናበዛሰአትብዙጥያቄዎችንጠየኩትመለሰልኝ ከሁሉሁሉሙሀመድየሞተናሙትእደሚያመልኩ ነገረኝ ይህምከነመረጃው ጅብሪልነውለሙሀመድቁራንሰጠውከዛምሞተዳግመኛምአይመለስምእኛደግሞየሞተውንሙሀመድንተከትለንበቁራንእናምናለንአለ ከነብያቶችመካከልሙሴአላህንበግልፅአላህንያወራውነበር ግንካሉት ነብያት መካከልእየሱስወይምኢሳየማርያምልጅብቻነውያልሞተአሁንምያለዳግመኛምየሚመጣ እጂአለኝ በአጭሩ እኛየተዋህዶልጆችየሞተውንሳይሆንጌታችንንመዳኒታችንእየሱስክርስቶስንያለናወደፊትምየሚኖረውንየድንግልጅእናመልካለንወደብርሀንእፀልያለን ሙስሊሞችየሞተውንሙሀመድስለምታመልኩስግደታችሁምወደፀሀይመጥለቂያወደጨለማ ልብ ያለውይመለስ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንዲት ነብስ አንኳን ስትመለስ በሰማይ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደሰታ ይሆናል ። አናም ታድለህ ለዚህ መመረጥህ
እግዚኣብሔር ይመስገን ደስ ሲል
God bless 🙌 you EFOYE
መሀመዲ ያልሰራዉ ሀጥያት የለም ያሳዝናል
እናቴ አባቴ እያላችሁ ሰውን እየፈራችሁ ለዘላለም ሞት(ለሲኦል) ቀለብ አትሁኑ በፍርድ ቀን ማንም ስለኛ ነፍስ አይጠየቅም
ሴቶች መጠንንቀቅ አለባቸው ሙስሊም ወንዶች እያሶለዱ ነው ለ እፎይ አድርሱለት
ቁጭ ብለዉ ተምረዉ ሰምተዉ ሲያበቁ ሚናደዱት ነገር በነገራችን ላይ እፎይ ኮመንትስ ስር ብቻ አላሀም ዱሊላ ህ ሙስሊም ያረከ ጌታ ምትለዋን ብፈልግ ብፈልግ አጣሁ
እግዛብሄር ፍቅር ነው።
ያለ ዕውቀት መከራከር አላዋቂነት ነወ፤ይህ ደግሞ ልሎች የማይማሩበት ከመሆኑም ባሻገር ራሱም ተምሮ ራሱን መለወጥ አይችልም።በቀጣይም ካለማወቅ ሕይወት መውጣት አይችልምና።
መሀመድ ያልሰራው ሀጢያት ምናለ😢
Brother I am your a dmire great job .
አይይይይ😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትሁ. በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ይህ ሰው መጽሐፍ ቅዱስንና ቁርኣንን ጠንቅቆ ያውቃል። ስለዚህ እናበረታታዉ።ግን እነዚህ ሙስሊሞች ይህንን ሰው ችግር ውስጥ ሊጥሉት ይችላሉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Nuu Bebirahanu Temelalesu
እንኩዋን አደረሰን እፎይዬ ሲጀመር እኮ መሀመድ ተራ ፍጥረት ጋር ሊነፃፀር አይችልም በጣም የሚያስፈራ ሰው መሰል ፍጥረት ነው ሙስሊሞች ግን ጌታ ያስባቸው።
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፤እግዚአብሔር ይርዳህ ፤ወንድሞቻችንና እህቶቻችን መልካም መንገዱን ይምራቸው።
ለምን አተሰይም ከሜራ አግበቸዉ ሁሸተም 😂😂😂😂😢😢ራሱል መልክተኝ ኢሰ አለይ አሰለም ኡለቱምል መልክተኛ ነቸዉ አለሀ ወህድል ወህድ አፈር አብክቶ አደምን ፈጠራ ወህድል ወህድ።
Mohammed yimchew 🤣🤣🤣 yena jegna efoye 💪❤🥰🥰
እፎየ በርታልን❤❤❤❤❤
Efoy kale mereja ayaweram eyayen gud eko new
እፎይ አድናቂህ ነኝ በርታ ስለመበላለጥ ስትናገር ያልገባኝ መብለጥ እኔ እንደምረዳው የበላይ መሆን ነው ይህም በበጎ ነገር ነው አንተ ኢሳ እና መሀመድ ስታወዳድር ግን በማይገናኝ ነገር ነው እንዴት ይሆናል ?
እየሱስ እና ኢሳ አንድ አደሉም ሊወዳደሩም አይችሉም
እኔ የሚገርመኝ እያዩት የሚክዱት ነገር ካላወቁ ዝም ቢሉ ምን አለ ሰው ይታዘበኛል አይሉም
ንግግርህን በጨዋነት አድርገው
ይህ ነገረ በኦሮምኛም በአረብኛም ቢሆን ጥሩ ነዉ
እፎዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬረየኛጀግናኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁልጊዜ ጥያቄየ ነበር❤❤❤❤❤
በእውቀት ምግቱ መርምሩ ለስድብ መለስ ብላችሁ መጵሐር ሞግቱ ።
እፎይ ወንድማችን የቁራኑ እሳ እና መሐመድ በለው እንጂ እፎይ ጨምርበት የቁራኑ የቁራኑ የቁራኑ የቁራኑ የሚል ቃል ። በረታ
@@henokhenok2171 ዝምብሎ የቁራኑ ይበል አደል።የውሸት ተከታይ እኮ እንዲህ ነው።በማስረጃ ሳይሆን በጩኸት ነው ሚያምነው።ለዚህም ነው ቤተክሲያንህ እንደ አጋንንት ሲጮህ ሚኖረው።
እግዚአቤር ይመስገን እኔም በቅርቡ ነው ከስልምና ወደ ክርስትና የመጣሁት በቤቱ ያፅናሽ፡በሉኝ😊❤
እንዴት ነው መሀመድ እንዴት ነበር
የኔ ዉድ እመቤቴ ትርዳሽ❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉድ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በርች
እኳንበሰላም መጣሽ እመብርሀን በቤቷታፀናሽ መጨረሻሽንታሳምረው
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውበት ናት፣ብቸኛ የዘላለም ህይወት መንገድ ።
ለእፎይ ካሜራ እንግዛ የምትሉ በላይክ ግለፁ
አዎ ጌታን መበረታታት አለበት
Isun lemareg ikoo silkun sixun sinilachu imbi alachihun inyaa indenante gize ayinorenim yeminiserawu besewu hager new bagenyenew agaxami new yeminimarewu gin hule sifalew manim lisexeny fiqadenya ayidelem zimbilen manim sile posete anilikim sanaregagix
ትክክል እንግዛ ስልክም ያስፈልገዋል
በምን እንወቅ ስልኩን አናገኝም
Alem ነኝ አንቺ የእፎይ የቅርብ ሰው ነሽ ብዬ አስባለሁ።ለምን አንቺ ሁኔታዎችን አታመቻቺም?አካውንቱን ብታስቀምጪ ለዩቱብ ስራው አስፈላጊ ማቴሪያል ይሟላለት የምንጠቀመው እኛ ነን።
እፎይዬ ወንድም አለም የተዋህዶ አርበኛ በርታልን የድንግል ማርያም ልጅ ያበርታህ እንወድሐለን❤
የኔ ውደ ወንድም እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
😅😅😅እፎይ እረ አሳበድካቻው።ለማንኛውም ወድማችን እንኮራብሀለን ርናከብርሀለን እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች በርታልን❤❤
@@SerkadisZewdu-f3u 44 ጣዖት አልገፋሽም?ወይስ ከወንድ ጋ ነበርሽ?
@AshrakAlewi የመሀመድ ቡችላ በሰገራ ውሀኡዱ አላደረክም መሰል ወይ ደሞ ሰይጣን አፍህ ውስጥ ሸናብክ መሰል ነገሩ እጣቢየን እሰጥሀለሁ እዲለቅክ ማፈርያ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ እምነት የመሀመድ ቅማላምን እምነት እየተከተልክ አፍ አለኝ ብለህ ታወራለክ
@@SerkadisZewdu-f3u ጣዖት አምላኪዎች ሞጣን አዳምጪው ዉርደትሽን ትሰሚያለሽ
@AshrakAlewi ኦ ሞጣን አዝለከው ዙር የመሀመድ ቅማላሙ ተከታይ ያጠባጣቢው ተከታይ
@@SerkadisZewdu-f3u መሀመድ ከዲቃላው እየሱስ መሀመድን ማወዳደር ፈፅሞ ድንቁርና ነው።
ዘመንህ ይባረክ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ። እፎይ እናትና ልጁ ይጠብቁህ🙏🙏🙏
እፎያችን እንኳን አደረሰህ ለብርሀነ ጥቅምቀቱ
አካፋን አካፋ ማለት ያስፈልጋል። አሁን ለሙስሊሞች በብርሃን የመኖርና በጨለማ መቀጠል አማራጭ ቀረበላቸው።ያስቡና የወደዱትን ይምረጡ። ረጅም እድሜና ጤና ለእፎይ።
ነብዩ መሐመድ ምን አይነት ስብዕና ነበራቸው ; ነብዩ ሙሐመድ በህይወት ዘመናቸው 9ሚስቶች እንደነበራቸውና ሌሊቱን በየተራ ከሚስቶቻቸው ቤት ያሳልፉ እንደነበረ ታሪክ ይናገራል፡፡ እሳቸው ጀግና ፣ ወንዳ ወንድ ፣ ሚስቶቻቸውን አፍቃሪ እንደነበሩ አይሻ የተባለች ሚስታቸው መስክራለች!!
በተቃራኒው አንተ አምላኬ የምትለው ኢየሱስ በ33 ዕድሜው የተገረዘ የወንድ ብልት ቢኖረውም ፤ ሌሊቱን የሚያሳልፈው ከወንዶች ጋር እንደነበረ ጥንታዊ ፅሁፎች ዘግበውታል፡፡
በባይብል የዮሐንስ ወንጌል 13፡23 ፤ 19፡26 ላይ ኢየሱስ ከደቀመዛሙርቱ መሃል አንዱን ወጣት በተለየ ሁኔታ ያፈቅረው እንደነበረ በቀጥታ ዘግበውታል፡፡ ኢየሱስ በጣላቶቹ እጅ በወደቀበት ጊዜ ሁሉም ተከታዮቹ እና ደቀመዛሙርት ፈርጥጠው ሲሸሹ ፣ ከወንዶቹ ብቻውን ኢየሱስን እስከመጨረሻው የተከተለው ይህ በኢየሱስ በተለየ ሁኔታ የሚፈቀረው የተባለው ወጣት ነበረ!፡፡ The disciple whom Jesus loved was the only man who was following Jesus during the last hours. This shows Jesus and the disciple whom Jesus loved most had had intimate relationship (gay).ዮሀንስ 13፡23 ፣ 19፡26
@@EwunetLehulum 9ም ሆነ 90 ሚስት አግብቶ የወለደው በኒካህ ነው።
ማርያም የለ80 የተገናኘው እግዝ አብሄር እና የለ 80 የተወለደ እየሱስ ሽርሙጣና ዲቃላ ስለመሆናቸ።መንፈስ ቅዱስ በሚል ዲያብሎሳዊ ንግግር ህዝብ ማደናገራቸው ታሪክ አስቀምጦታል።
@@EwunetLehulum"ዮሀንስ 13፤ 21 ኢየሱስም ይህን ከተናገረ በኋላ በመንፈስ ተጨንቆ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል ብሎ መሰከረ።
22 ደቀ መዛሙርቱ አንዳቸው ከሌላው የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ሳያውቁ እርስ በርሳቸው ይተያይሉ ነበር። 23 ከእነርሱም አንዱ ኢየሱስ የሚወደው ደቀ መዝሙር አጠገቡ ተቀምጦ ነበር። 24 ስምዖን ጴጥሮስም ይህን ደቀ መዝሙር። የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ጠይቀው አለው።
25 ወደ ኢየሱስም ተመልሶ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው።" አንተ የጻፍኸዉ ትክክለኛው ይህ ነው።ለመሸወድ አይመችም ደግሞ "የሚወደው ደቀ መዝሙር" የሚለዉ መጽሃፉን የጻፈው እሱ ስለሆነ ነው ።መሃመድ ቢሆን የጻፈው ይህኔ በዝና ስሙን ይጽፍ ነበር ዉዳሴ ፈላጊ ከሆንህ።ቃሉ የተነገረት እለት ሀሙስ ምሽት አርብ በመስቀል ላይ ተላልፎ ሊሰጥ በነበር ስዓት ነው። እሽ አስተካክል!እግዚአብሔር ልቦናህን ይመለሰዉ።
@@AshrakAlewi "ዮሀንስ 13፤ 21 ኢየሱስም ይህን ከተናገረ በኋላ በመንፈስ ተጨንቆ። እውነት እላችኋለሁ፥ ከእናንተ አንዱ አሳልፎ ይሰጠኛል ብሎ መሰከረ።
22 ደቀ መዛሙርቱ አንዳቸው ከሌላው የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ሳያውቁ እርስ በርሳቸው ይተያይሉ ነበር። 23 ከእነርሱም አንዱ ኢየሱስ የሚወደው ደቀ መዝሙር አጠገቡ ተቀምጦ ነበር። 24 ስምዖን ጴጥሮስም ይህን ደቀ መዝሙር። የትኛውን ማለቱ እንደሆነ ጠይቀው አለው።
25 ወደ ኢየሱስም ተመልሶ። ጌታ ሆይ፥ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው።" አንተ የጻፍኸዉ ትክክለኛው ይህ ነው።ለመሸወድ አይመችም ደግሞ "የሚወደው ደቀ መዝሙር" የሚለዉ መጽሃፉን የጻፈው እሱ ስለሆነ ነው ።መሃመድ ቢሆን የጻፈው ይህኔ በዝና ስሙን ይጽፍ ነበር ዉዳሴ ፈላጊ ከሆንህ።ቃሉ የተነገረት እለት ሀሙስ ምሽት አርብ በመስቀል ላይ ተላልፎ ሊሰጥ በነበር ስዓት ነው። እሽ አስተካክል!እግዚአብሔር ልቦናህን ይመለሰዉ።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
አህዛብ ሁሉ ወደ ክርስትና ይመጣሉ ነብሳቸውንም ያድናሉ ።
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር የተመሰገነ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እፎይይይይ የዘመናችን ሐዋርያ እድሜ ይስጥክ ከጠናጋር❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርለድግልማሪያምልጂ ዋውእዴትነውደስእሚለው እኩዋንአደረሳችሁ እፎይ
በማር የተለወስ መርዝ በየቦታ አለ ስለዚህ ህይወት ይሻላል ወደ ህይወት ኑ ክርስቶስ እውነት መንገድ ህይወት ነው እሱን ተክተሉ ።
የአላህ ቃል በቂያማ ቀን የገረጣ ሰው ሆኖ ሊፈርድባችሁ(ሊከሳችሁ)ይመጣል😭የኛ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል(ልጅ) ሊከሰን ሳይሆን ሊያድነን ሰው ሆኖ መጥቷል።የኛኛን ሲሆን እንዴት ሰው ይሆናል ምናምን ይላሉ የራሳቸው ጊዜ አይጠይቁም!!ከዚህ በላይ ድድብና(ዑሚነት) የለም😭😭🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን እሕት ወድሞቼ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ እኳን ወደብረሀኑ መጣችሁ ተመስገን እናተም በዙሪያችሁ ያሉትን ወገኖቻችንን የናተን መረዳት አስረዱአቸው እግዚአብሔር አደበት ይሁናችሁ🤲
እንደእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ሚቀጥለው ጥምቀት ሲመጣማ ከግማሽ በላይ ሙስሊምም ጼጤም ይጠመቃሉ ተመስገን
እፎይ ወድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልክ🤲🤲🤲
በእውነት ታድላችኋል በቤቱ ያፅናችሁ።
ዘመንህ ይባረክ እፎይ
እግዜብሔር. እውነትን ይግለፃልን የልቦናችው አይን ይክፍት። በቁራናቸው ያክበሩ ጌታ በእውነት እርሱ ያግኛቸው።
ወድማችን እፎይ እመብራሀን ጥላ ከለላ ሁና ጥጠብቅህ ከለሊት ሠባሪ ከቀን ወራሪ ይጠብቅልን መዳህኒአለም ከሚዘብቱብህ ጠላቶች አህዛቦች ይጠብቅልን
እፎይ የኔ የሁልግዜ ጥያቄ ነበረ መሀመድ ከጌታ እየሱስ መወዳደሩ እራሱ ከባድ ነው
ኢሳ የሙሲልሞቹ ነው ውዴ እየሱስና ኢሳ አንድ አይደሉም በዛ ተረተሽው ከሆነ
ጌታችን ኢየሱስ የእግዝአብሔር ልጅና እሳ በምንም አይገናኙም እሳን እኛ አናውቅም።
ይሄ የእፎይ ገፅ ነው ቲክቶክ ከተዘጋ በምን ማግኘት ይቻላል?
@@JohnnyKitchen05 እርግጠኛም ባልሆን ትክ ቶክ አይዘጋም
ኡስታዞች ይግቡ ምእመኖቻቸውን የሚያስተምሯቸው እውነት ከሆነ።
አባት ነው ይሉታል
አባቴአባቴ ሲል
ልጅ ያደርጉበታል
ምንብሎ ይማፀን
ምን ብሎ ይለምን
አባት ልጅ ተደርጎ
አባት ህፃን ሁኖ
ደግሞ ሞተ ሲሉት
እንዴት ይኑር አምኖ
አይገቡም ይፈራሉ ምን ሊልሱ ነው ሚገቡት ።
አረረረረ አይገቡም ቢገቡማ እስከዛሬ የትነበሩ አሁን ቆሻሻ አስተሳሰብላይ ናቸውብዬ ገምታለው እሱም እንግደለው የሚል ቆሻሻ ምልከታ
አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም አስደስተህኛል
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር የተመሰገነ❤❤❤❤❤❤❤ኑ በብርሃኑ. ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኑ በብርሃኑ. ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኩአን አደረሳቹ አደረሰን መታደላቹ እሰይ እፎይ እነዚ ሙሽሮች ከክርስቶስ በታች ያንተ
ልፍት ነው እድሜክን ጤናክን ይስጥክ በክፉ የሜአዮክን ይሰውርል የኛ እንቁ በሀሰት ሳይሆን በሀቅ✝️💒
አባት ነው ይሉታል
አባቴአባቴ ሲል
ልጅ ያደርጉበታል
ምንብሎ ይማፀን
ምን ብሎ ይለምን
አባት ልጅ ተደርጎ
አባት ህፃን ሁኖ
ደግሞ ሞተ ሲሉት
እንዴት ይኑር አምኖ
@@fatumaahmed5728 44ቱ ጣዖት ህዝብ ተሰብስቦ በየቤተክሲያኑ ሲገፋው ሰነበተ ድካሙ እንዴት ነበር?
@@adanechfikadu3012 ከ44 ጣዖት አንዱ ጃልሜዳ ላይ ወድ ተሰባበረ ዛሬ ጥገና ተደርጎት ወደቦታው ይመልሱታል።
ተባረክ እፍየ✝️❤✝️❤❤❤❤❤❤
Egziabher Amelak yekeber yemesegen 🙏❤️😍
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔረ ካንተጋረ ይሁን 👐👐
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ አንብቡ እውነቱን እውቁ መርምሩ እውነት መንገድ ነው እውቀት ነው ህይውት ነው ።
መልስ የላቸውም እፎይየ የኛ ጀግና❤❤❤😊😊😊
እፎይ በተለያየ ፕላት ፎርም ማስተማር አለብህ ፀጋው ተሰጥቶሀል አንዳንዶችን ከእሳት ንጠቁ እንዳለው ጰውሎስ ለዚህ ደሞ ተመርጠሀል በስላሴ ዘንድ ታላቅ ክብርና ሽልማትም አለህ ነፍሳትን ከጥጥፋት መልሰሀልና በርታ
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሀል ለዛም ነው ነፃነትህ የጎላው
እንኳን በእፎይ በእየሱስ አምላክነት አምናችሁ የለ አይደንቀኝም
ምን አይነት ጀግና ሰው ነህ መድሃኒአለም ጸጋውን ያብዛልህ በርታ
May God protect you and the new Christians!
ኤር ክብር ለእየሱስ
Enagne hulame wedema late etseliyalew ❤❤❤❤❤🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️☦️💕💕💕 egzabhre yetebekeke wedema 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
55:45አይን ላለው፣ጀሮው ለሚሰማ ከዚህ በላይ የለም
Efoye wedemachene egzabhre ekaneme lazii aderseke☦️🙏🏾 adrsene❤❤🙏🏾🙏🏾 bertale tsegawene yabizalkee 💔💔☦️💔💔 bebetuu yatsenake🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኮን ወደቤታችሁ መጣችሁ ኑው በብርሀኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ በጣም የሚገርመኝ የሚመጡት የመሀመድ ተከታዮች የሚሳደቡት ስድብ የጤነኛ ሰው የማይመስል የሚጠቀሙት ቃላት ለሚሰማው የሚሰቀጥጥ ያንተ መልስ እያጣቀስክ አንጀት የሚያርስ በርታ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው እነሱ ለጅኒ የሚሰጡት ቦታ በቀላሉ አይነቁም ማገዶ ይፈጃሉ።
@@TigistAwolበማስረጃ ቢነግሩዋ ቹ ስለማትሰሙ ነው።ዲያብሎስ ቢሰደብ ምን ይደንቃል?
ዮሓ ወ 5:20 ን አንብቡት በቂያቹ ነበር።
እንክን አድርስችህህ እፍይይይ እግዝአብህር ይስትልንን
ቀጥልበት እፌይ አይዞህ
የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ብቻ አይበቃም ።ጂኒዎች እና አጋነቶች በስሙ የሚንቀጠቀጠ ናቸው ። ከስሞች በላይ ስም ።።
የአንዳንድ ሙስሊሞች ንግግር ርጋታ ይገርመኛል ትልቅነት ነው።
ጥቂቶች ይናደዳሉ ግን ብዙ አያውቁም በድንገት ይገባሉ፣ ይሳደባሉ።እፎይ በትልቁ አፃፋ ስተሠጥ ይወጣሉ።ይህ ባይሆን።
በርታ እፎይ መልካም በዓል 13 ለሚቀጥለዉ 13000 የድርሳቸው ለሚቀጥለዉ አመት
እግዚአብሔረ ይጠብቅህ የኔ ወንዲም 👐👐💚💛❤️😍😍
እፍይ ጵጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረቦች እኮ የሚከተሉት ምሀይምና በጫና ነዉ እንጂ ሀይማኖቱ ገብቷቸዉ አይደለም
እሰልምና በአንድ አንድ ነገር ከሌላው የሚሻል ይመስለኝ ነበር ተሳስቻለው ይቅር ይበለኝ
I and the father are one ❤❤❤
Efoy betam enameseginalen tbarek
Wedema egzeyabhar yetbkehi ❤❤
ዉይይይይይይይ በኡነት በጣም ነወ ደስ ያለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤
ሳይመሽ ወደ ቀጥተኛው እምነት ተመለሱ
[ ] ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው ከምድር የሚሆነው የምድር ነው፥የምድሩንም ይናገራል።ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው።ዮሐንስ 3:31
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ወይ እፍዬ የማታወጣው ጉድ የለ እሔ ነው ሐይማኖት
ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ክርስትያኖች ለብርሃነ ጥምቀቱ አዎ እኔም ምኑን እንደ ወደዱ ማወቅ እፈልጋለሁ አንድ ጥሩ ነገር ስለ ነብያችሁ የምሰማለትን ንገሩን እንዳትሳደቡ
አለ ወድማችንንን ጴጥሩስ. ነህ በኡነት. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እደሜና ጤነ ይሰጥህ እግዝአብሔር ልጆቹን. ይፍጋልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኑ ወደኔ እናት. ሸክም. የከበደባችሁ በለናልና ይወደናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባታችን እየሱስ ከርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Eleeeeeellllll Eleeeeeellllll 👏 uken aderasachuu uken senaa mexachuu wedimochachiin 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ወንድሜ በርታ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
ትክክል 😊ያልሆነ ውድድር ።
በእግዜያብሄር ስም እስልምና ለካ እንደዚህ ነው🤔🤔🤔🤔
ዬምነ።።ምልካዉ።።አምለኪ።።ከኡሉ።በላይ።።ሞቲነ።አሸኒፎ።።አሌበስማይህ።።እልልላልልልእፈያቺኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
What ?😅
ዋው እንኮን መጣችሁ ወደ ብርሐን❤❤❤
እፎይ ሰቀህ ታሰቀኘለህ ወይ ፈጣር ይጠብቅህ ግን ልጂቱ ቅጪላቴውሰጥነው ያለው አላለም😂😂😂😂😂😂
እኒ ከርሰትያን ነኝ አንተ የሰው እምነት ማንቁዋሸሽ በህግ ያስጠይቅሀል በመከባበር በፍቅር አብረን እየኖርን ነው አንተ ነክ እንዲሳደቡ የምታደርጋቸው ሙስሊም ወንድሙቻችን በጣም ይቅርታ እንወዳችሁዋለን መማማር ካለብን በመከባበርና በፋቅር ነው
ልክ ባይሆን እስከአሁን በህግ ይጠየቅ ነበር ክርስትያን በእውነት ይደሰታል እንጂ ለሀሰት አይቆምም ብትችይ ተማሪ ነፍስሽን ታተርፊያለሽ
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ፈጣሪያችንን እየሱስን ከሰይጣን ጋር እደት ታወዳድራላችሁ
እፎይ ታድለሀል ስለተመረጥክ የጠፉትን በጎቹን ወደቤቱ ለመመለስ ስለተቀባክ ጆሮ ያለው ይስማ አይን ያለውይይ የመዳን መንገድ ጌታችን መዳንታችን ኢየሱስክርስቶስ ነው መሀመድ ለድያብሎስ ምርጥ አገልጋይ ነው ብዙ ነፍሳት ወደ ስኦል የምያስገባሌት ባለገ ውሻ ነው እልህ ውስጥ ከመግባት ይልቅ አራሳችውን አድኑ።
በነገራችላይ እውነት ሲነገር የምትደነባበሩ መረጋጋት ልመዱ እኔ አሰሪዬ በጣምየሙስሊም አክራሪ መካየሚሄድበግሉመስጊድ በየቦታው የሚያሰራነው እና ስለሚእያለ ይመክረኛልእናበዛሰአትብዙጥያቄዎችንጠየኩትመለሰልኝ ከሁሉሁሉሙሀመድየሞተናሙትእደሚያመልኩ ነገረኝ ይህምከነመረጃው ጅብሪልነውለሙሀመድቁራንሰጠውከዛምሞተዳግመኛምአይመለስምእኛደግሞየሞተውንሙሀመድንተከትለንበቁራንእናምናለንአለ ከነብያቶችመካከልሙሴአላህንበግልፅአላህንያወራውነበር ግንካሉት ነብያት መካከልእየሱስወይምኢሳየማርያምልጅብቻነውያልሞተአሁንምያለዳግመኛምየሚመጣ እጂአለኝ በአጭሩ እኛየተዋህዶልጆችየሞተውንሳይሆንጌታችንንመዳኒታችንእየሱስክርስቶስንያለናወደፊትምየሚኖረውንየድንግልጅእናመልካለንወደብርሀንእፀልያለን ሙስሊሞችየሞተውንሙሀመድስለምታመልኩስግደታችሁምወደፀሀይመጥለቂያወደጨለማ ልብ ያለውይመለስ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንዲት ነብስ አንኳን ስትመለስ በሰማይ በመላእክት ዘንድ ታላቅ ደሰታ ይሆናል ። አናም ታድለህ ለዚህ መመረጥህ
እግዚኣብሔር ይመስገን ደስ ሲል
God bless 🙌 you EFOYE
መሀመዲ ያልሰራዉ ሀጥያት የለም ያሳዝናል
እናቴ አባቴ እያላችሁ ሰውን እየፈራችሁ ለዘላለም ሞት(ለሲኦል) ቀለብ አትሁኑ በፍርድ ቀን ማንም ስለኛ ነፍስ አይጠየቅም
ሴቶች መጠንንቀቅ አለባቸው ሙስሊም ወንዶች እያሶለዱ ነው ለ እፎይ አድርሱለት
ቁጭ ብለዉ ተምረዉ ሰምተዉ ሲያበቁ ሚናደዱት ነገር በነገራችን ላይ እፎይ ኮመንትስ ስር ብቻ አላሀም ዱሊላ ህ ሙስሊም ያረከ ጌታ ምትለዋን ብፈልግ ብፈልግ አጣሁ
እግዛብሄር ፍቅር ነው።
ያለ ዕውቀት መከራከር አላዋቂነት ነወ፤ይህ ደግሞ ልሎች የማይማሩበት ከመሆኑም ባሻገር ራሱም ተምሮ ራሱን መለወጥ አይችልም።በቀጣይም ካለማወቅ ሕይወት መውጣት አይችልምና።
መሀመድ ያልሰራው ሀጢያት ምናለ😢
Brother I am your a dmire great job .
አይይይይ😂😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትሁ. በሳቅ😂😂😂😂😂😂
ይህ ሰው መጽሐፍ ቅዱስንና ቁርኣንን ጠንቅቆ ያውቃል። ስለዚህ እናበረታታዉ።ግን እነዚህ ሙስሊሞች ይህንን ሰው ችግር ውስጥ ሊጥሉት ይችላሉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Nuu Bebirahanu Temelalesu
እንኩዋን አደረሰን እፎይዬ ሲጀመር እኮ መሀመድ ተራ ፍጥረት ጋር ሊነፃፀር አይችልም በጣም የሚያስፈራ ሰው መሰል ፍጥረት ነው ሙስሊሞች ግን ጌታ ያስባቸው።
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን፤እግዚአብሔር ይርዳህ ፤ወንድሞቻችንና እህቶቻችን መልካም መንገዱን ይምራቸው።
ለምን አተሰይም ከሜራ አግበቸዉ ሁሸተም 😂😂😂😂😢😢ራሱል መልክተኝ ኢሰ አለይ አሰለም ኡለቱምል መልክተኛ ነቸዉ አለሀ ወህድል ወህድ አፈር አብክቶ አደምን ፈጠራ ወህድል ወህድ።
Mohammed yimchew 🤣🤣🤣 yena jegna efoye 💪❤🥰🥰
እፎየ በርታልን❤❤❤❤❤
Efoy kale mereja ayaweram eyayen gud eko new
እፎይ አድናቂህ ነኝ በርታ ስለመበላለጥ ስትናገር ያልገባኝ መብለጥ እኔ እንደምረዳው የበላይ መሆን ነው ይህም በበጎ ነገር ነው አንተ ኢሳ እና መሀመድ ስታወዳድር ግን በማይገናኝ ነገር ነው እንዴት ይሆናል ?
እየሱስ እና ኢሳ አንድ አደሉም ሊወዳደሩም አይችሉም
እኔ የሚገርመኝ እያዩት የሚክዱት ነገር ካላወቁ ዝም ቢሉ ምን አለ ሰው ይታዘበኛል አይሉም
ንግግርህን በጨዋነት አድርገው
ይህ ነገረ በኦሮምኛም በአረብኛም ቢሆን ጥሩ ነዉ
እፎዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬረየኛጀግናኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁልጊዜ ጥያቄየ ነበር❤❤❤❤❤
በእውቀት ምግቱ መርምሩ ለስድብ መለስ ብላችሁ መጵሐር ሞግቱ ።
እፎይ ወንድማችን
የቁራኑ እሳ እና መሐመድ በለው እንጂ እፎይ
ጨምርበት የቁራኑ የቁራኑ የቁራኑ የቁራኑ የሚል ቃል ። በረታ