heart touching recitation የቀልብ ምግብ¶سورة الكه‍ف¶

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #quranrecitation
    #quran

Комментарии • 366

  • @tofikalhabeshi
    @tofikalhabeshi  9 месяцев назад +85

    { نَّحۡنُ نَقُصُّ عَلَیۡكَ نَبَأَهُم بِٱلۡحَقِّۚ إِنَّهُمۡ فِتۡیَةٌ ءَامَنُوا۟ بِرَبِّهِمۡ وَزِدۡنَـٰهُمۡ هُدࣰى }
    እኛ ወሬያቸውን በአንተ ላይ በእውነት እንተርካለን፡፡ እነሱ በጌታቸው ያመኑ ጎበዞች ናቸው፡፡ መመራትንም ጨመርንላቸው፡፡

    • @AminatAhmed-nn9um
      @AminatAhmed-nn9um 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zinateseid
      @Zinateseid 9 месяцев назад +1

      ግሩብ ካለ አስገቡኝ

    • @momnaMao
      @momnaMao 8 месяцев назад +2

      እኔንም ጨምርኝወላሂ ካላቹ🎉🎉🎉🎉

    • @yyig3801
      @yyig3801 8 месяцев назад

      ነይ​@@Zinateseid

  • @halimsister
    @halimsister 9 месяцев назад +42

    ሲከፋኝ መጽናኛየ ስደሠት ደሥታየ በቀረብኩት ቁጥር ምቾት የሚሠማኝ ለሁሉም ነገር መፍትሔ ቁርአን ነው 🥰🥰🥰አልሃምዱሊላህ ኢላሒየ ተቆጥሮ በማይዘለቀው ጸጋህ❤❤

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 9 месяцев назад +28

    ማሻአላህ 100kእናስገባይ ይህን ሀፊዝ ወንዲማችንን ሽር ላይክ

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 9 месяцев назад +14

    🎉ብሰማው ማልጠግበው ቃሪዕ ማሻአላህ ቶፊቅ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ 🤲እኛንም አላህ ያግራልን 🤲🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 6 месяцев назад +6

    ማሸአላህ ማሸአላህ ተበረከለ ወላሂ የሁና ደስ የምል ስሜት አለሁ ❤❤❤ሹኩረን የሰመኑ ተጠቀም አድርጉን የረብ

  • @toybaawol6801
    @toybaawol6801 9 месяцев назад +13

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አንተም በቀራሀው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ተውፌቄ ❤❤❤ጀዛክ አላህ ከይረን ❤❤❤

  • @nehriyakemalnehriyakemal
    @nehriyakemalnehriyakemal 9 месяцев назад +16

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ እስኪ እህት ወንድሞቼ ዱኣ አርጉልኝ ለአላህ ብላቹ

  • @HayatAminah-z6v
    @HayatAminah-z6v 6 часов назад

    የአላህ🎉🎉🎉

  • @KurkawiYmamy
    @KurkawiYmamy 8 месяцев назад +6

    ወላሂ ቶውፊቅ ሲቀራ አልቅሺ አልቅሺ ነው የሚለኝ ኡፍፍፍ አዱንያን ያስረሳል 🥺🥺🥺🥺 ወንድማችን አዱንያ አኸይራህን አላህ ያሳምርልህ እኛንም አላህ ይሁነን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @rahmetabdu7463
    @rahmetabdu7463 9 месяцев назад +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረከላህ በዚህጣፋጭ አደበትህ ዳእዋም ብጨምርልን ጀዛኮላህ ህይረን

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 8 месяцев назад +3

    ማሻአላ እህት ወድሞቸ ለኔምዱአአርጉልኝ❤❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 9 месяцев назад +6

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ መልካምጁመአ ስሉ አለ ነብይ ባረከላህ ለክ አላህ ይሀፍዝክ ወድሜ

  • @مدينةمدينة-ذ3ز
    @مدينةمدينة-ذ3ز 6 месяцев назад +3

    ማሽአሏህ ❤ ለኛምዱአ አድርግልን ወሏሂ ቁርአንንየምቀራበት ቀንይናፍቀኛል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ToybMehamed-s8e
    @ToybMehamed-s8e 2 месяца назад

    ማሽ አላህ ውዱ የአኼራ ወንድማችን በሁለቱም አለም አላህ ምቾትንና ፀጋውን ያጎናፅፍህ እኛንም አላህ ያግራልን

  • @HawaEjigu
    @HawaEjigu 5 месяцев назад +1

    መሻ አላህ መሻ አላህ መሻ አላህ ወላሂ ወዲም ቶፊቅ ወዲም አፊፊ ወዘተ ኡስታዞቸ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም በሰማነዉ የምንጠቀም ያዲርገን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አላህበቂዬነው-ፈ9በ
    @አላህበቂዬነው-ፈ9በ 9 месяцев назад +4

    ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ❤❤🎉🎉❤❤❤《 بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ 》

  • @Kayerdinbedru
    @Kayerdinbedru 9 месяцев назад +7

    Wow mesha allah

  • @RabiahKaber
    @RabiahKaber 6 месяцев назад +1

    ምሸአላህ ምሸአላህ ምሸአላህማሻአላህ
    ምሸአላህ ምሸአላህ ምሸአላህማሻአላህ ምሸአላህ ምሸአላህ ምሸአላህ
    ምሸአላህማሻአላህ ✅💯💯💯💯🥰🥰🥰💚💛♥️🇪🇹 በርተወድማችን አለሀይጠብቅህ እ

  • @Reduce-fw9ur
    @Reduce-fw9ur 3 месяца назад +2

    መሻአሏህተባረክአሏህ
    ❤❤❤❤❤
    ወሜዱኒያአኼራህን
    ❤❤❤❤❤
    አሏህያሳምርልህ
    ❤❤❤❤
    ጀዛኪላህኸይር
    ❤❤❤❤❤

  • @AminaAhmed-mz5uf
    @AminaAhmed-mz5uf 5 месяцев назад +2

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Yacinali71
      @Yacinali71 3 месяца назад

      ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፋፊያጣየዋገጠሪ
    @ፋፊያጣየዋገጠሪ 9 месяцев назад +6

    ማሻአሏህ ወድም ቶፊቅ ውብ ድምፅ እሲ 👍አሳዪኝ

  • @KsaKsa-uw2cs
    @KsaKsa-uw2cs 4 месяца назад +2

    መሸለ መሸለ መሸለ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زينبا-د3ش
    @زينبا-د3ش 9 месяцев назад +6

    ማሻ አሏህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 8 месяцев назад +4

    ماشاء الله

  • @አፍራመሀመድ-ፀ7ደ
    @አፍራመሀመድ-ፀ7ደ 8 месяцев назад +4

    مشغل الله

  • @TaybaAhmed-z4s
    @TaybaAhmed-z4s 2 часа назад

    ማሸአላህ ማሸአላህ ወድሜ ቶፊቅ አላህ ይጨምርልህ አላህየ ይጠብቅህ ሰምቸ የማልጠግበው 😢😢😢 ቁረአን የሂወት መርህ ነው አላህ ያግራልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toybaoumer6080
    @toybaoumer6080 9 месяцев назад +4

    ወንድም ተውፊቅ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @أمعمار-ع2ص
    @أمعمار-ع2ص 9 месяцев назад +4

    ማሻአላህ. ወድም አላህይጨምርልህ. ያረብ እኛም ዴንቡንጠብቀንየምናነብያድርገን ያረብ በስዴት አለምያላችሁ አላህአላማችንንአሳክቶ ላገራችንያብቃን

    • @shemsuhassen2379
      @shemsuhassen2379 6 месяцев назад

      እሸአለሀ ተሰፈ አንቆርጥም በአለህ ለዱአሽ አሚንንንንንንንንንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 6 месяцев назад +1

    ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ ረህማን አሏህ ይጠብቅህ ወዲማችን🌺🌺🌺🌷🌷🌷💐💐💐🥀🥀🥀🥀📚📚📚

  • @ShetooShetoo-c9b
    @ShetooShetoo-c9b 4 месяца назад

    ማሸአለህ አለሀ ይጨሚሪልክ የአለ ለኘም የግረልን እንሸአለሀ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SsSs-jr4eo
    @SsSs-jr4eo 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @FatumaHassen-gm6gf
    @FatumaHassen-gm6gf 9 месяцев назад +4

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ውድም ለኛም አላህ ያግራልን

  • @Rewda-qr9td
    @Rewda-qr9td 9 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ተባረከረህማን ወንድም ቶፊቅ አላህ ይጨምርልህ ለኛም ያግራልን በመላሁ አለም ለሚነኙ ሙስሊሞች አላህ ይፈርጀው በዱሀችን እንበርታ

  • @AsyaMustefa
    @AsyaMustefa 8 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርህ ቁረአን የልብ መክፈቻነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ 🎉🎉ማሻአላህ

  • @Teyba-f2z
    @Teyba-f2z 9 месяцев назад +2

    ።ማሻአላ

  • @AminaAli-tv7ou
    @AminaAli-tv7ou 9 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ 🎉🎉🎉🎉

  • @waskan1870
    @waskan1870 9 месяцев назад +2

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SofiaS-k1t
    @SofiaS-k1t 9 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምሪልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alham626
    @Alham626 9 месяцев назад +3

    Mashaallah

  • @zumrazumra673
    @zumrazumra673 9 месяцев назад +3

    ማሻላ ማሻላ አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩም አሏህኸይር

  • @CndhgVnch
    @CndhgVnch 9 месяцев назад +2

    መሸአላህ

  • @GggyFfffg
    @GggyFfffg 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ItisSyead
    @ItisSyead 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @KhairiyaKhatun
    @KhairiyaKhatun 9 месяцев назад +2

    መሸ አለህ ብየሀሎ መንድሜ 👍👍👍👍👍👍📚📚📚✅✅✅✅

  • @Yesuf-e6m
    @Yesuf-e6m 9 месяцев назад +2

    ማሻ አሏህ🎉🎉አሏህ ይጨምርልህ🎉🎉አንተም በቀራለው እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን🤲🤲🤲

  • @JoVj-xp4up
    @JoVj-xp4up 9 месяцев назад +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ወድሜ አላህይጨምርልህ ጀዛከላህኸይር

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 9 месяцев назад +2

    ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጨምርልክ እኔንም ቁራአንን አላህ ያግራልኝ ያረብ ❤❤❤

  • @Hajibachamola
    @Hajibachamola 9 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
    @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ 8 месяцев назад +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    በሚያምር ድምፅ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ እኔሰለምቴነኝ በጣም ደስተኛነኝ ወላሂ ቁርአን ስቀራ እባየነዉ የሚመጣሁ እስኪዱአ አስጉልኝ እዳከትም እድሀፍዝ ያረብ ያለኝ ጉጉት እደሚሳካልኝም እርግጠኛነኝ ሁሉንም ነገር ባላህ መተማመን ብቻነዉ ✍️

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا 9 месяцев назад +3

    وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته أخي بسم الله ماشاءالله تبارك الله ماشاءالله تبارك الله 🖊🎓📚📖📖📖جزا ك الله خير الجزاء اخسنت بارك الله فيك 📚📖 لا حول ولا قوة إلا بالله لا حول ولا قوة إلا بالله لا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم لا إله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير 🎓🕌سبحان الله وبحمده سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله العظيم واتوب إليه استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه 🎓📚أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابرهيم وعلى آل ابرهيم انك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت ابراهيم وعلى آل ابراهيم انك حميدمجيد 🕋🎓🖊📚

  • @AsAs-vp8fe
    @AsAs-vp8fe 9 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉🎉ማሽአላህ

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 7 месяцев назад

    ያብ አሀፍዝና ያረህመን መሸአላ ተበረከላ ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @DhDh-uo8ol
    @DhDh-uo8ol 7 месяцев назад +1

    مشالله.مشالله.مشالله❤❤مشالله.مشالله.مشالله..❤مشالله❤مشالله❤مشالله...مشالله..مشالله❤

  • @GGu-st5vc
    @GGu-st5vc 9 месяцев назад +2

    ማሻአሏህ አላህይጨምርልህ ወድማችን እኛንም ዱአአርግልን

  • @momnaMao
    @momnaMao 8 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻሏህ ማሻሏህ ቶፉቅ ን የሚወድ 👍 🎉🎉🎉🎉

  • @akrammehamed-s3l
    @akrammehamed-s3l 5 месяцев назад

    Mashallah ❤❤❤mashallah ❤❤❤❤❤mashallah ❤❤❤❤mashallah ❤❤❤❤mashallah ❤❤❤❤mashallah ❤❤❤❤mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashallah ❤❤❤❤❤❤❤❤mashallah

  • @Rihana-mp8lj
    @Rihana-mp8lj 9 месяцев назад +5

    ማሻአላህይጨምርልህ

  • @Alhamdulillah877
    @Alhamdulillah877 9 месяцев назад +2

    ማሻአለህ ማሻአለህ አላህይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይረ

  • @b.6015
    @b.6015 8 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ አላህ አክበር ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ያከሪም ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሊን
    @ሊን 9 месяцев назад +2

    ጀዛከአላህ ማሻ አላህ

  • @DiltataKyiru
    @DiltataKyiru 9 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐

  • @RowdaJamali
    @RowdaJamali 9 месяцев назад +3

    mashalaa Allah

  • @medinamohammed2484
    @medinamohammed2484 8 месяцев назад +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ❤❤❤❤❤❤❤ماشاءالله

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 9 месяцев назад +3

    Masha allha allhmdlilhi allha yicamiril ❤baxmi dasi yilali

  • @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
    @ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 9 месяцев назад +2

    ማሻላህ ❤❤🎉🎉

  • @nagiba6936
    @nagiba6936 9 месяцев назад +2

    ማአሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @MariyamMariyam-ie6dx
    @MariyamMariyam-ie6dx 9 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 9 месяцев назад +3

    ماشاءالله تبارك الله الله يحفظك بارك الله فيك جزاك الله خيرا

  • @Aminat12-w3w
    @Aminat12-w3w 3 месяца назад

    ማሻአሏህ ወላሂ እደኔ የሚወደው አለ ይህንን ልጅ

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    ማሻ አላህ የኛ ውድ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ዱአ አርግልን ቁረአን እድገራን ሀቢቢዋ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌☝☝☝✅✅✅
    ماشاء الله تبارك الله الحبب صهة جمال الله‍م انصر اخوتنا فى فلسطين غزة يارب العالمين يا الله🇵🇸👌🇪🇹👌🇵🇸👌🇪🇹🕌🕌☝☝☝✅✅✅

  • @هبةمحمد-ل5ق
    @هبةمحمد-ل5ق 4 дня назад

    አሠለማለይኩም።ሲከፈኝ።ጀሰ።ሢለኝም።የምሰማ።ሢከፈኝ
    ሁሉነገረ።ነወወወወወ❤

  • @FantayeTiku
    @FantayeTiku 8 месяцев назад +2

    👌👌👌👌👌👌👌❤💛💚

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 9 месяцев назад +5

    ማሻአሏህ❤አላህይጨርልህ አላህያግራልያረብ
    ቁረአን
    ሂወትነው ሀገራችን
    ሠላሟን ይመልስልን❤።።

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z 9 месяцев назад +19

    ላይክክክ=100❤አስገቡት።
    ይሄንጀግና

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 9 месяцев назад +2

      የኔም ሀሳብ ነበር ግን ሙስሊም ኡማ የት ነው የአላህ

  • @elfojouhar3247
    @elfojouhar3247 7 дней назад

    አላህ ይጨምርልህ መሻአላህ ተሰምቶ የመይጠገብ ድምፅ

  • @AfagagaAssda
    @AfagagaAssda 9 месяцев назад +2

    ማሻአላአላህይጨምርልህወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @naemahhawaa-uq2ss
    @naemahhawaa-uq2ss 9 месяцев назад +2

    ማሻአሏህአሏህይጨምርልህወድም

  • @dubaih3051
    @dubaih3051 9 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ❤❤❤❤ አላህ ይጨምርልህ

  • @HaytEtio-t7i
    @HaytEtio-t7i 3 месяца назад

    ማሽአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጫምርልህ አላህ ይጠብቅህ ያሰላም ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZitaAbdu
    @ZitaAbdu 6 месяцев назад

    ምን አይነት ቀልብን ስክን የሚያደርግ አቀራር ነው ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @SusiiMuhi
    @SusiiMuhi 21 день назад

    صلوات على النبي.❤❤❤❤

  • @gebregziabhergetachew6975
    @gebregziabhergetachew6975 9 месяцев назад +1

    allahu akber❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyaalli
    @sofiyaalli 9 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 9 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ያረብ ለኔም ቁራአንን አግራልኝ

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 9 месяцев назад +3

    ማሻአላህ ይጨምርልህ ቶውፊቅ
    እና ይኸን ሶራ ባለፈው ለቀህ ሰምቸህነበር
    ድጋሜ ነው የለቀከው

  • @Hawa-ms1mt
    @Hawa-ms1mt 7 месяцев назад

    ሡበሀን አላህ አላህ ለሻለት እድህ ልብን ሠርሥሮ የሚገባ ድምጥ ይሠጣል አልሀዱሊላህ ቁረአን ለአወረደልን አምላክ ምሥገና ይገባው ወንድም ተውፊቅ በሠፊእራመቱ ጀነትን ያሥገባህ በዱኒያመም በአኼራም ይመችህ

  • @ጡልየ
    @ጡልየ 6 месяцев назад

    በር

  • @AminatAli-e1d
    @AminatAli-e1d Месяц назад

    Masha allha

  • @Rokeya.A13-eu3nx
    @Rokeya.A13-eu3nx 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qadijamahamed
    @qadijamahamed 5 месяцев назад

    Allah ychemrlh abzto abzto ychemrlh yegna wendm antem bekerahewu egnam besemanew ymntekem yargen yarebi👐👐

  • @Meryemye
    @Meryemye 9 месяцев назад +2

    መሽ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @ZeharaHusen-vb3xu
    @ZeharaHusen-vb3xu 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @መዲናወለየዋ-ጨ3ጀ
    @መዲናወለየዋ-ጨ3ጀ 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ👍👍👍

  • @SayedAhmada-lt3ks
    @SayedAhmada-lt3ks 4 месяца назад

    Aያረቢ

  • @Maryam2024-fd2cc
    @Maryam2024-fd2cc 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርል ወንድማችን ቆፊቅአልሀበሽ🎉🎉🎉🎉

  • @RowdaJamali
    @RowdaJamali 9 месяцев назад +1

    Mashaala Allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 9 месяцев назад +2

    ማሺ አሏህ ወድሜ አሏህ ይጨምርልህ ለኔም ቁርአን አግርቶልኝ እዳከትም ዱአ አድርጉልኝ ጅሚአን

  • @TygdssGhfss
    @TygdssGhfss 7 месяцев назад

    مشاء الله مشا الله

  • @fhhugf1296
    @fhhugf1296 9 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ማሻአላህ

  • @بسماللهالرحمنالرحيم-م7ج
    @بسماللهالرحمنالرحيم-م7ج 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ👍👍👍👍