ይህን መስጂድ ሙሉውን እንድታዩት ሼር ኮመንት በማድረግ ለሁሉም ሙስሊም ይዳረስ ዘንድ በአላህ ስም እለምናለሁ በጣም አሳማሚ ነውና! ያቅማችንን እናድርግ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ በጣም አዛኝ በሆነው።
    በመጀመሪያ ይህን ቪዲዮ ሙስሊም የተባለ ሁሉ በየሚዲያው ሼር እንዲያደርግ በአላህ ስም እለምናለሁ !!!
    ባለፈው በምሽት የቀረፅኩት ኢማሙ👉(ዝናብ እየመጣ ነውና አብዛኛው ጀመአ ውጪ ስለሆነ ቶሎ ቶሎ እንስገድ )ያሉበት ቪዲዮ ከታች አለ አከባቢው ላይ ብዙ ሙስሊም የዘመናት የመስጂድ ችግር አለ በመከራ ይህ ተገኘ አከባቢው ላይ ያሉ አብዛኛው ሙስሊም በአነስተኛ ስራ የሚተዳደሩ ናቸውና ሊያሰሩ አልቻሉም ግን በአቅማቸው እየሮጡ ነው ስለ መስጂዱ ሙሉ መረጃ 0911228073 የመስጂዱን ኮሚቴ ያናግሩ አከባቢው ደግሞ ካራ ቆሬ አለፈ ብሎ ወለቲ ስላሴ መውጫ ላይ ይገኛል ባላችሁ አቅም ለመርዳት ንግድ ባንክ 1000500574562 ዳሽን 2910934763711" ሐጂ ያሲን መስጂድ በሚለው አካውንት ያስገቡ ደረሰኙን +251911333823 በወስአፕ ቴሌግራም ይላኩልኝ አመሰግናለሁ
    በጅምር የቀሩ መሥጂዶችን ለመጨረስ ....
    ለአላህ ብሎ መሥጂድን የገነባ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል"
    مَنْ بَنَى مَسْجِدًا لِلَّهِ بَنَى اللَّهُ لَهُ فِي الْجَنَّةِ مِثْلَهُ
    ረሡል ሶለላሁ አለሂ ወሰለም አንዳንዶቹ በጭቃ የተሰሩ ይሆኑና ግን ከፊል ቆርቆሮ፣ ምንጣፍ ወይም ሰሌን፣ በሶላር የሚሰራ መብራት፣ የውዱእ ቦታ ወዘተ የላቸውም። አንዳንዶቹ በብሎኬት የተሠሩ ይሆኑና ግን ከፊል ምንጣፍ፣ የውዱእ ቦታ፣ መፀዳጃ ስፍራ፣ ወዘተ ሆኖም መስጂዱ መናራህ፣ የዉዱእ ቦታ፣ ሽንት ቤት፣ ምንጣፍ ይጎድለዋል።
    ስለዚህ በእነዚህ መልካም ሥራ መሳተፍ የምትፈልጉ ወንድም እና እኅቶች ከታች በሚታየው አካውንት እና የስልክ አድራሻ የነየታችሁትን ማስገባት ወይም እኔን በቀጥታ ማናገር ትችላላችሁ
    ይህንን መርሓ-ግብር በአሳብ፣ በጉልበት እና በንዋይ እንዲረዳ የምትፈልጉ ሼር በማድረግ አላፍትናዎን ይወጡ! ባረከላሁ ፈኩም

Комментарии • 9