#ጸገነት_ደገፉ_በአዲስ_እይታ_ብቅ_ያለችበት_ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 36

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው !!!!!🙌🙌🙌🙌❤❤❤😇😇😇

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 3 месяца назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር የመንፈስ ሃይል ይሙላብሽ ይጨምርብሽ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ያንቺን እድል ለኛም ያድለን

  • @HiwotTekle-g7v
    @HiwotTekle-g7v 3 месяца назад +5

    ኣሜን ተባረኪ

  • @workaferawayele8143
    @workaferawayele8143 3 месяца назад +3

    አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኩ!

  • @meskelesawo3866
    @meskelesawo3866 3 месяца назад +1

    You are blessed ❤my brother and sister s keep preaching the gospel

  • @TgaWedmu
    @TgaWedmu 3 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን😊😊

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 3 месяца назад +3

    ተባረኪ,ጌታ,ክብሩን,ጠቅልሎ,ይውስድ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 3 месяца назад +2

    ተባረኪ ፡ እህቴ ፡ ፀገነት ፡ አዎ ፡ የወንጌል ፡ ጊዜ ፡ የዜማጊዜ ፡ ደረሰ ፡ ፡ አለም ፡ ሁሉ ፡ በእየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይጠቀለ ፡ላል ፡ እኛም ፡ እየሱስን ፡ እንሰብካለን ፡ እናሳያለን።

  • @HiwotTekle-g7v
    @HiwotTekle-g7v 3 месяца назад +5

    Amen amen

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 3 месяца назад +3

    Congratulations

  • @tsehayweldu6251
    @tsehayweldu6251 3 месяца назад

    እፀገነት እንወድሽ አለን ደስ ብሎናል ጌታ ኢየሱስ ክብሩ ይዉሰድ አብዝቶ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 месяца назад +7

    እዉነትን ታውቃላችሁ እዉነትም አርነት ያወጣቸዋል ከንግግር ያለፈ እምነት ያለሰራ የሞተ ነዉ ጀግና የእግዚአብሔር ሴት ሙአሽራችን እየሱሰ ይመጣል ✝️✝️✝️

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር:አብዝቶ: ይባርክሽ::❤

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 3 месяца назад +8

    ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ብዙ ለትውልድ የሚሆን አስተማሪ ነገር አለሽ ሁሌ ሰማሻለው ግን ሜሰንጀሩን አድሬሱን አላውቀውም የማውቀው ይህንን ዩቱብ ብቻ ነው

    • @workagegnehuhaile
      @workagegnehuhaile  3 месяца назад +1

      ጸገነት ደገፉ ብለሽ ፌስቡክ ላይ በእንግሊዘኛ ሰርች አድርጊ ታገኚዋለሽ እህቴ ተባረኪ❤❤❤

  • @EdenZere-dp6gk
    @EdenZere-dp6gk 3 месяца назад +3

    Amennnn Tebarkie🎉

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 3 месяца назад +3

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiatandemicael1210
    @nebiatandemicael1210 3 месяца назад +2

    Amen. Amen. Amen❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
    @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ 3 месяца назад +3

    ❤❤❤

  • @freefree7895
    @freefree7895 3 месяца назад +6

    እባክሽ ለኢትዮጵያ ፀልይ በተለይ ለሐረር እህቴ እግዚአብሄር ይባርክሽ

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 3 месяца назад +2

      Free free ገና ስትናገሪ እግዚአብሔር ሰምቷል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ለምድራችን የእግዚአብሔር ምህረት ፈጥኖ ያግኛት ኢየሱስ ያድናል !

    • @SegiTekletsion
      @SegiTekletsion 3 месяца назад +2

      Egziabher ale hulem entseleyalen

  • @momgeni4982
    @momgeni4982 3 месяца назад

    አቤት ፀጋሽ ዘመንሽ ይለምልም ስወድሽ

  • @AbebechAbraham
    @AbebechAbraham 3 месяца назад +11

    እፅዬ ሰላምሽ ይብዛ ያባቴ ልጅ ሀሳብሽ ይከናወንልሽ ይሳካልሽ ደግሞም ይከናወንልሻል❤

  • @MillionZeleke-t1c
    @MillionZeleke-t1c 3 месяца назад

    God bless you we are here for Evangelism This is the last day Jesus is coming soon bless you

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 месяца назад +2

    ትንቢቱን ጮክ ብዬ አሜን ብያለሁ ከጎንሽነን ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር እንመጣለን በአካል እንገናኛለን
    ያድናል ኢየሱስ !

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BelayneshWagnegnew
    @BelayneshWagnegnew 3 месяца назад +3

    እህት ፀገነት ጌታ ብርክ ያርግሽ ዘር ትውልድሽን ያውርስሽ።

  • @yegiletesfaye9343
    @yegiletesfaye9343 3 месяца назад +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤😢 I meant I meant I meant hallelujah

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 3 месяца назад

    እፀገነትዬ ! እህቴ ጌታ ይባርክሽ ! እግዚአብሔር በአንቺ ስለተጠቀመ አዎ ! ክብሩን ሁሉ እርሱ ብቻ ይውሰድ!!!
    ይህንንም ሚዲያውን እስካሁን ያጋራሽን ይህንን ወንድማችን ወርቃፈራሁ ኃይሌን ሰሙ ይመስለኛል ጌታ አብዝቶ! አብዝቶ ይባርከው!
    ጌታ ለዚህ ዘመን ትኩረትሽን ወንጌል ላይ፤ ያደረገው! ዘመኑን አውቀሽ ቤተክርስቲያንን እንድታነቂ ያደረገው ጌታ አምላካችን ከብር ሁሉ ለስሙ ይሁን !
    አዎ! ጌታ ሊመጣ በደጅ ስለሆነ ፤ጌታ ስለሚመጣ ወንጌል ሁላችን የምንመሰክርበት ዘመን ነው!!!
    አንቺ እነዳልሽው በዚህ ዘመን ጌታ በቅድሚያ የሚፈልገው አንቺው የተናገርሽው ቁልፍ ቃል:-
    ! ጌታ " ከውስጥ ወደውጭ ሳይሆን በውስጥ መሥራት ይፈልጋል" !!! ቤቱን ማንቃት! ቤቱን መቀስቀስ! ቤቱን ማደስ ይፈልጋል"!!!!!
    አዎ ! የኔ እህት! በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ገና ገና፤ ብዙ ፤ ብዙ ! ፍርስራሽ ነው ያለው! ጌታ ሊመጣ. የመጨረሻው የትንቢት ፍፃሜ ምልክት ዙሪያችንን እየከበበን ፤ ሳናስተውለው እውስጡ ሆነን እያለን. እንደቤተክርስቲያን ለመጠንቀቅ እንኳን እየሆነ ያለውን ለይተን እያወቅነው አይደለንም፤
    አንቺ እንዳልሽው፤መስቀሉን ለመሸከም፤ ከምቾታችን ውስጥ ለመላቀቅ፤ መከራ ለመቀበል፤ የተዘጋጀን አይደለንም! አሁን በምድር ላይ ያለች 90% ያህል የምትሆነዋ አብዛኛዋ የጌታ ቤተክርስቲያን ከሁለት መቶ ዓመት ወዲህ ብቻ በመጣ የሰው ፍልስፍና ብቻ በሆነ የተሳሳተ የዘመኑ የቲዎሎጂ የቅድመመከራ ንጥቀት አመለካከትና አስተምህሮ በመቀበሏ ምክንያት፤ አብዛኛዎቻችን የዚህ ዘመን ክርስቲያኖች እራሳችንን እያታለልን ስላለን፤ መከራ መቀበል እኛን እንደማይመለከተን አድርገን ወስነናል! ምክንያቱም ንፁህ ቃሉን ሳይሆን የሰዎችን ፍልስፍናዊ አስተምህሮ ከቃሉ በላይ ሰላደረግን ነው ፥ ጌታ ኢየሱስ ግን በቃሉ ንጥቀት(የምርጦቹ ከአራቱ ነፋሳትመሰብሰብ)ይሆናል ያለው ከታላቁ መከራ በኋላ ነው !!!
    ማቴዎስ 24 : 21- 31ይነበብ
    ስለዚህ ከጥቂት ቅሬታው የሆኑ ቤተክርስቲያናት በስተቀር አብዛኛዎቻችን እኛ ሳንነጠቅ በፊት ታላቁ መከራ አይሆንም እያልን በመታለል፤ አዳዲስ ሥርዓትና አዳዲስ ልዩ ልዩ ቴከኖሎጂ በጥድፊያ እየተከናወነ ባለበት በዚህ ጊዜ ከአውሬው ምልክት ጋር እየተሻሸንና እየተገፋፋን ነን የመጣውን አዲስ አሠራር ሁሉ ሳንመረምር እየገባንበት ነው! ብቻ ጌታ ለሁላችን ዓይኖቻችንን ያብራልን! እስካሁንም ደግሞ ከገባንበት ሁሉ ነቅተን በንስሐ እንድንመለስ ፤ ጌታ ጊዜ እየሰጠን ነውና ያለነው!!! ሙሽራው መጥቶ በሩ ሳይዘጋ በፊት እንንቃ!
    አንቺ ግን እህቴ ሆይ በርቺ.! ለዚህ ዘመን እያሳደገሽ ያለው ጌታ አምላካችን ስሙ ለዘለዓም ይባረክ! ጌታ ሁሉን ይግለጥልሽ!!! ያቀድሽውን እቅድሽን ሁሉ እንደ ፈቃዱ የያከናውንልሽ! ተባረኪ !!! ኢየሱስ ጌታ ነው!! ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል! ማራናታ!!!

  • @TeddyTeddy-tm3le
    @TeddyTeddy-tm3le 3 месяца назад +3

    I was there20 years ago,colombus is cristians city.there is a lot of American prophets ,they call the city jerusalem

  • @mesfinkassa5388
    @mesfinkassa5388 3 месяца назад +4

    ከዚህ በላይ ተስፋፊ።

  • @JarroKumbi
    @JarroKumbi 3 месяца назад

    እሜትቱ ነቀፋሽ ይበዛል ቀንሺ ማስፈራሪያን ለምን ትጠቀማላችሁ
    በተለይ አገልጋዩችን
    እንደመምከር መስደብ
    እንደመገሰጽ ማዋረድ
    እንደማስተማር ማባረር p.s እህት ስለወንድምሽ ልጅ ጫማ እንደትልቅ ነገር ሚዲያ ላይ?
    አየሽ እውቀትሽን
    ተሳሳተ ካልሽ በቂ ነው።

  • @abelakmel4633
    @abelakmel4633 Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉