Ghion TV / Amhara News - Ethiopia- በተለያዩ አውደ ግምባሮች የተገኘው የዐማራ ሕዝብ ድል:: ሃምሌ 17/2016 ዓም ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontvmultimedia
    Ghion TV is dedicated to delivering true and authentic daily and weekly Ethiopian news, and news analysis programs, broadcast over RUclips , Satellite , social media and our website - our programs include Ethiopian News , News about Ethiopia
    ghiontv.com/
    RUclips - / @ghiontv
    Facebook - www.facebook.c...
    Twitter - @Ghiontvofficial
    www.bbc.com/
    www.cnn.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv
    www.washington...
    www.foxnews.com/
    www.nytimes.com/
    #EthiopianNews #EthiopiaNews #Ghiontv

Комментарии • 34

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Месяц назад +5

    ጀግናው ወንድማችን ዶክተር አብደላ እድሪስ በርቱ የእምዬ ትፋሽ አሰግድን ቢታፈን ትግሉ ይቀጥላል

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Месяц назад +2

    ግዮን ሚድያን እናመሰግናለን

  • @mehediyatereda4758
    @mehediyatereda4758 Месяц назад +1

    ምናላቸዉበርታ

  • @mengeshabelayhun335
    @mengeshabelayhun335 Месяц назад +1

    በርታልን

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 Месяц назад +1

    ምናላቸው አይዞን በርታልን❤❤❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Месяц назад +2

    ማርሸት ይቅረብልን

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Месяц назад +2

    እስክድር ነጋ ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @SofiaA-kq9bx
      @SofiaA-kq9bx Месяц назад

      ወይዘሮ😂😂😂😂

  • @mengeshabelayhun335
    @mengeshabelayhun335 Месяц назад +1

    ዘገባህን ወድልሀለሁ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Месяц назад

    በጎፋ ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ነገር በጣም ያሳዝናል መከራውን መስማት ያማል💔😭 እግዚአብሔር በገነት ያኑራቸው🖤🖤 በመጀመሪያ ራሳቸውን የተለየ አገር አድርገው ወደሚመለከቱ ትናንሽ የዘር ቡድኖች ከፋፍለውናል አንዱ የሌላውን ችግር ላመካፋል ወይም ለመርዳት እንዴት ይሩጥ⁉️🤔 በመካከላችን ጥላቻን ሠርተዋልና ይህ መለያየትና ጥላቻ ነው የሀገርን ሀብት እንዲዘርፉ ዕድል የሰጣቸው እና 💔💔 ስለ አንድ ክልል ብቻ ያስባሉ የቀረው ኢትዮጵያዊ ለነሱ ምንም ማለት አይደለም💔😡 ከዚህ አስከፊ ነገር እንድንወጣ እግዚአብሔር ይርዳን🙏 አሜን🙏🙏🙏

  • @masteMulusew
    @masteMulusew Месяц назад

    i haven't word your Tv news .
    ምናላቸው በርቱልን

  • @mamomamo-xt7kl
    @mamomamo-xt7kl Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ግዮን

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo Месяц назад

    Esekenderen yemetel ye AMhar telat new

  • @birhanualene2596
    @birhanualene2596 Месяц назад

    1 Year (365 days) With in Forset

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Месяц назад +1

    ምናላቸዉ በርታልን ወደ ሃላ አትበል በእስክንድር ካድሬ

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Месяц назад +1

    360 ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @rij-e7b
    @rij-e7b Месяц назад

    እኔ መሪ ከአልሆንኩ ወደ ፋኖ አንድነት አልመጣም የአማራ ህዝብ ይጥፋ÷ሽፍታ ሆኜ ልቅር÷እንደ በላይ ዘለቀ ልሰቀል የሚል ኃላፊነት የጎደለው ኃላ ቀር አማራ÷የአጠገቡን ፋኖን የማይወድ የሚጠላ የማያከብር አማራ ፋኖ÷አንዱ አንዱን በቅናት ጠልፈው ለመጣል የሚዋጋ አማራ ፋኖ አባይ ተሻግረው 4ኪሎ ምን ልፈይድ ይመጣል።እዛው ተባላ

  • @dkm1666
    @dkm1666 Месяц назад

    የኤርትራ መንግስት የጻፈው ለተሳፋራዎች እንጂ ለአየር መንገድ አይደለም

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf Месяц назад

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Месяц назад

    እስክንድር ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል 5 ድርጅት መስርታል ዛሪ ደግሞ እራሱን የፋኖ መሪ አድርጋል ዱላ ይዞ ፋኖን የሚከተል እስክንድር መሪ መሆን አይችልም አሰግድንም አሳልፎ የሰጠዉ እስክንድር ነዉ

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Месяц назад

    አትዋሹ እንዴት ሰው ያምናቹዋል እንዴት መሪ ሆኖ ስንት ጥበቃ ያለው ሰው እንዴት ለብቻው ወጣ እንዴትስ ከመያዙ አንድ ቀን ቀድሞ የመንግስት ተቃዋሚ መምሰል ፈለገ እንዴትስ የሚቃወሙትን ሽሽት ለጠላት እጅ ይሰጣል ይኼ ሚዲያ ወደፊት ይገለፃል ከዓብይ ጋር ነው የሚሰራው እኔ የሚያሳዝነኝ ዘመነ በዚ ሚዲያ መሸወዱ ብቻ ነው እባካቹ ንቁ ከልዩነት ውጡ። ፋኖ ያሸንፋል።

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 Месяц назад +1

    ባንዳው ምናላቸው ይወገዳል

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Месяц назад

      የእስክንድርን ጉድ ሰለሚያጋልጥ ነዉ???

    • @masteMulusew
      @masteMulusew Месяц назад

      ደግሞ አንተ ማነክ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Месяц назад

      @@solomonbdr9061 ሚድያዉ የምናላቸዉ ነዉ ያባትህ አይደለምና ተረጋጋ መወገድ ካለበት እስክንድር ነዉ ግን ተረጋጋ አትሳደብ

  • @danezana1148
    @danezana1148 Месяц назад

    አንተ ደንቆሮ ትጠፋታለህ 😊

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 Месяц назад +1

    ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ውሽሞቿ ናፍቀዋት አ አበባ ልትመጣ ነው

  • @Amelwork-ut2wz
    @Amelwork-ut2wz Месяц назад

    አንተ ሰውዮ እጅሕን ከሸዋ ፋኖ ላይ አንሳ አንተ ከፋፋይ