አለም አቀፉ ዳኢ ዶክተር ዛኪር ናይክ ስለ አሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራንፕ ተጠይቆ የሰጠው አስደናቂ ምላሽ ተርጉመን አቅርበንላችሃል ዳና መልቲሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @oytatvadal2841
    @oytatvadal2841 4 года назад +10

    የአለማችን ምርጥ ዳዒ አላህ ይጠብቅህ ሀቅ ሰለያዝክ ሙጅሪሞች ሰላም አሳጡሁ

  • @MM-xv4xr
    @MM-xv4xr 7 лет назад +134

    ኢሻአላሕ እኔምኛቴ እደ፡፡ዛኪር እና እደ፡፡ሼኽ አሕመድ ዲዳት እና ሼኽ ኻሊድ ያሢን እደነዚ፡፡ጀግና ልጅ ማፍርትነው ምኞቴ ኢሻአላሕ

    • @husushdjdjsj4405
      @husushdjdjsj4405 7 лет назад

      Mአልኸምዱሊላህ። ማሻአላህ M እኔስ ወላሂ

    • @mominatahir5276
      @mominatahir5276 7 лет назад +1

      Mአልኸምዱሊላህ። ማሻአላህ M Ensha Allah Allah yiwefksh Allah yiwefken

    • @rabe3aha836
      @rabe3aha836 7 лет назад

      Mአልኸምዱሊላህ። ማሻአላህ M Maasa Allah

    • @زينبمحمد-ز7ص
      @زينبمحمد-ز7ص 7 лет назад

      Momina Tahir አሚንንን

    • @ጀሚላ-ጐ5ኈ
      @ጀሚላ-ጐ5ኈ 7 лет назад

      الهم امنن

  • @tezeraabreham408
    @tezeraabreham408 5 лет назад +12

    በአለም ላይ ያሉ ኡለሞችን na ዳኢዎችን አላህ ይጠብቅልን ጀዛኩሙላ ሀይር አምሳያክን አላህ ያብዛልን እኘም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @sedkatujariya5668
    @sedkatujariya5668 7 лет назад +4

    ማሸአላህ ተባረክ አላህ ዶክተረ ዛኪረ አላህ ይጠብቅህ አንተን መሰሎችንም አላህ ያብዛልን ወደድም ጠሉም አላህ እሰልምና በቀንም በሰአትም እየጨመረናው አላህ ይጠብቅልን ሙስሊሞችን በሙሉ

  • @bazenatekyaribe398
    @bazenatekyaribe398 7 лет назад +14

    በአለም ላይ ያሉ ኡለሞችን መሻኢኮችን ዳኢዎችን አላህ ይጠብቅልን አብዱረሂም ጀዛኩሙላ ሀይር አምሳያክን አላህ ያብዛልን እኘም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @halema5020
    @halema5020 7 лет назад +2

    ማሻአላህ
    ዶክተር ዛዚር ናይክ
    በጣም እወደዋለሁ
    ከኔ በላይ አላህ ይውደድህ
    መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ

    • @mulumulu2051
      @mulumulu2051 7 лет назад

      ማሻላህ አላህ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ. የኢስላም ጀግና. ላላህ ስልክ እወድሀለው ከኔ በላይ አላህ ይውደድህህህህህ

  • @khhjfggg1071
    @khhjfggg1071 7 лет назад +179

    ያረብ አላሁ ሆይ ኡለማወችን በያሉበት ጠብቅልን የነብዮች ወራሽወች ናቸውና ያረብ ጀዛከላኽይር ዶክተር ዛኪረ አላህ ይጠብቅህ

    • @የቢቢኤንአዲናቂሠሚራ
      @የቢቢኤንአዲናቂሠሚራ 7 лет назад

      ጀዛኩምአላህ

    • @fcssfsd3496
      @fcssfsd3496 7 лет назад

      Khhሥልክ የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ ጀዛከላሁ ህይረን Jfggg

    • @zuzuimissyoumamaandrima8685
      @zuzuimissyoumamaandrima8685 7 лет назад

      Khhሥልክ የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ ጀዛከላሁ ህይረን Jfggg amen yareb

    • @fatmafm3780
      @fatmafm3780 7 лет назад

      السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاءالله ماشاء الله

    • @masinadina2630
      @masinadina2630 7 лет назад

      Khhሥልክ የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ ጀዛከላሁ ህይረን Jfggg q12yýcvvvbbq12šdq22pm!2wddfrrrr

  • @Adalpost1
    @Adalpost1 4 года назад +18

    ማሻአላህ ቀጥሉበት! እስልምናን ማንም ሊያጠፋ አይችልም ምክንያቱም ከፈጣሪ የተመረጠልን ሃይማኖት ነው።

  • @allahytebkehalllahaa2739
    @allahytebkehalllahaa2739 7 лет назад +70

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ዛኪር። እድሜና ጤና

    • @stdh1695
      @stdh1695 7 лет назад

      mashallha

    • @llkjh3425
      @llkjh3425 7 лет назад +5

      ስረአት አድርጉ ካፊሮች ስለሙሀመድ የምታውቁትነገር የለም ካፊሮች አፋችሁን ዝጉ ዋ

    • @dhdhdhdhdhdhdhdhdhhdhd6472
      @dhdhdhdhdhdhdhdhdhhdhd6472 7 лет назад

      መሸአላህአላህይጠብቅህባለህበትቦታውዝታዝዛኪር

    • @teybaomer6620
      @teybaomer6620 5 лет назад

      Masha Allahu thanks for doktor Zakir Na. If

    • @mujibshukre390
      @mujibshukre390 5 лет назад

      Allah ytebkeh alllahAa

  • @አይሻበህሩከድር
    @አይሻበህሩከድር 7 лет назад +2

    በስት ጊዜ ቆይታ ድምፁ ሰማሁ ዶ/ር ዛኪር ላአላህ ስል ከልቤ እወደዋለሁ አላህ ይጠብቅልን jzk heyren

  • @selamawitagaysumeyazamzam1567
    @selamawitagaysumeyazamzam1567 7 лет назад +145

    እስላም ይስፋፋል እንጅ አይጠፋምምም።።።።።.።።

  • @llkjh3425
    @llkjh3425 7 лет назад +176

    ሁላችሁም እስላም እዳይደፈር ብላችሁ ሰለቸን ደከመን ሳትሉ ለምትታገሉ በአለም ላይያ ላችሁ ወድሞ ቻችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumademssie8758
    @fatumademssie8758 7 лет назад +31

    ማሻ አላህ አብዱረሂም ጀዛክአላህኸይር ብዙ እንቁ የሆኑትን ኡለሞቻችንን አላህ ይጠብቃቸው እረጅም እድሜናጤና ይስጣቸው ተተኪው ትውልድም ልክ እንደነሱ ጀግና ያድርግልን

  • @አቡኬአላህይጠብቅህ
    @አቡኬአላህይጠብቅህ 7 лет назад +1

    ጀዛከላህ ኸይርን ባረከላሁፊክ ዶ/ዛኪር ናይክ እድሁም ተርጓሚወቹ ወድሞቸ አላህ ሆይ ኡለሞቻችንን ኡስታዞቻችንን በያሉበት እድሜያቸውን አርዝምልን ጤናቸውን ወፍቃቸው ያረብ

  • @atsghsgshdhdj3261
    @atsghsgshdhdj3261 4 года назад +3

    ዶክተር ዛኪር አላህ እድሜህን ያርዝመው ለአላህ ብየእወድሀለሁ ሞትህን፣አልስማ ያረብ

  • @fatumamohammed7887
    @fatumamohammed7887 4 года назад +1

    ዶ.ዛኪር ለአላህ ሥል ከልቤ ወዶታለሁ አላህ ረጅም እድሜ ያኑርልን አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቆት

  • @Fteifhfj
    @Fteifhfj 5 лет назад +10

    ዶ/ዛኪር ወላሂ ስወደው አሏህ ይጠብቅክ እረጅም እድሜና ጤና አሏህ ሰብሀነወ ታዓላ ይስጥክ💚

  • @እስልምናየዉዱሀይማኖቴየስ

    ማሻ አላህ ዶክተር ዛኪር ናይክ ጀዛህን አላህ ይክፍልህ እንደው ስወደው ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንተ የእውቀት ባለቤት ነህ የእስላም ልጂ ነህ አልህ ከተንኮለኝች ይጠብቅህ እድሜህ ያርዝምልን ለእስላምና ለማገልገል ለደከምከው ምንዳህ በዱኒያም በአሄራ ይክፍልህ ውዱ ዶክተር ዛኪር ናይክ እንደሁም አብዱርሂም አንተም አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፍልህ የኝ ጀግና ነህ አብዲሬ ሁላችሁንም አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @ramaal6560
      @ramaal6560 7 лет назад +1

      እስልምናየ ዉዱ ሀይማኖቴ የስዉ ስዉነቴ

  • @samiraahmed8630
    @samiraahmed8630 7 лет назад +87

    ዶክተር ዛኪር ናኪር አላህ ይጠብቅህ እድሚህን አላህ ያርዝመው

    • @salasala5700
      @salasala5700 4 года назад

      አሚን ያርብ

    • @hhdjf8498
      @hhdjf8498 3 года назад

      እንደ ኣንተ ያለ ሰው ኣላህ ያብዛው ኣንተም ኣላህ ይጠብቅልን

    • @merima6228
      @merima6228 3 года назад

      @@salasala5700 አሠላሙ አለይኩም እህት ወድሞቸ ይህሠውየ 200/13ነው ያየሁት አሁንላይ በህይወት አለወይ መልሡልኝ በአላህ

    • @salasala5700
      @salasala5700 3 года назад

      @@merima6228 አለ ዶክተር ዛኪር ናይክ አይደለ የጠየቅሽው አሁንም ይገባል በይቱብ ላይቭ

    • @merima6228
      @merima6228 3 года назад

      @@salasala5700 አሁን በህይወት አለ 200/14 አለ ያው ቡዙ ሥለሚያወሩ ነው የዩቲብ ቻናሉ ምድን ነው የሚለው

  • @መርየምየአላህባሪያ
    @መርየምየአላህባሪያ 5 лет назад +1

    ምርጥና ጀግናው ዶክተርዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ከምንም በላይ ነው ደስያለኝ ያረብ አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላደረገን እንዳንተ አይነት ጀግና ለእስልምና የቆመ ልጅ አላህ እንድ ሰጠኝ ምኞት ነው ኢንሻአላህ ያረብ እንደ ሸህአህመድ ድዳት የመሰለ ልጅ አላህ ይወፍቀን እህት ወንድሞቼ አሚንንንበሉ

  • @hlwahlwa8852
    @hlwahlwa8852 7 лет назад +5

    ያረቢ ዶክተር ዛኪርን ባለበት ጠብቅልን እደሱ ያሉም አብዛልን ያረብ

  • @aaaaa4792
    @aaaaa4792 7 лет назад +54

    ወላሂነዉ እምላቺሁ ጠጣምነዉ የተደሰኩት ሁላቺሁ እደኔደስ እንደሚላቺሁ እርግጠኞነኚ።

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 5 лет назад +8

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ እሚለው ነገር እስልምና እየተስፍፍ ነው ማሽ አላህ 👍

  • @shukriyaliyashukriya6237
    @shukriyaliyashukriya6237 7 лет назад

    አልሀምድሉላህ ይህን ድንቅ እምናት ተካፈይ ስለደራካኝ ኡለማዎቻችን አንት ጠብቅልን ያራብ

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 4 года назад +3

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ እድሜህን ያርዝመዉ ያረብ

  • @fafiyhaiklij6819
    @fafiyhaiklij6819 4 года назад +1

    መሻ አላህ አላህ ምንኛ መታደል ነዉ ሙስሊም መሆን ዶክተር ዛኪር ናይክ እድሜ እና ጤና እመኝለሀለሁ

  • @keyaheya6729
    @keyaheya6729 7 лет назад +8

    ዶከተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ስወደው አቡ ሀሩን ( አብድራሂም) አላህ ይጠብቅህ የሙስሊሙ አደበት ነህ ለኔ ለአላህ ስል እወድሀለው አላህ ከኔ በላይ ይውደድህ ከጣላቶች አይን አላህ ይጠብቅህ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад +2

    ማሻአላህ ትልቅ ሰው ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅክ አላህ ጥሩ ትዳር ወፍቀኝና ለዶክተር ዛኪር አይነት ልጅ ስጠኝ

  • @ማስታዋልበላይማስታዋልበላ

    እንኮንም ክርስትና ክጄ እስልምናን ተቀበልኩ አልሀምዱሊላህ

    • @fatimamuhammad7875
      @fatimamuhammad7875 6 лет назад +1

      zainab zainab አላህያጠንክራሽውድእህቴ

    • @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
      @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 5 лет назад +1

      ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ እህታችን

    • @maneranor9348
      @maneranor9348 5 лет назад +2

      ማሻአላህ ማር እኔም የአባቴን ቤተሰብ አላህ መልሷቸው ለኛም ቀጥተኛውን መንገድ መራን

    • @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110
      @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 5 лет назад +2

      @@maneranor9348 ማሻ አላህ አላህ ያፅናችሁ እስልምናን የመሰለ ሀይማኖት የለም አሏሁ አክበር

    • @maneranor9348
      @maneranor9348 5 лет назад +4

      @@ሪችነኝአያቴንናፍቂ110 አሚንንን ማር ያላወቁት በመሀይብነት ለክብር ሲሉ የአየር ቶቼ ወንድሞች ወደጀሀነብ ሄዱ አሁን አልሀምድድላ ከጠማማወች በቀር ሁሉም ተመልሰው ቁርአን ገርቶላቸው ያከተሙም ብዙ አሉ ለኔም አላህ እንዳገራልኝ በዱቃ እገዙኝ

  • @عائشةالدرمكي-ش9خ
    @عائشةالدرمكي-ش9خ 5 лет назад +2

    አላህ ጀነት ይወፍቅህ አንተ ዳዕይ ሀያትህን ኢስላምን እንዳገለገልክ ማሻላህ አረጅህ ሡበሀን አላህ ከህድ ሀገር ይህን የመሠለ ዳዕይ መውጣት ያላህን አሸናፊነት ያሣያል

  • @shemsunuri1884
    @shemsunuri1884 7 лет назад +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ አለሁ ወክበር አላሁ ወክበር ኡስታዝችን አላህ ይጨምርልህ እሄንን ለምታስታላልፍን ውንድሞቻችን አላህ ሱብሀነሁታለ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ጀዛኩመላሁ ኸይረን

  • @አቡቢላል-ነ2ጨ
    @አቡቢላል-ነ2ጨ 4 года назад

    ማሻ አላህ. ዶክተር ዛኪር ናይት በጣም እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ. አላህ እኛንም ከአተ ብዙ ትምህርቶችን እንማራለን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 7 лет назад +8

    May Allah Protect our scholars,Awesome good job Abdurhim MashaAllah

  • @smirunesru1492
    @smirunesru1492 7 лет назад +2

    አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግና ያተ አይነቱ ያብዛልን ያረብ

  • @omexhabeshawi6337
    @omexhabeshawi6337 4 года назад +6

    I'm a Muslim from Eritrea 🇪🇷🇪🇷✌👌👍

  • @MootiiTolera
    @MootiiTolera 2 месяца назад

    I. Appricate. You you are very Wise and Power ful Speech good bless you more Always PBUH ❤️❤️❤️

  • @fetiyaabdulaziz7293
    @fetiyaabdulaziz7293 7 лет назад +7

    ማሻ አላህ
    ጀዛከላህ ኸይረን
    ዶክተር ዛኪር ናይክ አላህ ይጠብቅህ

    • @lecimyztym55
      @lecimyztym55 5 лет назад

      አላሀምዱሊላህ እስላም ላረገኝአላህምስጋና ይገባው ለአላህ

  • @fatiafadil7005
    @fatiafadil7005 7 лет назад +1

    ዶክተር ዘክር ነይክ አለህ ይጠብቅህ
    ውለህ ለሱ ያለኝ ክብር በምን ቀል
    እንድ ምገልፀው አለውቅም
    እንደንቴ አይነቱን ያብዘልን

  • @ኢሥላምነውሂወቴላኢላሀኢለ

    ማሻ አሏህ
    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበር
    ያረብ እንሻ አሏህ ሀገራችንኢትዮ የሙሥሊም ሀገር አሏህያድርግል
    እጨት ከመገዛት አሏህ ሂዳውን ይሥጣቸው ምን ይባላል ሌላ
    ቀኙ ሀይማኖት እሥልምና ብቻ ነው

    • @EE-kc2cp
      @EE-kc2cp 4 года назад

      ማሻ፣አላህ
      አላህ፣ይጠብቃችሁ፣
      የሙስሊም፣እማሁላችንም

  • @gfre2252
    @gfre2252 5 лет назад +3

    ማሻ አላህ ዶክር ዛኪር መሰልህን ያብዛልን እድሜህን ይርዝምልን

  • @እግዚአብሔረይመስገንእግዚ

    አላህ ሆይ ኡለማዋችን ባሉበት ተከባከብልን

  • @ሪችነኝአያቴንናፍቂ110

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድማችን አብዱረሂም ጀዛክ አላህ ኽይር ዶክተር ዛኪርናይክ እድሜ ጤና ይስጣቸው ከጠላት ይጠብቃቸው ምስሎትን ያብዛልን ያረብ የኢስላም ጀግና የኢስላም ተምሳሌት

  • @mashalh3506
    @mashalh3506 5 лет назад +3

    አላሁ አክባር አላህ ይጣብቃቹ ውድ ኡስታዞቻችን

  • @hayatahmad7363
    @hayatahmad7363 7 лет назад +1

    ዶክተር ዛኪር ናይክ አሏህ ከክፉነገር የረጠብቅህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @asmabintislamasma
    @asmabintislamasma 7 лет назад +18

    አሏሁ አክበር
    ዶ/ር ዛኪር ናይክ ሀፊዘሁሏሁ፡ ያረብ ረጂም እድሜ ይወፍቀዉ

  • @አባሁሌምእውድሀላሁዘይነብ

    አብዱርሂም ።።።
    ዶክተር ናይክን
    ኢቶጵያ
    ጋብዙት ምን አልባች የሱ
    የንፅፅር ትምህርቶች
    ይጠቅማሉ
    ወጀዛኩምላኸይር
    አላህ ይጨምርላችሁ
    አላህ ይጠብቃችሁ

    • @rewdaawel5654
      @rewdaawel5654 7 лет назад

      አልሃምዲሊላህ ሙስልም ለዳረገኝ አለህ አለሁ አክበር
      አለሁ አክበር ዶክተር ዛኪር አለህ ይጠብቅህ

  • @ዘሀራኡስላምነውሂወቴK

    አላህ ጀነትን ይወፍቃችሁ ውድ ወንድሞቻችን ዶክተር ዛኪር ስሳለት አላህ በጤና ያቆይልን እንድሁም ውድ ኡለሞቻችን ያረ ብብብ

    • @rahmarahma5432
      @rahmarahma5432 7 лет назад +1

      ቢዝሚላሂከሪም ለዲናችንብለወለሚታገሉ ዉለማኦችአላኽይጠብቃቸወእሻላባላኽፈቃድ ድሉለኚቢዝምላሂከሪምያአላኽበራህመትክድሉለኚአድርግወሁሉምባተእጅነወና

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 4 года назад

    ወዲማችን አብድረሂም አሏህ ከይር ስራህን ይክፈልህ እምንወደውን እና እምንሳሳውን ዳኢአችንንን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ያረህማን በእዝነቱ ወስጥ ያረገው እሱ ይጠብቀው

  • @AsdfAsdf-pn4dy
    @AsdfAsdf-pn4dy 7 лет назад +6

    መሸአለህ መሸአለህ። አለህ ዪጥብቅህ እድሜህን የራዝምልን እንድንቴ አዪነቱን የብዝልን እንሸአለህ

  • @abduabd5740
    @abduabd5740 5 лет назад +2

    አላሀም ዱሊላህ አላህዋ አመሰግንህ አለሁ ሙስሊም በመሆኔ ታላቅ ደስታ ይሰማኛል

  • @gdgfd835
    @gdgfd835 7 лет назад +31

    አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

  • @jemilatube8358
    @jemilatube8358 7 лет назад

    ውዱ አሊማችን ዶክተር ዛኪር ናይክ ስወድህ አላህ ሆይ ኡለማወቻችንን በያሉበት ጠብቅልን ያረብ ጀዛኩመላህ ኸይረን ወንድም አብዱረሂም

  • @RahimaMsAkl
    @RahimaMsAkl 5 лет назад +38

    ጌታየ አደራህን የዛኪርን ሞት እዳታሣየኝ ከሱበፊት አርገኝ

    • @kነኝኡኽትመሀመድ
      @kነኝኡኽትመሀመድ 4 года назад +2

      🌷🌷🌷🌲🌲

    • @atsghsgshdhdj3261
      @atsghsgshdhdj3261 4 года назад +4

      ወላሂ አስለቀሽኝ ያረብ እድሜውን መሬት እስከምትፈርስ ያኑርልን ያረብ

    • @ሣራነኛየአላህባሪያአላሀም
      @ሣራነኛየአላህባሪያአላሀም 4 года назад +1

      አወ ወላሂ ሙት ስትይ ነፍሲ ወቱ የገባያህል ትሰማኝ እድሚውን ያረዝምልን

    • @tube5199
      @tube5199 4 года назад

      እፍ እኔም እንደት እንደምሳሳለት ወላሂ የውስጤን ነው የተናገርሽው

    • @ሣራነኛየአላህባሪያአላሀም
      @ሣራነኛየአላህባሪያአላሀም 4 года назад

      @@tube5199 አወ ወላሂ ከካፊሮቹ አይስሙም በድረቁ ይጩሀሎ እኔ አድረቁችው ብየ በሀሳብ አልቃለሁ ኡስታዙቻችንን ከከፎ ነገረ ይጠብቅልን አላህ በራሀመቱ

  • @أمماحيليلىبنتمرادمنهجالسلفية

    አላሁመ በአላህ መገድ ትግል ለሚያደርጉ እህት ወድሞች አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ አላህ ረጅም እድሜ እዲሠጥህ የዘወትር ዱአዬ ነው የነቢያት ወራሾች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አሚንንንን

  • @ሱመያርዳከድር
    @ሱመያርዳከድር 7 лет назад +4

    ማሻአላህ አላህእድህን ረዥም ያድርገው አላህይጠብቅህ

  • @llkjh3425
    @llkjh3425 7 лет назад

    ዶክተር ዛኪር እድህ አጋልጥልኝማ። እነዝህን የኢስላም ጥላቶች ዶክተር ዛኪር አላህ ይጠብቅህ

  • @meramnasir5012
    @meramnasir5012 7 лет назад +11

    May Allah protect you and your family we Love you

  • @asmanurunuru6641
    @asmanurunuru6641 7 лет назад +1

    ኡስታዝ ዶክተር ዛኪር መሰሎችን አላህ ያብዛልን

  • @HananHanan-jr3nu
    @HananHanan-jr3nu 7 лет назад +12

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ዶክተር ዛክር በቄ መልስ ነው የሰጠው
    አላህ በሰማህበት ሂዲህ ይስጠው
    ልብ ያለው ልብ ይበል እውቀት አስፈላጌ ነው እስላም ነኝ ብሎ መቀመጥ አይደለም እልም አስፈላጌ ነው

  • @hananmuftihananmufti1803
    @hananmuftihananmufti1803 7 лет назад +1

    ያረብ ዶክተር ዛኪር አላህ እድሜህን ይባርክልህ በጣም ደሥ ይላል አብዱረሂም አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እንድህ ለሙሥሊሙ ኡማ እንደቆምክ ላንተም አላህ ይቁምልህ

  • @medinamohammed9975
    @medinamohammed9975 7 лет назад +3

    yareb allah hoy oulemawechi tebkln eslamn lemasfafat yemitera wudi ye selam jegnochi
    jezakalah heyr Docter zakir

  • @samphone6669
    @samphone6669 7 лет назад

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ዶክተር ዛኪር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ እንድሁም ልዩ ኢትዩጽያዊ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ ኢስላም ገናይስፋፋል እንጅ መቸም አይጠፋም ኢንሻ አላህ ያረብ ሙስሊሞችን አብዛልን ልባችንን ሙሉ አድርግልን ትክክለኛውን መንገድምራን ያረብ

  • @አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል

    ዶክተር ዛክር ከተንኮለኞች ሴራ አላህ ይጠብቅ♥♥♥

  • @mohammed0971
    @mohammed0971 2 года назад

    ዶክተር. ዛኪር ናሂር አላህ ይጠብቅህ. ጠላቶችህንም አላህ ያክሺፋቸው. እሰላም. ሁሌም የትም ሰላም

  • @moaamir6348
    @moaamir6348 7 лет назад +7

    ወአላይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበራካቱሁ
    ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @hilemayimemehilemayimeme6730
    @hilemayimemehilemayimeme6730 5 лет назад

    ጅዛካላ ኡስተዝ ዶክተርዛኪር አላህእዲሜ ይስጥህ እዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልንያርብ ኢስላም ሰላም ነው ኢስላምን የሚጠብቀው ሰው ሳይሆን አላህነውየሚጠብቀው ኢሻአላ ኢስላ አሁንም ትልቅነውወደፊትም ትልቅነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊምላርገኝጌተ

  • @سيتيخيزم
    @سيتيخيزم 7 лет назад +5

    ሙሥሊም በመሆኔበጣምእድለኛነኝያአላህበሥልምናዬላይአጠክረኝክርሥቲያኖችዝምበሉአፍየላችሁምመናገሪያነብዩሙሀመድበናተአፍአይጠራምሙሥሊምብቻትክክለኛእምነትእናንተእየታወቃችሁትክክለኛእምነትአለመያዛችሁንእያወቃችሁግዜችሁንአታቃጥሉ ኑ ወደተፈጠራችሁበትኢሥላምከሠማችሁ::

  • @جناتاثيوبيا-ص7ج
    @جناتاثيوبيا-ص7ج 7 лет назад +1

    ዘጃከላህ ኸይረን ብዙ ያልተተረጎመ አለ ተርጉሙልን

  • @እስልምናዬወዱሀይማኖቴእኔ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛኩምላህ ውድ የኢስላም ልጆች
    አብድሬ ምን እንደምልህ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል
    አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
    አላህ ያግዛቹ

    • @زهزهزهزه-ن8ض
      @زهزهزهزه-ن8ض 7 лет назад +1

      እስልምናዬ Bhatia huff ወዱ ሀይማኖቴ እኔ ሸሂድ ሁኜ ይኑር ሀይማኖቴ

  • @الحمدللهعلىنعمهالاسلاموالسنه

    እሻአላህ አላህ ባሉበት የእስላም ኡለምቺን ዳኢዉቺ የጠብቅልን

  • @hayattube798
    @hayattube798 4 года назад

    አላህ እደሜህን ያረዝመው ዶክተር ናይክ አላህ ከጥላትሴራ ሁሉ ይጠበቅህ ያረብ አላህ እዳተ ያለውን ያበዛልን

  • @makkahbd706
    @makkahbd706 7 лет назад +4

    ማሻአላህ. ምሻአል ዶክተር ዛክር ናይክ አሏህ ይጠብቅልን አሏህ ያቆይልን
    ያ አሏህ ስወደው

  • @MM-xv4xr
    @MM-xv4xr 7 лет назад

    ወዶክተር ዛኪር፡፡አህእድሜሕን ለኸይር ያቆይልህ፡፡ያረብ እኔ ኛምሀገርውስጥ፡፡እደዛኪር ናይክ ጀግና አፈራልን

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 7 лет назад +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ኸይረ
    ሶለሏሁ አለይሂወሰለም
    ማሻ አሏህ

  • @mashaaallahdda3443
    @mashaaallahdda3443 7 лет назад +1

    jezake allah keyir allah yexebiqih doctor zakir
    abdurahman shukuran

  • @makiyahamdalla3223
    @makiyahamdalla3223 7 лет назад +2

    ማሻ አላህ ጀዘኩመላ ኸይር አላህ እድሜና ጤነ ይስጠቹ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ

    የሙስሊሞች. ጀግናአላህይጠብቅክ. ዶክተር. ዛሪርናይክ. ማሻአላህ. ምስያውንተክቷል. ታዳጊውመልካም. መልካምልጁ አላህያሳድገው

  • @jggdekjdgjdktj8593
    @jggdekjdgjdktj8593 7 лет назад +3

    ዶክተር ዛይክር ናይክ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁም ውሥታዞቸ እወዳችኻለሁ አላህ ይጠብቃችሁ አብዱ ረሂም ሁላችሁንም በጣም ነው የምሳሳላችሁ በድናቸሁው ላይ የምት ለፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅ ልኝ አሜን አላሁመ የረብ

  • @ያአላህመጨረሻዬንአሳምርል

    wa as wr wb ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር አብድሬ ዶክተር ዛኪር ልጅ እያለሁ ነው ማቀው የነበረው ድሽ ላይ እከታተል ነበር ትምህርቱ አላህየስራቸው ይስጣቸው ሲዲው እዳይገባ አገዱት ሀገራችን ኢት ፒያ

  • @hemahemaa6496
    @hemahemaa6496 6 лет назад +5

    ያአላህ በያገሩ ያሉትን ኦለማወችን አተ ጠብቅልን በራህመትህ

  • @nasereldin20samiranasereld75
    @nasereldin20samiranasereld75 7 лет назад

    ማሽል አላህ
    ያረብ ኡለሞቻችንን አደራ ወላሂ ዶክተር ዛኪር ናይክ በጣም ነው ምሳሳለት ክፍ አይንካው እቅፋቱንም አታሰማኝ ያረብ አደራህን

  • @ሞዴልቡጥቃ
    @ሞዴልቡጥቃ 7 лет назад +11

    የአላህን ብርሀን በአፎቻቸው ለማጥፉት ይፈልጋሉ አላህም ከሀዲወች ቢጠሉም እንኳ ብርሀኑን መሙላት እንጅ ሌላን አይሻም።

  • @ያአላህምስጋናናጥራትይገባ

    #የዘመናችን ተፅኖ ፈጣሪ ሰው...በእጁ ብዙ ሺወች እስልምናን ተቀብለዋል #ዶክተር ዛኪርን♥ ማጣት ለኢስላም ትልቅ ጉዳት ነው.... አላህ ከጤና ጋር ረጅም እድሜ ይስጥልን።ከመጥፉ ይጠብቅልን!!

  • @abethiopia8377
    @abethiopia8377 7 лет назад +4

    trgwamiiwchum jezakumllaahu hyiirr Allah yixbiiQachu

    • @masinadina2630
      @masinadina2630 7 лет назад +1

      Ab Ethiopia 1234567890123456789012344556788990098770098&99086532

    • @abethiopia8377
      @abethiopia8377 7 лет назад +1

      Masina Dina። mindiin Quxr new

    • @mekemeke3828
      @mekemeke3828 7 лет назад

      wwwwwooalamidila

  • @sams2302
    @sams2302 7 лет назад +1

    በጠምእናመሰግናለን፣ዶክተርእረጅምእድሜናጤና፣አላህይሰጥህ

  • @አላሁምመሪዝቅኒተዉበተንነ

    walikum selam worahmatulahi woberkathu
    Masha Allha
    jizakum Allah heyir

  • @mdinaali2500
    @mdinaali2500 4 года назад

    ዶክተር ዛኪር እዲሜችሁን ያስረዝምልን ክፍችሁን እዳያሰማን

  • @romanjamalnuri921
    @romanjamalnuri921 7 лет назад +3

    jezkaallaah keyranii Maash Allaah allaah yetbklinii

  • @rabiaali3380
    @rabiaali3380 7 лет назад

    ዶክተር ዛኪር ናክ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እናም ተርጓሚ አብዱረህማን ጀዛከላኸ ኸይር ወንድማችን

  • @አላህአንድነውአይወልድአይ

    ማሻ አላህ። ብያለሁ
    አላህ ይጠብቅህ። ኡስታዝ ማንም ለእስላም ጥላቻ ቢኖርው አላህ ይጠብቀዋል እኛ ሙስሊሞች መፍራት ያለብን አላህን ብቻ ነው
    ማንም ያውራ አውርተው ይቀራሉ አላህ ድኑን ጠባቂ ነው

  • @husniyahaseen7629
    @husniyahaseen7629 6 лет назад +1

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒአመተል ኢስላም
    ውድ ብርቅዬ ኡስታዛችን አላህ በያላቹበት ይጠብቃቺ

  • @sadibintlslamnawuhiweta775
    @sadibintlslamnawuhiweta775 6 лет назад +4

    አይ አረጀ ግን ዞክተርናይክ አላህ ይጠብቅህ ሁላችሁንም አላህይጠብቃችሁ

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ

    ጀዛኩምላሂህይርን
    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብብ
    ለኝ ብላችሁ ተርጉማችሁ ሥላቀራባችሁልን
    ዶክተር ዘኪር አላህ ይጠብቅህ
    አላህ ያህፈዝህ
    .እንዳንተ ያላህውን አላህ
    ያብዛልን ያረብ

    • @pakpak6791
      @pakpak6791 7 лет назад

      sellhallha alyhi weselam

  • @wanebsaferahulesh1472
    @wanebsaferahulesh1472 7 лет назад +13

    may allah is good plss u and u fameley i

    • @hcgbgf39
      @hcgbgf39 7 лет назад

      wa nebsa ferahulesh አላህ አሊሙችን በያሉበት ጠብቀቸው አላህ ይጨምርልህ

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 6 лет назад

      +Hcg Bgf አሚን ያርብ

    • @djjdnbsbsss297
      @djjdnbsbsss297 5 лет назад

      መሸአላህ

    • @djjdnbsbsss297
      @djjdnbsbsss297 5 лет назад

      መሸአላህ

  • @makiamohamed2388
    @makiamohamed2388 4 года назад

    አብዱሬ የኔዉድ ትምርትህንኮ ስወድልህ ወድ ነገር

  • @maksa9088
    @maksa9088 5 лет назад +5

    አላህ ይጠብቅህ የኛጀግና

  • @zuzuahmed939
    @zuzuahmed939 7 лет назад +1

    wish u long life and jantul ferdews Dr.zakir

  • @sofeysaid9303
    @sofeysaid9303 7 лет назад +4

    ምግብው በጣም ነው ያስጎመዠኝ

    • @አሪቲ
      @አሪቲ 7 лет назад +1

      Sofey Said ኮሜንትሽ ደስ አለኝገ

  • @zuzukebede7037
    @zuzukebede7037 7 лет назад

    ያረብ ሀያትህን ያርዝምልን መሠሎችህንም ያብዛልን አንተ ድንቅ የኢሥላም ፈርጥ እቁ ብረሀነህ ዶክተር ዛኪር

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 7 лет назад +4

    ማሻኣላህ ጀዛክ አላህ ሀይር አብድረህማን