Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ ጓአደኞቼ ለኔም ቦታ ፈልጉልኝ ሳቅ ጨዋታቹ ናፈቀኝ😔🥹❤️🙏
አታም ነ ይንግድ አታብቸህን ነህ ከነሱ ታጨመሪ አይዞወቹ😢😢❤❤❤❤❤
አይዞህ ኤፋነቴ ይህም ያልፍና እደበፊቱ አብራችሁ ትሆናላችሁ❤❤❤
Efri wendmi ayezon hasbhe tesaktolhe abreh lemhon yabqahe🙏🫶
ኤፈዬ አብሺር አላህ አይለየቹ🌹🌹🌹
😢😢አይዞህ ኤፍ
መረበሽ አይቻልም😂😅😅
ይመቻችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ቡራ ሐሰን ሙቤ❤❤❤
አይለያቸሁ😍😍😍😍
ara😂😂😂
❤❤
አይዛችሁየኔወድሞች😢😢😢😂😂❤❤❤❤
"አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስታጥብሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ ለሰጠህጌታህ ሁሌ አመስግነው" !! 🤲አልሃምዱሊላህ !!🤲
እግዚአብሔር ይመስገን❤😊
አልሃምዱሊላህ
Egziyabher yimesgen ❤❤❤
ሱበሃንአሏህ በትክክል አልሃምዱሊሏህ
JJ
ብሩኬ ለድግል ማርያም ያለክ ከብር 🙏🙏🙏🙏እመቤቴ ሁልግዜ አትለይክ 🙏❤️
ሙቤና ሀሰን የዲናችሁን ነገር አደራ በተርፈ ደስትላላችሁ መሸአላህ በርቱ።
❤❤❤🎉
አዎ ወላሂ ነገ ከአሏህ ፊት መልስ እዳታጡ
❤❤❤
ምነው አሽቃበጣችሁ እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ አብሮ መኖር የጀመሩት ጅሎች
አይተሽ ማለፍ አቺም ካልተሳደብሽ አደራ ማለት መብታቸው ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ
የድንግል ማርያምን ስእል አድህኖ አይቸ እንዴት ደስ እዳለኝ እመብርሀን ትጠብቃች አይለያችሁ ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ እመ ብርሀን❤❤❤❤
❤❤💜💜💜💜💜🎉😘😘😘
አሠለሙአለይኩም ብለህ ጀመር ሠላ ሠላም አትበል
Welcome ሙቢያችን 🎉🎉
ኧረ ቪዲዮ ልቀቅ
Beka hayimi na burke gara vido sirili be marami temelikachochi kibiri yinurachu bexame debirale niqetineu
🎉🎉🎉🎉
በጣም ተቀየምኩህ ቤካ
❤❤❤❤😢😢
ባንድ ብርጭቆ ስጠጡ ማሻአላህ ደስ ስትሉ ይህ ሁሉ ፍቅራችሁን ነው እሚገልፀው❤
Betam ❤❤❤❤respect
በጌታ ስም ወይኔ ምን አይነት ፍቅር በክርስቶስ እየሱስ ኑሩልን ለዘለዓለም ለሀጌራችን ተምሳለት ናችሁ እኮ እናንተ❤❤❤❤😢😢😢😅😅😅
የወንድምነት ጥግ እናንተን አየሁ ጊዜ የማይቀይራችሁ አሁን እንደናንተ ያላ ጓደኛ የት ይገኛል በአላህ መታደል ነዉ ምነዉ የናንተን አይነት 1 እኳን ባገኝ 😢💝
በጣም እፍፍፍ😢😢😢😢
እኔም እሰከዛሬ ድረሰ የለኚም😢
❤❤ደምሪኚውደ
Awo Wellahi Adra Dinachun Selatachun Sigadu 😢😢❤❤
እኔ በጣም የምወዳት የምትወደኝ አዲት ጓደኛ ነበረችኝ 🥺12ዓመታችን ግን እሷ ሁሌ በሰሜት ነው የምትጓዘው ግን ጓደኘነቴ ያለማጣት እና ያለመራራቅ ሰል ጌዜን እየሰጠሁ ከቤተሰቦቸ አብልጨ ዛሬ ሰደተኛ ብንሆኖ እኔን ብላ ካለሁበት ሀገር ብትመጣ የራስ መተማመን ቀርቶ በትንሽ ነገር 1ወር ተቀምጣ ትታኝ ቨደች ታዲያ ጓደኛ ማለት ምን ማለት ነው ብየ ብጠይቃት ዝም ብላ ትታኝ ቨደች እደቀልድ13ዓመት ጓደኘነትን ንቃው ቨደች አየሽ ብቻ መገናኘትም እዳለሁኖ ባላሰብሸው መንገድም መለያየትም አለ 😢😢
ብሩኬ ለድግል ማርያም ያለክ ከብር❤❤❤እመቤታችን ሁልግዜ አትለይክ❤
እኔም ሙትትብዬነዉ ድግልማርያምን እምወዳት ማርያም እናቴ የስደት ስቄ❤
ሳብስክራይብ ኣርግልኝ😍
አሜንአሜንአሜን
@@seasea3347 ስብሰክራይብ አድርጊኝ ❤❤
ቡራ የኔ ምርጥ የመቤታችን ስዕል አዲኖ ሳይዘረኝነት በሀይምኖት መከፍፈልን ጠላሁ አንዲ እንሁ ከናት ብዙ ነገር ተምሪያለሁ🫶⛪⛪⛪🫶🕋
የሙቤ እናት ስወዳት ❤ሶ ብሩኬ እና ሀሰን ትክክል ናቸው እነሱ ጋ ኑር ምክንያቱ ስራ ስለ ምትጀምር ብቻህን ብትካራይ ቤቱ ተዘግቶ ነው የሚውለው ያው ለመኝታ ብቻ ነው ምትገባው ስለዚ ኣብራቹ ሁኑ የቤት ክራይ ሼር ኣድርጋቹ ትከፍላላቹ ደግሞ ሁሌ እንጀራ ገዝታቹ ከምትበሉ .ጤፍ እና የእንጀራ ማስቀምጫ ኣስቤዛ ምናምን ገዝታቹ ኣንዲት እንጀራ ምትጋግር ወጥ ምትሰራ ሴት ብትቀጥሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ፈጣሪ ኣይለያያቹ ምርጥ ጋደኖች👍❤
ትክክል የአዲስ እንጀራ ውድም ነው አልፎ አልፎ ካልሆነ ጥራት የለውም
1:22 Mask msg three k plaza me 1ryopa do m
ሙቤናሀሰን. የድናቹህን ነገረ አደራ እወዳቹሀለሁ. ድምሩኝ
ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ ሙቤና ሀሰን ደግሞ በድናችሁ ጠካራ ሁኑ
@@uaealain9164ደምሪኚ🎉
እመብርሀን ድረሺ አሁን ምንአመጣው??
@@sarahmohammed6895 በይካላገባሽአትግቢ??
የጎደኝነትን ጥግ በእናተ አየሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
ሙባረክ እነ ሀሰን ዲነቹን አደራ አደራ አደራ ይህ ዱንየነው እነም ሁለቹም አብሽሩ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
አርሴማን የጓደኝነትን ጥግ በተግባር ያሳያችሁን የቡታጅራ ልጆች ሁሌም በፍቅር ኑሩልን
አሚንንን ያረብ
ማነው እመቤቴ ማርያም የታየችው በመጀመሪያ 🥹❤እናቴ ትጠብቃችሁ 👏❤
ግንበራስጌ በኩልያድረጋት ❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ❤❤❤❤
አሜን
ቡሩኬ የሴት አንጀት ነው ያለው ። ሩህሩህ ነው ። መለያየት አይወድም ። በጣም መልካም ልጅ ነው ።
ብሩክ ለድግል ማርያም ያለክ ❤❤❤እመቤቴ ሁልግዜ አትለይህ❤❤❤
ማሻ አለህ አሪፍ ናው መጀመራም አብራቹ ብትሆኑ ብዬክ ናበር እና ጥሩ ናው ተገግዘቹም ለመኖር ይራደቹሀል ለወጭም ለምንም አብራቹ ቀጥሉ አደንድ እቀ ግዙ ፕያሰ ህዱና አተክልት በክሎ ገዝተቹ አስቀምጡ በኡናት ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉እና አትራብሹ ሰው አተብዙ ተከራይ ይቆጠቹሀል
ቡታጅራ ልጆች አንድነታችሁ መተሳሰበች በጣም ነው ደሰ ያምለው የእዉነት የሳበችሁት ይሰከላችሁ❤❤❤
እኔኮ ብሩኬ የዋህ አዛኝ ሩህሩህ ነክ የምለው በምክንያት ነው ማርያም ሙባዬ ሐሠን በጠቅላላ የቡታ ጂራ ልጆች ፍቅር ናቸው እመብርሐን የልባችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ወይኔ ማርያምን የጓደኝነት ጥግ የምር ለመጠባበቅ አለመለያየት ከሞቀ ቤት ወተዉ ኑሮ አንድ ብለዉ ጀመሩ ከዚህ በላይ የራሳቹን ነገር ይዛቹ ማየት እንፈልጋለን በርቱልን የፍቅር የጓደኝነት ተምሳሌት ተለያላቹ ማርያምን❤❤❤🎉🎉
በጣም እኮ ነዉ እምታሳዝኑኝ አይዞአችሁ ወንድሞቸ ደሞ እንጀራ ከማይታወቅ ሰዉ ካልሆነ አትግዙ ሸክላ ስለሚጨምሩ ተጠንቀቁ ሽሮና በርበሬ ከቤተሰብ ጋር አስመጥታችሁ እንጀራ አስጋግሩ ለወጭዉም ጥሩ ነዉ በተረፈ ፈጣሪ አሳባችሁበት ያድርሳችሁ።
ውይይይይ ደስ ስትሎ አብራችሁ ስለ ለነ ደስ ብሎኛል ብሩኬ ሁለት የዋህ አስቂኝ ጓደኞች ጋር ሁነህ ታድለህ እኘሱም ታድለው ሁላችሁም ሀሠን ሙቢ ብሩኬ አብራችሁ ስለሆናችሁ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል
እዉነት ዉቢ በጣም ሚሲኪን ነዉ
ሀሱን እና ሙቢ አደራ በአላህ የድናችሁን ነገር ለመማር ሞክሩ ሠላተል ጀመአ እንዳያልፋችሁ አደራ ወንድሞቼ በተረፈ እነብሪኬም በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ
👍👍👍
ትክክክል በድናቸዉ መጠናከር አለባቸዉ🎉🎉🎉
ያልበላችሁ ቡታ ታካላችሁ አይደል እዚህ መዳቤት ተቀምጠሸ ልጆችሁን ለማለያየት ፀብ ለመፍጠረ ሴጀመር እናንተ እዚህ ሳውዴ ያላቹሁ ለሰድብ ኩሌጅ እምነትሸንማ አንቼን ያዤ በሰድብ አይደልም
እኔምፈራሁአላህይጠብቃቸውአላህይምራቸው
በቃ ስታገቡ ብቻ ተለያዩ. እጂ እዳትለያዩ. የፍቅር ምሳሌ ሁኑ. አይዟቹ በእውነት እግዚአብሔር ይረዳቹአል
ሢያገቡሥ ለምን😢
@@HhdGhf-t6hታዲያ ምስቶቻቸዉን ይዘዉ ደባል ይኑሩ😂😂😂
@@Fanos-rn5jy😂😂😂
ክክክክ😂 ዉዶ አይሰቁ
ማነው የእመቤቴ ማርያም ስእል አድኖ አይቶ ደስ ያለው እመቤቴ ማርያም እናቴ ቡሩክ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ አትለይህ
ጎደኝነት ታየ በቡታጅራ ልጆች አላህ ዘላቂ ያድረግላቹ
ወይኔ በአላህ ደሥ ሥትሉ ቡሩኬ ሀሰን ፈጣሪ ያሳዳግችሁ ደስሥትሉ መከባበረችሁ ምታሥቃኑ ናችሁ
ወንዶች እኮ አንድ ሺህ ቢሆኑ ይስማማሉ አለን እኛ ሴቶች ከሁለት በላይ መኖር አንችል ምርጥ ጓደኛ ብለን ይዘን ከጀርባችን ግን የሚያጠቁን ስንት አሉ
እኔስ የሴትጓደኛየለኝም እድሮረኝምአልፈልግም ጓደኛየም ሁለነገሬም አላህና ባሉካየብቻ ቤተሰቦቸብቻ በአሁኑ ሰአት ሴትጓደኛ አያስፈልግም
@@SADEMOHAMMED እኔም ደርሶብኝ እኮ እርግፍ አድርጌ ተውኩ አልሀምድሊላህ ሰው በጣም አምናለሁ ግን ጎረተውኝ ነው የሚሄዱት ሳሊህ ጓደኛ አገኘሁ ብየ ስይዛቸው አንድ ወር አይቆዩም አሁን ላይ ግን አያርመኝም አልሀምድሊላህ ስደት ብዙ ነገር አስተማረኝ
@@SADEMOHAMMEDእኔምየለኚአይወጣልኚም😂ደምሪኚውደ 7:31
@@rabiarabu3985ደምሪኚውድእህቴ 8:01
😂😂😂
ተባረኩ አይለያቹ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ❤❤❤
ወይኔ ብሩኬ የእመቤታችንን ስዕል ሳይ ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነህ። በተረፈ ታምራላቹ😘❤❤❤
ማነው የናቴ የእመብርሀን ስእለ አድህኖ አይቶ ደስ ያለው የኔ ባለ ማዕተቦች ክርስትና ማለት እንደዚ ነው ለሰው ማዘን ማደርያ ያጣ ማስጠጋት ቤት የእግዝአብሔር ነውና ጓደኝነታቹ እስከ ጥግ እያሳያቹን ነው እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🥰
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እመቤታችን ማርያም ለማያት ደስታ ለተሰሞዎ 👏❤
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሶስት ኑሩ ተጋግዛቹክ❤🎉🎉
ዋዉ ቡራዉ ምርጥ ልጅ ❤❤❤ድግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልክ❤❤❤❤🎉
MashaAllah tabarakalla he is so kind ❤️ 💖 💝
የኔ አባት ሙቤ አይዞህ እናቶቻችንንም አላህ ይጠብቅልን
ማርያም ን እንዴት ደስ እንደምትሉ እውነት የጋደንነት ጥግ እናተ ብቻ አየሁበዝህ ጊዜ እውነት ትለያለችሁ የኔ ምርጥ ወድሞች ቡራእናቴ ቅእድ ስት ድንግል ማርያም. ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል እናቴ እመብርሀን የልብህን መሻት ትፈጽምልህ 🙏🙏🙏♥️♥️
❤❤❤❤❤@@dasnaentertainment
ሙቤ ያሳስነኝል የኔወዲም ብርኬ ምርጥልጂ አሰን ሁላችሁም ደስስትሉ❤❤
ዋው ስታምሩ ምርጥ ወድማማቹሁ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ከናተጋር ይሁን አይዟቹሁ ፈተናን ከተፈተኑ ቡኃላ ነው ውጤቱ የሚያምረው በርቱ አይዞቹ አቦ ይመቻቹ ያራዳ ልጆች ዋው
አዉ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካቹ በህይወት እስካለን አንድነታችንን ማጠከር በመተሳሰብ በመዋደድ ቀሪ ዘመናችንን መጨረስ ነዉ❤
😢ብሩክ ግን ለሁሉምስውአንድአይነትፊትነውያለው ደስሲል
ኡፋፋፋፋ ስታዛዝኑ ለጓደኝነታችሁ ስትሉ ከቤተሰቦቻችሁ ተለይታችሁ መጣችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ
በናተ ዉስጥ እዉነተኛዋን የዱሮዋን ኢትዮጵያዬን አያታለሑ💝💝💝💝💝💝💝
በጣም😢
ወለሂ የጎዳኝነት ጥግ በነታ አየዉ ቢራ አበርን ኢኑር አለለዉም የኔ ዳግ😢😢😢❤❤❤❤
😢😢❤❤❤
ውይ እንዴት ደስ እዳለኝ ሁለየም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነውና ፍቅራችሁን አጠክሩ
ደስ ስትሉ የጓደኝነት እንዲህ ነዉ እመብርሃን የልቦችሁን ምሽት ትሙላላችሁ❤ብሩኬ ወንድሜ የእመቤታችን ስዕል አድኖ በአልጋችሁ በታች አታድርጋት ግድግዳ ላይ ስቀላት❤✝️
የነኔም ሀሳብ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
ሀሰን ብሩክ ምርጥ ሰው ናችሁ እግዳተቀበይ በሳቅ በደስታ አላህ ካሰባችሁት ያድርሳችሁ ወድሞች
የጓደኝነት ጥጎች ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉድች በጣም ነዉ እምወዳችሁ እምትመቹኝ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
❤❤❤❤dase telalachuu gene baqa meste falegu megebe rasachu endate saru wolahi
አይ ቡራዬ ከኛጋ እኖራል ስተትሉ ውዬ እባዬ መጣ ማርያምን😢 የኔ አዛኞች ስወዳቹ😢
እኔም ነኝ ወላሂ ያለቀስኩት❤❤
በጣም ወላሂ❤😢
Mee too 😢❤
😢😢😢😢😢😢😢😢እኔም
እኔም 🥺🥺
በጣም ደስ የምትሉ ጎደኛማሞች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤
ቡታጂራወች እደወሎየወቺ ፍቅር ናቸው ወላሂ ማርያምን እያሉ ፍቅር ብቻ የሀይማኖት ጂግር የለ❤❤❤❤
ሀሰንና ብሩክ ምርጥ ሰዉ አሳዝኖኝ ነበር ሙቤ ፈጣሪ ምኞታችሁን ያሳካላችሁ❤
እነዚህን ልጆች ስወዳቸው 🥰🥰
Betam naw desaa mitlut yemir fetrii ayleyachuu ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም ደስ ትላላችሁ የድሮ ትዝታ አስታወሰኝ😢ጓደኝነት እንደዚ ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
ሁላችሁም የዋህ ቀና. ሰው ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የልባችሁን መሻት. አቦ ያሳካላችሁ 🙏🙏🙏
የቡታጅራ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ወይ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ አንድነታችሁ ደስ ስትሉ😊😊😊😊😊
ብሩኬ እና ሀሰን በጣም ቀና ናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
ሙቤ ደስ እስላለህ ደሰ ብሎኛን በለ እንግድህ የቤት ክራዩን አብረህ ሼር አደረገህ እዱኒያ ፋነው🎉🎉❤
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❣️🥀
😅😅😅የውሀ መጠጭችሁ ግን እረ በጣም ነው ደስ እምትለት አላህ ይጠብቃችሁ የኒ ማራች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የናተስ ይገርማል ሙቢዬ የኔ ገራገር አይለያችሁ ምንም እልል (ወላዲት አምላክ ከፊት ጥላ ከዃላ ከለላ ትሁናችሁ)
ግን በጣምነው የምወዳችሁ በእውነት ባድላይኑልንከሀይሚጋ❤❤❤❤እጠብቃለን በተስፋ😢😢
ዝም በሉ ከፈለጉ ይምጡ ተፋቱት
አዎ በእውነት❤😢😢😢
ወንድሞቸ እዳዘናቺሁት ይታዘንላቺሁ የሠው ግባር አይታጠፍባቺሁ ሙባየ የኔ ወድም የምግዜም ዱአየ ነው ምንም ነገር ፈልገህ አትጣ በተሠማራህበት ነገር ሁሉ ሥኬትን ያሥጨብጥህ በምግድህ ሁሉ አላህ ይከተልህ
እስኪ የአገራችን ዝናብ የናፈቀው ተቃጠልን እኮ ዱባይ 😢😢😢😢
እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ሂይወት ነው
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ሙቤ እናተጋር በመሆኑ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤🎉🎉🎉አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
አላህ ጥሩ ስራ ያድርግልህ አይዞህ በርታ
ብሩኬ መልካም ሰው ነህ አሏህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሙቤ ቡራ ሀሰን ወይኔ የጓደኝነት ጥግ በርቱ አይዟችሁ ነገ ሌላ ቀን ነው አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉
አልሀምዱሊላህ እናተ ልጆች ፈጣረ ይጠብቃችሁ ያረብ❤❤❤❤❤❤
አሚን ውዴ
አንድ ላይ ኑሩ ምርጥ የብታጅራ ልጆች ጓደኝነታችሁ ያምራል አይለያችሁ
የኔ ውዶች የምወዳችሁ ጠንካራ ሁኑ እንደ አብርሽ ትለያላችሁ ኮ የወንድምነት የጓደኝነት ጥግ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን❤እናትነት ኮ😢
❤❤🎉እሰይ እንኳንም አንድላይ ሆናችሁ ሙቢ እና ሀሰን በዲናችሁ ጠንክሩ ሙቢ ቪዲዮ ስትጀምር በአላህ ሰላምታ ጀምር ቡራው አይለያችሁ 🎉🎉 ምግብ ደሞ በዩቱብ እያያችሁ ልመዱ ስሩ ውጪ አትግዙ እንዳይበርዳችሁ ብርዳብስ ግዙ አይዟችሁ
ሙቢአብሽሪ በርታልኝወንድሜሁሉም ያልፋል አላህየተሻለውን ይስጥህ ጎደኛችህምደስ ይላሉማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ትላላችሁ መድሀንያለም አይለያችሁ በርቱ አሁን ህይወት ይከብዳል የመጀመርያ ኤክስፔርያስ ገባወጣ ብለን መሶብ መክፈት የለም በርቱ
ለብዙ ነገር አብራችሁ መሆናችሁ ጉልበት ነው እና አትለያዩ
Mashaa Allah baayy'ee namatti tolttu rabbi adda isin hin baasin hiryaa jechun akkasi ❤❤❤❤🎉
Setamru abo fetari yexbikachu betachu yemula esy❤❤❤🎉🎉
ጤፍ ገዝታቹ እቃ አሞልታቹ ተመላላሽ እምሰራላቹ ምግብም ገዝታቹ ከምበሉ ለወጭ አሪፍነው❤❤❤🎉
ማሻአላህ ደስስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማርያምን ቡራና ሀሠን ሙባየ ደስብሎኛል❤❤❤❤
ማሻአሏህ በጣም ታምራላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ የጓደኝነት ጥግ በተግባር ያሣያችሁ🎉👍🎉👍🎉👍
Masha allah fekirachu batame dasis yilale allah yichamerelachu
ሙቢ አዲስ አባ አምሮብካል ተስማምቶካል ብሩክ ሁላላችሁም ከእናት ልጅ በላይ ናቹ ፍቅራቹ ለዘለአለም ያዝልቅላቹ ተባረኩ❤❤❤❤ ማርያምን ታስቀናላቹ❤❤❤👍👍🙏
ደምሪኚውደ🎉 6:16
ደምሪኝ እህት ❤
ሀሰን ብራዬ ሙቤ ሀሳባቹሁ ሁሉ ይሳካ አላህዬ የልባቹሁን መሻት ይፈፅምላቹሁ የተባረከ ሰራ ይስጣቹሁ ጠክሩ ለናታቹሁ የገባቹሁትን ቃል ጠብቃቹሁ አሳኩ በሚዲያ በሰራዉ ጠክሩ ከዚህ በሀላ ልጅነት የለም በሩት አይለያቹሁ ክፉ የተባለ ሁሉ ያረቅላቹሁ ሀሰን የኔ ሚሰኪን ለምን ግን ቪዲዬ ሰረተህ አትጠነክረም 😢
በጣም ደስ የምትሉ ጎደኛማሞች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🙏❤❤❤
ማሻአላህ የጓደኝነት ጥግ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ።
በጣም ደስስ ትላላችሁ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤
ዳስ ሲሉ በጌታ ፈጣሪ ይጠብቀችሁ 🥰🥰🥰
ከምር ስታምሩ ማሪያምን ቡታጀራ ትታቹ ስትመጡ በጣም ነው የከፍኝ ለምን እደሆነ አላቅም ግን በርቱ ጀግና ናቹ አኮራቹን የቡታጀራ ልጆች🥰🥰
በጣም ደስ የምትሉ ጓደኘሞች እግዚአብሔር ይባርካቹ ።
ሙቤ እንዲሁ ሳይህ ታሳዝነኛለህ በድንህ በርታ አላህጋር ያለህን ነገር አጥብቀው አደራ ከዛ ሁሉነገርህን አግርቶልህ እናትህን ታስደስታለህ ብየ ተስፋአለኝ❤❤❤
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤
አሚን አሚንንንን ያረብ🙏🙏🙏🙏
አሚንንን ያረብብብ
አሚን አላሁመ አሚን ያረቢ
አሚንአሚን❤❤❤
አሚንንንን❤ደምሪኚውደ 6:42
የብሩክ እናት አሰለቀሰይኝ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ ❤❤❤😢😢😢😢
ምን ብላ
@@tayba1611ክክክክክክክ ስምተሳስታ ነዉ የሙቢ ልትል መሰለኝ መልስሽ ግን ፈገግ አረገኝ
@@tayba1611ክክክክ
እረ ጓአደኞቼ ለኔም ቦታ ፈልጉልኝ ሳቅ ጨዋታቹ ናፈቀኝ😔🥹❤️🙏
አታም ነ ይንግድ አታብቸህን ነህ ከነሱ ታጨመሪ አይዞወቹ😢😢❤❤❤❤❤
አይዞህ ኤፋነቴ ይህም ያልፍና እደበፊቱ አብራችሁ ትሆናላችሁ❤❤❤
Efri wendmi ayezon hasbhe tesaktolhe abreh lemhon yabqahe🙏🫶
ኤፈዬ አብሺር አላህ አይለየቹ🌹🌹🌹
😢😢አይዞህ ኤፍ
መረበሽ አይቻልም😂😅😅
ይመቻችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ቡራ ሐሰን ሙቤ❤❤❤
አይለያቸሁ😍😍😍😍
ara😂😂😂
❤❤
አይዛችሁየኔወድሞች😢😢😢😂😂❤❤❤❤
"አንተ ጠዋት ተንስተህ ፊትህን ስታጥብ
ሌላኛው ደግሞ ጠዋት ተንስቶ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ
አለና ምንም ባይኖርህም ጤናህን አሟልቶ ለሰጠህ
ጌታህ ሁሌ አመስግነው" !!
🤲አልሃምዱሊላህ !!🤲
እግዚአብሔር ይመስገን❤😊
አልሃምዱሊላህ
Egziyabher yimesgen ❤❤❤
ሱበሃንአሏህ በትክክል አልሃምዱሊሏህ
J
J
ብሩኬ ለድግል ማርያም ያለክ ከብር 🙏🙏🙏🙏እመቤቴ ሁልግዜ አትለይክ 🙏❤️
ሙቤና ሀሰን የዲናችሁን ነገር አደራ በተርፈ ደስትላላችሁ መሸአላህ በርቱ።
❤❤❤🎉
አዎ ወላሂ ነገ ከአሏህ ፊት መልስ እዳታጡ
❤❤❤
ምነው አሽቃበጣችሁ እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ አብሮ መኖር የጀመሩት ጅሎች
አይተሽ ማለፍ አቺም ካልተሳደብሽ አደራ ማለት መብታቸው ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ
የድንግል ማርያምን ስእል አድህኖ አይቸ እንዴት ደስ እዳለኝ እመብርሀን ትጠብቃች አይለያችሁ ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ እመ ብርሀን❤❤❤❤
❤❤💜💜💜💜💜🎉😘😘😘
አሠለሙአለይኩም ብለህ ጀመር ሠላ ሠላም አትበል
Welcome ሙቢያችን 🎉🎉
ኧረ ቪዲዮ ልቀቅ
Beka hayimi na burke gara vido sirili be marami temelikachochi kibiri yinurachu bexame debirale niqetineu
🎉🎉🎉🎉
በጣም ተቀየምኩህ ቤካ
❤❤❤❤😢😢
ባንድ ብርጭቆ ስጠጡ ማሻአላህ ደስ ስትሉ ይህ ሁሉ ፍቅራችሁን ነው እሚገልፀው❤
Betam ❤❤❤❤respect
በጌታ ስም ወይኔ ምን አይነት ፍቅር በክርስቶስ እየሱስ ኑሩልን ለዘለዓለም ለሀጌራችን ተምሳለት ናችሁ እኮ እናንተ❤❤❤❤😢😢😢😅😅😅
የወንድምነት ጥግ እናንተን አየሁ ጊዜ የማይቀይራችሁ አሁን እንደናንተ ያላ ጓደኛ የት ይገኛል በአላህ መታደል ነዉ ምነዉ የናንተን አይነት 1 እኳን ባገኝ 😢💝
በጣም እፍፍፍ😢😢😢😢
እኔም እሰከዛሬ ድረሰ የለኚም😢
❤❤ደምሪኚውደ
Awo Wellahi Adra Dinachun Selatachun Sigadu 😢😢❤❤
እኔ በጣም የምወዳት የምትወደኝ አዲት ጓደኛ ነበረችኝ 🥺12ዓመታችን
ግን እሷ ሁሌ በሰሜት ነው የምትጓዘው ግን ጓደኘነቴ ያለማጣት እና ያለመራራቅ ሰል ጌዜን እየሰጠሁ ከቤተሰቦቸ አብልጨ ዛሬ ሰደተኛ ብንሆኖ እኔን ብላ ካለሁበት ሀገር ብትመጣ የራስ መተማመን ቀርቶ በትንሽ ነገር 1ወር ተቀምጣ ትታኝ ቨደች
ታዲያ ጓደኛ ማለት ምን ማለት ነው ብየ ብጠይቃት ዝም ብላ ትታኝ ቨደች እደቀልድ13ዓመት ጓደኘነትን ንቃው ቨደች
አየሽ ብቻ መገናኘትም እዳለሁኖ ባላሰብሸው መንገድም መለያየትም አለ 😢😢
ብሩኬ ለድግል ማርያም ያለክ ከብር❤❤❤እመቤታችን ሁልግዜ አትለይክ❤
እኔም ሙትትብዬነዉ ድግልማርያምን እምወዳት ማርያም እናቴ የስደት ስቄ❤
ሳብስክራይብ ኣርግልኝ😍
❤❤
አሜንአሜንአሜን
@@seasea3347 ስብሰክራይብ አድርጊኝ ❤❤
ቡራ የኔ ምርጥ የመቤታችን ስዕል አዲኖ ሳይ
ዘረኝነት በሀይምኖት መከፍፈልን ጠላሁ አንዲ እንሁ ከናት ብዙ ነገር ተምሪያለሁ🫶⛪⛪⛪🫶🕋
የሙቤ እናት ስወዳት ❤ሶ ብሩኬ እና ሀሰን ትክክል ናቸው እነሱ ጋ ኑር ምክንያቱ ስራ ስለ ምትጀምር ብቻህን ብትካራይ ቤቱ ተዘግቶ ነው የሚውለው ያው ለመኝታ ብቻ ነው ምትገባው ስለዚ ኣብራቹ ሁኑ የቤት ክራይ ሼር ኣድርጋቹ ትከፍላላቹ ደግሞ ሁሌ እንጀራ ገዝታቹ ከምትበሉ .ጤፍ እና የእንጀራ ማስቀምጫ ኣስቤዛ ምናምን ገዝታቹ ኣንዲት እንጀራ ምትጋግር ወጥ ምትሰራ ሴት ብትቀጥሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ ፈጣሪ ኣይለያያቹ ምርጥ ጋደኖች👍❤
ትክክል የአዲስ እንጀራ ውድም ነው አልፎ አልፎ ካልሆነ ጥራት የለውም
1:22 Mask msg three k plaza me 1ryopa do m
ሙቤናሀሰን. የድናቹህን ነገረ አደራ እወዳቹሀለሁ. ድምሩኝ
ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ ሙቤና ሀሰን ደግሞ በድናችሁ ጠካራ ሁኑ
@@uaealain9164ደምሪኚ🎉
እመብርሀን ድረሺ አሁን ምንአመጣው??
@@sarahmohammed6895 በይካላገባሽአትግቢ??
የጎደኝነትን ጥግ በእናተ አየሁ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
ሙባረክ እነ ሀሰን ዲነቹን አደራ አደራ አደራ ይህ ዱንየነው እነም ሁለቹም አብሽሩ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
አርሴማን የጓደኝነትን ጥግ በተግባር ያሳያችሁን የቡታጅራ ልጆች ሁሌም በፍቅር ኑሩልን
አሚንንን ያረብ
ማነው እመቤቴ ማርያም የታየችው በመጀመሪያ 🥹❤እናቴ ትጠብቃችሁ 👏❤
ግንበራስጌ በኩልያድረጋት ❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኔ❤❤❤❤
አሜን
ቡሩኬ የሴት አንጀት ነው ያለው ። ሩህሩህ ነው ። መለያየት አይወድም ። በጣም መልካም ልጅ ነው ።
ብሩክ ለድግል ማርያም ያለክ ❤❤❤እመቤቴ ሁልግዜ አትለይህ❤❤❤
ማሻ አለህ አሪፍ ናው መጀመራም አብራቹ ብትሆኑ ብዬክ ናበር እና ጥሩ ናው ተገግዘቹም ለመኖር ይራደቹሀል ለወጭም ለምንም አብራቹ ቀጥሉ አደንድ እቀ ግዙ ፕያሰ ህዱና አተክልት በክሎ ገዝተቹ አስቀምጡ በኡናት ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉እና አትራብሹ ሰው አተብዙ ተከራይ ይቆጠቹሀል
ቡታጅራ ልጆች አንድነታችሁ መተሳሰበች በጣም ነው ደሰ ያምለው የእዉነት የሳበችሁት ይሰከላችሁ❤❤❤
እኔኮ ብሩኬ የዋህ አዛኝ ሩህሩህ ነክ የምለው በምክንያት ነው ማርያም ሙባዬ ሐሠን በጠቅላላ የቡታ ጂራ ልጆች ፍቅር ናቸው እመብርሐን የልባችሁን መሻት ትፈጽምላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ወይኔ ማርያምን የጓደኝነት ጥግ የምር ለመጠባበቅ አለመለያየት ከሞቀ ቤት ወተዉ ኑሮ አንድ ብለዉ ጀመሩ ከዚህ በላይ የራሳቹን ነገር ይዛቹ ማየት እንፈልጋለን በርቱልን የፍቅር የጓደኝነት ተምሳሌት ተለያላቹ ማርያምን❤❤❤🎉🎉
❤❤❤
በጣም እኮ ነዉ እምታሳዝኑኝ አይዞአችሁ ወንድሞቸ ደሞ እንጀራ ከማይታወቅ ሰዉ ካልሆነ አትግዙ ሸክላ ስለሚጨምሩ ተጠንቀቁ ሽሮና በርበሬ ከቤተሰብ ጋር አስመጥታችሁ እንጀራ አስጋግሩ ለወጭዉም ጥሩ ነዉ በተረፈ ፈጣሪ አሳባችሁበት ያድርሳችሁ።
ውይይይይ ደስ ስትሎ አብራችሁ ስለ ለነ ደስ ብሎኛል ብሩኬ ሁለት የዋህ አስቂኝ ጓደኞች ጋር ሁነህ ታድለህ እኘሱም ታድለው ሁላችሁም ሀሠን ሙቢ ብሩኬ አብራችሁ ስለሆናችሁ ከምንም በላይ ደስ ብሎኛል
እዉነት ዉቢ በጣም ሚሲኪን ነዉ
ሀሱን እና ሙቢ አደራ በአላህ የድናችሁን ነገር ለመማር ሞክሩ ሠላተል ጀመአ እንዳያልፋችሁ አደራ ወንድሞቼ በተረፈ እነብሪኬም በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ
👍👍👍
ትክክክል በድናቸዉ መጠናከር አለባቸዉ🎉🎉🎉
ያልበላችሁ ቡታ ታካላችሁ አይደል እዚህ መዳቤት ተቀምጠሸ ልጆችሁን ለማለያየት ፀብ ለመፍጠረ ሴጀመር እናንተ እዚህ ሳውዴ ያላቹሁ ለሰድብ ኩሌጅ እምነትሸንማ አንቼን ያዤ በሰድብ አይደልም
እኔምፈራሁአላህይጠብቃቸውአላህይምራቸው
በቃ ስታገቡ ብቻ ተለያዩ. እጂ እዳትለያዩ. የፍቅር ምሳሌ ሁኑ. አይዟቹ በእውነት እግዚአብሔር ይረዳቹአል
ሢያገቡሥ ለምን😢
@@HhdGhf-t6hታዲያ ምስቶቻቸዉን ይዘዉ ደባል ይኑሩ😂😂😂
@@Fanos-rn5jy😂😂😂
ክክክክ😂 ዉዶ አይሰቁ
ማነው የእመቤቴ ማርያም ስእል አድኖ አይቶ ደስ ያለው እመቤቴ ማርያም እናቴ ቡሩክ በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ አትለይህ
ጎደኝነት ታየ በቡታጅራ ልጆች አላህ ዘላቂ ያድረግላቹ
ወይኔ በአላህ ደሥ ሥትሉ ቡሩኬ ሀሰን ፈጣሪ ያሳዳግችሁ ደስሥትሉ መከባበረችሁ ምታሥቃኑ ናችሁ
ወንዶች እኮ አንድ ሺህ ቢሆኑ ይስማማሉ አለን እኛ ሴቶች ከሁለት በላይ መኖር አንችል ምርጥ ጓደኛ ብለን ይዘን ከጀርባችን ግን የሚያጠቁን ስንት አሉ
እኔስ የሴትጓደኛየለኝም እድሮረኝምአልፈልግም ጓደኛየም ሁለነገሬም አላህና ባሉካየብቻ ቤተሰቦቸብቻ በአሁኑ ሰአት ሴትጓደኛ አያስፈልግም
@@SADEMOHAMMED እኔም ደርሶብኝ እኮ እርግፍ አድርጌ ተውኩ አልሀምድሊላህ ሰው በጣም አምናለሁ ግን ጎረተውኝ ነው የሚሄዱት ሳሊህ ጓደኛ አገኘሁ ብየ ስይዛቸው አንድ ወር አይቆዩም አሁን ላይ ግን አያርመኝም አልሀምድሊላህ ስደት ብዙ ነገር አስተማረኝ
@@SADEMOHAMMEDእኔምየለኚአይወጣልኚም😂ደምሪኚውደ 7:31
@@rabiarabu3985ደምሪኚውድእህቴ 8:01
😂😂😂
ተባረኩ አይለያቹ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ❤❤❤
ወይኔ ብሩኬ የእመቤታችንን ስዕል ሳይ ምን አይነት ምርጥ ልጅ ነህ። በተረፈ ታምራላቹ😘❤❤❤
ማነው የናቴ የእመብርሀን ስእለ አድህኖ አይቶ ደስ ያለው የኔ ባለ ማዕተቦች ክርስትና ማለት እንደዚ ነው ለሰው ማዘን ማደርያ ያጣ ማስጠጋት ቤት የእግዝአብሔር ነውና ጓደኝነታቹ እስከ ጥግ እያሳያቹን ነው እግዝአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ🙏🥰
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እመቤታችን ማርያም ለማያት ደስታ ለተሰሞዎ 👏❤
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሶስት ኑሩ ተጋግዛቹክ❤🎉🎉
ዋዉ ቡራዉ ምርጥ ልጅ ❤❤❤ድግል ማርያም የልብህን መሻት ትሙላልክ❤❤❤❤🎉
MashaAllah tabarakalla he is so kind ❤️ 💖 💝
የኔ አባት ሙቤ አይዞህ እናቶቻችንንም አላህ ይጠብቅልን
ማርያም ን እንዴት ደስ እንደምትሉ እውነት የጋደንነት ጥግ እናተ ብቻ አየሁበዝህ ጊዜ እውነት ትለያለችሁ የኔ ምርጥ ወድሞች ቡራእናቴ ቅእድ ስት ድንግል ማርያም. ያለህ ክብር በጣም ደስ ይላል እናቴ እመብርሀን የልብህን መሻት ትፈጽምልህ 🙏🙏🙏♥️♥️
ሳብስክራይብ ኣርግልኝ😍
❤❤❤❤❤@@dasnaentertainment
ሙቤ ያሳስነኝል የኔወዲም ብርኬ ምርጥልጂ አሰን ሁላችሁም ደስስትሉ❤❤
ዋው ስታምሩ ምርጥ ወድማማቹሁ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ከናተጋር ይሁን አይዟቹሁ ፈተናን ከተፈተኑ ቡኃላ ነው ውጤቱ የሚያምረው በርቱ አይዞቹ አቦ ይመቻቹ ያራዳ ልጆች ዋው
አዉ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካቹ በህይወት እስካለን አንድነታችንን ማጠከር በመተሳሰብ በመዋደድ ቀሪ ዘመናችንን መጨረስ ነዉ❤
😢ብሩክ ግን ለሁሉምስውአንድአይነትፊትነውያለው ደስሲል
ኡፋፋፋፋ ስታዛዝኑ ለጓደኝነታችሁ ስትሉ ከቤተሰቦቻችሁ ተለይታችሁ መጣችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ
በናተ ዉስጥ እዉነተኛዋን የዱሮዋን ኢትዮጵያዬን አያታለሑ💝💝💝💝💝💝💝
በጣም😢
ወለሂ የጎዳኝነት ጥግ በነታ አየዉ ቢራ አበርን ኢኑር አለለዉም የኔ ዳግ😢😢😢❤❤❤❤
😢😢❤❤❤
ውይ እንዴት ደስ እዳለኝ ሁለየም በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነውና ፍቅራችሁን አጠክሩ
ደስ ስትሉ የጓደኝነት እንዲህ ነዉ እመብርሃን የልቦችሁን ምሽት ትሙላላችሁ❤
ብሩኬ ወንድሜ የእመቤታችን ስዕል አድኖ በአልጋችሁ በታች አታድርጋት ግድግዳ ላይ ስቀላት❤✝️