የአዋሬ ፍካት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 81

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 3 месяца назад +17

    ወይ አዋሬ!!
    የተደረገለት ያመሰግናል!! ድሃው ያመሰግነዋል!! ጥጋበኛ ባለ ዶላር ለቃቃሚዎች ይቃወማሉ ጉሮሮአቸው እስኪሰነጠቅ!!
    በእነዚህ ቅን ሰዎች ውስጥ አልፎ፣ እነዚህ ምስኪኖችን የረዳ እግዚአብሔር ይመስገን!! አሁንም ይመሰገን!!
    የሰይጣን ቅልቦች ፣ ሰው እግዚአብሔር ሲረዳው እና እግዚአብሔርን ሲያመሰግን፣ አይናቸው ይቀናል!!
    የእነዚህ ሰዎች አመራር ሰይጣንን ፣ በኢትዮጵያ እርር ድብን ነው ያደረገው!!! ለዛ ነው አውሎ ነፋስ፣ አውራጢስ የብጥብጥ ማዕበል ከውጪ ከውስጥ ያስነሳበት!!
    እግዚአብሔር ያስቀመጠውን ማንም አይነቀንቀውም!!
    ጊዜው ሲደርስ ስራውን ጨርሶ ይወርዳል!!
    ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +15

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የድሆች ምርቃት ይጠብቅህ አብቹ🎉🎉🎉🎉

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 3 месяца назад +15

    እረፍት የሌለው መሪ እግዚአብሔር ይርዳህ🎉🎉

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 3 месяца назад +27

    ይሔ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ቅን መሪ ነዉ እኔ ሠፈሬ ነው እንዲሕ አምሮ በማየቴ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደሥ ብሎኛል ።

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 месяца назад +3

      እግዚአብሔር ይባርክህ የተፈወሰ እስተሳሰብ እንዲህ በበጌ ስር ይደሰታል

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 3 месяца назад +4

      God bless you Dr Abiy we will keep praying

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 месяца назад +1

      @@victorious.5394 አሜን

  • @Ethi912
    @Ethi912 3 месяца назад +10

    እናመሰግናቸዋለን❤ ከስርተኛ እስከ ባልስልጣኖች

  • @RobsanMr
    @RobsanMr 3 месяца назад +4

    Thank you our proud Pm

  • @mababa6556
    @mababa6556 3 месяца назад +4

    Dr Abiy god son. thank you. you blessed.

  • @aymana1552
    @aymana1552 3 месяца назад +8

    سبحان الله وبحمده سبحان الله عظيم
    جزاك الله خيرا جزء

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 3 месяца назад +9

    በርታ ወሪኛ ያውራ ምቀኛም ይመቅኝ (እባካችሁ በርቱ ቀጥሉበት )የአገሪ ሰው ሰከን ብለህ አስቡ ወጣ ብላችሁ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገር ጐብኙ ካልቻላችሁ ወይሞ እጥኑ ያኔ ይገባችሀል

  • @HT_Peace_be_with_you
    @HT_Peace_be_with_you 3 месяца назад +8

    Thank you so much, Dr. Abey Ahemad!! May God bless you!!!

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 месяца назад +5

    እድሉን ያገኙ ሰዎች ደሞ አከባቢውን በፉክክር ሳይሆን በጋራ የተሻለውነሰ ፈጣሪን እያመሰገናቹ ሰፈሩን በፅዳትና ሸብረቅ እፅዋቶችን በመትከል ዘመናቹን በደስታ እድትኖሩ ምኞቴ ነው

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አብቹዬ የደሃዎች የደካሞች አባት ተባረክ 🙏

  • @theawaretheaware
    @theawaretheaware 3 месяца назад +13

    Good bless our pr doctor abey

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 3 месяца назад

    እጅግ ደስ ይላል፣ የኢትዮጵያ ሀጻናት እና እናቶች ሲስቁ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም፣ በጎ አሳቢዎችን ሁሉ ብድራታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይክፈላቸው! እንኩዋን እንባችሁ ታበሰ ወገኖቼ።

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን 🙏

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 месяца назад +5

    LONG LIVE MY PRIME MINISTER DR.ABYIE AHMED! U ARE A GIFT FOR ETHIOPIA AFRICA❤❤❤

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 месяца назад +24

    ለ27 ዓመታት "ገንዘቡ የት ገባ?" እያልን ስንጮህ እንዳልነበር አሁን ለዶ/ር አብይ ክብርና ምስጋና ይግባውና አሁን ደግሞ አንዳንድ የአገር ነቀዞች "ገንዘቡ ከየት መጣ" ሲሉ ለመስማት በቃን:: ይገርማል::

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 3 месяца назад +5

      አይገርምም?

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 месяца назад

      @@kalkidanteshome-j8u እንደው በጣም የሚዪስደንቅ ነው 30እመት የበይ ተመልካች የነበር ህዝባችን እንድ የተወለዱባትን ከተማ ሲያሸበርቁ የህዝብን ሃብት ሙልጭ አድርገው ሲያራግፍ የኖረ ህዝብ ዛሬ ተገልብጦ እሁን ይህ ሁሉ ነፍሰበላ እና የሀገር ነቀርሳ ዘረኛ እና ሌባ እያለ ይህ ሁሉ ተሰርቶ እያየን ካልተደነቅን መቼም የምናሳዝን ከሀዲዎች ነን

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 месяца назад

      Lol, WOW! Interesting opinion?? Love it❤🎉 it's just nonsense to ask the source of the money when these elders get a better place to live!! Don't be jealous of every blessing they have! Instead, praise God for His goodness to these ppl🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 месяца назад

      ​@@almaz-rudy8793lol, Betam?

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 месяца назад +1

    ይሄንን ማየት እጅግ ደስ ይላል❤❤❤

  • @ትምህርት
    @ትምህርት 3 месяца назад +1

    ጌታ ይባርክ

  • @AddisAshara
    @AddisAshara 3 месяца назад

    ፅዱና የተረጋጋች ሀገር ያድርግልን❤❤❤

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 3 месяца назад +1

    god bless you P/M

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 3 месяца назад +1

    አብይየ ጀግናው የኢቸዠትዮጵያ ልጅ ጤና ይስጥህ

  • @ewikebe4568
    @ewikebe4568 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ለደሃው እንዳሰብክ ለሃገርህ እንደደከምክ እሱ እድሜና ጤና ይስጥህ ህልምህን እንድትኖር ይርዳህ

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 3 месяца назад +2

    በርቱ

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 месяца назад +1

    Endezih aynet progiram yemitakerbu Aallah yebarkih

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 3 месяца назад

    NobleLauret, PM, Dr. Abiy Ahmed. Thank you for your developmental leadership focused on welfare of the Ethiopian people, affordable living, community development, energy production, water resources management, GERD, Green Legacy, tourism, access to the RedSea, including the country's national interests, security and defense. God and Ethiopians are always behind you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @RobelBerhane-k7c
    @RobelBerhane-k7c 3 месяца назад

    Thank you Dr abey God bless you.

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 месяца назад

    Good job👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meazamersha1471
    @meazamersha1471 3 месяца назад

    God bless you!

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 3 месяца назад +3

    ❤❤❤

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 месяца назад +1

    Aameen Aameen Aameen ya rabbi Aameen

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 3 месяца назад +4

    🎉🎉🎉

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 месяца назад +1

    Allah edmehin yazrim ethiopia lezelalem tinur banda enna kifuwochin ke hagerachin yatfalin

  • @yalemtilateklu9885
    @yalemtilateklu9885 3 месяца назад

    ምናለበት እንደ አዋሬ የሁሉንም አካባቢ ነዋሪዎች ባሉበት እንደተሰራላቸው ለሌሎችም ተመሳሳይ ነገር ቢደረግ ሁሉም ልማቱን በጉጉት ይጠብቀው ነበር አሁን እየሆነ ያለው ግን የቀበሌ ቤት ያለው ኮንደሚኒየም ስለሚሰጠው የቤት ባለቤት በመሆኑ ደስ ይለዋል የራሳቸው የግል ቤት የነበራቸው ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች መጠጊያ የነበሩ ሰዎች ደግሞ በተቃራኒው በ10 ቀንና በ15 ቀን ውጡ ተብሎ መንከራተት በጣም ያሳዝናሉ ከታች ያለው አመራር የሚሰራው ስህተት የበላይ አመራሩን ያሰድባል አንድ አባት ምን አሉ መሰላችሁ ህዝብ ያለ ሃብት ነጋዴ ያለወረት ምን ሊሆን ነው እንማ አዋሬዎች እድለኞች ናቸው ከእድራቸው ከሰፈራቸው ሳይፈናቀሉ ተሰራላቸው ሌላውስ ካላችሁኝ ሌላውማ ……..

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 месяца назад

    Masha Aallah

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 месяца назад

    Sira sira sira ager yemiyadgew be sira nw be were enna be torinet aydelem

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 месяца назад +1

    Ehe ahon sidib bihon sinti ena sint like yagegnal

  • @yosephmidekesa1258
    @yosephmidekesa1258 3 месяца назад +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 месяца назад +2

    እ ው ነ ት ም ከልብ የተስራ❤❤❤❤❤❤

  • @Brukhhh
    @Brukhhh 3 месяца назад +3

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z 3 месяца назад

    አብይ እግዚአብሔር ይርዳህ 70% የሲኦልን ህዝብ ነው እየመራ ያለው እባካችው ሰው ሲሞት ሙሾ ከማውጣት በህይወት እያለ ክፉውንብቻከማውራት የተሰራውንም ጥሩ እንናገር 😢😢😢😢

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 3 месяца назад +6

    ልቆረስ የመጣ መሪ

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 3 месяца назад +7

    Jegnaw Abichu ❤❤❤🎉

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 3 месяца назад +1

    አብይ የኔም እናት በዝናብና በጭቃ ውስጥ ትኖራለች
    አንተ ብታያት እድሜዋ ይረዝም ነበር ሸኖ ነው ያለችው
    አንተ የደሀ አባት እናት ነህ ሉሉ ነገር ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @berhanugadissa9690
    @berhanugadissa9690 3 месяца назад

    My pm

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Месяц назад

    Abbchuu my.king ❤

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 3 месяца назад

    አብይ በስድስት አመት ይህን ካሳየን በጦርነትና በማእቀብ ውስጥ… በ27 አመት ምን ማየት እንችል ነበር ግን hmmm 🤔

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 3 месяца назад +1

    አዋሬ -ከ እምየ እስከ አውሬው is loading

    • @Alias23686
      @Alias23686 3 месяца назад +3

      ወሬ ፖለቲካ መሆኑ በ 2017 ዓመተ ምህረት ይቀራል ብለን እናስባለን። 😂

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 месяца назад +2

      @@Alias23686 exactly be blessed

    • @hamrawitdebele
      @hamrawitdebele 3 месяца назад +1

      Duketam mikegna Melikam yemekatel zemen 😂😂😂

  • @SenaitGetachew-i6k
    @SenaitGetachew-i6k 3 месяца назад +1

    ቤቱግን ለነዋሪው አልተሰጠም ወረዳው ይመርመር

  • @TedBell-i7y
    @TedBell-i7y 3 месяца назад

    Fake propaganda. No matter how you try to lie, fano will win.

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 месяца назад +3

      እሳፋሪ ዘረኛ የዘር መረጣ ወይንም ምቀኝነት እልያም ድንቁርና ካልያዘህ በስተቀር ልትደሰት ነው የሚገባህህህ ወገን እይቶት የማያውቀውን ክብር ነው ያየው

    • @Addis0749
      @Addis0749 3 месяца назад

      ​@@korebmount1203
      ትክክል

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 месяца назад +1

      ​@@Addis0749kkkkkk Fano ebdu " Abichu running the country another money years to bad.

    • @Alias23686
      @Alias23686 3 месяца назад +3

      ፋኖ ለወጣበት ማህበረሰብ ምን ፈየደ እስካሁን ?

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 месяца назад

      @@Alias23686 የገዛ ማህበረሰባቸውን በጦርነት እና በድንቁርና እያስጨነቁ ህዝባችን ችግሩ እንዳይበቃው ሌላ የመከራ ዘመን እያመጡበት ነው ከትግራዩ ጦርነት መማር ያቃታቸው እብዶች ናቸው ህዝብ እስጨርሰው ይህው እኖራሉ ብልጥ ከሰነፍ ይማራል እንደሚባል

  • @eriascari8355
    @eriascari8355 3 месяца назад +1

    GALA ABIY AHMED IS TAKING ETHIOPIA TO WAR ....ERITREA 🇪🇷 SOMALIA🇸🇴 WE WILL DISTROY DAM

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 3 месяца назад

      Ethiopia yeneka yelowum bereka,, Kab Bariya tilyan Amlkh yikhdenena

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 3 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 3 месяца назад +3

      እንተ ቀድመህ እንዳትፈርስ የሀገሬ ሰው ምንይላል መሰለህ
      ጉድጓድን እርቀህ እትቆፍር የሚገባበት እይታወቅም ይላል
      በመጀመርያ ሰው ሁን

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 3 месяца назад

      Italy slave

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 месяца назад

      Ignorant jealousy animal

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 3 месяца назад +3

    ይሄንን ማየት እጅግ ደስ ይላል❤❤❤