Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መዝሙር ነው ጭፈራ ደግሞ ሰርጉ ተክሊል ነው ቁርባን ኧረ በእግዚአብሔር ስርዓት ይኑር እንጂ እናንተ ሰንበት ተማሪዎች እንኳን በስነስርዓቱ እየዘመራቹ ለሌላ አርአያ ሁሉ እባካችሁ ፔንጤ አትሁኑ😮😮
""በቤተ እግዚአብሔር ማደግ እንዲህ ያስከብራል" ወንድሜ እጅጉን እድለኛ ነክ እጅግ ያማረና ልብን የሚመስጥ የተባረከ ምስጋና ነው እንግዲህ ምን እላለው አምላከ ቅዱስ ዑራኤል ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ አንተንም በአገልግሎት የሚመስሉክን እንደዚህ ጋብቻህን ያሳመሩልክን የመራሔ ብርሃናት ልጆችንም ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ተባረኩልኝ ሁሌም ነው የምታስደስቱኝ። ለብዙ ነገሮች ምሳሌና አርአያ የሆናችሁ ደብር ናችሁ ኑሩልኝ።
AMEN
ነጠለ ለምን እለብሱም ክብሮ።ስትመቱ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ
ጋብቻውን የአብርሃምና የሳራ ያርገው ግን ሱፍና ቬሎ ተለብሶ በመዝሙር ማጀብ ተገቢ አይደለም አትቀላቅሉ ወይ በአለማዊ ወይ በመንፈሳዊ አርጉት ሰንበት ተማሪዎቹም በመዝሙር መዝለል ምንድነው ? ተመስጦ ነው እንዳትሉኝ ኦርቶዶክስ እኮ የራሷ ስርዓት ያላት ናት ። አባቶቻች በገዳም ዝማሬው ትንሽ ሞቅ ካለ ጸናጽል እያስጮሁ መሀል ገብተው ይበቃል ይበቃል ብለው ነው ሚያስቆሙት ። መንፈሳዊዉ ወደ ስጋዊ እንዳይሄድ መጠንቀቅ አለብን
amen
እኔ አንድ ነገር መናገር ምፈልገው ከበሮ ሲመታ ነጠላ ይለበሳል
Egziabher Tidarachun Yibark
በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውን ደሙ ደስ ሲል እይወትይ የአይን አበባን አላየዋትም
Protocol nabrche alche
betam dess yelal. enkuan egziabher lezi abekachu. ye abreham ena ye sara gabcha yargelachu.
Egziaber yemsegn
ያብረ አም የሳራ ያድርግላችሁ ሙሽራት ሙሽራው ደመቀ አበራ ልን ያማኑኤል ስራ ሙሽሮች ም ኦኑ ያብረአም የሳራ አሜን
amen amen
Mushilochu ye abram ena ye sara serg yadrglachu
1 የተከበረ ስርዐት አለመኖሩስ😂
Orthodox ?
Batam das ylal lalam lekakelen
eshi
Burke melkam tdar emgalew
😯😥
Ye abraham ena Ye sara Gabcha Yadrglachu
ምን አይነት ግዜ ነው ሚዜዎቹ ነጠላ አይለብሱም እንዴ
ewnetun lemenager zemariw ds yelale nger gn ye vilo serg be mezemeran metajib nberbert?
ደግሞ ቬሎ ተለበሰ ተብሎ ምስጋና ሊከለከል ባልሆነ?!!!
@@besaqneber ene endsu alalkum.nger gn lerasek teyake letyekek ለምንድነው ሙሽሮች በስረአተ ተክሊል እና ቁርባን ጋብቻቸውን ሲፈጽሙ በመዘምራን የሚታጀቡት?አለማዊ እና መንፈሳዊ ባንቀላቅል መልካም ነው፡፡ዝማሬው ግን አጥንት ያለመልማል::
@@yohannesgmedhin388 ቬሎ በምን መስፈርት ነው "አለማዊ" የሆነው?የተገላለጠ እና ስርዓት አልባ የሆነ የሀበሻ ቀሚስ ቢለብሱ ኖሮ መንፈሳዊ ይባላል?
NEtela sayedereg eko kebero ayemetam
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ግን ምን ሆነው ነጠላ ሳይለብሱ ኧረ ይገርማን
ከበሮ ሲመታ ነጠላ ይለበሳል
Balsatfem gin ye abrham ena ye sara gabecha yadrgalachu
Amen my bro
sewedachew
enamesegenaln
Yeaberhumena ye sara yadergew
Agelgayoch gn erasachun mermru ......Wede tikiklegaw menged ymelsachu .....
Enkun dsse alwchu
enkuan abero des yaln
እንዲህም ይቻላል እንዴ
አይቻልም ከስርዓት የወጣ ነው
መዝሙር ነው ጭፈራ ደግሞ ሰርጉ ተክሊል ነው ቁርባን ኧረ በእግዚአብሔር ስርዓት ይኑር እንጂ እናንተ ሰንበት ተማሪዎች እንኳን በስነስርዓቱ እየዘመራቹ ለሌላ አርአያ ሁሉ እባካችሁ ፔንጤ አትሁኑ😮😮
""በቤተ እግዚአብሔር ማደግ እንዲህ ያስከብራል"
ወንድሜ እጅጉን እድለኛ ነክ እጅግ ያማረና ልብን የሚመስጥ የተባረከ ምስጋና ነው
እንግዲህ ምን እላለው አምላከ ቅዱስ ዑራኤል ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ አንተንም በአገልግሎት የሚመስሉክን እንደዚህ ጋብቻህን ያሳመሩልክን የመራሔ ብርሃናት ልጆችንም ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ተባረኩልኝ ሁሌም ነው የምታስደስቱኝ። ለብዙ ነገሮች ምሳሌና አርአያ የሆናችሁ ደብር ናችሁ ኑሩልኝ።
AMEN
ነጠለ ለምን እለብሱም ክብሮ።ስትመቱ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ
ጋብቻውን የአብርሃምና የሳራ ያርገው ግን ሱፍና ቬሎ ተለብሶ በመዝሙር ማጀብ ተገቢ አይደለም አትቀላቅሉ ወይ በአለማዊ ወይ በመንፈሳዊ አርጉት ሰንበት ተማሪዎቹም በመዝሙር መዝለል ምንድነው ? ተመስጦ ነው እንዳትሉኝ ኦርቶዶክስ እኮ የራሷ ስርዓት ያላት ናት ። አባቶቻች በገዳም ዝማሬው ትንሽ ሞቅ ካለ ጸናጽል እያስጮሁ መሀል ገብተው ይበቃል ይበቃል ብለው ነው ሚያስቆሙት ። መንፈሳዊዉ ወደ ስጋዊ እንዳይሄድ መጠንቀቅ አለብን
amen
እኔ አንድ ነገር መናገር ምፈልገው ከበሮ ሲመታ ነጠላ ይለበሳል
Egziabher Tidarachun Yibark
amen
በጣም ነው ደስ ያለኝ በእውን ደሙ ደስ ሲል እይወትይ የአይን አበባን አላየዋትም
Protocol nabrche alche
betam dess yelal. enkuan egziabher lezi abekachu.
ye abreham ena ye sara gabcha yargelachu.
AMEN
Egziaber yemsegn
ያብረ አም የሳራ ያድርግላችሁ ሙሽራት ሙሽራው ደመቀ አበራ ልን ያማኑኤል ስራ ሙሽሮች ም ኦኑ ያብረአም የሳራ አሜን
amen amen
Mushilochu ye abram ena ye sara serg yadrglachu
amen
1 የተከበረ ስርዐት አለመኖሩስ😂
Orthodox ?
Batam das ylal lalam lekakelen
eshi
Burke melkam tdar emgalew
😯😥
Ye abraham ena Ye sara Gabcha Yadrglachu
ምን አይነት ግዜ ነው ሚዜዎቹ ነጠላ አይለብሱም እንዴ
ewnetun lemenager zemariw ds yelale nger gn ye vilo serg be mezemeran metajib nberbert?
ደግሞ ቬሎ ተለበሰ ተብሎ ምስጋና ሊከለከል ባልሆነ?!!!
@@besaqneber ene endsu alalkum.nger gn lerasek teyake letyekek ለምንድነው ሙሽሮች በስረአተ ተክሊል እና ቁርባን ጋብቻቸውን ሲፈጽሙ በመዘምራን የሚታጀቡት?
አለማዊ እና መንፈሳዊ ባንቀላቅል መልካም ነው፡፡ዝማሬው ግን አጥንት ያለመልማል::
@@yohannesgmedhin388 ቬሎ በምን መስፈርት ነው "አለማዊ" የሆነው?
የተገላለጠ እና ስርዓት አልባ የሆነ የሀበሻ ቀሚስ ቢለብሱ ኖሮ መንፈሳዊ ይባላል?
NEtela sayedereg eko kebero ayemetam
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ግን ምን ሆነው ነጠላ ሳይለብሱ ኧረ ይገርማን
amen
ከበሮ ሲመታ ነጠላ ይለበሳል
Balsatfem gin ye abrham ena ye sara gabecha yadrgalachu
Amen my bro
sewedachew
enamesegenaln
Yeaberhumena ye sara yadergew
AMEN
Agelgayoch gn erasachun mermru ......
Wede tikiklegaw menged ymelsachu .....
Enkun dsse alwchu
enkuan abero des yaln
እንዲህም ይቻላል እንዴ
አይቻልም ከስርዓት የወጣ ነው