Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፀሎት ስለሆኑት፣ ሁልጊዜ የሰማዩን ዓለም ስለሚያስናፍቁት መዝሙሮችህ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ፣ ፀጋውን እንደ ካባ ይደራርብልህ።
መዝሙር ከዚህ ዓለም አውጥቶ እዛኛው ናፍቆታችን ጋር ሲያደርስ መዝሙር ይባላል በዚህ ዓለም ብቻ ካስቀረ ዘፈን ይባላል ተባረክ አትውረድ ጸጋ ይብዛል ቅኔ ተቀኝለት ለታረደው በግ
እኔ አሁን በእግዚአብሔር ፍት እየፀለይኩ ያለሁት ፀሎቴን ዘመርከው በእኔ ቋንቋ በእኔ ልክ እኔን አውራኝ😢 አባባ የጌታ ልጅ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ከዚህም በላይ ፀጋ ትጋት ኃይል ዝማሬ ይጨመርልህ
አውራኝ በኔ ልክ በእኔ ቋንቋከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃአሜን መንፈስ ቅዱስ!🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርክህ የመዝሙርን ቅኔ ይጨምርልህ ከተጓደድክበት በላይ መጓደድ ይሁንል ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እርሱን እየዘመርከው እያመለከው እድሜህ ይለቅ ተባረክ ወንድሜ
ከማየው ከማየው በአይኔ ግልፅ ሆነህ ታየኝ ከሚሰማው ከዓለም ወሬ ያንተ ይሰማኝ🙏🙏ዘመንክ ይለምልም ቤክዬ
"አውራኝ በኔ ልክ በኔ ቋንቋከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃ"🙌አሜን ተባረክ ወንድሜ🙏
መዝሙሮችህ pesonal fellowshiphn reflect yemyadergu nachewበዚህ ትውልድ መካከል አንተ መልእክተኛ ዘማሪ ነህተባረክልን
አንተን ላስተውል አባ😢😢😢😢😢አንተን ከሰማው ህይወት አለኝ😢😢😢😢
Mn ayent blessing new kezi belay abezeto belss yaderig
የኢየሱስ መሆን እንዴት መታደል ነዉ😊😊
አንተን ከሰማው ህይወት አለኝ😭😭😭😭😭🥺
አሜን አሜን❤❤ታበረክ ለበርከት.ሁን❤
እግዚአብሔር በየዘመናቱ የማያሳፍሩ ቅሬታዎች አሉት በረከት በረከታችን ❤
geta derashehin yibarikew
1:25🙌😭😭አባቴ ሆይይይ🙌 እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ ቤኪ❤
አውራኝ በእኔ ልክ በእኔ ቋንቋ ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን መንፈሴን አንቃ መንፈስ ቅዱስ 😭😭🙏🙏 ካየውህ ከሰማሁህ ህይወት አለኝ እኖራለሁ ለዛ እንድሰማህ እንዳይህ ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴ ይንቃ
2:54 🙌😭አባቴ ሆይይይ
ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ ወንድሜ ❤❤
ብሰሙ በሰሞኑ አልሰለች አለኝ በጣም ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነው ❤❤❤
እንድም ይዘመራል ጌታ ድምጥመጥህን ይበርክ ወደሃለው ቤክሻ
ተባረክ የእውነት በመዝሙሮችህ ተባሪካለው እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የተባረኩት ይህን ጸጋ እንዳጥለው wow!!!!
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
May be kelasewn latewedut tecelalachu gn tergumu ena yalw menfes des yelal ewent wow may lord blesr u again and again❤❤😊😊
Yaaa❤❤
Ehe ❤❤
እግዚአብሔር በየዘመናቱ የማያሳፍሩ ቅሬታዎች አሉት በረከት በረከታችን
እዉነት ልቤ አረፈ ተባረክ
ውራኝ በኔ ልክ በእኔ ቋንቋከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃ
ሁሉንም መዝሙሮችህን ስሰማ ወደ ፀሎት ይጋብዙኛል ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤ አሜን ድምፅህ ይሰማኝ ተባረክ 🙌🙏
ከማየው 😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሁል ጊዜ ጩኸቴን እዚህ መዝሙር ውስጥ ሲጮህ ሰማውት😢😢😢😢 እንደስምህ በረከት ሰው ትግስት ያስጨርሳል አንተ በረከት ነው ምታስጨርሰው❤❤ ቀሪው ዘመንህ ሰማያት በፊትህ የሚገለጡበት መንፈስ ቅዱስ በተጨባጭ ሪል የሚሆንበት በክብሩ ፊት መቆም እየፈለግህ የምትወድቅበት ዙፋኑ ፊት ተክሎህ የሚያስቀር የዮሐንስ አይነት ፍጥሞ እየበዛ ይብዛልህ። የስሙ ሀይል አጥንትህ ውስጥ ይግባ፤ ስትጠራው ይጣፍጥህ ፤ ዝም ማለት እስኪሳንህ ድረስ ክብሩንና ስራውን ለፍጥረቱ ሁሉ መስካሪ ያድርግህ። የዘራኸው ይብቀል፣ የተከልከው ያብብ ፤ ብሎም እያደገ ያፍራ። አሁንም እየነካህ አብዝተህ ተነካካ ፤ አልፈህም ትውልዱን አያስነካህ አነካካ!! ይባስብ ይጨምርብህ❗️በረከታችን እወድሃለሁ❤
Kayewuh kesemawuh yiwot alegna Awo enoralew 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Geta eyesusu yibarki tsega yibizalih❤
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ከዝህ በበለጠ ወጋ ይግለጥህ..በነገር ሁሉ ተባረክልን❤❤❤
Bewnet gita abzito yebarkehe
ጌታ እየሱሴ ይባርክህ
Amennnnn.kayehukKesemahukHiwet alegn awo enoralehu🙏🙏🙏🙏 tebarek wendme
This song 🥹🥹🥹God bless you bro !
ከማየው ከማየው በአይኔግልፅ ሆነ ታየኝከምሰማው ከአለም ወሬያንተ ይሰማኝ 🙏😥😥
Amen tsegawu yibzabi,tebareki kez belayi chemro yistiki🤦🤦💯💯😍😍😍
እንካንፀሎትህንእንባህን።።እንካን
amen Amen😊
ጸሎት በዜማ ሲሆን 😮❤❤
አሜን በመንፈስ ቅዱስ መረስረስ ይሁንልኝ❤
God bless you ❤❤
በረከት፣ በረከት፣ በረከት፣ ጌታ እየሱስ በሁሉም መልካም በረከት አብዝቶ፣ አብዝቶ፣ አብዝቶ፣ ብርክርክ ያድርግህ።
Bekeye zemenih yibarek ante bereketachin neh 🙏እንዎዳሃለን 😍🙏
Amen amen,,,,,,, geta yebarke ❤❤❤
ካየውህ ከሰማሁህይወተ አለኝ እኖራለሁ🙌
❤❤❤❤😢 what an amazing songs
Bekiye ye ewnet betam nw Des melew tebarkebetalew yehem Kante adelemna kezi belay demo egziabher yebarkh
Tebarekilign kezi belay tsegawun yabzalihe inwedihalen
ArehuuuuffffffMenfesen miyaneka Semayin miyasnafekKena yesetek yebarek
አሜንንንንንንን❤
tebarek wendime
ተባረክ ቤኪሾ❤❤
WOOOWWWW. praise God. hallelujah hallelujah hallelujah.
አሜንን ቤኪ ተባረክ
በረከታችን ተባረክልን
Amen geta yemsegn 🙏🙌 GOD IS WITH US 🙏🙏
Geta eyesus ybarki ❤❤❤❤❤
በመንፈስህ ሁሌ አረስርሰን🙏🙏
Tebarekelen
beki tsega yibizalik..betam iwodihalew mezimurochik menfesen yatsinanalu..tebareklign
Yhe mzmur mdrek lay setasmlkbet nw ysemawtYsebal wed eysus"Bzu demts adkmonal ahun mn mnflgew yanten nw"❤❤❤
Mesmat makom yalexhalkut mezmur
❤i love you bro ye hawassa ena ye Ethiopia bereket nehi ahun ene bemezimurihi eyetetsinanahu nw
egazbehare yebarekehe
Wey gud mn ayent tesga nw beki 😢❤❤❤
Keminim belay amen
Ewunatem Bereket Bless you more
ተባረክ❤❤❤
Geta zemenhin yibarikewu❤❤
ተባርክልን
Amen tebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen amen abate aresrisegn enen
amen amen🙌🏻🙌🏻🙌🏻
Wey gud abo getan tebarek ye abate lij Bekiyeeee
Amen tebark❤❤❤
Huffff teberek
Menfes kedus tebarek bekiye ante yeteleyeh neh tebarekelen
Be ewunet yasadgih ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen tebareklin❤❤
Blessed 😇
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen
aman amen 🙏🙏 bamigabagni koniko awuragni aba ❤❤
Tebarek 👏
Amen🥰🥰🥰
blessed
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
amen
Bekisho Teberek wondme😢
tebarke
Menem kal yelegnem tebarek abate
Tabrkilg
Amen❤
wow
Nurilin abate
Ere zemenh bez mulat yilek brik bel
ፀሎት ስለሆኑት፣ ሁልጊዜ የሰማዩን ዓለም ስለሚያስናፍቁት መዝሙሮችህ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ፣ ፀጋውን እንደ ካባ ይደራርብልህ።
መዝሙር ከዚህ ዓለም አውጥቶ እዛኛው ናፍቆታችን ጋር ሲያደርስ መዝሙር ይባላል በዚህ ዓለም ብቻ ካስቀረ ዘፈን ይባላል ተባረክ አትውረድ ጸጋ ይብዛል ቅኔ ተቀኝለት ለታረደው በግ
እኔ አሁን በእግዚአብሔር ፍት እየፀለይኩ ያለሁት ፀሎቴን ዘመርከው በእኔ ቋንቋ በእኔ ልክ እኔን አውራኝ😢 አባባ
የጌታ ልጅ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ከዚህም በላይ ፀጋ ትጋት ኃይል ዝማሬ ይጨመርልህ
አውራኝ በኔ ልክ በእኔ ቋንቋ
ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃ
አሜን መንፈስ ቅዱስ!🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርክህ የመዝሙርን ቅኔ ይጨምርልህ ከተጓደድክበት በላይ መጓደድ ይሁንል ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ እርሱን እየዘመርከው እያመለከው እድሜህ ይለቅ ተባረክ ወንድሜ
ከማየው ከማየው በአይኔ
ግልፅ ሆነህ ታየኝ
ከሚሰማው ከዓለም ወሬ
ያንተ ይሰማኝ🙏🙏
ዘመንክ ይለምልም ቤክዬ
"አውራኝ በኔ ልክ በኔ ቋንቋ
ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃ"🙌አሜን ተባረክ ወንድሜ🙏
መዝሙሮችህ pesonal fellowshiphn reflect yemyadergu nachew
በዚህ ትውልድ መካከል አንተ መልእክተኛ ዘማሪ ነህ
ተባረክልን
አንተን ላስተውል አባ😢😢😢😢😢
አንተን ከሰማው ህይወት አለኝ😢😢😢😢
Mn ayent blessing new kezi belay abezeto belss yaderig
የኢየሱስ መሆን እንዴት መታደል ነዉ😊😊
አንተን ከሰማው ህይወት አለኝ😭😭😭😭😭🥺
አሜን አሜን❤❤ታበረክ ለበርከት.ሁን❤
እግዚአብሔር በየዘመናቱ የማያሳፍሩ ቅሬታዎች አሉት በረከት በረከታችን ❤
geta derashehin yibarikew
1:25🙌😭😭አባቴ ሆይይይ🙌
እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ ቤኪ❤
አውራኝ በእኔ ልክ
በእኔ ቋንቋ
ከስጋዬ ይልቅ
መንፈሴን መንፈሴን አንቃ መንፈስ ቅዱስ 😭😭🙏🙏 ካየውህ ከሰማሁህ ህይወት አለኝ እኖራለሁ ለዛ እንድሰማህ እንዳይህ ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴ ይንቃ
2:54 🙌😭አባቴ ሆይይይ
ፀጋ ና ምህረት ይብዛልህ ወንድሜ ❤❤
ብሰሙ በሰሞኑ አልሰለች አለኝ በጣም ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነው ❤❤❤
እንድም ይዘመራል ጌታ ድምጥመጥህን ይበርክ ወደሃለው ቤክሻ
ተባረክ የእውነት በመዝሙሮችህ ተባሪካለው እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የተባረኩት ይህን ጸጋ እንዳጥለው wow!!!!
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤
May be kelasewn latewedut tecelalachu gn tergumu ena yalw menfes des yelal ewent wow may lord blesr u again and again❤❤😊😊
Yaaa❤❤
Yaaa❤❤
Ehe ❤❤
እግዚአብሔር በየዘመናቱ የማያሳፍሩ ቅሬታዎች አሉት በረከት በረከታችን
እዉነት ልቤ አረፈ ተባረክ
ውራኝ በኔ ልክ በእኔ ቋንቋ
ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃ
ሁሉንም መዝሙሮችህን ስሰማ ወደ ፀሎት ይጋብዙኛል ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤ አሜን ድምፅህ ይሰማኝ ተባረክ 🙌🙏
ከማየው 😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍ የሁል ጊዜ ጩኸቴን እዚህ መዝሙር ውስጥ ሲጮህ ሰማውት😢😢😢😢 እንደስምህ በረከት ሰው ትግስት ያስጨርሳል አንተ በረከት ነው ምታስጨርሰው❤❤ ቀሪው ዘመንህ ሰማያት በፊትህ የሚገለጡበት መንፈስ ቅዱስ በተጨባጭ ሪል የሚሆንበት በክብሩ ፊት መቆም እየፈለግህ የምትወድቅበት ዙፋኑ ፊት ተክሎህ የሚያስቀር የዮሐንስ አይነት ፍጥሞ እየበዛ ይብዛልህ። የስሙ ሀይል አጥንትህ ውስጥ ይግባ፤ ስትጠራው ይጣፍጥህ ፤ ዝም ማለት እስኪሳንህ ድረስ ክብሩንና ስራውን ለፍጥረቱ ሁሉ መስካሪ ያድርግህ። የዘራኸው ይብቀል፣ የተከልከው ያብብ ፤ ብሎም እያደገ ያፍራ። አሁንም እየነካህ አብዝተህ ተነካካ ፤ አልፈህም ትውልዱን አያስነካህ አነካካ!! ይባስብ ይጨምርብህ❗️በረከታችን እወድሃለሁ❤
Kayewuh kesemawuh yiwot alegna Awo enoralew 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Geta eyesusu yibarki tsega yibizalih❤
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ከዝህ በበለጠ ወጋ ይግለጥህ..በነገር ሁሉ ተባረክልን❤❤❤
Bewnet gita abzito yebarkehe
ጌታ እየሱሴ ይባርክህ
Amennnnn.kayehuk
Kesemahuk
Hiwet alegn awo enoralehu🙏🙏🙏🙏 tebarek wendme
This song 🥹🥹🥹God bless you bro !
ከማየው ከማየው በአይኔ
ግልፅ ሆነ ታየኝ
ከምሰማው ከአለም ወሬ
ያንተ ይሰማኝ 🙏😥😥
Amen tsegawu yibzabi,tebareki kez belayi chemro yistiki🤦🤦💯💯😍😍😍
እንካንፀሎትህንእንባህን
።።እንካን
amen Amen😊
ጸሎት በዜማ ሲሆን 😮❤❤
አሜን በመንፈስ ቅዱስ መረስረስ ይሁንልኝ❤
God bless you ❤❤
በረከት፣ በረከት፣ በረከት፣ ጌታ እየሱስ በሁሉም መልካም በረከት አብዝቶ፣ አብዝቶ፣ አብዝቶ፣ ብርክርክ ያድርግህ።
Bekeye zemenih yibarek ante bereketachin neh 🙏እንዎዳሃለን 😍🙏
Amen amen,,,,,,, geta yebarke ❤❤❤
ካየውህ ከሰማሁ
ህይወተ አለኝ እኖራለሁ🙌
❤❤❤❤😢 what an amazing songs
Bekiye ye ewnet betam nw Des melew tebarkebetalew yehem Kante adelemna kezi belay demo egziabher yebarkh
Tebarekilign kezi belay tsegawun yabzalihe inwedihalen
Arehuuuuffffff
Menfesen miyaneka
Semayin miyasnafek
Kena yesetek yebarek
አሜንንንንንንን❤
tebarek wendime
ተባረክ ቤኪሾ❤❤
WOOOWWWW. praise God. hallelujah hallelujah hallelujah.
አሜንን ቤኪ ተባረክ
በረከታችን ተባረክልን
Amen geta yemsegn 🙏🙌
GOD IS WITH US 🙏🙏
Geta eyesus ybarki ❤❤❤❤❤
በመንፈስህ ሁሌ አረስርሰን🙏🙏
Tebarekelen
beki tsega yibizalik..betam iwodihalew mezimurochik menfesen yatsinanalu..tebareklign
Yhe mzmur mdrek lay setasmlkbet nw ysemawt
Ysebal wed eysus
"Bzu demts adkmonal ahun mn mnflgew yanten nw"
❤❤❤
Mesmat makom yalexhalkut mezmur
❤i love you bro ye hawassa ena ye Ethiopia bereket nehi ahun ene bemezimurihi eyetetsinanahu nw
egazbehare yebarekehe
Wey gud mn ayent tesga nw beki 😢❤❤❤
Keminim belay amen
Ewunatem Bereket
Bless you more