#Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 43

  • @JamilaKimo-g2n
    @JamilaKimo-g2n 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር የስጎመጃል እጅሽ ይባረክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 3 года назад +1

    የኔ ልዩ አሪፍ ነው ተመችቶኛል በርቺልኝ እወድሻለሁ😍💘👍🌹👍👏💞🙌👏👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው ሳሚራዬ ማሬ እኔም ውድድ❤❤❤

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 года назад +1

    Wooww betam Arifinew berichi wide beteseb hognalew video ayiche anchim neyi

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው እሺ ደስ ይለኛል❤🙏👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ከለሩ እራሱ ቆንጆ አርገሽ ስርተሽዋል🙏👍🏽❤️

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад +2

    ጤናማ ምግብ ነው ይታወቃል ሲያዩት ብቻ ከልብ እናመሰግናለን ሰየየየ እጅን ይባረከው።

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን ደስታዬ በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ❤❤❤

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +2

    Thank you for sharing🥰❤shared

  • @yuzumomo-lab
    @yuzumomo-lab 3 года назад +2

    Wonderful Cooking💕✨🎶

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤነኛ ነው መልኩም ያምራል በርቺ🙏👍💕

  • @MeronWoldemichael-nk4ed
    @MeronWoldemichael-nk4ed 2 месяца назад

    🎉❤❤

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 года назад +1

    ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ደሞ ሲያዩት እራሱ በጣም ቆንጆ ነው በርቺ❤👍🙏

  • @Afiyajemal-uz3sh
    @Afiyajemal-uz3sh Год назад +1

    በጠም ያምረል

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 3 года назад +1

    ሰዬ እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነዉ💖🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን ሜሪዬ ከልብ አመሰግናለው ማሬ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад +1

    ዋው ሁሉም ያስጎመጃል በርቺ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад +1

    ቆንጆና ጤናማ አሰራር በርቺልን

  • @ሰውእንዳረግእግዚአብሔርአ

    በርቺልኝ ዛሬ ሰርቻል ጊዜ አውስድም 🙏🙏

  • @maryhanatube2276
    @maryhanatube2276 3 года назад +1

    ሰዬ ሼር አድርጌለለዉ ማሬ👍💖

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 11 месяцев назад

    የሴት ልጅ ትልቁ ሀብቷ የቤት ሙያ ነው እናም ጎበዝ ሴት

  • @agerneshdires1522
    @agerneshdires1522 3 года назад

    Betam yamral gn chewu siderg alayewum

  • @BetelhemDereje-h1m
    @BetelhemDereje-h1m 11 месяцев назад

    Good👌

  • @getachewargaw409
    @getachewargaw409 2 года назад

    አሪፍ ነው።

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact 3 года назад +1

    በጣም ምርጥዬ ነው እህቴ

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ አሰራር ነኝ

  • @mekiyoutube9829
    @mekiyoutube9829 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @ባህላዊወጎች
    @ባህላዊወጎች Год назад

    በርችልን እህታችን,,,ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው ያሳየሺን,,,ባትጠፊብን ደስ ይለናል

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    ተቀላቅያለሁ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      እንኳን ደህና መጣሽ አይንዬ ውዴ❤🙏👍

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 3 года назад +2

    ሰለሬ ባማረኛ ምንድን ነው እሜባል

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Год назад

    ቲማቲም ለምን አይገባም