የእገረኛ መንገድ ላይ ነዳው | አዲሱ የ ሳይክል መንገድ፡ ከቦሌ ደምበል እስከ ለገሃር | ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • I test the newly constructed cycle lane in the city, which is part of the Addis Ababa Corridor development project. Despite the city being crowded with delivery bike riders, the culture of walking on the pavement/sidewalk is still not up to standard, and people even prefer to walk on the main car road. This is a work in progress, and people need to learn and adapt before they get fined by the government.
    Cyclists also need to ride on the cycle lane and gently teach people to use the sidewalk rather than the cycle lane.
    I've heard that cyclists should ride on the left side of the road, but I'm having a hard time believing that, as it wouldn't make sense to me to take the opposite road from the cars going in the same direction. If anybody has more information on this, please let me know in the comments.

Комментарии • 81

  • @BereketMengawDemle
    @BereketMengawDemle 3 месяца назад +9

    Biruk , i enjoyed the video
    thank you!

  • @legeta1M
    @legeta1M 2 месяца назад +4

    don't stop keep it up 💯

  • @fasikagh6192
    @fasikagh6192 2 месяца назад +6

    This was enjoyable

  • @Kidist-w6e
    @Kidist-w6e 2 месяца назад +1

    እንዴት ነው ይመቻል መለመድ ግን አለበት ከመኪናጋ ባይኮች ከሚጋፉ

  • @zelalemized
    @zelalemized 2 месяца назад

    GoPro (I guess) which Model are you using?

  • @IRegan
    @IRegan 2 месяца назад +3

    Bro your bike has no Horn? , actually, it is good to teach like this

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 2 месяца назад +3

    የእግረኞች ትምህርት ያስፈልጋል። እንዲያው ያስነኩት አይደል እንዴ😊፣ ስትደርስ ዞር እንኳን ለማለት አይሞክሩም።

  • @natitarekegn1839
    @natitarekegn1839 2 месяца назад +6

    Make it longer upload more

    • @biruksxp
      @biruksxp  2 месяца назад

      Check my other videos! ;)

  • @KidusYohannes-z7b
    @KidusYohannes-z7b 2 месяца назад

    So how did you find the railway for bikers?

  • @tekamimereja4500
    @tekamimereja4500 2 месяца назад

    ke bet sra bota dres ke 10-13km yrkal, cycle gezche lemetekem felge neber ykebdegn yhon? ena mn aynet bycycle endgeza tmekregnaleh? incase to consider "i am 28 years old and healthy" , esi hasab sitegn ebakh. tanks in advance

  • @BOLEPOST
    @BOLEPOST 2 месяца назад

    Impressive work by the mayor! We Ethiopians don't like to appreciate stuff!

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 2 месяца назад +2

    Keep going bro❤❤👍👍🥃

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 2 месяца назад

    You should do more video to motivates people to use bike they should learn how to use bike better than taxi

  • @mesfinwolde3221
    @mesfinwolde3221 2 месяца назад +2

    Good job bro❤

  • @yaltopyatimes5174
    @yaltopyatimes5174 2 месяца назад

    Sint gezahew bike ena yet?

  • @userH78765
    @userH78765 2 месяца назад

    Nice❤

  • @nytoaddis76
    @nytoaddis76 2 месяца назад

    Great video of a bike ride.

  • @nytoaddis76
    @nytoaddis76 2 месяца назад +2

    Great video! Maybe biking will solve some of the transpiration problem.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 месяца назад

      How???? 😂 other nations have safe bike parking areas. Most lanes start from residential areas. Safe parking on streets, workplace, homes are required......this is ineffective

    • @nytoaddis76
      @nytoaddis76 2 месяца назад

      @@ETBeMoreWell it''s a start and encouraging that AA now has bike lanes. Even here in NY it took a while for the bike infrastructure to be built because of a lot of resistance.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 месяца назад

      @nytoaddis76 It's always the carriage before the horse. New York residents live in regulated lawful society. And the 'BIKE ' culture is being motivated all over the states 'TO SAVE ENERGY' I see all the early Xmas situation in that poor city..where taxpayers don't have lights in their home....what a disrespect!!!

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 месяца назад

      @nytoaddis76 It should've started from residential areas if it was meant to be for the 'People' . Why is it so empty??? Use your common sense. Where is point 'A' & point 'B's???? My common sense tells me it's supposed to get folks from point A to B....

    • @nytoaddis76
      @nytoaddis76 2 месяца назад

      @@ETBeMore I don't understand you point because you are all over the place.
      I was not talking about the fake Christmas lights, I am talking about the bike lanes. Ethiopia has a lot of problems, but you have roads for cars don't you? So why would't bike lanes/biking work with time? Also, btw, Addis Ababa is actually not as lawless as you might think.

  • @RayanMame
    @RayanMame 2 месяца назад

    እዲህ በሰይክል እያዞርክ አዲስ አባን ለማያውቋት ብታስተምር እዴት አሪፊ መሰለህ

  • @EzanaWolde
    @EzanaWolde 2 месяца назад

    Maybe its the color thats attracting the walkers, honestly i havent seen a bike couriers on the bike lane yet

  • @PlRATE
    @PlRATE 2 месяца назад

    Love the vid! I heard its punishable if people walk on bike lane but where's the pedestrian lane around 1:27 or they have to fly over it?😂 But seriously I think the bike lane should be next to the road.

  • @jbjustin1531
    @jbjustin1531 2 месяца назад

    Ke mulu Ethiopia 4km yemihon cycle mengd serto endih sew mekonen tegebi nw really?

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 месяца назад

    ❤❤❤ከቻላችሁ ከአራት ኪሎ ቀበና ከዛ ወደ ኪዳነምህረት።ሚሽን ት/ ቤት ቅረፁልን በቀስታ ግራ እና ቀኝ ሁሉ

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 2 месяца назад

    Keep going brother🔥🔥

  • @yishakabrham5002
    @yishakabrham5002 2 месяца назад

    is that electric bike?

    • @biruksxp
      @biruksxp  2 месяца назад

      No, it's not. It's a mountain bike check the other videos.

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 2 месяца назад

    Do they have bike parking??? Does it start from residential areas so people can use it??? Nope??? The lanes are only for recreational and are not effective. Other nations have parking safely in their residence as well as in public areas..... yet siked lineda new???

  • @mesfintaye5578
    @mesfintaye5578 2 месяца назад

    Thank you!

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 3 месяца назад +2

    More videos

  • @Priscilla-puni
    @Priscilla-puni 2 месяца назад

    bro from where did u get the bike ?

    • @present_vs_future
      @present_vs_future 2 месяца назад

      bike stores all over the city..? I used to buy in piassa

  • @natinahom
    @natinahom 2 месяца назад +1

    Nice

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 2 месяца назад

    When more bikes use the lane, pedestrians will avoid it for safety.

  • @tyleradem8785
    @tyleradem8785 2 месяца назад +8

    Ere bahigi amlek balow enji. You have to teach them not to do so.

    • @mikiyassolomon-mz3bz
      @mikiyassolomon-mz3bz 2 месяца назад

      ቡት በኩል ይሂዱልህ አስፓልት ይውጡ? እስቲ ሀያት ሪጀንሲ ጋር ያለውን የአእግረኛ መንገድ ጠቁማቸው

  • @chicago9458
    @chicago9458 2 месяца назад

    ቀኑን ሙሉ መንገድ ለመንገር እየሄዱ ቪዲዩ የሚቀርፁና ዩቱብ ላይ የሚለጥፉ ሰዎች በአዲስ አበባ መበራከታቸው በከተማዋ ስራ አጥነት ወይም ስራ ፈትነት ወይም ሳይሰሩ ብር ለማግኘት ያለውን ከፍተኛ ፍላጎት መብዛትን ያመላክታል::

  • @2.3Million
    @2.3Million 3 месяца назад +4

    nice, make this longer

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 месяца назад

    ህዝቡስ ለምን አይሰለጥንም የእግረኛው መንገድ ተቀምጦ ለምን በሳይክል መንገድ ላይ ይሄዳል 🤔

  • @fish33332
    @fish33332 2 месяца назад

    part2 🙌

  • @MikeAbebe
    @MikeAbebe 3 месяца назад +1

    Noice !!!

  • @BirhaneWendmu
    @BirhaneWendmu 3 месяца назад +3

    Lmn atastawsachewm

    • @biruksxp
      @biruksxp  3 месяца назад +3

      Ketay astawesachewalew 😁

  • @ETHIONEWS-i6f
    @ETHIONEWS-i6f 2 месяца назад

    ❤nice

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 месяца назад

    👍

  • @natiinfo-ln7jc
    @natiinfo-ln7jc 2 месяца назад

    part 2

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 2 месяца назад

    🔴ሞት ለማይኖረው አፓርታይድ ልጋጋሙ ጴንጤ አብዮት አህመድና አቃጣሪዎቹ👌

    • @abelaman2093
      @abelaman2093 2 месяца назад

      የአብይ ንቃት አቭሬጅ(average) የኢትዮጺያ ማህበረሰብ ብሎ በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ ሰዎች ካላቸው ንቃት በብዙ የላቀ ነው።
      ይህን ያልኩበት ምክንያት...
      አሁን አብዛኛው በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያለው የቀነጨረ አስተሳሰብ ያለው ፣ በምክንያታዊ ንግግር የማያምን ፣ የሀሳብ ፈሪ ፣ እውነትን የማይፈልግ ወይም አውቆ የሚክድ/ጽንፈኛ/የሚቀበለውና የሚቃወመው የሌለው ሁሉን የሚያጥላላው ፣ ሉዘር(Looser) ፤ በእስካሁኑ ስራው ከሚጮኸው ከአሁኑ ምንም ይህ ነው የሚባል ተጽዕኖ ከሌለው ረብ የለሽ ጩኸት በብዙ እጥፍ የበለጠ ብዙ ጩኸት የሚያስጮሀቸው ቁም ነገሩ ላይ አተኩሮ እየታተረ ነው።
      ከላይ የጠቀስኳቹ ተሸናፊ ሉዘርስ either ራሳቹን አሸንፉ ካልሆነ የበለጠ ለመጮህ ፣ ለማብጠልጠል ፣ የበለጠ ለመሳደብ/ለማጠልሸት ራሳችሁን አዘጋጁ።
      ለጨጓራቹ Omeprazol ማዘጋጀት አለባቹ።

  • @fantasennay
    @fantasennay 2 месяца назад +2

    ሌላ ስትሰራ ለእግረና ምታስተምረው መልእክት ከፊትህ ለሚሄድት በግራህ ወይም በቀንህ ትላለህ ሪንግ እያደረክ ። ከፊት ለፊት ሚመጣው እራሳቸው መንገድ መልቀቅ እንዳለባቸው መግቢያው ላይ አብራ እና አስተማሪ ቪድዬ ስራ ።

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 2 месяца назад +1

    የግረኛ የተከለከለ የሚል ይለጠፍበት

    • @present_vs_future
      @present_vs_future 2 месяца назад

      there is already a 150 birr fine. but its not being hardly enforced!

    • @omaridris3167
      @omaridris3167 2 месяца назад

      @@present_vs_future ይህ ሰርቶ ጭቃ ይባላል ወይም የደንቆሮ ልጅ እኛ ደንቆሮወች አደለንም እንደዛ ቢሆን በቀኝ ግዛት በወደቅን እንደ ትግሬወች ትግሬወች ደንቆሮወች ናቸው እና የምልህ ዝምቧብዌ በፈረንጅ ተገስታ የተማረችው ነገር ቢኖር የንግሊዝን ህግ የማስከበር ጥብቅነትን ነው አገሩ ጥብቅ ህግ ከሌለው አይምሮው ልፍስፍስ ለስራ አይተጋም ህግ ህግ የስልጣኔ መለኪያው ነው አለበለዚያ ዝንጀሮ ነህ ለዛ ነው ዝንጀሮ የማይሰለጥነው ህግ አያወጣም ያው ጉልቤ ነው

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 месяца назад

    🟢🟢🟡 በውጭ አገር እንኳን excuse me ብለው ይጮሁ እና ያነቁታል እግረኛውም ። የባይክ ክላክሶች አሉ እሱን በመደወል ህብረተሰቡን ማስተማር ሀላፊነትም አለባችሁ biker በሙሉ group ስሩ እና እንጂ ህዝቡ ምንም ግንዛቤ የለውም

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 2 месяца назад

    Bezaw be libiya adirgeh weta keteyazk degef enadergihaln😅

  • @dagmmekonnen9737
    @dagmmekonnen9737 3 месяца назад

    Piassa

  • @jbjustin1531
    @jbjustin1531 2 месяца назад

    Ene ke abent sebategna nw yemhedew yetale ye cycle menged😂😂

  • @ኢትዮጵ-ኀ6ወ
    @ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 месяца назад

    በእግረኛ መፍረድ ከባድ ነገር ነው እስኪ ስንት ነገር አለ የእግረኛ መንገድ ላይ የተጣመመ ዛፍ አይነ ስውርኳ ልሂድ ቢል አናቱን ብሎ ይገላግለዋል ስለዚህ ወድሞ ስለሚያቅ ይችን ነገር እስትሬቷን ጠብቆ አይሄድም እሱም ነቅቷል ቆሻሻ መጣያውም ያላግባባብ የተተከተ ነው አንድ ቦታ ሁለት ሶስት የሚሆን የስልክና የመብራት ፖል ያጋጥምሀል አንተም እንዳልከው አንዳንድ ቦታ አጥር ታጥሮ ታያለህ ለዊልቸር ያልተመቸ ኮንክሪት አጥር የግረኛ መንገድ ነፍ ነውሊስትሮም ከእግረኛ መንገድ እንደሚጠቀም አንርሳ ያው ለኛ ጥቅም ቢሆንም የድልድይ ከለኖችም ደረጃዎችም ከእግረኛ መንገድ ነው የሚገነቡት ቤቶችም ይሰራሉ የግረኛ መንገድ ላይ የፖሊስና የመንግስት ተቋማትም የግረኛን መንገድ በገመድና በኮንክሪት አጥረው እናያለን የተቆፈረ ጉድጓድ የቆየ ማለት ነው የእግረኛ መንገድ ላይ አለ ቁፋሮው አይጣል ነው ብቻ አድርስልኝ ቅሬታዬን የሳይክል መንገድማ የተመቸ መንፈላሰሻ ነው ምንም የተሰራ የለም የሳይክ መንገድ ቦታ ላይ ቅድሚያ ለእግረኛ ብንሰጥና ብናከብር ባይ ነኝ

  • @habviral22
    @habviral22 2 месяца назад

    የእግረኛ መንገድ ላይ ነዳው ብለህ ትፖስታለህ? ሰው በሚያስትምር መልኩ ማሰብ አይሻልም 😮

  • @ffm377
    @ffm377 2 месяца назад

    Hulu Amareshe yete yelemedute ethiopia eat bread orgone bic😂😂

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk 2 месяца назад

    Why don’t you tell them to get the hell out of the road. Unless you tell them people will never learn.

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 месяца назад

    ❤❤❤ከቻላችሁ ከአራት ኪሎ ቀበና ከዛ ወደ ኪዳነምህረት።ሚሽን ት/ ቤት ቅረፁልን በቀስታ ግራ እና ቀኝ ሁሉ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 2 месяца назад

    🟢🟢🟡 በውጭ አገር እንኳን excuse me ብለው ይጮሁ እና ያነቁታል እግረኛውም ። የባይክ ክላክሶች አሉ እሱን በመደወል ህብረተሰቡን ማስተማር ሀላፊነትም አለባችሁ biker በሙሉ group ስሩ እና እንጂ ህዝቡ ምንም ግንዛቤ የለውም

    • @unkn5033
      @unkn5033 2 месяца назад

      አብዛኛው ሰው 95% ክላክስ ስታረጊ ዞር ብለው አይተቶ ዝም ነው ሚልሽ መንገድ ለመልቀቅ እንኳን አይሞክርም