ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን ታማኝ በየነ የጠቅላዩን አስመሳይነት አጋለጠ|የፍጥጫው መጨረሻው አስፈሪ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 153

  • @yalewshemelis3137
    @yalewshemelis3137 16 дней назад +17

    ታማኝ እራሱ አስመሳይ ነው እውንትን ይሸሻል እኔ በጣም ነበር የምወደው አሁን ግን ጠላውት

    • @Fabne-q3t
      @Fabne-q3t 9 дней назад +1

      💪💪💪💪💪💪💪

    • @Fabne-q3t
      @Fabne-q3t 9 дней назад +1

      ታማኝ ጄግና ነዉ እንደስሙ ታማኝ ነዉ💪💪💪💪💪💪

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 20 дней назад +21

    እንደለመድከው ሌላ መንግስት ሲመጣ እግር ሳም✅👌😆😆😆😆

  • @nowarpeace2488
    @nowarpeace2488 16 дней назад +9

    እግር መሳሙ ረሳሀው ??

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 16 дней назад +3

      ወደኃላ ማሰብ አቁምና ማንም ይሳም ማንም አሁን ከዚህ ከባድ ሃገራዊ ሁኔታ ለመውጣት መተባበር ላይ ማተኮር ብልጠት ነው ።

    • @peacelove2741
      @peacelove2741 15 дней назад +1

      @@birukhussen3102 ለሰው ልጅ መስገድስ ብልጠት ነው ?

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 13 дней назад

      ግዜ መሰታወት ነው አለመቸኮል

  • @AbebeAlemu-zo6mn
    @AbebeAlemu-zo6mn 20 дней назад +7

    ሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿሿ ተጫወተብን በቃ ተበልተናል እኮ

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 20 дней назад +9

    ተወልዶ በእግሩ መሔድ ጀምሮ ነው ውሸት ክህደት አጭበርባሪነት ደንቆሮነት አስመሳይነት ሌብነት ዘረኝነት አረመኔነት የማንነቱ መገለጫ ነውና።

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 15 дней назад +4

    ኦሮሞን የሚጠላው ራሱ ኦሮሞ ነው።

  • @Fabne-q3t
    @Fabne-q3t 9 дней назад +1

    ማንም አማራ ኦሮሞን አይጠላም አንጠላም ምንጠላዉ ብልፅግናን አራጂ አረመኔን ነዉ ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 12 дней назад +2

    ታማኝ ሰርተህ ብላ ንግግርህ ሁለት ትውልድ ተደጋግሟል ከዚህ በፊት ያበላሸኸውን የሚተካ የለም አትደጋግምብን። አንተ ማይክ ስትይዝ ከዚህ በፊት ያደረግኸው ጥፋት ነው።

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 9 дней назад +1

    የአማራን ገፈ አላሕ በቃይበለን

  • @genbaw542
    @genbaw542 13 дней назад +1

    ታማኝ ፡ተመልስዋል he is back.

  • @KiendeDemisse-ju2hc
    @KiendeDemisse-ju2hc 16 дней назад +2

    You are one and only example for ethiopians

  • @HamzaAbdo-qd5hl
    @HamzaAbdo-qd5hl 11 дней назад +1

    እና ሀገራችን ሰላም እንዳይሁን ማነው ያደረገው እናተ ናቹ

  • @KingMekdes
    @KingMekdes 10 дней назад

    በትክክል። ለዚህ ነው አሁን አማራ የምንበላው እስከምናጣ ድረስ ተሰርቶብናል። ህውሃት በተሻለ መልኩ ገጠሩን ሳይቀር በተሻለ መልኩ አልምቷል። ህውሃት ያለማነውን አሁን ብልፅግና እያፀዳው ነው የአማራ በጀት ብቻ ሳይሆን የግለሰብ ገንዘብ ሳይቀር ለመከላከያ ውርስ ሁኗል። አሁን በቃን ልንዋጋ ተገደናል ጋሽ ታማኝ

  • @EbrahimAbdela-u7x
    @EbrahimAbdela-u7x 7 дней назад

    እኔ የአብይ ደጋፊ ነኝ ግን ድክመቱ ግን መነገር አለበት

  • @mebrahtomkidane489
    @mebrahtomkidane489 8 дней назад +1

    ሂድ እንደ ለመድከዉ እግራቸዉ ላይ ተደፋ እግር ላይ የሚደፋ ማህበረሰብ ስለ ሌለን እኛ ኣናረገዉም

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina 10 дней назад

    በእያንዳንዱ የሰው ልጅ ጀርባ ላይ የተለያየ ኩፉ ምኞት የምሰብክ ኩፉ መንፈስ እንደተሸከምን አላስተዋልንም ለዚህ ነው መስማማት እና ራሳችንን ማወቅ ያቃተን የምጫወተን ኩፉ መንፈስ እንደተሸከምን ስለማናስተውል ነው

  • @AbadiWoldegebrielMisgina
    @AbadiWoldegebrielMisgina 10 дней назад

    በምትወደው ነገር እየተናገረ መዝረፍ የምፈልግ ሰው ነው

  • @lakechtasse8031
    @lakechtasse8031 15 дней назад +1

    ውስን ሰዎች ሁልጊዜ ተቃዋሚ ናቸው። ታማኝም ከእነዚያ ሰዎች አንዱ ነው። ታማኝን ለየት የሚያደርገው በገንዘብ የሚገዛ መሆኑ ነው። ይህ ጊዜ ታሪክ ይሆናል በዚህ ጊዜ ከእውነትና ከብልጽግና ጎን መሰለፍ ትክክለኛ ምርጫ ነው።

  • @Deganet
    @Deganet 15 дней назад +4

    Zamabel egara lash

  • @SeydAlli
    @SeydAlli 8 дней назад

    ያማጨዋታነበርውድ

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 9 дней назад

    💪💪💪💪💪💪ዉንት አባሣ ንጋሮ

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 14 дней назад +2

    እግዛቤር. ድረሰልን❤

  • @AbaBlen
    @AbaBlen 15 дней назад +5

    ታማኝ ስምህን ከሀዲ ብየሀሎሁ እንተዎወቃለን ጀግና ከሆንክ ና ወደ የካድካት ሀገር

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 15 дней назад

    ታማኝ:ለሀገርህ:ፍቅርህ:
    ልዩ:ነው:ሁላችንም:
    ኢትዮጵያ:ነኝ:ሲል:
    ወደነው:ነበር:የሚሰድቡህ:አሁንም:የሱ:ደጋፊዎች:
    ናቸው::እናዝናለን:
    ያልጠበቅነው:ነው:
    የሆነው:ኢትዮጵያን:
    እግዚአብሄር:ይጠብቃት::
    እናከብርሀለን::

  • @KefeYebelesendekesh
    @KefeYebelesendekesh 15 дней назад +1

    ታማኝ በየነ 🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @EyerusalemJerry-rg5nn
    @EyerusalemJerry-rg5nn 15 дней назад +1

    ማንንም ከዚህ ጋር ፈጠሪ ይቅር ይበለን በዚህ ልክ ጭካኔ ማወዳ ደር አይቻልም

  • @BogaleYesuf-ue6xk
    @BogaleYesuf-ue6xk 10 дней назад

    Thank u tamagn

  • @Chnbfxzs65
    @Chnbfxzs65 19 дней назад +1

    ለሀገራችነ መልካሙን ያሰማን

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 15 дней назад +1

    አዎን አናምንም።

  • @BizuayehuWeliderufaheli
    @BizuayehuWeliderufaheli 15 дней назад +1

    አሁን እዴት ብቅ አልክ ??? በሰአቱ ነበር ይሄን መናገር አሁን እረፍዶብሀል ብሮ

  • @FitsumMuluneh-k9r
    @FitsumMuluneh-k9r 9 дней назад

    አንድ ሰው እንደታማኝ የለም

  • @EyerusalemJerry-rg5nn
    @EyerusalemJerry-rg5nn 15 дней назад

    ታማኝ ሁላችንም አምነነው ነበር እንደዚህ ከሆነ ማነው የሚታመነው

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 17 дней назад +1

    ገበዝ እውነት መናገር ነው
    ኢትዮጲያን እንዳይኖር የሚሰራ ነው
    ጎበዝ ልብ አድር .......

  • @peacelove2741
    @peacelove2741 15 дней назад +5

    ታማኝ በየነ ለኢትዮጵያ ካለህ ፍቅር ለትግራይ ህዝብ ያለህ ጥላቻ ይበልጣል ለሰው ልጅ የሰገድክ የአብይ አህመድ ባርያ ነህ ።

    • @tarikueshetu1464
      @tarikueshetu1464 15 дней назад +2

      ማፈሪያ

    • @peacelove2741
      @peacelove2741 15 дней назад +1

      @tarikueshetu1464 ጅል አቅምህ ይህ ነው ጤዛ መሀይም

    • @peacelove2741
      @peacelove2741 15 дней назад +1

      @@tarikueshetu1464 ከታማኝ በየነ በላይ ማፈርያ የለም ለሰው ልጅ የሰገደ አንተም ለታማኝ ስገድለት

    • @tarikueshetu1464
      @tarikueshetu1464 15 дней назад

      @@peacelove2741 ጁንታ

  • @FitsumMuluneh-k9r
    @FitsumMuluneh-k9r 9 дней назад

    ታማኝ አውራ

  • @owlwatchingu8956
    @owlwatchingu8956 16 дней назад

    My Amharic is very limited. I can unequivocally say artist Tamagn is a genuine human being - May Allah bless him.

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 14 дней назад

    በየጊዜው በሚወጣው ሕግ ሕዝቡን የሚጥል የሚያስርብ የሚያፈናቅል ከስራ ማባር ደሞዝ መከልከል ቤትን መውረስ መሬትን መውረስ የትኛውን ጥሩ ጐን ዓይቶ ነው መንግሥትን ሊወድ የሚችለው ሁል ጊዜ ኢትዬጵያ አደ ገለ ሲባል እንሰማለን ተራብን ብለው ቢያወሩ ይሻላል ለምን ከውጭም እርዳታ ሊገኝ ይቻላል እርሶ ግን ጠገብን ስለምትሉ ማን ይርዳ በጣም ያሳዝናል ከአንድ መንግሥት የሚጠበቅ አይደለም በእርሶ ዘመን ያየነው ዘንባባ አሸብራቂ መብራት ነው

  • @getachewdemissie4710
    @getachewdemissie4710 16 дней назад +2

    አስተያየት ሰጪዎች ያለፈውን እንጂ ያለንበትን ሁኔታ መረዳት የማይችሉ የአብይ ቡችሎች ታማኝን ለመንቀፍ ይሞክራሉ። ያሳዝናል የጭንቅላት መደንበሽ። ሰውየው መጀመሪያ በምላሱ አደነዘዘን ያንን ተከትለን መልካም መሪ መጣ ብለን ድጋፍ አደረግን። ሰውየው ግን የጭቃ ውስጥ እሾህ ነበርና ያንን በክብር የተቀበለውን ህዝብ ለእንግልት አጋለጠው። ያለንበትን ሁኔታ በመመልከት ሰውየውን በመቃወም ለህዝብ ነጻነት መታገል ጀግንነት እንጂ እንደሰውየው ግሪሳዎች ትላንት የጎረሱትን ዛሬም በማመንዠክ ከእውነት መራቃቸው የደካሞች መገለጫ ነው። ታማኝ ጥሩና በእውነት ላይ የተመሠረተ ትግልህ ፍሬ ማፍራቱ አይቀርምና በርታ። የሰውየው ነፈዞች በጭንቅላታቸው ሳይሆን በመቀመጫቸው የሚያስቡ ከንቱዎች ናቸውና ለሚሰጡት አስተያየት ትኩረት ሊሰጠው አይገባም።

    • @SamuelDuguma-jt8on
      @SamuelDuguma-jt8on 15 дней назад

      ዶ/ር አብይ የደገፈውም የተቃወመውም ብዙ ነው የደገፍት መረጡት አሸነፈ በአሸናፊዎች ትመራለህ እንጂ በተቃዋሚ ሀገር አትመራም የደነዘዘ አእምሮ ይዛችሁ መኖር ነው እምነት ካላችሁ ፀልዮ ዶ/ሩ ኢትዮጵያን ይዞ በዕድገት ጓዳና ላይ ነው ተቃጠል ደብተራው

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen 14 дней назад

    ታሜ የኮሜዲነት አየር በቃ በም ነው፡ ፖለትከኛ ለመምሰል ስትጥር ታስቀኛለህ፡ ሼ በይ ባንቺ አያምርመ😊😊😊

  • @aberakidanemariam5191
    @aberakidanemariam5191 16 дней назад

    What ever some people say you kissed Abey shoes they don’t understand the way you do but we know you loved Ethiopia and the prime minister talking about Ethiopia every body trust him not only you,So you are our hero don’t gave up. We loved you

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 17 дней назад +1

    ንጋሮ ልክኑ አባሣ አብይ ያአፍ ችሎታ ብቻ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 15 дней назад

    የመስቀል አደባባዩ ኢትዮጲያዊ !!!!!

  • @igo1071
    @igo1071 16 дней назад +3

    ታማኝ ልባም ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ🙏👌

  •  13 дней назад

    Tamagne where were you this this long time ? Why now?

  • @samuelhadgu2223
    @samuelhadgu2223 16 дней назад +1

    Wusha tultula

  • @omermangit
    @omermangit 16 дней назад +1

    wushetam !!

  • @Elsa-l8l
    @Elsa-l8l 9 дней назад

    Deg areg tigray telateke neber adel teshwedeshale abatu nekaw Abuchu gare wedeft

  • @takeleantie
    @takeleantie 12 дней назад

    Esewo Atbel, atalekakes yihe leba achberbari new.

  • @FitsumMuluneh-k9r
    @FitsumMuluneh-k9r 9 дней назад

    እሱ የአሜሪካ ሴራ

  • @teklehaymanotassefa4687
    @teklehaymanotassefa4687 19 дней назад +7

    ታማኝ በየነ አንተ እኮነህ ጫማ እግሩ አየላስክ ሰትደፋለት የቀየሆው አሁንም ቁልቁል እደለመድከው ጌታህን አክብረው ትደፋታለህ

    • @FreWassie
      @FreWassie 17 дней назад +1

      Yanchi meri yan hulu Tigraway kasbelu behuala musgana siyameseginu.....asbeluachiw😂

  • @dejenadane8847
    @dejenadane8847 15 дней назад

    አይ ታማኝ??
    የዛሬ 6 አመቱን ወሬ ያዎራዋል።
    እንስካሁን አይንህ ሳይገለጥ ቆይቶ ነው ??
    ይቅር ይበልህ።
    እንኳን አሁንም አይንህ ተገለጠ።
    አብይ አህመድን ከመሰልከኝ በኋላ አይንህ ግልጥ አለች።
    በል አሁንም በርታ እሺ።

  • @LegoMan-z5u
    @LegoMan-z5u 14 дней назад

    ዝም በል አስመሳይ ጉልበት ስመህ ነበር ጭቅላት ቢኖርህ ቀድመህ ታስብ ነበር

  • @DESALGNHMARIAM-y7n
    @DESALGNHMARIAM-y7n 17 дней назад

    ታማኝ፡ይህን፡ሁሉ፡እልቂት፡ክፍፍል፡የተፈጠረው፡አሁን፡እንጁግየተጠነሰው፡በዚህ፡ወቅት፡ነው፡ብለህ፡ታማናለህ፡፡ወይ?

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 14 дней назад

    አብይ በዘረኛነት ነው ከወያኔ ጋር ያደገው ከነሱ ብሶ ገዳይ ዘረኛ ሆኖ ነው የመጣው

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 17 дней назад

    ብታዋቅ ኖሮ ማን ይቃባል ናባሬ

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen 14 дней назад

    አብቹ አልተሳሳትክም፡ እውነት ነው፡፡ እንደ እትዮጲያዊ ማለት እንዴት ነው ? ነጠላ ፤ አማሪኛ ፤ አማራ ፤ አረንጓዴ ብ ፤ ቀ ፤ አማርኛ ዘ
    ን ፤ የቱ እንዴት ይሁን ? ስለ ኦሮሞ እያዘንክ ነው የሚንልክ ዘማች ኪኪኪሚ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 15 дней назад

    መቼ:ነው:ደግሞ:የተንበጫበጨው::

  • @Sum-dz3cq
    @Sum-dz3cq 15 дней назад

    ነገ በኔ ኣለማለትክ ተበላህ ከ ጨዋታ ውጭ ኣረጉህ የጅህን ነው ያገኘሀው ይሄኔ ስልጣን ቢሰጡህ ኣፍህን ትይዝነበር ለነገሩ ምን ኣቅ ኣለህና ስልጣን የሚሰጡህ

  • @MesfinTsehaye-g8g
    @MesfinTsehaye-g8g 14 дней назад +1

    Haven't you kiss by bending his feet. You rushed to hate & you rushed to divide. You luck intelligencia & compassion. Ahmed Ali the liar & the killer will continue to lie & kill because there are puppets following him & you are one of them.

  • @kalabhaile1047
    @kalabhaile1047 4 часа назад

    ይሄን መሀይም 4:22 ተራ ሰውዬ እርሶ እያል ታወራለህ አንተ አራስ አስመሳይ ነህ

  • @tarikukebede9127
    @tarikukebede9127 14 дней назад

    Kkkkkkkkkk............ayi segete? Ye diro sire-at yasmelesilinal bilachihu tejajalachihu?! Enkuan!!!!!!!!

  • @Johnjesus830
    @Johnjesus830 16 дней назад

    ይሄ ሆዳም አያፍርም እንዴ? ታማኝ የስሙ ተቃራኒ

  • @teklehaymanotassefa4687
    @teklehaymanotassefa4687 19 дней назад +2

    ፈሪ ህወሓት እማ ብየን ሰርተህ እድትበላ በሂወት ኮርተህ አንዴ ኢትጵያ አንዴ አመሪካ እያልክ ስትኮፈስ ነበርክ ጠገብከ አሁን ህወሓት ለቀቅ አድርግ

  • @teklureda
    @teklureda 16 дней назад +1

    Asmesayenet kante yemebelti ale tera mehayem ante artist nehi politic legebahi aychilem mehayem temar 😂😂😂😂😂

  • @dirbakumsa504
    @dirbakumsa504 15 дней назад

    Tagalabixishi atawra.

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 17 дней назад

    😂😂😂😂 ምና ኦሮሞ አብይ😝😛

  • @DawitNiguse-s7w
    @DawitNiguse-s7w 15 дней назад

    Antes ethiopiaweyanen lemgedel enezmet blh Alneber kante belay geday ale abiyema banobehal .

  • @Tigist-h9l
    @Tigist-h9l 19 дней назад

    አንተ ራሱ እንዴት እንዳስጠላሀኝ

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 7 дней назад

    💚💚💚💚💚💚💜💜💜💜💜💪💪💪💪💪💪👈🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @EbrahimAbdela-u7x
    @EbrahimAbdela-u7x 7 дней назад

    አንተ ትክልል ነህ ንፁህ ኢተዮጵያዊ ሌላዉ ቤሄረተኛ ነዉ

  • @-tube714
    @-tube714 16 дней назад

    አረ እንደዛ ሰገድክ 😂 ትንሽ አይደብርም

  • @birhanusheleme745
    @birhanusheleme745 15 дней назад

    መንግስት በእናንተ ካልተነዳ

  • @SamuelDuguma-jt8on
    @SamuelDuguma-jt8on 15 дней назад

    ታማኝ ጫማ ላሽ ዘረኛ የአብይን ኢትዮጽያዊነት ማንም ክፍት አፍ ሊናገር አይችልም ከዘረኝነት ካልወጣህ ዶ/ሩን አታቀውም

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 20 дней назад

    Gud seran ATO abiyema Egziabeher yeferedebet becha be hulet bela emebelaaa weshetammm yehone seweye

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 16 дней назад

    የደከምክ!!!

  • @nalemna
    @nalemna 16 дней назад +1

    Ante denkoro meweged yemigeba lamlke baca New ensesa werada tegonbse segedet labi lejocihihe asfari werade lesew yesegede nesu New

  • @abdallmotii4889
    @abdallmotii4889 15 дней назад

    ይህ ጫማ ስሞ የሰገደ አይደል መች ሰው ሆኖ ለወቀሳ በቃ

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 16 дней назад

    I don't know Abiy in person, but I see the changes where he is not just sitting around and talking. Yes, there are messes in country because of national unrest (primarily due to country's social structure and work ethics, and most sadly due to diasporas talks like this incapable of comparative analysis), but there is no one who can flip a coin and bring about the utopian alternate universe. Our people are uneducated, and I do not see any alternate choice better than Abiy. Abiy may be bad, but is there anyone who is better? When you have two evils, it is wise to settle for the better evil. As of now, there is no one who is capable of replacing Abiy including unstable Jawar who is recently blowing horns only to make name for himself. For keen observer, one's walk and talk is a testament to the core values of a person. Think twice for the sake of our nation!

  • @TheNegusud
    @TheNegusud 15 дней назад

    አብይ ያንተን ውትወታ ሰምቶ ይለወጣል ብለህ ካሰብክ ከፖለቲካህ ማማ ላይ ወርደህ ተንኮታኩተሀል ማለት ነው።
    አቁም ውትወታህን!

  • @yonastesfay4779
    @yonastesfay4779 16 дней назад

    Werada ( Shameless) tenesh ataferem

  • @yasinsolomon4598
    @yasinsolomon4598 16 дней назад

    አንተ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነበርክ ወይም ነህ ፡፡ ይህ አሁን ላይ እየመራን ያለው ሰውን ለመረዳት ግን በጣም ዘገየህ እጅግ ከወያኔ የከፋ ሆኖ ሳለ ያንተ ሆደ ሰፊነት ኢትዮጵያ እስካለች አማራ የሚባል ቢጠፋ ይህን ያህል የሚያስጨንቅህ አይመስለኝም ልክ ነኝ አይደል?

  • @sollmoha-bd6vf
    @sollmoha-bd6vf 13 дней назад

    😅😅😅 mot yehalehal

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 14 дней назад

    Yekoy new Ahun zem alek eko ??!!

  • @TheNegusud
    @TheNegusud 15 дней назад

    ምነው ወሬህን ትተህ ለነጻነት የሚደረገውን ትግል ብትቀላቀል።

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 16 дней назад

    አሁን አንተን ማን ይሰመሐል አሸርጋጂ አስመሳይ የሰጡህን መሬት ቀሙህ እንዴ ሰው አምላኪ

  • @azebyeheis6762
    @azebyeheis6762 20 дней назад

    He is an apartheid. He is a liar, but he will pay the price for it. The matter of time he is pure evil. Deben yale zeregna weshetam naw abiye malet

  • @fikaduzawde-tj3ty
    @fikaduzawde-tj3ty 15 дней назад

    አታለቃቅስብን እግሩ ስር ድፍት ያልከው ነገርስ?

  • @BabaHalim-q6x
    @BabaHalim-q6x 17 дней назад

    ተማኝ ተከከለ ነህ

  • @mamekiya5666
    @mamekiya5666 15 дней назад

    አንተ ነክ መጀመሪያ ገደል የከተትከን

  • @EyobSelassie
    @EyobSelassie 15 дней назад

    አቃጣሪ ሴታ ሴት ሌላ መንግሥት ጠብቅ

  • @delinahaile3861
    @delinahaile3861 16 дней назад

    Anta washa

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 14 дней назад

    Good explanation about this stupid pm

  • @abebe7532
    @abebe7532 16 дней назад

    Yantes Agonbashnet ⁉️⁉️😁🤣

  • @alemayehukebede9834
    @alemayehukebede9834 14 дней назад

    አይገባህም እንዴ አንቴ እራሱ አሁን ለማን እየታገልክ ነው። ውሼታም። ፈር። ተወዳጅ፣ ጀግና ከሆንክ ፓሰፖርት አስረክብና ፓርላማ ገብተህ ታገል።

  • @IsamIsmail-e2x
    @IsamIsmail-e2x 15 дней назад

    በጭራሽ ይሄ የውሸት ዶክተር ተብየው ወሏህ ቅንጭላቱ እንጪጭ ነው ፈጽሞ ሀገር መምራት የሚያስችል እውቀት የለውም ውድመት ሳር እየተከለ ሰውን ለሚያጠፋ አጋነንታዊ ስርአት

  • @anwarmohamed-aty
    @anwarmohamed-aty 14 дней назад

    ህወሓት ቅመም ጫማ ላሾች አስታወሱሽ

  • @TsehayGg
    @TsehayGg 14 дней назад

    🎉በስባሳ ዝቃጭ አማራ ነህ ታማኝ ማለት ውሻ ነህ ገንዘብ ቐገረህ መሰለኝ ከእንግድህ ባን ተ ቆሻ አሻ ምላስ የምሸወድ ኦሮሞ የለም ቆማጣ ለማኝ ነህ ለአብይ ኢትዮጵያውነት ቀንጥ አታወጣለትም እናቱ አማራ መሆኑዋን አትዘንጋ

  • @tewodrosadnew
    @tewodrosadnew 19 дней назад +1

    Really, Are you comfortable in what you're saying? Shame on you!
    - you know the truth but you're pretending. Better to live for your conscious otherwise you lose your grace. Actually you lost it already. ዘረኝነት ውስጥ ተጨማለቅ። ማስረጃህ ቪዲዮ ሁሉ አሳፋሪ ከምትለው የማይገናኝ። ዘረኛ

  • @nalemna
    @nalemna 16 дней назад

    Amara tederaje keberethin mles talake hizibi nehe tegere yawaredehe yebkal

  • @estifotekle-ij1ee
    @estifotekle-ij1ee 4 дня назад

    ጫማ ላሽ አታፍርም