💥 የነፍስ ንጽሕና - በአባ ገብረ ኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 21

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen

  • @GerezgherWelelibanos
    @GerezgherWelelibanos 4 месяца назад +4

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እግዚኣብሔር።

  • @HaileLeul-h3s
    @HaileLeul-h3s 4 месяца назад

    አባታችን በረከቶ ይደርብን,የአብርሃም የዳዊት አምላክ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት,ይጠብቅልን🤲🤲🤲

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 4 месяца назад +3

    አባቴ በረከታቸው ይደርብኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 5 месяцев назад +6

    አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ
    @የሸወርቅአባቴማረንይቅርበ 5 месяцев назад +3

    በጣም አባታችን ቃለ ህይውት ይሰማልን 🤲🤲🤲😭😪😪😪አባዬ በጸሎት አሰብን ወለተ ሚካኤል እያላችሁ

  • @AddisYemikallj
    @AddisYemikallj 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @kiflomgebre
    @kiflomgebre 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @samuabraha6019
    @samuabraha6019 5 месяцев назад +2

    Betaemi des miyel mikri new abatachin egzabeher xegu yebzehalh🙏❤💯

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @Fentaadane
    @Fentaadane 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ እድሜና ይሰጥልን አባታችን እንወድወት አለን

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🤲
    ኧረ የኔ መጨረሻየን እፈራለዉ በምኞትና በክፉ ሀሳብ እና በድፍረት ኃጥያት ጎሰቁያለዉ 😢😢😢😢 እባካችሁ ብጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ የእመብርሃን ልጆች አሰብኝ 🤲😢ደክሞኛል እወድቃለዉ እነሳለዉ እወድቃለዉ እነሳለዉ በቃ ይህ ሆነ ሥራየ ህይወት 😢

    • @MeriHayle-sn7cj
      @MeriHayle-sn7cj 4 месяца назад +1

      እውነት ነው ሁላችንም ደካሞች ነን እግዚአብሔር ግን ድካማችን የሚሸከምበት ብርቱ ትክሻ፣ የማይዝል ጠንካራ ክንድ አለው። ተፍጥሮአችን ታጥቦ ጭቃ አመድ መሆኑ ስለሚያውቅ ሁል ጊዜ ከምህረቱ ደጃፍ እስክንመለስ ይጠብቀናል... መመለስ ብቻ የሚናፍቅ ቸር አባት❤❤❤ እግዚአብሔር ያበርታን እህቴ

    • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
      @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 4 месяца назад

      @@MeriHayle-sn7cj አሜን እህቴ 👐
      እዉነት ነው እንደ ቸርነቱማ ይሄዉ አለዉ💔

  • @RahwaShiferaw-jx2lm
    @RahwaShiferaw-jx2lm 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏 ❤❤

  • @SenedinshDseta
    @SenedinshDseta 5 месяцев назад +1

    በጸሎታችሁ አሰብኝ አባታች በሚገባ አሰተምራችሁኛል

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 4 месяца назад +1

    አባቴ እኔ በዚህ ጉዳይ መኖር እስኪያስጠላኝ ድረስ ህይወት ከብዶኛል መውጫው ጠፍቶኛል እባኮት በፀሎት አስቡኝ።

    • @AemroAsefa
      @AemroAsefa 4 месяца назад

      አምላክ ሁላችንም ይርዳን!

    • @FekaduArkebe-or4zv
      @FekaduArkebe-or4zv 4 месяца назад

      😔😔😔😔😔😔😔👏👏👏👏👏👏👏ayzon hulachinim kebidonal lehulachinim yemihon mefitihe erisu rasu yamitalin

  • @HaregKifle
    @HaregKifle 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏