💥 ትዕግሥት እና መቆየት - በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 13

  • @AemroAsefa
    @AemroAsefa 5 месяцев назад +2

    ዝም ብሎ መጠበቁን ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MedhanitTesfay
    @MedhanitTesfay 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @BelayTafere
    @BelayTafere 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤ እንጀራ መስሎን እሳት በለመንን ጊዜ ያልሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @MeriHayle-sn7cj
    @MeriHayle-sn7cj 5 месяцев назад +1

    በእውነት ነፍስን ያለመልማል። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    " ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ። " (መዝሙረ ዳዊት 40: 1)

  • @Rocket-tk8by
    @Rocket-tk8by 5 месяцев назад +1

    " ትርፉን እንጂ ንግዱን የሚያውቅ የለም" በእውነት አዎ ትክክለኛ አገላለፅ። 👍 ❤❤❤❤❤ ትዕግሥቱን ይስጠን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቸሩ መዳኒተዓለም የፃድቁ እዮብን ትግስትን ያድለን የንሰሃ እድሜን ሰቶን መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BelayTafere
    @BelayTafere 5 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ "እንጨት እየተቃና እንጂ ርቱዕ እንጨት ተገኝቶ ቤት ተሰርቶ አያውቅም" እውነት ነው__ እግዚአብሔር እያቃና በቤቱ ያፅናን❤❤❤❤

  • @AmanuelBerhe-wh5hp
    @AmanuelBerhe-wh5hp 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @HappyBlueLake-pz9se
    @HappyBlueLake-pz9se 4 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭💐💐💐💐💐

  • @tiruyetru
    @tiruyetru 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 5 месяцев назад +1

    በዉነቱቃለህይወትን❤ያሠማልን❤መዳህኒያለም❤ትልቅአባቶቻችን❤አያሣጣን❤መንግስተሠማአትንያዉርስልን❤እመብርሀን❤በእድሜ❤በጤና❤በፀጋ❤ታድልልን❤

  • @RahwaShiferaw-jx2lm
    @RahwaShiferaw-jx2lm 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv 5 месяцев назад

    አሜንንንንንንንንንንን💐💐💐💐💐💐💐💐እንድንታገስ❤እግዚያብሄር❤ያድለን😘😘😘❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏