ግሩም ስብከት በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ | henok haile sibket | aba geber kidan sibket | EOTC | ethiopia | seifu on ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 авг 2023
  • ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
    ፌስቡክ / amde-tewahdo
    የቲክቶክ / amdetewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket new 2023 | aba gebrekidan sibket today | aba gebrekidan sibket this week | aba gebrekidan sibket
    ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
    #abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo #henok_haile
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #yordanossibket
    #aba_gebrekidan_interview
    @TewahdoMedia @EOTCMK @seifuonebs @c
    #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
    Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2022 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2023 | Ethiopian Movie 2023 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news #Ethiopia
    #feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ #አባይ_ሚዲያ #adebabay_media #ethiobeteseb_media #ethio_niqat #seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media #zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #donkeytube #amharicNews #android app

Комментарии • 333

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 10 месяцев назад +31

    ፈጣሪ በ ዕድሜ በጤና ያኑርልን የኢትዮጵያ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።ትምህርትህ ልብ ያስገዛል❤

  • @teddytena1309
    @teddytena1309 7 месяцев назад +2

    ድንቅ ትምህርት ነው መምህር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Месяц назад +1

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን ❤❤❤

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 10 месяцев назад +5

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 10 месяцев назад +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 10 месяцев назад +10

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @baru4079
    @baru4079 10 месяцев назад +3

    አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን ❤️❤️🫶🏾🫶🏾❤️❤️😘🤲🤲🤲🤲😘♥️♥️♥️♥️🫶🏾🫶🏾🫶🏾

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነዉ በልቦናችን ያሳድረብን አሜን❤

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 9 месяцев назад +1

    እግዚያብሄር ይጠብቅልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖን ይባረክ ያብዛልን,ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏!!!

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @Zeeee2007
    @Zeeee2007 10 месяцев назад +3

    ተባረክ 👏 ብርክ በል ይህንን ከማር የጣፈጠ እና የማይጠገብ የህይወት ቃል እንዳሰማኸን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ.. ትውልድህ ይባረክ 👏

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 10 месяцев назад

      እባክዎ እርስዎ መፅሀፍ ቅዱስ ለእርስዎ ጭምር ነው የተፃፈው ስለዚህ በግል በተማሪነት መንፈሰ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል አንብበው የምምሀሮቻችሁን ትክክለኛነት እና ስህተት የከበረውነ ከተዋረደው ይለያሉ ጌታ በግል ነው የሚጠይቀን please መለ ስ እንዳያጡ

  • @user-kp6zx5ox3h
    @user-kp6zx5ox3h 10 месяцев назад +27

    ጌታችን መድሀኒትታችን እየሱስ ክርስቶስ ከክፉ. አዳኝ አዉሬ ይሰዉርህ በእዉኑ በጣም እንወድሀለን

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @zenashetades9288
    @zenashetades9288 10 месяцев назад +3

    የኛ እንቁ መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @akliloualmasegedaklilou
    @akliloualmasegedaklilou 10 месяцев назад +5

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!

  • @BuzeFerede
    @BuzeFerede 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 10 месяцев назад +3

    መምኽራችን ዲያቆን ሔኖክ በእውነት ነብስን የሚያረሰርስ አጥንትን የሚያለመልም ድንቅ ትምኽርት ነው ቃለ ሒወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልኽ በእውነት በሒወቴ ሁሉ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር የኦርቶዶክስ ተዋኽዶ እምነት ተከታይ መሆኔ ነው ከዚኽ በላይ የሚያስደስት ነገር ሊኖረኝ አይችልም አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ❤❤❤

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረክትን ያሰማልን አሜን

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 10 месяцев назад +5

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ሐውና ዲን.ሀይሌ🙏

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 9 месяцев назад +1

    ተዋህዶ እፁብ ድንቅ!

  • @eskenderamare9515
    @eskenderamare9515 9 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እመብርሀን ከክፉ ነገር ሁሉ በምልጃዋ አትለይህ መላዕክት በክንፋቸው ይጋርዱህ መምህር🙏

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 10 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እግዛብሔር❤🎉🙏🏽❤🎉🙏🏽🙏🏽

  • @YayeshFantahun
    @YayeshFantahun 10 месяцев назад +1

    እመብርሃንወላዲትአምላክ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ትስጥህ

  • @user-gz3wp6ul8v
    @user-gz3wp6ul8v 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @misganawasres1443
    @misganawasres1443 10 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!!

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 10 месяцев назад +3

    Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa dhagesisu Bara tajajilakee sifi haa dherrssuu

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 10 месяцев назад +1

    አሜን ለስጋወደሙ ያብቃን❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 8 месяцев назад

    ድንቅየሆነቃልእግዜአብሔርነው።ደሰብሎናል ደሰይበለህ።አሜን

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 10 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልቦና ይስጠን

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት የስምዓልና ሐውና ዲን.ሔኖክ ሀይሌ

  • @zenahalain5009
    @zenahalain5009 10 месяцев назад +18

    አቤት ፍቶፍት አድርጎ በአእምሮ የሚያሰርፅ መምህር ኑርልን👏🥺💚

  • @betihailu7395
    @betihailu7395 10 месяцев назад +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም ልብን የሚመስጥ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን።

  • @alembest7664
    @alembest7664 10 месяцев назад +1

    እናመሰግንለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገ

  • @yonasabate2831
    @yonasabate2831 10 месяцев назад +5

    አሜን እኔን ሀጢያተኛውንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ አምላኬ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 10 месяцев назад +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 10 месяцев назад +3

    እግዚኣብሄር ይመስገን ✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷🌷❤️❤️🌷🌷❤️

  • @Mossab-xi7eu
    @Mossab-xi7eu 9 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 10 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልንመህምህራችን

  • @Hornland
    @Hornland 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @azeblema
    @azeblema 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @picniclb7700
    @picniclb7700 10 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @ShewawubshetShewawubshet
    @ShewawubshetShewawubshet 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🤲🕯 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ🤲🙏🙏🙏

  • @samrawitbabanegasi5378
    @samrawitbabanegasi5378 10 месяцев назад +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ❤

  • @ATNKUGNATA
    @ATNKUGNATA 10 месяцев назад +4

    Qala hiwoten Qidus egziabhar amelak ya
    semalen... AMEN 🙏

  • @user-nn7cr3qm9m
    @user-nn7cr3qm9m 10 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማለን❤

  • @user-dn6sg2zm6i
    @user-dn6sg2zm6i 10 месяцев назад +3

    አግዚኣብሔር ኣምልክ በቤቱ ያጽናን ስለድንግል ማርያም ብለህ ወንድም ድያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jossdemissa3512
    @jossdemissa3512 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-hk3xk8oz6p
    @user-hk3xk8oz6p 16 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ,ከነቤተሰብህ🙏🙏🙏

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 10 месяцев назад +7

    እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን

  • @user-bt2ih8ns6d
    @user-bt2ih8ns6d 9 месяцев назад +3

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ነፍስን ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ነው ❤❤❤

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 10 месяцев назад +2

    ግሩም ትምህርት ነው መምህር ቃለህይውት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zewdiechalichisa8309
    @zewdiechalichisa8309 10 месяцев назад

    ይህን ቃል ያጋራሽን እህት ተስፋመንግስቱን ይክፈልሽ እኛንም ለመፈጸም ያብቃን

  • @Danielasham
    @Danielasham 10 месяцев назад +16

    Amen እንዴት አይነት በረከት በአንተ ላይ እንደወረደ ሳይ በደስታ ልቤ ትሞላለች መቸም የማይረሳን የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዜአብሔር ያንተ አይነቱን እልፍ ያድርግልን ስብከትህን በልባችን ያሳድርልን አሜን ለስብሀት ለ እግዜአብሔር ይሁን

  • @mendafiromelesse2563
    @mendafiromelesse2563 7 месяцев назад

    ፈጣር የአገልግሎት ዘመንን ይባርክ

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 8 месяцев назад

    ቃልሕይወትንያሰማልን።አሜን ደሰየሚልትምህርትነውበዕድሜናበጤናይጠብቅልን

  • @Maskaram-pm1of
    @Maskaram-pm1of 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @hawamohammed8515
    @hawamohammed8515 10 месяцев назад

    መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w 10 месяцев назад +2

    በረክታችወ ይደረለሰን በእውናት አሜን

  • @saminasbedilu8963
    @saminasbedilu8963 7 месяцев назад

    መምህር ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዘመን አንተን ሰጠችን ዘመን ሁሉ ይባረክ

  • @user-zu6eo8tc5c
    @user-zu6eo8tc5c 10 месяцев назад +11

    ጥኡም ትምህርት ቃለ ሂወት ያስማልን 😢❤

  • @user-rk6jt8lk5x
    @user-rk6jt8lk5x 6 месяцев назад

    የህይወት ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን ።

  • @solomonbeze241
    @solomonbeze241 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያስማልን የ አገልግሎት ዘመንህን ብዛልን ዲያቆን :: እኔስ እየፈልኩ እግዚአብሔር አልፈቀደም ልጄን ግን እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልክ እንዳንተ ስለ እግዚአብሔር እሚስብክ እንዲሆንልኝ እመኛለሁ ::
    አሜን

  • @habtamfekadu9053
    @habtamfekadu9053 10 месяцев назад +1

    እድሜውን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ዘርህ ይባረክ ለኛም ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፈፀፃሚ አንደበት ስጠን

  • @kdist6436
    @kdist6436 9 месяцев назад

    መምህራችን.ቃለ.ህይወት.ያሠማልን..ለስጋወደሙ.አብቃኝ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 8 месяцев назад

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @user-yq9jo8rw4v
    @user-yq9jo8rw4v 10 месяцев назад +2

    ተመስገን አምላኬ❤ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ❤

  • @AM-di4wg
    @AM-di4wg 8 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልንመምህራችን እኛም በሰማ ነዉ 30 60 100ያማርፈሬ እደናፈራ ይርዳን

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 10 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አፅናን ስለድንግል ማርያም ብለህ። ወንድም ሄኖክ ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 10 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ft 7 месяцев назад

    ታላቅ መምህራችን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 10 месяцев назад +4

    አሜን3 ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @user-en4wu8zl3u
    @user-en4wu8zl3u 10 месяцев назад +2

    መምህር እድሜን ጤና ይስጥህ ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @sanas7429
    @sanas7429 10 месяцев назад +1

    Amen amen Amen

  • @samuelteklay1325
    @samuelteklay1325 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤
    ቃለሂወት የስምዓልና!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ለንስሐ ሰጋ ደሙን ለመቀበል ያብቃን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ee6od3my8t
    @user-ee6od3my8t 10 месяцев назад +2

    Amen Kale hiyewetin yasemalelen, bedme betena tebiko mengiste semayatin yawerselen

  • @Rakb553
    @Rakb553 10 месяцев назад +11

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲ/ን ሔኖክ ሐይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በድሜ በጤና በእውነት ያንተን ትምሕርት ስሰማ ብዙ ጊዜ እራሴን በፀፀት የምመለስበት ነው እግዚአብሔር ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን ሁላችንንም አሜን🤲🤲🤲💒💒💒😥😥😥

    • @fasilfasika1434
      @fasilfasika1434 9 месяцев назад

      😂❤😂😊😅😊🎉😊😊❤❤😢😊❤😂😂❤😂🎉😂😊🎉

    • @fasilfasika1434
      @fasilfasika1434 9 месяцев назад

      😅

    • @fasilfasika1434
      @fasilfasika1434 9 месяцев назад

      😮😮😂😅🎉😊 😊🎉🎉🎉 14:42 😊😊😊😂14:42 😂😅😊😅🎉

    • @fasilfasika1434
      @fasilfasika1434 9 месяцев назад

      ❤😮😢🎉❤😮😮❤😅❤😅😊

    • @fasilfasika1434
      @fasilfasika1434 9 месяцев назад

      14:42 14:42 14:42 14:42

  • @user-wg8tn2vj7o
    @user-wg8tn2vj7o 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v 10 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን🤲💖

  • @user-se8xr2td1y
    @user-se8xr2td1y 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 10 месяцев назад

    Girum timihirt new kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 10 месяцев назад +5

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ልጆቹ ጠፍተን እንዳንቀር እናንተን ያቆይልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qn5yg9kj5v
    @user-qn5yg9kj5v 9 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማረያም ጤናሕን ትስጥሕ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 10 месяцев назад +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነዌን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️👏💐🕯💚💛❤️👏💐🕯💚💛❤️👏💐🕯

  • @matibadege3230
    @matibadege3230 10 месяцев назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 10 месяцев назад +21

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍፁም መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @BemnetAsefa
    @BemnetAsefa 9 месяцев назад

    አሜን አሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 10 месяцев назад +1

    Qal hiwot yasemalin memirhachin ermana Tena yisxacho medenalem ba hunet andabetik hule mar naw 🎉❤🙏🥰

  • @user-cu7ks3cy1v
    @user-cu7ks3cy1v 10 месяцев назад

    መምህራችንቃለሂወትያሰማልን

  • @emuchamde4166
    @emuchamde4166 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen 😢😢

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 5 месяцев назад

    አሜንንንን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @dagisol2108
    @dagisol2108 10 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሠማን

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 10 месяцев назад +6

    አቤት የፀጋ ብዛት!!!....አቤት የቤተክርስቲያን ድንቅ ምስጢር!!!....ቃለህይወት ያሰማልን መምህር። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 17 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-to3wu9fn2m
    @user-to3wu9fn2m 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤