እግዚአብሔር ያየልህ ይበልጣል ልንማረው የሚገባ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ APR 13 MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 398

  • @AsterBirhanu-cp4rt
    @AsterBirhanu-cp4rt 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🥺🙏🥰💕🥰💕🥰

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @BezawitAtinafe
    @BezawitAtinafe 2 месяца назад +1

    ቃልህ መፅናናዬ ነዉ እየሱሴ አሜን

  • @idriskolsawala4291
    @idriskolsawala4291 2 года назад +7

    አሜን በሰማይ ያለው ፍቃድህ በምድር በኔ ላይ ይሁን የልብህ ፍቃድ ብቻ ይውረሰኝ የኔ አባት❤️

    • @yoditberhane9571
      @yoditberhane9571 Год назад

      መምህር ዬናታን ዕድሜ እና ጠና ይስጥህ ፈጣሪ ከእህትህ ዬዲት ኤረትራዊት

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 года назад

    Yessssss Amen Amen Amen Tebarki yoniye

  • @MihrathMihrath-ke4mu
    @MihrathMihrath-ke4mu 3 месяца назад +2

    Ameen ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhaneshtamire6203
    @birhaneshtamire6203 2 года назад

    Amen amen amen
    Geta yibarik yoniye🙏🙏

  • @FebinJordan
    @FebinJordan 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤ ❤❤

  • @mesemekango1554
    @mesemekango1554 3 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen Tabaraki yoni

  • @user-fc8ws2og6q
    @user-fc8ws2og6q 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ ጌታ እየሱስ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @amarmhanna8428
    @amarmhanna8428 2 года назад

    Tebareki🙏❤️Yon🙏amen🙌❤️🙏

  • @bethangel3806
    @bethangel3806 3 года назад

    Amennnnn Amennnnnnn Amennnnn yetran geta yetamne naw

  • @bazumeshamo3239
    @bazumeshamo3239 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen🙇

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 8 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ያላዉ ይሁንልን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jh9hg1fi9v
    @user-jh9hg1fi9v 11 месяцев назад

    አሜን ተባረክ አሜን ጌታ ይባረክ ዮኒየ ❤❤❤

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 2 года назад

    Amen yesus Geta new Amen praise the Lord Amen

  • @FebinJordan
    @FebinJordan 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @user-ei3ju2mx4v
    @user-ei3ju2mx4v 27 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen ❤❤❤blessed 🙌🙏

  • @temaali5784
    @temaali5784 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘሙን ይባረክ ተባረክ🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 3 года назад +1

    Wawwww Amen Amen Amen 🙏 🤲🤲🤲❤❤❤🇪🇷❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AaAa-qu1sq
    @AaAa-qu1sq 3 года назад +4

    Eshiiii amen Amen amen Amen amen🙏📖📖📖📖❤❤❤❤🙌🤲🤝🤝🙌🙌🙌🙌💕💕💕💕

  • @demekehandiso936
    @demekehandiso936 2 года назад

    Wow yoniye ewunat new taberke ye E/G Mircha yibaltal amen amen!!!💕💓💕💓💕

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 3 года назад +3

    Oh my lord thanks wow እውነት ነው እኔም በዘመነ አይችውሎ የእግዚአብሔር ክንድ በኔ ላይ ስሳር ❤❤❤❤❤ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🍒🍒🍒🍒🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @tigestamenamenamenyouareth382
    @tigestamenamenamenyouareth382 2 года назад

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒🤲♥❤😍AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen 💒🤲♥

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 2 года назад

    ውውውውውውው ውውውውው 📖💯🎻💯ጌታ እግዚአብሔር ዛምንክ ይባረክ ፃጋ ይባዝልክ ታባረክ እልፍ ባል 🙌🙌🙌🙌

  • @dinkechemeda4462
    @dinkechemeda4462 3 года назад

    Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeen lililililililililililili ebifama

  • @balanishsimone2988
    @balanishsimone2988 3 года назад

    amne amne yni tabaraki 💜💜💜💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 2 года назад

    AMENNNNNNN hallelujah GLORY to GOD in JESUS NAME AMEN JESUS is LORD AMEN

  • @HdhHdd-ti6dw
    @HdhHdd-ti6dw 3 месяца назад

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cs9po3hn4g
    @user-cs9po3hn4g 3 года назад +5

    ameeeeeeeen ameeeeeeen እግዚያብሄር የመረጠልኝ ይበልጣል አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞

  • @user-wq8rm6os4n
    @user-wq8rm6os4n Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🙏🙏💯💯

  • @meseretmati-sg5xl
    @meseretmati-sg5xl Год назад

    Yene Geta yane merca be hiwote yifesem ixebikalw🙏🙏🙏geta abizito yibarekiki❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 года назад +27

    አንተን ሰሰማ ሁልጊዜ ልቤ ይነካል። እማራለሁ። መንፈስቅዱስ ራሴን እንዳይ ያደርገኛል። አገልጋይ ዮናታን ፣ እድሜና ጤና ከነሙሉቤተሰብህ ይሁንልህ። ጠቃሚያችን ነህ። ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад

    Amennnnnn yene new 🤲🤲🤲🤲🤲🤲yoniye Tkxxxxx

  • @michaeromo5546
    @michaeromo5546 3 года назад

    Amen amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @user-du8dw5rq5r
    @user-du8dw5rq5r 3 года назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዮን ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @yordanosgirmay9629
    @yordanosgirmay9629 3 года назад +2

    This is for me really word by word.

  • @demozeyegetalij1218
    @demozeyegetalij1218 3 года назад +4

    Ameeennnn😍😍😍🙏🙏🙏
    Tebarek yoni

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu Месяц назад

    አሜንንን አሜን እግዚያብሔር የመረጠኝ ይበልጣል የብርታቱ ማሳያነው አሜንንን ዘመንተሻጋሬ ነው ። አሜንን ውጤቱ ክብር ነው አሜንንንን የጌታ ባርያ ዬናታል ጌታ ዘመንንን ይባርከው ኖሯከጌታጋር ከየሱስ ጋራ ጋር በሾለቆ ቢሆንበተራራ አመቺነው አርካታን ይየጣል አሜንንንን

  • @user-du9jv8eo6y
    @user-du9jv8eo6y 2 года назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤👌🙏

  • @FebinJordan
    @FebinJordan 9 месяцев назад

    ዮን ጌታ ኢየሱስ ዘመን ይበርክ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፉንክ

  • @user-rt6ve1bp1r
    @user-rt6ve1bp1r 2 года назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @hira8581
    @hira8581 3 года назад +2

    አሜን ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 года назад +5

    Amennnnnnnn,,,, eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee amennnn haleluyaaaaaa praise God ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @efesonmita3280
    @efesonmita3280 3 года назад

    Ameeeeeeeeeeeennnnnnnnnn.. God bless you

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ እንደ ቃሉ

  • @user-wf3im3sr1c
    @user-wf3im3sr1c 3 года назад +14

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው ዘመንህ ይልቅ በእሱ ቤት🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meerameera2717
    @meerameera2717 8 месяцев назад +1

    አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🤲🤲🤲📖📖📖😘😘😘

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio 3 года назад +2

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አዎ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይበልጥ👏 ዮኒ ጸጋ ይብዛል እንወዳለን

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 3 года назад +3

    Amen Amen Jesus is lord!

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t 3 года назад +55

    wowowowowowowowoእንዴት የሚጣፍጥ ቃል ነው ።ዮኒ ተባረክ በእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር እንዴት ደስ ያሰኛል ።እስከመጫረሻው በፈቃድ መኖር እንድንችል ፀጋው ይርዳን አሜንንንንን

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 3 года назад

    Yes yes yes yes yes yes yes yes yes yes yes yes yes

  • @user-bn8zn8bn5f
    @user-bn8zn8bn5f 6 месяцев назад

    Ameen ameen Ameen ameen Ameen Ameen ameen Ameen tabarki tabarki ❤❤❤❤❤

  • @tigistdmsis9820
    @tigistdmsis9820 3 года назад

    Amen Amen. Amen

  • @blinebline9518
    @blinebline9518 3 года назад +2

    Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen tebarak yonye 🥰💓💓💞💞💞💞💞🤲🤲🤲👏👏😘😘

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 года назад +3

    amen amen tebarek yoniy 🙏🙏

  • @ChrisMeb2140
    @ChrisMeb2140 3 года назад +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen hallelujah wonderful message thank God, God bless you my brother 🙏 ❤ 🙌 💙 ♥ 😊 🙏 ❤ 🙌 💙

  • @moustafaharoun1600
    @moustafaharoun1600 3 года назад +2

    Amen amen isu yemerexegh yibelxal

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 Год назад +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብሕ ዮንዬ ትባረክ 🙏🙏🙏

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 года назад +10

    YES እውነት ነው እርሱ ይመረጣኝ ይባልጣል አሜን የተባረክ ሰው ዮኒ በብዙ ተባረክ የእኛ አንደኛ ነህ

  • @rebkabelete8095
    @rebkabelete8095 3 года назад +1

    Amen yoniye geta yebarkeln

  • @faskabogale9286
    @faskabogale9286 3 года назад +5

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን እሱ ያየልኝ እሱ የመረጠልኝ ይበልጣል። ዮዬ ዘመንክ ይባረክ እወድአለው ለእኔ ሁሌም አንደኛ ነክ

  • @maritalamu1757
    @maritalamu1757 3 года назад

    Ara tebarki be Geta betami liyu timirt naw ❤❤🙏

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ ይህ ለኔ ነው እውነት አሜን

  • @user-uv1zg1yj8z
    @user-uv1zg1yj8z 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዮኒዬ በኢየሱስ ሰም ለምልም🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🙏🙏❤

  • @ayalchegamchu1497
    @ayalchegamchu1497 2 года назад

    Ameñ Amen Amen Amen Amen 🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @fevenfeven3043
    @fevenfeven3043 2 года назад

    እሰይ ድንቅ ቃል ነዉ ብሩክህ ነህ ዮኒ

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 3 года назад

    Amen Amen Amen

  • @ganeyoutub2933
    @ganeyoutub2933 3 года назад

    Wawwwww ba yesusim tabaraki yoni

  • @user-fn8fs5bi6y
    @user-fn8fs5bi6y 2 года назад

    አሜን አሜን ተበረክ ዩንዬ ዪጨመሪል

  • @aishamohmed6724
    @aishamohmed6724 3 года назад +2

    Amen,Amen

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 2 года назад

    እግዚአብሔር የለለበት ከመኖር እግግዚአብሔር ያለበት ሞት ይሻላል ተባረክ ዮኒ

  • @ghenettecle8765
    @ghenettecle8765 2 года назад

    Amen🙏 amen tebaek

  • @user-kj1fu1bz1w
    @user-kj1fu1bz1w 3 года назад +1

    Amen amen amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 3 месяца назад

    Tabarki yoni fatar abazitoooooo yibarki ❤

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i 3 года назад +5

    አሜን እሱ የመራጣልኝ ይበልጣል

  • @user-cl9mo1ck2k
    @user-cl9mo1ck2k 8 месяцев назад

    ሜን፦አዎን ጌታ ሆይ አንቴ የመረጥከኸኝ ይበልጣል።

  • @rebeccaesayas9011
    @rebeccaesayas9011 3 года назад +7

    የኔ መንፈስ ቅዱስ እውነተኛ መካሪ የእግዚአብሔር ፍቃድ ለትርፌ ነው!!!!!

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад

    Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @kukuzewude482
    @kukuzewude482 3 года назад

    Amen yen getay yibeltal

  • @meseretendalew2601
    @meseretendalew2601 2 года назад

    አሜን amen::

  • @tebeyem2245
    @tebeyem2245 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን_____________

  • @user-wq8rm6os4n
    @user-wq8rm6os4n Год назад

    ታባረክ ጌታ ይባርኮ ፃጋ ይቻምምርልክ እውነት ታባራክ ቡሩክ ነክ ❤❤❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 3 года назад +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። ሀለ

  • @almazmehari9314
    @almazmehari9314 3 года назад +2

    Amen Amen 🙏 🙌 God bless you today and always 🙏 🤲🤲

  • @msartgmal1505
    @msartgmal1505 3 года назад

    Amen Amen

  • @user-wb1fp3ce9r
    @user-wb1fp3ce9r 3 года назад +2

    Ameeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 2 года назад +1

    ሀሌሉያያያ ለጥያቄዎች ሁሉ መልስ አምላኬ ብቻ ነዉ😭😭😭😭ጸጋዉ በነገር ሁሉ ይረዳን በረከትነህ ዮኒዬ በነገር ሁሉ ጌታ ሞግስ ይሁንህ😍😍😍😍😍😘

  • @diborakingofkings5953
    @diborakingofkings5953 2 года назад

    እውነት ነው የዘመርከው የንየ ወንድም። የእግዚኣቢሄር ሰው ኣገልጋይ የኖታን ዘመንህ ይባረክ።

  • @springsalmaz1043
    @springsalmaz1043 3 года назад +3

    የክርስትና ዉበቱ ዉጤቱን አዉቆ ነዉ መንገዱ ዬኒ ተባረክ

  • @user-xh2zb8xf9u
    @user-xh2zb8xf9u 9 месяцев назад

    አሜን,አሜን❤❤

  • @sebledear42
    @sebledear42 3 года назад +1

    Amen amen amen 😭😭😭😭❤❤❤🙏

  • @zeritu6030
    @zeritu6030 3 года назад +1

    Amen amen amen🙏🙏💓

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 29 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብኤር ያየልኝ እንከን የለበትም ጌታ የሚስበው አሳብ ለእኔ መልካም ነው እሱጋ አበቃ የሚባለነገርየለም ምንም አይገድበውም አይወስነውም ይችላል ጌታ ስሙ ባረክ የእግዚያብኤር ቃል ሁል ጌዜ አዲስ ነው በእይወቴላይ ሊደርግ ሊሠራ የወደደው ነገር አለ አሜንንንንን የጌታ ባርያ ሠላምና ፀጋ ከነቤተሰብ የበዛ ይሁን ተባረክ !!!!

  • @mulumebetnebebe8697
    @mulumebetnebebe8697 2 года назад

    amen amen

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 2 года назад +1

    ሀሌሉያያያ ዋዉዉ ድንቅ መልእክት ነዉ ዮኒዬ ስለአንተ ጌታ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ጌታ በነገራችን ሁሉ አዋቂ ነዉ በህይወቴ እይሆነ የለዉና ጌታ በቃሉ አስተማረኝ ጸጋ ይብዛልህ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @detodeto-bi8xc
    @detodeto-bi8xc 2 месяца назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤💗💗

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 3 года назад +6

    ዮን እግዚአብሔር ይባርክ ለትውልዱ እግዚአብሔር አንቴን በዝህ ዘመን ሳላስነሳህ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @yohannesabera9896
    @yohannesabera9896 3 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይበርክ