Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሠላም ውዶቸ የራያ ቀሚስ የምትፈልጉ 0989085887 በዋስተብ እና በኢም አናግሩኝ❤
እኔ እፈልጋለሁ❤
እብሺርለብጎነው የኔውድ እህት እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች ጠካራ ሆኝ ጅግና ሆኝ
አንቺ የልጂ አባት ነዉ በዚህ ልክ አታዉሪ
ደግ አራግሽ እውነት እንዳትማላሽ እቃ አራገሽ እንደ አይዞሽ ጠንካራ በይ እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰአድ ታርቁ ዉደ የለመድሽዉይሻልሻል ደሞባልሽንበሚድያአትሳደቢ ማሬ ባል ጀነትሽም ጀሀነብሽምነዉ ብለዋል ረሱል ሱለሏህአለይሂወሰለም
ወላህ ሰአዳ በአወል በጣም ነው የተናደድኩት የጀማል ብየነው ስል ወላህ ደሜ ነው የፈላው
ስብሀን አላህ ሰአዳ አላህ ይቅር ይበልሽ ለባልሽ ክብሬ ይኖርሽ ባል ሴት ልጅ ለባሏ እጅ አታነሳ ባልሽን አክብሬ halas prank ነው prank ነው❤❤❤❤
ደመዳም ቅመሞች አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
ደግአረገሺ😅😅😅😅😅😮😅😮 አታስጠሊኝ የባልሺን በአድአባቦይ የምትሰድቢ ባለጊነሺ 😅😅
ሰአዳ ከብረ የለሺም ለባልሺ አይባልም ምንም መጥፎ ነገረ ምንም አላረገ አወል እራስሺ ያመጣሺው ጣጣ ነው አትሳደቢ ነገ አቅፈሺው ትተኛለሺ ወረኛ በውስጥ ጨረሺ ለመፈመስ ነው እኛን ከፉ እድንነገረ አታድረጉ ስራአት ሰአዳ እወድሺ ነበረ ግን ለባልሺ ምላስ አታረዝሚ በቃ ድራማ ነው የምሰሩት ብራከ ነው ተባልሺ
አትሣዴቢ ሥአዲ በተረፈ አብሽሪ ሥድብ ጥሩ አዴለም እህቴ ሌላምንም አልልም😢😢😢
የኔቆጆ ሰአዳ ኡነትሽነዉ ህይወት ኑር❤ ያጅላፎ የፈለገ ሳአት ሄዶ የፈለገ ሳአት መቶ ይጫዉትቢሻል 😂
አይባልም ማስታረቅ ካልሆነ ዝም ማለት ነው
እሽ እኛ ከናተ ምንእንማር😢😢😢😢
ጀልነት ሌላ ምን እንማራለን ታዳ😂
እሜስተምርነገር ሳይልሆን እሜሰሩት እሜጃጅልነው እኛም መጃጃል እብረን
😢በጣም
አጀብ በጣም ትገርማላችሁ ምንአይነቱ ግዜነው የደረሥነው😅😅
አልሀምዱሊላህ ወንድም መከታ ነዉ አላህይጠብቅልን ወድሞቻችንን
አሚንንን
❤❤ሰአዲ አንቺም አወልንም ነዉ እምንወዳቺሁ❤❤ጥፋቱን ተይዉ እያልሺ አይደለም ግን ምንምቢሆን❤የዩስራ❤አባትነዉ❤አንቺ😮እንደዚህ😮ከፍዝቅ አታርጊዉ😮😮
ወላሒ አችሣሣች አንችም ጥፍትሽ አትሆጂ ሢልሽ ባልሆድሽ አሁንም አፉ ተባባሉና ተመለሽ ትዳር የኢማን ግማሽነው
እወነትሽን ነው በአሁን ሰዐት አሽቃባጭ እንጂ አስታራቂ የለም
ሰአድዬ አቢሽር ሰዬ ግን በልሺን አክብር የጂሽን አበት ነዉ ሥለዝ መከበሪ አለቢሽ የበል ሀቅ ከበድነዉ ዉዴ አሁን ይቅርታ ተቃበይነ ዎደቤት ተመለሽ🌷🌷
የኔ አባት ንግግርህደስሲል አላህይጨምርልህ በቃአስታርቃቸው ሰአድ በቃታረቂ ሚጣስትይ። ውደ❤❤❤❤❤
አወል በጣም አጥፊቶል በሰው ወሬ እደት ሚስቱን ያስወጣል ግን ለጀማል እልክ ታረቁ መጥፎ ጎደኛ በጣም ያሳስታል
የእኔም እንደ አወል ነው ፍታት ቢሉት ይፈታል
ውይ ይቺ ልጂ ምላሷ የፈጣሪያለህ ምን ጉድ ናት እሳት ናት ሰው እንደት ባሉን ያቃልላል እረ ባል ክብር ነው ተይ ወላሂ ለሴት ልጂ ኢማኗ ባሏ ነው
ደመርኩሺመልሺእኔንምደምሪኝ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
ለሴት ልጅ ክብሯ ትዳሯ ነው እህቴ እሄነክልም መውራት አይጠበቅባቹም ሚድያላይ ብትመላሺም ችግር ዬላውም የመነቹም ደጋፊ አይደላውም ረሱልም ሰላለሁ አለይሂ ወሰልም ሀፍሳን የኡመር ረ ዐ ልጅ ፈተው መልሰዋታል ሼም እንደይዝሽ እህቴ የሞቀው ቤትሽ ይሻልሻል አላህ በደስታ የጠምራቹ ለልጃቹ ሲል ፍቅር ይስጣቹ❤❤❤❤
እደውባሎንእየተሳድበይጀግናየምትሉገገማናችሁ ጀግናበምኖነው
ሰአድ በጣም ነዉ የምወድሽ ግን ተይ ባልሽን አትሳደቢ ጥሩ አይደለም 😢😢😢😢
አላህ ልቦና ይስጥሽ ባልሽን ባደባባይ መሳደብ ባቸቤት አራዳ የሆሽ መሰለሽ
ሲልጅ መከበር አለበት ❤😊
አይዞሽ ሰአድየ ❤❤❤❤❤
አይዞሺ የኔእህት 😢😢😢😢
ሰለሚወድሸ ነዉእጂ በጥፊ መምታት አቅቶት መሰሎሸነዉ
ትክክል😢ይች መናጢ
የኔትንሽየወዲም ሰአዲየ ማሻ አላ❤❤❤❤❤
ለባልሺ ክብርይኑርሽ ትልቅነውርነው ባልበጥፊመማታት ስለዲንሺበደብ ተማሪ ስለባልሀቅ ለማወቅ
አወል ስኣዳ በደንብ መገርፍ አለባት እየተማታች ሆሆ ሌላ ቢሆን ይደርግምሻል
ሁለታችሁም ጥፍተኛ ናቹሁ ይቅር ተባባሉ የምወዳቹሁ ጥዶች ናችሁ ቢያሥ ለልጃቹሁ ሥትሉ❤❤❤
ወድም፡ጋሻ ወንድም መከታነውእኮ ምን ትንሽ ቢሆን እኮን
❤❤❤ዝበያቸው ሳአድ ኡነትሽነው በትዳር ቀልድ የለም ❤❤❤የጀማልን ወሬ ሰምቶ ,,ነገ ደሞፍታ ይለዋል ፈታሁ ይላል😂😂😂😂
ትክክልነሽ የኔውዴ❤❤❤❤❤
አቺምእደሀዋ ሆሽማለትነው???
ወንድም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልሽ
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም እህት ባባልና ማሥት መሀል አትግቤ አላህ ይጠብቀን ያርብ 😢😢😢😢😢
ሳህ
አብሽሪስአድየ ልብሽንእየሰበረ ነይቢልሽስ አሚሮሽልቀበልአይችልም
አሥታርቃቸዉ ❤❤❤❤
ነገ መታረቃችሁ ላይቀር የባሎቻቹሁን ገመና ምቅርቅር የምታደርጉ ሴቶች ልብ ይስጣችሁ ወንዶችም እንደዛው እኔ ለቤተሰቦቼ እናገርና ከዛ ይቆጨኛል እናንተ ደሞ ለመላው እዝብ ስታመናጭቁ አይከብዳችሁም
ሠአዲ አላዉቅም ድራማ ወይም እዉነት ግን አበዛሺዉ አላህን ፉሪ ዛሬ ምን አልባቹ ተናደሺ ይሆናል ግን ግን አድቀን ይቆጭሻልአዉልኮ አቺን ቢለቅ ሌላ ያመጣል በሠላምት ዉሥጥ አቺግን አቺግን ይሆንን በሀሪ ይዘሺ ከማን ጋር ትተዳደሪአለሺ ነገም ብታገቢ ያዉለሺ የሠዉ ልጂ ባሀሪጂ ከሠዉ ጋር የሚኖረዉ መልክ አደለም ዉዴ አላህን ፉሩ ቲክቶሮቺ ገዘብ አቅላቹህን አ አይናቹህን ልባቹህን ሠዉሯቹሀል አላህን ፉሩ በተረፈ አዉፈ በይኝ ዉዴ እሺ
የኔ ዉድ አይዞሽ ሳአዲየ
ታራቂ ግን ፍት እደሰጭዉ ልጅሽን ዉለት አርጊ ወዶች ታበላሽቶወል እዉናትሽናዉ❤
ውዴ ተረጋጊ ስተት ያለ ነው እኔም እዳንች ሀይለኛ ነበርኩ ግን ኪሳራ ነው ያገኘሁት ደሞ አትሳደቢ ሚዲያ ላይ ውዴ ❤❤የዛ መናጢ ጀማል ነው ምን አልባት መጥፎ መረጃ ይዞበት ይሆናል ቁጭ በሎ እና ይገርሽ ከዛ ወስኝ
ሞጥሞጣ ምርጥአርጎይዞአጥግቦይዞሺ አችከሰውትዳር ከሰውቤት ተይሲልሺመይትሰሚያለሺ አታከብሪምደነዝነሺ ቢያባርሺደግአርጎሻልጥሩእደሰራሰውባለጌነሺ
አትጨርጨሪእኛምናገባን የሥቱንእኝኝእንሥማ ወገን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ባልና ሚሰት የተባለው ትልቁ ነገር አይቡን መደባበቀ ነው
ሳዲ ባልሸን አካብሪ አብረሸ ኑረሸ ያወም የልጀ አባትሸን አደብ ሲኖራ ነው አላህም ሰወም የሚያካብረሸ
ሤት የላከው ጅብ አልፈራም አሉ ይልቅሥ እህትህን ምከር ቀላሉን ነገር አታካብዱት ስአዳ አላህን ፍሪ
ትዳር መለት ህዉት ነው 😢 ስፈልጊ ዉጭ ስፋልጊ ግብ አይደረጊም ትደር ኪብሪ ነዉ
የዉቀቱ ማነስ ነዉ አድ እደል ስጭዉ ሃቅ ታች ነዉ ያለዉ ሰኣዳ ደግነት ጥሩ ነዉ ጥንካሪሽን አላህ ይገዲፍሽ ታገሽ አሁንም
ምላሳም ባለጌ ወልደሽለታል ባለጌ. ምላሳም ነሽ. ሲጀመር ባለጌ ነሽ ምላሳም ነሽ
አኡዙቢላ ሌላ አይድያ አጥታችሁ ነው ትዳራችሁን የምታረክሱት ቱ ስታስጠሉ አረ አላህን ፍሩ
ሰአዳ ባልሺ አወል ሚስትን አብሩ አይባችሁን አታውጡ አላህ ፍሩ ሞት ድገተኛነው አንድቀን እን ኸዳለን
አይሰአዲ እርግጥግጥነውየማደርገው❤❤❤❤😅😅😅
እፍፍፍፍ ወላሂ ዛሬስ አሰጥላቹህኝ በጣም አበዛቹህት ቱቱቱ
❤❤❤አይዞሽ ሳአድ
መጀመራ ብከበርሽው አይባልም ግን ጥፋተኝቢሆንም ማክበርአለብሽ
ታረቁ የኔቅመም ፕራክ ተሆነ እዳሻዉ መልሶ ይሄን ላያረግ ቃል ይግባና ታረቂዉ ሁቢ
አይ ስአድ እርግጥግጥአላለችም እረበሳቅ😂😂😂😂😂
አቦ ባአላህ ደምሩኝ አይታችሁ አትለፉኝ ሙስሊም እህት ወድሞቼ🙏❤
ሰአዲ እወድሽ ነበር በጣም ልጠላሽ ነው በረድ በይ በውስ
አስመክሪው ያደረገው ትክክል ባይሆንም ልጃቺሁን አሳድጉ❤
ባልሽን በሚዲያ ማዋረድ ምን ይሉታል አቺ ሲጀመር በጀማልና በሀዋ ማን ግቢ አለሽ ልክ ነው እሱ
አድ ልጅ የራሥ ወለባ ነው ትላለች አያቴ እና አብሽሪ እኔ እድህ አይነት ወድ አልወድም የኔ ባል እዳወል ጅል ነበር አሁነ አድ ልጅ ወልደን 💔💔💔💔💔💔💔💔
ባለፈው አስጠልተኸኛል አስጠልተኸኛልብለሺነው የታረቅሺው መታረቃችሁላይቀር ክፉአትናገሪ መሞጣሞጥጥሩአደለም
ምላሥ ለቆብሻል ኑሮው ይሆን አይናፍር ነበሽኮ ምንአቀመሡሽ ኢቶ
አትጃጃይ በሚደያባልሺን አትሰደቢ
ተይ አህቴ ልጅ አለሽ 🎉🎉🎉🎉
ስአድ ምንም ቢሆን ባልሺ ነው ስለ ባልሺ ሚድያ ላይ ምንም አትበይ ሚድያ ሲቀር ይቀራል አወልም ስተት አለበት የስው ምክር መስማት የለበትም❤
አወል እንዲ አይመስለኝም ነበር ካህያ የዋለች ጊደር ፈስ ትለምዳለች ይባላል ከዛ ወጠጤ ምላስ አንድ ናቸው ለካ በራሱ የማይተማመን ወንድ
የመጨረሻ ባለጌ ነሽ አሳዳጊ የበደለሽ😂😂😂😂😂
አኡዝብላህ አሁን ለምትታረቂ ነገር ብዙ ለፈለፍሽ አይ ማስጠላት
አችይ ለምን ትጃጃያለሽ ለምን ላባትሽ አሳልፈሽ አሰጭውም እደዝህ እየተጨማለቀብሽ እስከመቸ ነው
ትዳራችሁን ነው የሚያዋጣችሁ ትልቁንትንሺን እሚዳላይ ጥሩአይደለም
ግን እዳዉ ግራ የገባኝ በይዉ የምትሉት ኮሚቶቺ ሤት ነቹህ በአላህ ከሆናቹህ አላህን ፉሩ በአላህ አላህን ፉሩ እደት ደግ አረግሺዉ ይባላል ወድም ከሆክ ነገም አተ እደዚህቺ ያለቺ ሚሥት ለቧሏ ክብረ የለላት ይገጥመሀል
ሰአዳየ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ረ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ጭራሽ እርግጥግጥ አላህም ምስታእም እምታስጠሊው አች ነሽ አላህን ፍሪ
ሴቶች እባካቹለባሎቻቹ እጅ አታሱ ዲንንተማሩ ቴክኖሎጂ ሞልቷል የመማር እድሉንሰፍቷል ሙስሊም እህቶችተጠቀቁ ውለማዎቻችን እናድምጣቸው ረሱል ሰለሏህአሊሂወሰለም ) ጀህነብ የሚገቡ በብዛት ሴቶችናቸውብልዋልና ዲንተማሩ አይደለምልድበድቢው ቀርቶ ልትግለምጪው አልትፈቀደልንም ያሰላም እኔ የማቀው ብታውቁኖሮ ብዙ ባለቀሳቹ ጥቂት በሳቃቹ ብልዋል ያላህመልክተኛ❤
ሰአድ እህቴ አብሽር ግንተው ይቅርታ ተደራረጉ እህቴ አ
ክብር ይኑርሽ ጀል አይባልም
አነጋጋሸነ አሣምሪ እሸ ማማይ እሸ😢😢😢
በትክክል ነው እህት❤❤❤
በርችስአድ እሚመችሽአድርጊ❤እምትሳደቡ እረፉ
እህቴ ቆም ብለሽ አስቢ የቤትሽን ገመና ሚዲያ ላይ አታውጭ
እሱ ያጓደኛውን ያጃጀዉ ጓደኛውን ወንዶች አስቸጋሪ ነው እንኳን ልጅህን ይዞ በጣም ማሪያም ወንዶች በጣም ወንዶች ምንድነው አላማቸው ምናውቀው ነገር የለም አንቺ ብቻ ደግሞ ቅጣት ማግኘት አለበት ጥፊ በጣም ነው ሚያን ሰው እንዴ በዛን ሰአት ልብስ ሻንጣ ሁሉ በመብቱ የሚያስወጣው ወንድ የጓደኛ ምክር ባለየ
ماشاءالله تبارك الله 🎉🎉
እንዳው የሚዳያ ሰው ሴትም ይሁን ወንድ ማግባት አሰቸጋሪ ነው የቤታቸውን ጉድ ለአለም ይውልኝ ይሰሙልኝ አሁንሰ ይቱበር አሰጠላኝ እኘክ
ይቶበሮች ሰብስክራይብ ሲፈልጉ ተጣላን ተፋታን ያዙልቀቁን የሚሉትነገርስ ትወናጠላሁ😏 እመኑኝ የቀረፀቸው ያለው ባልዋነው
አይዞሽ ሰአድ🎉
ሳአዳ አትሳደቢ ባለየነሺ
የዚች ልጅ መቀየር በጣም ነው የገረመኝ በፊት በጣም አይናፋር ፀባየኛ ነበር የምትመስለኝ ችግራችሁ እንዳለ ሆኖ ባልሽን አክብሪ እናት🤔🤔🤔
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጂል እንመሥላችሆለንአ ከመጣላትውጪ ሌላአይዲያ የለምደ ሥታሥጠሉ
ባልሽ እኮነዉ አትሳደቢ ክብርይኑራቹህ
ብልይብላሽ
@FatmaAljasmi-yq4fo እኔነዉ የምትሳደቢዉ
ነገ አርግፎ ቢጥልሽ አመድሽ ይወጣል እናቱ ጥጋብ ጥጋብ አያጫወትሽ
አይ ዞሺ ሠአዱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ አንችን አለማድነቅ ንፍግነት ነው የኔ ጀግና እውነትም አወል ጅል ሰው በትዳሩ ይቀልዳል እደ
ለልጃችሁስትሉታረቁ
Yes🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ለባልሺ ክብርይኖርሽ

መጀመራ ብከበርሽው አይባልም
ግን ጥፋተኝቢሆንም ማክበርአለብሽ