ቴዲ አፍሮ እና አብረሀም ወልዴ ምን ነካቸው? | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 57

  • @edeneden3119
    @edeneden3119 4 года назад +5

    ቴዲያችን ዕንቁ የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነዉ። ቴዲን ለማውረድ ብቃቱም ሞራሉም የላችሁም። አሉባልታ ከመዘገብ ህብረተሰቡን የሚያንፅ መልእክት ብታስተላልፉበት ጥሩ ነው።

  • @AAA-ny3uz
    @AAA-ny3uz 4 года назад +7

    እባካችሁ አሉባልታ አያስፈልግም። ይህ የቅናት ስሜት ይመስላል

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 4 года назад +10

    መስራት የማይችል ሰነፍ ሰው እንደ ሽንቁር ገንቦ ተጎልቶ ሰጉር እየሰነጠቀ ለሚሰራ ሰው መሰናክል ሲሆኑ አያፍሩም ምቀኞች።አቅራቢዋ አንች እንደዚህ ያለ ነገር ማቅረብ ይቅርብሽ።ለሚሰራ ሰው እንቅፋት መብዛቱ የታወቀ ነው።

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Год назад

    አብርሃም ወልዴ የኢትዮጵያ ዊያን የሙዚቃ ንጉስ ነው።

  • @YT-qz7dt
    @YT-qz7dt 4 года назад +1

    ይቺ ይቺ ነገር አላት ወዴት ወዴት ቴዶን ለቀቅ; ቺ ግንዘብ ፍለጋ ብቻ ሳትሆን ስም ማጠልሸት ነው እግዚአብሔርደግሞ ተዶን ይጠብቀዋል:: ቴዶ የሰው ሀቅ አይነካም ከነካም ይክሳል ስምማጥልሸቱ ላይ ግን ለዛሬ አልተሳካም:: ትዶ የኛ ጀግና Tedi our hero, he is a legend, Leave him alone

  • @genetmengesha9744
    @genetmengesha9744 4 года назад +3

    እስከ ዛሬ የት ነበሩ?

  • @Tube-mx4uz
    @Tube-mx4uz 4 года назад +3

    በጣም አዘንኩ እህት ከአንች ይህ አልጠብቅም ነበር ይህ ሀሜት ነው እንዲህ አይነት ነገር ቢቀርብሽ ጡሩ ነው አድማጭ ይቀየማን እሽ አስተካክይ እኔ በአንዴ አልቀየም ይቅር ብያለሁ

    • @danbole1233
      @danbole1233 4 года назад +1

      No Be Tedi Kelde yelem.

  • @davidinihodavita660
    @davidinihodavita660 4 года назад +2

    እራስሽ ኩታራ ነገር ነሽ አገልግል ከምትይው አሉባልታ በይው

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 4 года назад +1

    ቴዲን ለቀቅ መቀነትሽን ጠበቅ
    አላርፍ ያለች ጣት ምናምን ጠንቁላ ትወጣለች አሉ።

  • @habtomkahsay4014
    @habtomkahsay4014 4 года назад +2

    "በ17 መርፌ በጠቀመው ቁምጣ" የሚለውን ግጥም ደግሞ መንግስቱ ሃይለማርያም ነው የሰጠው በሉ። 😄
    አይ ወየንቲ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @EeEe-gm8vw
      @EeEe-gm8vw 3 года назад

      ክክክክክክክ

  • @girmakebe
    @girmakebe 2 года назад

    መጀመሪያ አብረሀም ብዙ ባትለጥፉበት።ቤሳ ፍለጋ አትቀባጥሩ(ሪ)

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 года назад

    ruclips.net/video/SUJSVtQASME/видео.html ቀዳማይ ሚኒሊክ ታሪክ
    ruclips.net/video/Na8OHq491QE/видео.html መደመርን
    ruclips.net/video/QwT8Ca_ZwDo/видео.html እርካብና መንበርን የዶ/ር አብይን መፅሀፎች ያዳምጡ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Fexari yebarkek xuru sira new Gen Mar mesekem ina meblat le bale betu new 🤩🙏🇪🇹🙏

  • @ephremtesfaye8488
    @ephremtesfaye8488 4 года назад +3

    ምነዉ ለዉጡን አልደግፍ አለ እንዴ

  • @tizazutefera9576
    @tizazutefera9576 4 года назад +3

    አቤት የሰይጣን ውጊያ

  • @baron9071
    @baron9071 4 года назад

    ጥሩ documental film መስራት ትችያለሽ የሚል እምነት አለኝ I believe you are smart enough to do that አገራችን ብዙ ሊነገሩ የሚችሉ ታሪኮች አሏት ብዬ አምናለሁ የኔ ምክር ጊዜሽን በእንደዚህ አይነት ነገር ላይ ባታባክኚ ጥሩ ነው አይመጥንሽም እነዚህ በአንዳንድ መጽሔት ላይ የሚጽፉ አንዳንድ ጸሀፊ ነን የሚሉ አንዳንዴ ስገምት በጫት ምርቃና ውስጥ ሆነው የሚቀባዥሩ ነው የሚመስለኝ የጻፉትን መልሰው ሲየነቡት ለራሳቸውም የሚገባቸው አይመስለኝም
    Still I believe you are a smart lady

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 4 года назад

    እረ ይህንን ልጅ ተውት ሰው በቃ አርፎ ኑሮን መኖር አይችልም ማለት ነው? ሰበብ የምትፈልጉለት እስቲ ተውት ልጆቹን ያሳድግበት ጌታ ልቦና ይስጣችሁ

  • @daniasrat31
    @daniasrat31 2 года назад

    እንደ መረጃ ሰምቼዋለሁ ነገር ግን ማስረጃ አለሽ

  • @mohamedebrahim8942
    @mohamedebrahim8942 2 года назад

    ተላም ናችሁ ኤጭ

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 4 года назад +3

    አልገባኝም ሐሳብሽ ከቱ የከቱ ከንቱ ነሽ አልተሳካልሽም

  • @abelalberto6088
    @abelalberto6088 4 года назад +1

    Kebatare

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 года назад

    ቅናት እና ምቀኝነትይመስላል አቅራብያጨምር ሰርተሺቢ አሟሙቀሺከምትበይ

  • @tizazutefera9576
    @tizazutefera9576 4 года назад +4

    ጦሱን ውሰጂ እሺ ምነው ተነሳችሁበት ልደፉት ነው እንዴ አቅራቢዋ እራሷ ታስጠያለሽ እውነት አንቺ የቴዲ ወዳጅ ነሽ ቃላት እንኳን አትመርጪም። ውሸታም ነሽ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 4 года назад

    በ27 አመት ውስጥ ያልሰረቀና ያላጭበረበረ ካለ እጁን ያዉጣ።

  • @sameerasameera1473
    @sameerasameera1473 4 года назад +4

    ዉሸታም ነሺ ወዳጁ አደለሺም ማሥመሠል ኢ ትዩ ---------?ዝቅ አደረጋቸሆት ሌባ

  • @mohamedebrahim8942
    @mohamedebrahim8942 2 года назад

    የናትሽ ይገለጥ ሴትዮ አታዝጊን ግም

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 4 года назад +2

    ቴዲን ማውረድ አይከብድም? ፊሽካዎች 🤣

    • @seeye
      @seeye 4 года назад +1

      Anchi yeteregemsh
      Enezihin zihonoch
      Ager yemikorabachewun sewoch mertesh awardesh anchi tawaki lithogni new
      Lisanish betezega

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 года назад

    This RUclips is the good name assassins please do something good instead of killing good names. Shame on you long tang.

  • @abetamuwelubersuhone4620
    @abetamuwelubersuhone4620 Год назад

    አሉ ባልታ ብቻ ዉይ

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 4 года назад

    የሀበሻ ምቀኝነት እዚህ ድረስ ነው
    ውሸትን እውነት አስመሰሎ መንተባተብ። ደሞ ይህ ሜዲያ የእምሮ ድርቀት ስላለበት ውብ ነገሮችን አሽትቶ ከማካፈል ይልቅ በአሉባልታወሬ ያየር ሰአቱን ማባከኑ ፍሬቢስነቱን ያረጋግጣል። ሁሉም ወሬብቻነው ከንቱ።

  • @axelprogamer575
    @axelprogamer575 2 года назад

    Dukman, stop being negative.

  • @masreshaabebe797
    @masreshaabebe797 4 года назад

    ወሬ ብቻ .....እባካችሁ እናስተውል ጀግኖቻችንን አናባክን።

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 2 года назад

    ሂጂ አሽቃባጭ ቴዲን ለቀቅ

  • @danbole1233
    @danbole1233 4 года назад +1

    Unsubscribe. Tedine yemineka...yewdemale. Yegebese Telalaki neshe. Aseyafi new negegereshe.

  • @melakubeshaw2223
    @melakubeshaw2223 2 года назад

    Abebayehwoy new mibalew enji Abebayeshwoy adelem .... tarikum ke set abeba mayet ga ayigenaginm .. tarikun ataru.... saba selemonin abeba ayeh woy bila teyeqaw lezawum lemlem abeba bilo endemeleselat yiterekal

  • @meronabreham989
    @meronabreham989 2 года назад

    Anchi weregna weshetam kexafi

  • @bezobezo8536
    @bezobezo8536 4 года назад

    Wushtam

  • @tewahdomn
    @tewahdomn 2 года назад

    ስራ አትስሩና የሚሰሩትን ተቹ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 года назад

    አሁን ገና በአይኔ መጣሽ😳😏ሁለቱም በጣም ነው ምወዳቸው እሺ ባለጌ ነሽ ሲበዛ አንቺ ሴት ነሽ ይህ ስራ ይቅርብሽ❌❌❌❌❌❌❌❌❌✖

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 4 года назад

    ደግሞ ምን በሏችሁ ይሆን ?

  • @eliasmesfin5535
    @eliasmesfin5535 4 года назад

    Tera set nesh kushasha anchi zemenawi banda nesh

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 4 года назад +2

    ቀዳዳ ነገር ነሽ እሽ

  • @Amanuelgwu
    @Amanuelgwu 2 года назад

    ...ቢሆንስ?...ምን ይጠበስ? ጮማ ወሬ አገኘው ብለሽ ነው አይደል? እንዲህ ወደኋላ ሄደሽ ያረጀ ና የከረፋ ነገር ተንገብግበሽ የምታወሪው? ጅብ ካለፈ ውሻ ይጮሃል አሉ። ጥሎአችሁ ሄዷል እኮ ...ደግሞም ማንም እየሰማሽም ። ...ምቀኛ ቀናተኛ። ...አንቺ ከጁንታው በቀር ሌላ ልትሆኝ አትችይም።

  • @liudimtry6365
    @liudimtry6365 2 года назад

    This is the way you make your money RUclipsr? Shame on you

  • @tiruwerkali286
    @tiruwerkali286 4 года назад

    Anch gimatam

  • @judykalib4257
    @judykalib4257 4 года назад

    Ewinet yezegeyal engi atidebekim.

  • @fuadpogba985
    @fuadpogba985 4 года назад

    setyo k tedy cenkelate wersdu👎👎👎🖕🖕🖕

  • @shimelisgirmaa3238
    @shimelisgirmaa3238 2 года назад

    ቅቅናም ወሬ አታዉሪ