መኪና በ 1.3 ሚልዮን ብር ብቻ | የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ | Price of electric car in Addis Ababa | SILE BUSINESS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 80

  • @Newmenged
    @Newmenged 26 дней назад +7

    ቆንጆ ገለፃ ነው! ብዙ ግዜ ነጋዴዎች ዋጋ መናገር አይወዱም.. ከዛ አንፃር ይሔ ምርጥ ማርኬቲንግ ነው

    • @Egerado
      @Egerado 7 дней назад

      Tega bleh steikachew yichemralu

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 27 дней назад +11

    ጥሩ..ገለፆ.. ነው.. ገና.. ዋጋው.. መውረድ.. አለበት.. ሌላው.. አለም.. ከዚህ.. በታች.. ቅናሽ.. ነው❤️

  • @MotiAdimasu
    @MotiAdimasu 23 дня назад +1

    Thank you so much for information ❤❤❤

  • @MESAYCHIF
    @MESAYCHIF 20 дней назад +3

    ለምን እንደዚ ተወደደ በወያኔ ግዜ ቀረጥ 140 ፐርሰንት ነበር አሁን ግን 15 ፐርሰንት ሆኗል ነፃ በለው በቀድሞው ቢሆን ሰንት ልትል ነው

  • @danile7768
    @danile7768 9 дней назад

    ጊዜው ገንዘብ ያለው ብቻ የሚሰናገድበት እንጂ የስራ ፍላጎት ያለው ወጣት በፍጹም አያካትትም ግን የተማረው ወጣት ስራ እየፈለገ አይምሮ ና ትኩስ ጉልበት የላቀ የእውቀት ባለቤት የሆኑ ቤት ይቁጠረው በመላው ኢትዮጵያዊ በአራቱ አቅጫጫ ቤት ይቁጠረው !!

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 27 дней назад +2

    ተባረክ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 27 дней назад +21

    የኤሌትሪክ መኪና የባትሪዉ ነገር ምንም የምታወሩት የለም ባትሪ እየደከመ ይሄዳል በሆነ ሰአት መቀየር አለበት ስለዚህ ጉዳይ ምንድን ነው አሳባችሁ

    • @suleman1961
      @suleman1961 27 дней назад +4

      አብዛኛው የኢትዮፕያ ገበያ እንደዚህ ነው ሁሌ የተድበሰበሰ ግልጽ የሆነ ዝርዝር የላቸውም ይገርማሉ

    • @mikyas392
      @mikyas392 26 дней назад +3

      ባትሪ 10 ዓመት በኋላ 20-15% ይቀንሳል።

    • @-greathope-official
      @-greathope-official 25 дней назад +5

      10 አመት ተጠቅሞ ማን አየው ብለህ ነው?

    • @mikyas392
      @mikyas392 25 дней назад

      @@-greathope-official ውጭ ሃገር የተደረገ ጥናት ነው። ማንኛውም መኪና አምራች ከጥራት በታች ቢሰራ ለ ቢያንስ የ 10 አመት ኢንቨስትመንትና ብዙ ቢሊየን ዶላር ከስሮ ከገበያው ይወጣል ። መኪና እንደ ሌላ እቃ "ለ አፍሪካ ማርኬት" የሚባል ጥራት እና የዋጋ ቅናሽ የለም። ኤሌክትሪክ መኪና እንደሚፈራው ባትሪው በቶሎ የሚደክም ቢሆን ፤ አሁን አለም ላይ እንደሚታየው የጋዝ መኪኖችን ከገበያ አያስወጣም ነበር። የባትሪው ቴክ ፤ ልክ እንደ ስልክ የረቀቀ ደረጃ ላይ ነው ያለው።
      * የሚያሳስበው ባይሆን ገራጅ እና ጥገና። ባለሞያዎቹ አዳፕት እስኪያደርጉ መንገጫገጭ አይቀርም።

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 23 дня назад

      😂😂😂😂😂😂le Ethiopia newa!!! Wey habesha!!!! Ye mejemeriyaw ye minilik mekina asebkuat!!!!😅😅😅😅😅​@@-greathope-official

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 25 дней назад +3

    Wogen Enezih yemayirebu mekinoch nachew atigizu…

  • @RedelaBarsenga
    @RedelaBarsenga 21 день назад +1

    ምርጥ ነበር ግን ዋጋው ኡኡኡኡ

  • @YirgaBerta
    @YirgaBerta 14 дней назад +1

    አድራሻ ና ስልክ የማያስቀምጥ ሀሰተኛ ነው እውነተኛ ከሆነ አድራሻ አስቀምጡልንፕሊስ

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  12 дней назад

      እባኮ Video ላይ ያገኙታል 🙏

  • @wondwosenyitna1571
    @wondwosenyitna1571 17 дней назад +1

    ድሬደዋ ገበያ ቦታ አላችሁ ወይ?

  • @etagegndessalegn4453
    @etagegndessalegn4453 26 дней назад +1

    How do you reach on other places?

  • @EjigayehuEshetu-b4i
    @EjigayehuEshetu-b4i 25 дней назад

    የደዘው ምርጥ

  • @SenayitAberu
    @SenayitAberu 21 день назад +1

    Highroof በ 7 ሚ. ተገዝቶ አዲስ አዳማ አንድ ዙር ሰርቼ ወደ ቻርጅ 😂😂😂😂😂 ትቀልዳለህ እንዴ?

  • @Onesism-p2w
    @Onesism-p2w 26 дней назад +9

    😅😅😅😂😂አዳማ ደርሶ መልስ ከዛ ትቆማለህ

    • @amarseid6068
      @amarseid6068 25 дней назад

      የሚገርመው እያሰብኩኝ ነበር ለዚህመልስ ስጡን

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 19 дней назад

      He said 350Km too​@@amarseid6068

    • @solomon035
      @solomon035 17 дней назад

      እረፍት ታደርጋለህ ።

  • @sabit831
    @sabit831 12 дней назад

    ሚለጠፈው ስል ምነው ብድር አለበት እንዴ ዝ,,,,,ነው

  • @TEFERASEYOUM-t1k
    @TEFERASEYOUM-t1k 16 дней назад +1

    በባንክ ይቻላል ወይ

  • @ashenafimoges6741
    @ashenafimoges6741 16 дней назад +1

    ስልካቸዉ አይሰራም

  • @binizzztech4532
    @binizzztech4532 17 дней назад +1

    7ሚሊዮን አውጥተን 1ቢያጆ እንኳን በሰቀቀን አረ ቀልድ

  • @rozakelil4910
    @rozakelil4910 19 дней назад

    የኤሌክትሪክ መኪና 1ባትሪው እየሞተ ይሆዳል
    2 የት ነው ቻርች የሚደረገው ሀገራችን ላይ መች ቻርጀር ተመቻቸና አ.ከአ አንኳን የለም አይደለም ክልል ላይ

  • @RedelaBarsenga
    @RedelaBarsenga 21 день назад +1

    ምን ያህል ጋራንት አላው

  • @TaseTnb
    @TaseTnb 26 дней назад

    Waga bezaaa

  • @eone3102
    @eone3102 10 дней назад

    ሊፋን ለምን ትዝ አለኝ?

  • @ashenafimoges6741
    @ashenafimoges6741 16 дней назад

    ወጥቶ መቅረት

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 26 дней назад +1

    ክልል ከተሞች እንዴት ማግኘት ይቻላል?።

    • @wuwuwuzshsusu2617
      @wuwuwuzshsusu2617 26 дней назад +4

      በምን ቻርጅ ልታደርገው? ነው ወይስ መኪናውን በፈረስ ልትጎትተው ነው?

  • @towfikhassen5479
    @towfikhassen5479 26 дней назад

    እሩቅ ሄደ ቢባል አዳማ ድረስ ነው?

  • @EPhremBelay-dr9ss
    @EPhremBelay-dr9ss 2 дня назад

    Kasana 130 sent new yemhadew

  • @MubeMustefa-ch7sl
    @MubeMustefa-ch7sl 24 дня назад +4

    ሄደንበአግባቡ የሚያስተናግደን በማታቺን ተመልሰን መጣን ካፍደም ያለው ጋር ማለት ነው ያላቸው መኪና 2 አይነት ብቻ ነው ውኡሸት ለምን ይናገራል እፈር በይው

  • @eyouelayele4267
    @eyouelayele4267 25 дней назад

    killo metru lay ginet alew siyawera

  • @EPhremBelay-dr9ss
    @EPhremBelay-dr9ss 2 дня назад

    230 new 130 aysemam

  • @tsegi2217
    @tsegi2217 19 дней назад

    Silk?????

  • @aybyou
    @aybyou 26 дней назад

    ዋጋዎቹ ቀረጡን ጨምሮ ነው?

  • @GediyonHadis-mc8kh
    @GediyonHadis-mc8kh 26 дней назад

    ወለዱ ምን ያህልነው ባለ ሁለት ሚልየኑ

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o 27 дней назад +1

    Konjo new

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 24 дня назад

    እውነት ከሆነ አስመጪው ማነው

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 25 дней назад

    BYD

  • @aberamollaaberamolla8075
    @aberamollaaberamolla8075 27 дней назад

    ባትሪ?

  • @TsegayeAbebe-oz2sb
    @TsegayeAbebe-oz2sb 22 дня назад +1

    ቅያሬይቻላልወይ

  • @tezeratizazu3564
    @tezeratizazu3564 25 дней назад

    Waga sente nw pkup ?

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  25 дней назад

      በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ 🙏

  • @kukukht757
    @kukukht757 27 дней назад

    Feture ..feture ..feture .....

  • @TadesseBizuayehu-yg8wr
    @TadesseBizuayehu-yg8wr 20 дней назад

    አድራሻ ጠቁሙን

  • @Haymanot-eq6kd
    @Haymanot-eq6kd 25 дней назад

    jini 130

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 26 дней назад

    ክክክክክክ ከቴም ቅናሽ ።7 ሚሊዮን ብር ።በሉ እኔና መኪና አልተገናኝቶም።

  • @bezafeleke8988
    @bezafeleke8988 26 дней назад

    ብድር አመቻቹልኝ

  • @HassenYesuf-vj8bx
    @HassenYesuf-vj8bx 26 дней назад

    Horse power

  • @YosefGebru-vf8kn
    @YosefGebru-vf8kn 25 дней назад

    ብዙ አመትብሎ፡አንዳመት አላለም ቅቅቅቅቅቅ

  • @aregaayalew215
    @aregaayalew215 26 дней назад

    Egege were new

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 26 дней назад

    ዋጋዉ ኡኡኡኡ

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz 26 дней назад +1

    7 m 😂😂

  • @aderawtilahun1969
    @aderawtilahun1969 26 дней назад

    AWACH yichalal?

  • @DesalegnDeft
    @DesalegnDeft 25 дней назад

    Batrrew edet new

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 22 дня назад

    አንተ የምታወራውን እወቅ ብዙ አመት ነድቼ ብለህ አንድ አመት ይደብራል

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w 26 дней назад

    የቱ ባለግዜ ይሆን ባለቤቱ? ገምቱ እስቲ

    • @workwhatube1655
      @workwhatube1655 25 дней назад

      Dechsa gadesa new berwo

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 25 дней назад

      Ye mikegna sew comment aseram ye sew habt kemikotr deha 😂

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 19 дней назад +1

      Oromo called such individuals "Falfaltuu"
      👉You are crying by his name! You will cry more in your life if your case is on the name!!!

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 27 дней назад

    ምነው ጭንቅ አለሽሳ?

  • @Kidusuway
    @Kidusuway 23 дня назад

    ስለ ባትሪው የምታወራው ሁሉም ውሸት ነው፡፡ አንተ የምታወራውን ግማሽ ርቀት እንኳን አይሔዱም፡፡

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 26 дней назад

    አቤት ውሸት አይጣል ነው

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 25 дней назад

    በየኮንደሚንየሙ ሚጣሉ መኪኖች በቅርቡ እነዚ ናቸው

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 26 дней назад +1

    አቤት ውሸት አይጣል ነው