የማዕደ-ዜና የዕለቱ መረጃዎች Dec 24,2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии •

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 19 дней назад +12

    ❤❤❤ደሬና ፋሲሎ ሰላም ሰላም🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 19 дней назад +4

    ፋሲል ደሬ ደስ ይላል በርቱ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад +2

    Thank you Fasil we need to support Wogenoch.

  • @ermiasronge3327
    @ermiasronge3327 18 дней назад

    Keep it up guys!!!!!!!!

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 18 дней назад +1

    Welcome ፋሲሎ !!

  • @opalzena2739
    @opalzena2739 17 дней назад

    i’m happy to see you together በርቱ

  • @esimaeliesimaeli8163
    @esimaeliesimaeli8163 19 дней назад +5

    ድምፅ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን ፍትህ ለታረቀኝ ደግፌ ና ያለ ምንም ወጀላችው በእስር ቤት ለሚማቅቁት ለጉራጌ ልጆች

  • @AmanKidu
    @AmanKidu 18 дней назад

    Dere 👌👌👌🇪🇷

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 18 дней назад +3

    ፋኖ ከድል በኋላ የብሔር ፖለቲካ በማስወገድ ሁሉም ብሔረሰብ ያካተተ በእኩልነት ማህበራዊ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚካዊ ፍትህ የሚኖርባት ኢትዮጵያ ትመሠረታለች::

    • @SenaitHundie
      @SenaitHundie 18 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад +1

    Welcome Jegnachin Dere

  • @Landfill2024
    @Landfill2024 19 дней назад +5

    ደረጀ እባካችሁ ኡመርን ጋብዙት እንደ እንግዳ እድርጋችሁ የሚሰራው ስራ በእውነቱ በጣም የሚመሰገን እንድሁም የሚያቅርባቸው መረጃ በእውነት ላይ የተሞረከዘ ነው እና ጠጋ ጠጋ እድርጉት አመሰግናለሁ

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 18 дней назад

    Fasil welcome! I hope we see you more often because your analysis is good.

  • @mohammedhusien3338
    @mohammedhusien3338 19 дней назад +5

    good job dere and his team

  • @YohanesSisay-g7x
    @YohanesSisay-g7x 19 дней назад +2

    ደስ ብሎናል አንድ በመሆናቹህ❤🎉❤🎉

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 18 дней назад

    እንደምናችሁ ውዶቻችን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን እየሱስ ልደት

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr 18 дней назад

    ስለ ታረቀኝ ዝም አልልም

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    We stand with Ato Tarekegne

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Thank you Dere

  • @BehayluTesfaye-r2y
    @BehayluTesfaye-r2y 18 дней назад

    ፍትህ ለወንድማችን ታረቀኝ

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 18 дней назад

    ደሬ እባክህ ስለነክርስቲያን ታደለ ቅስቀሳ ብታረጉ😭😭😭

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 дней назад +3

    የአማ ህዝብን ያዋረዱት የቢአዲን ርዚራጁ ነዉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Thank you Jegnoch. God bless you both. Come together please.

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 18 дней назад +1

    #Fasilo & Derie ❤❤❤

  • @Beki-wl2jt
    @Beki-wl2jt 18 дней назад

    የሀጋራችን እንቁ ጋዜጠኞች ስላም ይብዛላችሁ፣ በርቱ እኛም ከጎነችሁ ነን፣ እና ፋኖ ያሽንፋል፣ ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @YeneneshMekonen
    @YeneneshMekonen 19 дней назад

    ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 18 дней назад +3

    ኢትዮጵያ በመሪ ሳይሆን እተመራች ያለችው በወንበዴዎች ቡድን ነው። ተራ ወንበዴ አገር እየመራ ነው።

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 19 дней назад

    ሰለ ወደቡ "" እግዚአብሔር ይመስገን ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል ""🙏🙏🙏

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 18 дней назад

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው 💪💪💪💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 18 дней назад +1

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z 18 дней назад +1

    እኔ አሁን በተለይ የሰሞኑን የሸኔ ገባ: በአዲስ አበባ ዙሪያ በቅርብ ርቀት አካባቢዎች ውጊያ ተደረገ: ፋብሪካዎች እየተዘረፉ ነው ከሚሉና ከመክክር ኮሚሽኑ ተሰበሰቡ የሚባሉ ሀሳቦች በቅርቡ ኬኛዎች አዲስአበባን ለኦንግ ሰጥተው የሚወጡ ይመስለኛል። ሁሉም ትኩረቱን በዚህ ላይ ማድረግ ይገባዋል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Welcome Jegnachin Fasil

  • @feedelband205
    @feedelband205 19 дней назад +12

    ፋኖ ወደ አራት ኪሎ ሳይገባ ቶሎ ኦሮምያን መገንጠል አለብን ብከው ውሰጥ ለውሰጥ ተስማምተዎል አዲስ አበባ- ሞያሌ- ሀረርና ድሬዳዋ ወደ ኦሮሚያ ክልል ባስቸኳይ መካተ ት አለበት ብከው ወስነዎል

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar 19 дней назад +3

      7:15 ፋኖም ሆነ ሌላ መንግስት ሲመጣ ህገ መንግስቱም ላቀየር ይችላል እኮ እንኳን ይሄ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው የማይቀየረው። ፋኖ እንደሚያሸንፍ አውቀዋል ማለት ነው።

    • @asmara3973
      @asmara3973 19 дней назад

      ❤❤❤

    • @yaregalayele8647
      @yaregalayele8647 18 дней назад

      አምባሻ እንደመቁረስ ቀላል ይመስላቸዋል፡የማነን ታሪካዊ ቦታወች ማን ይዞ ይሄዳል?

    • @SenaitHundie
      @SenaitHundie 18 дней назад

      ​@@AbrahamAlazar😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Tikikil Fasil.

  • @Uramazingcutie
    @Uramazingcutie 19 дней назад +3

    የአዲስ አበባ ሞያሌ ድሬዳዋ እና ሀረር የተሳበው ካርታ የኦሮሞ ህዝብን ድጋፍ ለማግኘት ነው ነገር ግን የኦሮሞ ህዝብ እየተካሄደ ያለውን የአብይ አህመድ ድራማ ጠንቅቆ ያውቃል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Tikikil Fasil

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Enkuan Aderesachihu

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 19 дней назад +2

    EGYPT 🇪🇷 🇸🇴 🇪🇬 BE ERITREA 🇪🇷 ASEB WEDEB TECHEMARI HILWNEWA ENDYESFAFA BOTA ENSETAYALEM

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 19 дней назад +3

    ❤❤❤

  • @gerigeriyo7799
    @gerigeriyo7799 19 дней назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ابرهممحمد-ظ1ج
    @ابرهممحمد-ظ1ج 18 дней назад

    deri ebakachehu omrn gabzut mret swnw

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Already rejected by opposition parties. Many withdraw already.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    That automatically void the Somaliland agreement

  • @GetentGacho
    @GetentGacho 19 дней назад

    ፍሲል ሚዛንክን እደጠበክ ቀጥል በርታ ወድሜ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 19 дней назад +3

    QEYH BAHRACHIN BE DEMACHIN

  • @Yif66
    @Yif66 19 дней назад +1

    እንደ ብልፅግና ደጋፊ የሚያሳዝን ፍጥረት አለ? ሰው እንዴት ውሸት እና ያላመነበትን ነገር ለሆዱ ብቻ ብሎ ተቀብሎ ያራግባል!!!

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 19 дней назад +2

    KEAHUN BOHALA KUSWAN BE ETHIOPIA 🇪🇹 ENA EGYPT 🇪🇬 KUSWAN WERWREN METAZEB NEOW ABEQA

  • @rewdahussen3930
    @rewdahussen3930 18 дней назад

    🖐🖐🖐

  • @HsudndndUdudidu
    @HsudndndUdudidu 19 дней назад

    🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Kedir-s3f
    @Kedir-s3f 19 дней назад +2

    አገሪቱ እየፈረሰች ያአለችዉ በአማራ ወይም በኦረሞ አርሶአደር አይደለም
    ተምረናል በሚሉ ደናቁርት ነዉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    There is a saying. Tefetron temokro aylewetewm.

  • @Beletemola-wu4rj
    @Beletemola-wu4rj 19 дней назад

    እንደምን አለህ? መልስ ደሞ
    እግዚአብሔር ይመስገን !! መሆን አለበት።

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 19 дней назад +2

    FASIL ERITREA 🇪🇷 KE ETHIOPIA 🇪🇹 TEGENTLA AYDELECHM BE NAXINET YE 30 AMET TERUNET ASHENAFNET NEOW MERITACHIN YEWESEDNEOW

  • @GetentGacho
    @GetentGacho 19 дней назад

    ፋሲል ትክክለኛው ወይም ያተ ገጽ የትኛው ነው

  • @sbahiru
    @sbahiru 19 дней назад

    እርዳታ ማድረጉ በጣም የሚደገፍ ነው ግን በምን በኩል ነው ገንዘቡ የሚደርሰው በአማራ ክልል አብዛኛው ባንክ እየተዘጋ ነው ይህ ግልፅ ቢሆን እርዳታው ያለምንም ጥርጣሬ መከናወን ይችላል ብዬ እገምታለሁ

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 19 дней назад +1

    ፋሲል የ ካድሬዎች ስራ ፈጣሪ ፋሲል ፌስ ቡክላይ እንኳን ጽፎ ሲያስነጥስ እንኳን ካድሬዎች ከ ያሉበት ይሰባሰባሉ ፋሲልም ሊፈራ ነው እንዴ የ ኮሜንት መስጫውን ክፍት አድርጎላቸው ይስቃል

    • @mastewalmoges4580
      @mastewalmoges4580 18 дней назад

      አወ እኔም የሚያስደስተኝ ነገር ነው ፋሲሎ ካድሬወችን ያንጫጫቸዋል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Tikikil Fasil more than 100thousand amharas are in jail

  • @Yif66
    @Yif66 19 дней назад +1

    እነሱ ወለጋ ብለው ሲጠሩ አማራዋች ቢዛሞን ብሎ ለመጥራት ለምን ትሸኮረመማላችሁ????

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 дней назад

    በመጀመርያ በአማራ ኪልል መሰቢ የለባቸዉሚ ከተሰበሰቡ 😂😂ሂዚቡ መከላከያ 😂😂ኢዱይወ ጣ አሉ ይላል

  • @gizegizea
    @gizegizea 19 дней назад +1

    ይሄ ነገር ዜና ነው ውይይት?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    Dere Cadres' lie is like their boss.

  • @Nachew46
    @Nachew46 19 дней назад

    ደሬ-ፕሮፌሰር የሆነ ሁሉ እውነተኛ ስብዕና ያለው ሰው ነው ማለት አይደለም: በፕሮፌሰሮችና ዶክተር ተብዬዎች ለብዙሃኑ እትዮጵያዊ የሚያስብ አይደለም: ይህችን አስተያየት እየከተብሁ እያለሁ ፋሲል ስለፕሮፌሰርነት ባለው ደስ ብሎኛል:

  • @tesfayemengesha1081
    @tesfayemengesha1081 18 дней назад

    አቶ ፋሲል ፤ ከአብይ ጋር ሙጢኝ ብሎ ነበር ።አዙሮ ማሰቡ ጥሩ ይመስላል።

  • @melakyoseph3322
    @melakyoseph3322 19 дней назад

    Parrots and crows. Empty drums.

  • @addisalem696
    @addisalem696 18 дней назад

    ፋስልዬ አሽቃበጣችው የባንዳም ልክ አለው;; ደሬ እንኳን ሆዱ ከሞላ ያስታውካል ያሶጠዋል በሚያምነው መጀን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 18 дней назад

    The usual drama they show

  • @tekleezgi7461
    @tekleezgi7461 18 дней назад

    ፋሲል አንተ ብዙ ልምድ የለህ ጋዘጠኛ ነህ፣ ግን የኤሪትራን ነገር ሰሆነሰ ሁላቹ አንድ ናቹ። ኤሪትራ ለነጻነትዋ ተታግላ በድል ነጻ የወጣች አገር አንጂ የተገነጠለች አይደለችም ብተርመው ይሻልሀል። ኡነቱ እርሱ ነው።

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 18 дней назад

    የእብይየጨረባ ተስካር ዲፕሎማሲ መቼ መጣሽ ሙሽራ መቼ ቆረጠምሽ ሽንብራ እንለዋለን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @EndyTek
    @EndyTek 18 дней назад

    Those the so called profesers and Doctors are stupid except few individuals.

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 19 дней назад +1

    ዝም ብላችሁ፡ አትበጥረቁ። የምታወሩት ሁሉ ላም አለኝ በሰማይ። በእርዳታ ሥም ብር ሰብስባችሁ ልትበሉ አሁን ምክንያት አገኛችሁ። መርዝ ይሁንባችሁ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 18 дней назад

    ከንቲባ አብይ ኢትዮጵያን በጥብጦ ወደ ጎረቤት አገር ሄዶ እያመሰ ነዉ 😂ጅል

  • @abdrshafi60
    @abdrshafi60 19 дней назад

    Ur so biased

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 19 дней назад +2

    ❤❤❤

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 19 дней назад +2

    ❤❤❤

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 19 дней назад +1

    ❤❤❤