ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የሌማት ትሩፋት ያለውን ምርታማነት በሐዋሳ ገምግመዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 105

  • @user-jf9bc8wy4u
    @user-jf9bc8wy4u 22 дня назад +22

    ጀግናችን ማሽአላህ ተባረከአላህ አብቹ አያልቅበት ኑርልን

  • @eilyasgirma8732
    @eilyasgirma8732 22 дня назад +27

    አብቹ ❤አባ መላ ብዙ ሚሊየኖች ከጎንህ ነን.... በርታልን ኢትዮጵያ ሁሌ ታመሰግንሀለች ❤🇪🇹❤️

  • @aberabisrat7254
    @aberabisrat7254 22 дня назад +11

    አብቹዬ በርቱልን ጌታ ይርዳችሁ እውነት ነው ጀግና መሪ ጌታ ይጠብቅ

  • @Amir_529
    @Amir_529 22 дня назад +19

    may god help your dreams for ethiopia come true,THANK YOU P.M ABIY

  • @rebka5068
    @rebka5068 22 дня назад +10

    ታምረኛው ጠቅላያችን እናመስግናለን ለዝህ ለተቀደስ ስራ የምትለፉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አናመስናችሁለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @almazali4784
    @almazali4784 22 дня назад +23

    የኔዎቹ ሲዳማ ደግ ብሄሮች ናቸው እንግዳ ሲመጣ ዳኤ ቡሹ ብለው የሚቀበሉት ቤታቸው ወሰወደው ቡሮ ሰሜ እርጎ የሚያበሉ ሲዳማ አላህ ይጠብቃቹ ሁሉ ነገር የሚታየን ወደ ውጪ ስንወጣ ነው አጠገብ እያለን እንደ ቀላል እናያለን ኑሩልኝ ሲዳማ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 22 дня назад +37

    ልፈተኛው መሪ አንተን አይቼ ሰለደንቅህ መለፍለፍ ለኔ ሲስተምነት ነው, አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @rebka5068
      @rebka5068 22 дня назад +1

      አሚን አሚን አሚን

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 22 дня назад +20

    You are the Candle 🕯️ in the darkness ❤ 🇪🇹

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 22 дня назад +18

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 22 дня назад +11

    በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው

  • @abbeyasres7994
    @abbeyasres7994 22 дня назад +11

    Live long my hero, it is not easy to get like you. You so honest hard worker good heart open mind thank you for everything.👍👌♥️👍♥️👍♥️👍♥️

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 22 дня назад +15

    You are The Hope in Despair! ❤
    You are a desert flower !🌸

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 22 дня назад +17

    አብቹዮ ::🙏🇪🇹🙏

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 22 дня назад +6

    አብቹዬ በርቱልን ጌታ ይርዳችሁ እውነት ነው ጀግና መሪ 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይጠብቅ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 22 дня назад +8

    ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 22 дня назад +16

    እግዜኣብሔር ይመስገን ሰላም ያርግልን ደስ የሚል ሥራ❤❤❤❤

  • @Eskindirahmed
    @Eskindirahmed 22 дня назад +14

    VISIONARY LEADERSHIP

  • @robiaddis1438
    @robiaddis1438 22 дня назад +8

    This is it ! Thank you our leader

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 22 дня назад +12

    ውዱ መሪያችን: መሪዬ ስለሆንክ በጣም እኮራለው ኢትዮጲያ ውስጥ ባይሆንም በጣም ነው የምኮራብክ አፌን ሞልቼ የኔ መሪ ኢትዬጲያን ለፋቶ እያሳደገ ነው ብዬ በኩራት ነው የምናገረው

  • @yoditm6728
    @yoditm6728 22 дня назад +11

    እንኳን ተወለድክ ባትወለድ ይህ ሁሉ አናይም ነበር ሸ ዓመት ንገሰ 👋👋👋

  • @EsmailSalih-z8g
    @EsmailSalih-z8g 22 дня назад +9

    Abichu aba mela
    smart leader
    Great job keep it up for the next generations

  • @user-ht8gc4hv4p
    @user-ht8gc4hv4p 22 дня назад +24

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @omariumari1202
    @omariumari1202 22 дня назад +7

    በርቱ😮

  • @marthataye2796
    @marthataye2796 22 дня назад +9

    ጌታ ይርዳህ ከጐንህ ያሉት ያንተን ቅናት ያጋባባቸዉ

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 22 дня назад +5

    Congratulations! Keep going Ethiopia!

  • @user-po9zs3ws6m
    @user-po9zs3ws6m 22 дня назад +9

    አብቹ በርታ ❤❤❤❤

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 22 дня назад +9

    Don't stop keep up the good work❤

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 22 дня назад +4

    ስለኢትዮጵያ እንበርታ!!!

  • @aymana1552
    @aymana1552 22 дня назад +10

    مشاء الله تبارك الله الله يحفظك

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 22 дня назад +3

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ዛሬ የሰማነው

  • @habtamuterefe6589
    @habtamuterefe6589 22 дня назад +7

    ምንም ምርጫ የለንም መበልፀግ እና መበልፀግ ነው።

  • @tsegawkoynaofficial
    @tsegawkoynaofficial 22 дня назад +1

    ተባረክልን እናመሰግናለን መሪያችን

  • @tamefast1
    @tamefast1 22 дня назад +5

    grand parent ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖሩ በዶሮ ልማት ያለውን ዋነኛ ችግር ተፈታ ማለት ነው። Well done

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 22 дня назад +2

    Abbch Anbsaw you are unique and brilliant leader. Within short periods of time remarkable and outstanding accomplishments. Mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians proud of you Dr Abiy Ahmed. Long life and health for my beloved Abbch. Amen

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 22 дня назад +2

    ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ለኢትዮጵያችን የሚመጥን አገር ወዳድ ጀግና መሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 22 дня назад +1

    እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ነው ግን አዋሳ ከተወለድኩበት ከተማ በላይ እወደዋለው ለምን ብትሉይ ገና ትምህርት እንደቸረስኩ አዋሳ ነው ስራ የጀምርኩት፣ከሰላሳ አመት በላይ እግዚእ አሜሬካን ስኖር ልቤ ሁሌ አዋሳ ነው፣ከአዋሳ ሁሌ የማስታውሰው አማረ ሆቴል በሶስት ብር ነበር የምኖረው እና ብአኤራዊ ሆቴል በታም እውዳዋለው፣ባካችው የምታነቡ ሁሉ አመስግኑልይ።

  • @MichaelSharl-jn6vg
    @MichaelSharl-jn6vg 22 дня назад +6

    Viva Ethiopia

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 22 дня назад +2

    ❤BLESSINGS ❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 22 дня назад +7

    🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @tollosamengistu1813
    @tollosamengistu1813 22 дня назад +2

    በርታልን ኢትዮጵያ ሁሌ ታመሰግንሀለች

  • @newafali382
    @newafali382 22 дня назад +6

    King 👑 abuchu💪

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 22 дня назад +18

    አማራን የሚያተራምሰው "ሮኬት አምራቹ" ሽፍታ ከዚህ ልማት ቢማር ምን አለበት

    • @user-cd7qt6jc1k
      @user-cd7qt6jc1k 22 дня назад

      😂😂😂😂😂እኮ

    • @gechove1154
      @gechove1154 22 дня назад +2

      አብርውት ቢሰሩ ይሄኔ ይሄ ልማት እዛ ነበር የሚሄደው

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 22 дня назад +5

    MASH ALLAH!
    TEBAREKELEN JEGNAW MERIACHEN
    FETARI YEBERKH.
    ABZTO ABZETO ZEMENEHN YEBARKEW

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 22 дня назад

    ወዱ መርያቺን አግዚአብሔር ዘመንህን ባርክ በርታልን ሁላችንም ከጎንህ ነን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👏🏾

  • @turkish_in_amharic.
    @turkish_in_amharic. 22 дня назад +3

    Can't wait until I come to Ethiopia and vote for you in the next national election. ለውጥ ከውስጥ ላለ ሰው አይታየውም

  • @mohammedmengesha4206
    @mohammedmengesha4206 21 день назад

    አቢቹ ❤ብዙ ሚሊየኖች ከጎንክ ነን ...መቼም ሸብረክ አንልም❤❤❤ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ...ኢትዮጵያየ ባንተ ሁሉንም መከራወች ተሻግራ ብልፅግናዋን ታሳካለች...❤❤❤

  • @aymana1552
    @aymana1552 22 дня назад +9

    بسم الله ماشاء الله تبارك الرحمن
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 22 дня назад +2

    My hero Dr Abiy Mohamod long lives forever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you are the leader of the next 100 years

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 22 дня назад +4

    ትክክል

  • @GaaddisaaBayaantube
    @GaaddisaaBayaantube 22 дня назад +6

    Abbichuu Abbaa Jaalalaa! Like my comment

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z 20 дней назад

    የኛ ተወዳጅ መሪ የቀረህ አንድ ትልቅ ቅድሚያ የሚያስፈልግ አንግብጋቢ ሥራ ገብተን እንዳናመርት የክለከለን ጉቦኝነትን አጥፋ ሳይሆን ቀንስልን:

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 22 дня назад +1

    ጠቅላያችን እርሶን አለማመስገን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ከክፉዎች አይን ይጠብቆት❤👉🇪🇹❤👑

  • @Adiamanenglish
    @Adiamanenglish 22 дня назад

    This is incredibly important for the population. Please keep it up 👍 😊

  • @HusseinAliJibril
    @HusseinAliJibril 22 дня назад +4

    Very nice idea for life

  • @gechove1154
    @gechove1154 22 дня назад +4

    If you’re real patriot love your country you should support our pm

  • @born2win78
    @born2win78 22 дня назад +2

    I have never seen a great leader who's thinking generationally in my life at this position like the prime minister Abiy Ahmed. He is one of the few best leaders in Africa currently. It's not easy to lead a country with a multidimensional issues. May God bless the prime minister and everyone in the leadership position. God bless Ethiopia.

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 22 дня назад

    የኔ ጀግና በርቱልን እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @EliasMelka1024
    @EliasMelka1024 22 дня назад

    አብይ በርታ አንተ ትሻለናለህ ኁሌም ከጎንኅ ነን ፋኖ አይደለም አሜሪካም ተደርባ ትምታጣ እኛ አንተን በምክንት ነው የመረጥንህ መሪያችን በርታልን

  • @habeshaw2575
    @habeshaw2575 22 дня назад +3

    የኢትዮጵያ ኩራት ነህ

  • @MelliMelli-v7m
    @MelliMelli-v7m 22 дня назад +3

    Jagina mari ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @molalignbirega5561
    @molalignbirega5561 21 день назад

    Great vision! Great leader!!!!!!!!!!!!

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 21 день назад

    ❤❤❤Thank You Prime Minster

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z 20 дней назад

    Our beloved prime minister we love you and we are proud of you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KamilOusman
    @KamilOusman 22 дня назад

    ጀግናችን አሁን የሚቀርህ አሰብ አሰብ አሰብ…….. ነው

  • @bie8789
    @bie8789 21 день назад

    Thanks Doc!

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 22 дня назад +3

    ጀግናዉ አብቹ ወደ ፊት ደደብ ፅንፈኞች ተጨማለቁ ይሄ መሪ የነቃ መልካም ህዝብ ቢያገኝ መገመት ያቅታል

  • @fetiseman2948
    @fetiseman2948 22 дня назад

    Long life king Abiy🎉❤❤

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh 22 дня назад +1

    ሲወድህ እኮ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 22 дня назад

    God bless prime minster Abeiy Ahmed

  • @user-hl2fq5ow3w
    @user-hl2fq5ow3w 21 день назад

    You are unique

  • @DerejeAbebeDesta
    @DerejeAbebeDesta 22 дня назад

    Wonderful job

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 22 дня назад +2

    Ahuni ehenii mari misadabuuu sawu allee gini jaginaaa mariachinoooo

  • @abumuaz7151
    @abumuaz7151 22 дня назад +3

    አብይ የሰራ ሰው

  • @mikaelketsela
    @mikaelketsela 22 дня назад

    This is very good news. I would have liked to see more of the houses and equipment because what was shown looks like a breeder rearing house at best and not a GP farm. Maybe it is a shadow breeder farm, who knows. Regardless it is very exciting to see high level commitment to developing the sector and actual progress in the right direction. The points made on feed production are very valid and apply to all livestock production in Ethiopia. Overall this is very exciting times and the private sector would be wise to capitalize.

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 22 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @GEchGech-s4o
    @GEchGech-s4o 21 день назад +1

    takey

  • @wondimuheme477
    @wondimuheme477 21 день назад

    Ere egziabher yitebikih egziabher yibarkih ante tileyaleh

  • @Cihanonline-pd2qy
    @Cihanonline-pd2qy 22 дня назад

    yes sir

  • @AnwarMusa-to1vp
    @AnwarMusa-to1vp 22 дня назад +1

    ያማችናው

  • @user-nh6jr7ph9e
    @user-nh6jr7ph9e 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tretmamo5192
    @tretmamo5192 22 дня назад +2

    🎉

  • @user-qe2vo6oj7g
    @user-qe2vo6oj7g 22 дня назад +1

    መኖ ላይም ካልሰራችሁ ምንም ለዉጥ አያመጣም

  • @khadrayoonis9420
    @khadrayoonis9420 22 дня назад +2

    KALIGA KU JIR KULAYLKA IYO DABKA MEESHAN HANFIGA IYO CADAABKA YAA ALLAAH HANAGU XIDHAN AAMIIN🤲 🔥NO❌📴❌🤯

  • @HMichaelAlem-jp6rm
    @HMichaelAlem-jp6rm 22 дня назад

    በሰሜን ሻወ የሌባ ሻኔ ምሽግን አጥፉልን

  • @AbebeMekonnen-l2w
    @AbebeMekonnen-l2w 22 дня назад

    ቀደዳ በለውውውውውደ 1 ዶሮ በአመት። አየ ጥሩ Motivational speaker ይወጣሀል። በርታ

  • @user-rr9nm3yv1e
    @user-rr9nm3yv1e 22 дня назад

    እር አማራ ክልል ያለን ችግር መቸይሆን እሚፍታው ግን በየግዜው ጦርነት ሰው ሰርቶ እዳ ይኖር ማድርግ መኪና እዳይቀሳቀስ ማድርግ ለምን ታማሚ ቤተሰቦቻችን እደትይታከሙ ይለቁብላችሁነውግን
    ያርቢ በርሀመትህ እዘንልን

    • @serkalembelay7094
      @serkalembelay7094 22 дня назад

      ችግሩ የሚፈታዉ ከዘረኝነት ከስድብ ከክፋት ስንወጣ ነዉ አብቹ ቀና ሰዉ ነዉ ከተንኮል እርቀን እንከተለዉ ምድረ መሀይም ፎካሪ አያዋጣንም ነቃ እንበል ጎበዝ

  • @BederuhusenTemam
    @BederuhusenTemam 22 дня назад +1

    O. O abechw

  • @SayoKena
    @SayoKena 22 дня назад

    Ebifami Nahu Miti ilalan Ebifamu kan Gooftan Gooftota Yesusi sin Haebisu

  • @AnwarMusa-to1vp
    @AnwarMusa-to1vp 22 дня назад

    አሁንስ ያው ሽንኩት አይዳል ኢሱም ቀረቶል ሽንኩረቱም ያዶሮ ዋጋ ዳረሷል አብቹ ሳተቀው ቀረተህ ናው

  • @Abdurohmanmohammed1992
    @Abdurohmanmohammed1992 22 дня назад

    Jegena

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 22 дня назад

    የሴት ልጆች አባት ነህ
    ምነው ፍርድ ነሳኸን ?

  • @Nahommikiyas
    @Nahommikiyas 22 дня назад

    🤍

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 22 дня назад

    አማራው እና ትግሬው አር እንደነካው እንጨት ስለተጸየፈው እየሮጠ ወደ ፈረደበት ሲዳማ ይሄዳል። ወደዛም የሚሄደው እነዚህ ይታዘዙልኛል እምቢ አይሉም ፡ አድርጉ ያልኳቸውን ሁሉ ያደርጋሉ በሚል ንቀት ነው።

    • @JasmineBaugh-dn6kg
      @JasmineBaugh-dn6kg 21 день назад

      እረ ባክህ ያባትህ ቢጤ መሀይም😅

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 22 дня назад

    ቀዳዳው አብይ

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 22 дня назад

    አንተ ቀዳዳ ነዳጅ ተገኘ አላልክ የት ነው ነዳጁ

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z 20 дней назад

    የኛ ተወዳጅ መሪ የቀረህ አንድ ትልቅ ቅድሚያ የሚያስፈልግ አንግብጋቢ ሥራ ገብተን እንዳናመርት የክለከለን ጉቦኝነትን አጥፋ ሳይሆን ቀንስልን: