የዚች መኪና እውቅና የኔ ነው ከሚሉት ባለሙያዎች ጋር የተደረገ ቆይታ | ካሪቡ አውቶ
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
በአንድ ወቅት መርሴዲስ መኪና ወደ ሊሞዚን የቀየርኩት እኔ ነኝ በሚል ሁለት ሰዎች በቴሌቭዥን ተጨቃጭቀው ነበር። ሆኖም ግን የመርሴዲስ ኩባንያ ከኔ እውቅና ውጪ የተሰራ በመሆኑ የሰራውን ሰው እከሳለሁ የሚል መግለጫ ሲል እነዛው ሰዎች እሱ ነው እሱ ነው ተባባሉ። እነዚህም ሰዎች ላይ ይሄንን እጠብቃለሁ።
😂😂😂😂
ሀገር ውስጥ ምንም መሞከር የለበትም የግድ ከውጭ እያልክ ነው?
ያራዳ ልጅ ! አሪፍና መታወስ ያለበት ነጥብ ስላነሱ ሳላከብሮት አላልፍም !
አልፈጠሩም ግን የተፈጠረን ነገር ኮፒ አድርገው ሰርተው ማሳየታቸው ሊደነቁ ይገባል ሁሉም ተሳታፊዎች የዚህን ፕሮጀክት ሀሳብ የፈለቀው ሰውዬ ማለቱም ገንዘቡን የከሰከሰው ሰውዬ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ባለቤት ነው ።
ቻይናዎች ከሚፈጥሩት ከአሜሪካኖች ኮፒ ሰርተው ሜድን ቻይና በሚል አለምን የሚያጥለቀልቁት የእንዱስትሪ ምርት ውጤት መነሻው የቻይና መንግስት ሳይሆን እያንዳንዱ ተራው የቻይና ዜጋ ነው ! ተራውም ዜጋ ኮርጆ ሲሰራ አንድና ሁለት ሁነው ሳይሆን ቢያንስ ከሀምሳ በላይ ሆነው ተራ ቦታ ላይ ተሰባስበው በመስራት ነው ! ሰርተው ውጤቱን ለህዝብ ሲያቀርቡት መንግስትና የግል በለሀብቶች እስፖንሰር ሆነው እቃውን ለማምረት ይረባረቡባቸዋል !
እኛ ሀገር ሆኖ ግን እርግማን ነው የሚመስለው !
ጎበዝ ! ማንህም ኮርጀው ማንህም ለማን ሰረህ ለሀገርህ ነው የሰረሀው በተሰራው ስራ አሻራህ አለበት በዛ ደስ ሊልህ ይገባል መረሳት የሌለበት ነገር መኪናዋ የተሰራችበት ጥሬ እቃ ተገዝቶ ነው ገንዘቡን ያወጣው ማን ነውና ነው !
መርሳት የሌለበት ነገር 3ሚሊየን ብሩን ያወጣው ሰው ለዚህ ፕሮጀክት ትልቅ ህልም ያለው ሰው ነው ገና ከመጀመሪያው ስለዚህ አትረብሹት !
I agree with you, bro. because none of them knows about patent mean and also authority of the original manufacturer of this SUV automobile 🚘 . They will never and ever have any mandate to copy as well as doing something new modification out of the original company allowance, which is Ferrari
@@AbrahameZewdeneh
መሞከርና መኮረጅ ልዩነት የለውም እያልክ ነው?
የሌላ ሰው የጭንቅላት ውጤት ላይ አትፋጁ አለርፍ ካላቹህ ሌላም መዘዝ አለው ነው ነገሩ!
ካሪቡ አውቶሞቲቭ በጣም መልካም ሥራ ነው፡፡ እነዚህን ሐብታሞች አስማማቸው፡፡ ሁለቱም የተለያየ ችሎታ አላቸው፡፡ የሚያውቋቸው ሰዎች በጉዳዩ ገብተው ያስታሩቁአቸው፡፡ የአገራችን ህግ በሚፈቅደው ውል፡ በሕግ አዋቂ ሰው ተዋውላችሁ ሥራ ተከፋፍላችሁ፤ በሌላ ሥራ ለህዝቡ ብቅ በሉ፡፡ እናንተ ሁለቱ ሐብታሙዎች የፍርድ ቤቱ ቀጠሮ እስከሚደርስ፤ አዲስ ሥራ ትሠራላችሁ፡፡ አደራችሁን ተስማሙ፡፡ ከእህታችሁ፡፡
ስራው መሰራቱ መልካም ነው በርቱ ! እኔ በ ds tv ላይ አያለው አንድን አሮጌ መኪና ወደ አዲስ ይቀይራሉ ሲቀይሩ ግን ቦዲ የሚሰራው ኢንጅነር መካኒካል የሚሰራው ኤሌክትሪክ የሚሰራው ታፒሴሪ የሚሰራው ሁሉም 5 ወይም 6 ሰው ነው የሚሳተፉበት እና እኔነኝ ብሎ ካሜራላይ አይቀርቡም ሁሉም ነው የሚቀርቡት እኔም እንደማየው አንድን መኪና አንድ ሰው ሊሰራው አይችልም ስለዚህ ተስማሙ መሸዋወዱ የትም አያደርስም!!!
እንደኔ ይሄ ልጅ በጣም ተክክል ነው እውቅና ያስፈልገዋል
ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ ነው።አቀራረብህ ያምራል በርታ
እኔ ግን እርግማን ያለብን ይመስለኛል ።ምናለበት አብሮ ከመብላት ባለፈ አብሮ መሥራትን ብንለምድ? ከመካሰስ አሁን ከሰሩት የተሻለ ሥራ ሰርተው ወደ ዕውቅናና
ሌሎችን ወደማስተማር ብትሔዱ ምናለበት ።
እኛ ባህላችን ባንድ ሰሐን መብላት እንጂ ባንድ ሆኖ ማሰብ መስራት መመስረት ማደግ የለንም እንደመታደል ሆኖ ያሳዝናል
ሲጀመር የፈጠራ ባለሙያ ሚባለው የአይዲያው ባለቤትና የዲዛይኑ ባለቤት ነው። ግን ሰው በሙያው ገብቶ በመስራቱ የፈጠራ ባለሙያ ሊባል አይችልም።
የእኔም አስተያየት እሄነው
ያውም ለቦዲው ምንም የገንዘብ እርዳታ ሳያደርግ።
99% የኢትዮጵያ ህዝብ ምቀኛ ነው
ትክክል
ጥርጥር የለውም ከኔ ጀምሮ
አቦ ሁለታችሁም ጎበዞች ናቹ ተስማሙና ብዙ ትላልቅ ስራዎችን ስሩና አስገርሙን በናታቹ
አሪፋ ሀሳብ
በጭራሽ ይሄልጅ አልሰራውም
የራስህን ፈጠራ ብትሰራ ይሻላል በሰው ፈጠራ ጭቅጭቅ አትፍጠር
እኔ አንድ የማውቀው የስራ ፈጠራ ወጣት አለና ይህን ወጣት ጥንቃቄ አድርግ የሚል ሃሳብ እሰጠዋለሁ እናም ችግር የለውም ይለኛል፡፡ የምሰጋበት ጉዳይ ቴክኒክና ሥልጠና ወጣቶችን በማደራጀት ድጋፍ ለማድረግ ሲባል የስራ ፈጣሪዎች የግድ ከሁለት በላይ በመሆን ተደራጅተው መቀረብ ስለሚጠበቅ ይህ የማውቀው ወጣት ስራውን የሚሰራው ብቻውን ነው ነገር ግን የሌሎች ግለሰቦች ስም እና አድራሻ አለበት ይህ ደግሞ ሁሌ ያሰጋኛል እና ሁሉም የስራ ፈጣሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ ባይ ነኝ፡፡
ታረቁ ታረቁ
ሁለቱም አይደሉም እኔ ነኝ ቁጭ ከምል እየቃምኩ ልስራ በሚል በምርቃና እኔ ነኝ የሰራዋት ሀገር ይፍረደኝ ኡኡ
ቻይናም በኮፒ ነው ዛሬ ላለችበት የኢኮኖሚ የበላይነት የደረሰችው:: ድንቅ ስራ ነው በርቱ ብቻ ተስማሙ:: Whether it’s copy or not , it’s great work. Well done 👍 keep it up.
ካለው አንፃር ልጁ ልክ ነው። የሚገባኝን እውቅና በሚገባኝ ልክ ላግኝ ማለቱ ተገቢ ነው። እውቅና ብቻ ሳይሆን የሚገባውን ጥቅምም ማግኘት አለበት። ስራውኮ የነብስ ሳይሆን የስጋ ነው። ከምንም በላይ ግን ቢስማሙና አሁን ያየነውን ጭላንጭል ተስፋ ፍሬ እንዲያፈራ ማድረግ ያስፈልጋል። ካሪቡ አውቶም ጉዳዩን ተከታትላችሁ እንደምታሳውቁን ተስፋ እናደርጋለን!!!!!!!
ኢ/ያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ልክ እንደ ናይጄሪያ 🇳🇬🇳🇬🇳🇬 መኪና የምታመርትበት ግዜ እየቀረበ ነው!!!!! ይመስለኛል!!!!!
ሀብታሙ አበራ አነጋገሩ ሥመለከት ሥለጉዳዉ የሚያሥረዳበት መንገድ በተረጋጋ መንፈሥና በኮንፊደንሥ ነዉ እኔ ከእሱ የተረዳሁት የፈጠራዉ ባለቤት እሱእንደሆነና ለሁለት አመት የደከመበትን የፈጠራባለቤትነት አሳልፎ እንደማይሰጥ ነዉ ፦ በእርግጥም ነገሩን በደምብ ከተመለከትነዉ ፋይበር ግላሱ የእኔ ነዉ ለሚለዉ ጎደኛዉ በእንግድነት እየመጣ አንዳንድ ሀሳብ ሥለሰጠዉ ብቻ እዉቅናዉን ቢሰጠዉ ነገ የባለቤትነት ድርሻ እንደሚጠይቀዉ መጠራጠር የለብንም ? ? ?
ሐብትዬ አይዞህ እኛ አንተ ጎበዝ እንደሆንክ እናዉቃለን በጣም ጀግና ነክ ከዚያ የበለጠ ብዙ ስራ ሰርተሀል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መሳቂያ ነን ሁሌም የቻይና ልጆቻቸው ሰዓት ወይም ትንንሽ ስልኮች አንድሰሩ አንድ የትምህርት ጊዜ ይሰጣል ግን አናንተ ትልቅ ሰው ሆናችሁ አንድ መኪና በስንት ጊዜ ጨርሳችሁ አሱንም የኔ የኔ ተባብላችሁ መጣላት በጣም በዚህ ዘመን የማይመጥን ድርጊት ነው በጎነት ቅንነት ግን ምን ያህል ስጦታ ነው 😢
በOptical Fiber አብራቹ ብዙ ነገሮችን መስራት ስለምትችሉ ተስማማምታችሁ የሰውንም ወሬ ትታችሁ በጋራ ስሩ በልፅጉ ሀገርንም አበልፅጉ
ወንድሜ ጥሩ ነገር ኮፒማድረግ ችሎታም ብቃት ነው ኮፒማድረግ የሚችል ጭንቅላት ለመፍጠር ቅርብ ነው በርታ ።
ምን ኣይነት ግዜ ደረስን።ዋናው የመኪና ክፍል ኤንጅንና ትራንሚሽን እንጂ ሰውነቱ አይደለም።😊😆😆😆
ቦዲ ሞልድ ማረግ ከእውቅና ጋር ምን አገናኘው።ቤት ስትሰራ ግንበኛ እንደመቅጠር ነው እኮ።
የሀበሻን ባህሪ በደንብ ነው የገለፃቹት ምቀኝነትና ራስ ወዳድነትን ከፈጠራው ይልቅ የእርስ በርሳቹ ምቀኝነት አስገርሞኛል በዚህ አይነት የትም አደርሱም በጣም ያሳዝናል።
አሥታርቃችሁ አንድ ላይ ይሁኑ🎉🎉🎉🎉
የሠሩትንም ሠዎች በአንድነት አቅርባቸው ከጭቃ አብክቶ የፈጠረው እና የሰራው እራሱ ነው ሀብታሙ የቸባለው መካኒክ አጭበርባሪ ነው እሱ ሙያው በእጅ ስለሆነ ነገ ከሌሎች ጋር ሆኖ ይሰራዋል እምነት ነው ለሰው ልጅ ትልቁ እውነተኛ መሆን እምነት መጠበቅ ቦኃላ ድካሙን እና ልፋቱን ገደል ነው የጨመረው ነገ ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው ነው
ባለየኸው ነገር ላይ አትፍረድ
እንደኔ ተገቢ ጥያቄ ነው የጠየቅከው ፤፤፤ለምን አንድ ፍሬቻ እራሱ ብታዘጋጅ ክሬዲት እና እውቅና ሊሰጥህ ግድ ነው ፤፤፤ዘንድሮ ሁሉም ሰው መሰላል ያደርግህና ከላይ ሲደርስ መሰላሉን ይጥለዋል
ትክክል ነክ ወንድሜ የኔ ጀግና ወንድም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እኛም ለምድነው እውቅና ያልሰጠን
እውቅና መሰጣጠት ታላቅነትም ነው ታላቅም ያደርጋል ።
ሀበሻ እኮ የማንቀየረው በስግብግብነት የሚወዳደረን የለም እኔ ብቻ ባይ ስለሆንን አያልፍልንም
እንደዚህ አይነት ነገር በጥሩና በመጥፎ ሁኔታ በዓለምላይ ተከስተዋል። አንዳንድ ሰዎች ብልጣብልጥ በመሆን አብሮአቸው የነበረውን ሰው የሰራውንም ስራ በመደበቅ እራሳቸውን ሁሉን የፈጠሩ ዝና እና ጥቅምን ለብቻቸው ያገብሱ እንደነር ታሩክ ይመሰክራሌ። ለዚህም እንደ ምሳሌ መጥቀስ ቢያስፈልግ ቶማስ ኤድስንና ኒኮላ ቴስላ የሚጠቀሱ ናቸው። በጥሩየሚጠቀሱ ደግሞ አይሮፕላን በሞተር በሰማይ ያበረሩ ሁለቱ አሜሪካውያን ወንድማቾች ስለ እነርሱ የሚያወራ ሁሉ እህታቸውን እንዴት እንደረዳቻቸው እንዲያውቁና የእርስዋም ስም ከእነርሱ ጋር እንድትታወስ ይገልጹ ነበር። ለማንኛውም እንደዚህ አይነት ነገር ቅድመ ስምምነት መደረግ አለበት። ለማንኛውም ይስማሙ።
እውነት የመኪናዋ 80% ቦዲዋ ነው። ጋራጁ ሁሉ ይሰራው የለው እንዴ ሌላውንማ! የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አሉ።
እኔ ብቻ ሰራሁት ያለው ሰውየ ከፊቱ ስታየው ተንኮለኛ ይመስላል
ያስማማኛል
ለወድማችን የመኪና ቦዲ ተነቅሎ ይሰጠው
አንተ ደደብ ነህ እንዴ የምትሰጠው አስተያየት ያስጠላል አንተ ቁጭ ብለህ ቅጠልህን ብላ ለሚሰራ ሰው እንቅፍት አትሁን?
አንድ መኪና ሲዘጋጅ ብዙ ባለሞያዎች ይሳተፋበታል መኪናዋ ግን የምትጠራዉ ወይም የተሠራችዉ በmr. Toyota ነዉ እንጂ የእነዚያ ሁሉ ሠራተኞች ስም የጠራል ማለት አይደለም።
በእውነት እኛ ሀገር ሁሉም እኔ ነኝ ነወ የሚሉት ባይሰሩት ይሻላል ምክንያቱም ከተሰራ ለምን የኔ ነወ እያልን ማኮሰስ አይጠቅመንም አይበጀነም ሁሉም
ከሁኔታው ስታይ መኪናዋ የአንድ ሰው ውጤት አይዶለችም።
የጋራ ውጤት መሆኗ በግልጽ ይታያል።
የጋራ የፈጠራ ውጤት ስለሆነች እባካችሁ ተወያይተችሁ ችግራችሁን ፍቱ ደስ ይበለን !!!
ካፍይ የለበሰ ሰዉ ጤና የለዉም
መገጣጠም ነው ያደረጉት
በጣም ጥሩ ጅማሬ ነው
ነገር ግን አለም ላይ የትም ሊሆን ይችላል ከአሁን በፊት የተሰራን ነገር እንደገና አዲስ ፈጠራ አይባልም።
እንዲያውም በህግ ሊያስጠይቅ ይችላል
⛔የፊልም ባለሙያው አሁንም ፊልም እየሰራ ሊሆን ስለሚችል ለፊልሙ እውቅና ይሰጠው እንላለን 😜
በተለይ በራሱ You tub channel የለቀቀውን በሚገባ
በፈጠራችሁ ተስማሙ!!!
ማንኛውም መኪና የተለያዩ ዲዛይነሮች ስራና ፓርቶች ተገጣጥሞ የሚሰራ እንጂ ማንም ለብቻ የሚሰራው አይደለም።
ለወሬ ከምታጠፉ ሄዳችሁ ሌላ ብትሰሩ። ለ ዝና አትሯሯጡ አንገታችሁን ደፍታችሁ ስሩ።
የ Vietnam RUclipsr በኮሜዲ መልክ ተመሳሳይ መኪና ይሰራል ከሱ የተኮረጀ ስራ ነዉ።
እሱ ከገርል ፍሬንዱ ጋር በሞተር እየሔደ ዉሓ ሲረጭበት በእልህ ተነስቶ መኪኖችን ይሰራል።
አይ ኢትዮጵያ የማናድገውኮ አሲዳም ስለሆንን ነው
We Are Africa So........
ሰርቻለሁ የሚለው አንድ ጨምሮ ይስራ
ዩቲዩብ ላይ Techfreeze ብለህ ሰርች አረገህ ሌላ በይድ(ስራ)
ሁለቱም በየ ግላቸው አንድ አንድ መኪና ሰርቶ ያምጣ ያኔ ነው እኔ እውቅና የምሰጣቸው።
ይሄ የቀረበው ልጅ ቦዲ ብቻ ነውኮ የሰራው። እርግጥ ነው ቦዲም ቀላል ስራ አይደለም ግን ፈጠራው የኔ ነው ብሎ ነገሮችን በዚህ ልክ ማበላሸት ከምቀኝነት ውጭ ምንም አይደለም።
እውነት ነው ራስ ወዳድ ሰው ነው እንዳትፋታው
ባለ ኮፍያው መርዝ ነው 😂
አዎ ነፃ 😂
እውነታውን ገበያ ሚዲያ አፍረጥርጦታል ሂዱና እዩ እኔ ተፀፀትኩኝ ይሄን እባብ በማመኔ ፎቶ ስለተነሳ ብቻ የኔ ነው የሚል ስግብግብ
ሰለሌሎቹ እውቅና አያገባውም እራሳቸው ልጆቹ መስክረዋል መኪናውን የሰራው ሰው አመስግኗቸዋል። በኔ በኩል መኪናውን የሰራው ስው ቅድሚያ እውቅና እሰጣለሁ በኔ በኩል።
ሀብታሙ አንድ ሚዲያ ላይ በህብረት ነው የሰራነው ሲል ሰምቼ ነበር ግን የእኔ ስም አልተጠራም ከሆነ እሺ ዋልታ ላይ
በውነት አድንቄሃለው በማስረጃ በቪድዮ መቅረጽህ ምክንያቱም ባትቀርጸው ኖሮ ማንም አያምንህም ነበት ጎበዝ ጀግና ትውልድም ሊማርበት ይገባል
ሁለተኛው ተጠያቂ ብረት ብርት ብርት ይላል
ቦዲ ፖርቱን እኔ ነኝ የሰራሁት ያለው
ብሮ ካቻልክ ሰርተህ አሳየን አሁን ተቀላቀለብን ስራ እንይ,እነሱ ጓደኛው ስለሆነ እየመጣ ፎቶ ያነሳ ነበር እያሉ ነው
ኧረ ጎበዝ ኮፒና ፈጠራ ለዩ፡፡ ድሮ በሽቦ መኪና ስንሠራ ይህን ያህል አልተሟገትንም፡፡
በጣም ነው የሚያሳዝነው መጀመሪያ ፌራሪ መኪናን ያመረተው ድርጅት ምን ይበል እሺ እናንተ ለቦዲው ይህንን ያህል ከተከራከራችሁ? ኽረ እባካችሁን ተስማሙ::
ሚገርም እኮ ነው አባቴ እኛ ሀገር ያለው ችግር ለዚች እንዴት መስማማት ያቅተናል ..
Brother Tesasetehale
ፋይበር ግላስ ሌሎች ሰዎች ከነበሩ እና አብረው ከሰሩ እንዴት ለብቻየ እውቅና ይሰጠኝ ይላል ? አጋዥ ሆኖ ከቀረበ እንደማንኛውም አጋዥ ሊመሰገን ይገባል ። ቦዲውን አራሱ ፈጥሮ ከሆነ የሰራው በተለየ እውቅና ሊሰጠው ይገባል
ኧረ ጎበዝ ሀብታሙ አበራ ተብዬው አይን ያወጣ ሸምጣጭ ነው ።
ባለ ኮፍያው ግን በጣም አዘንኩብህ በዚ ክፉ ስራህ የትም አያደርስህም ያሳፍራል
ይሜ, ጥሩ የማስታወቂያ ዘዴ ነው😂
ብጥርቅ
👏👏👏
የአንድ ፈጠራ ባለቤት ነኝ የሚባለው አድስ ሀሳቡን በድዛይን የሰራውጠሰው ነው ቫት ፋይበር ግላስ የሰራው ሰው የፋይበር ግላስ ባለሙያ እንጂ የመኪናው ባለቤት መሆን አይችልም ምናልባትአስተዋፅኦው ከፍ ሊል ነው የሚችለው
እውነቱን ነው እኔም ታፒሴሪውን ስንሰራ እደሱተብለን ነው የሰራነው
It is clear .the first guy did the fiber part.and the second one seems laying 😊
That is why God didn't wanna bless our country Ethiopia
Every one wanna be famous by it's own or for himself 😢
Now this guy didn't wanna say yes
Is us both build this car
He is trying to be famous alone 😢
Bro don't be so coward
This world is for share
And we don't even know how long we live and just agree that you both did this job 😢
ከባዱና ጊዜ የሚፈጀው ቦዲው ነው! ለማንኛውም እርስ በራሳችሁ በደንብ ትተዋወቃላችሁ! አሁን ተስማሙ ደሞ ጓደኛ ሆናችሁ እንደዚህ አትሁኑ!
በቃ አዲስ ነገር ሰርታችሁ አሳዩን እና እንፍረድ
I agree by creadit or recogintion !!!
ተበዳይ በዳይ ሲሆን ያስቃል!
Wow Yehe lege adenekewalehue Mold Design erasuen yechale teleke Expertise new Be alem ly mold designer yelem malete yechalale
ትልያለህ ሀብትሽ❤❤❤
የዚህ ዓይነት ስራ ሲሰራ Intellectual Property right ቢሮ ሄዶ ማስመዝገብ ያስፈልጋል። ህግ አለው።
አይ ሀብታሙ ይህ ክህደት ዉርደት ነዉ ያተረፈልህ
ያንተ ክህደት የብዙ ራስ ወዳዶችን ባህሪ ከማሣየቱ በስተቀር ለእድገት አይጠቅምም
ቃልህን በመጠበቅ ሩቅ ማለም ብትችል ኖሮ የትናየት ትደርሱ ነበር
አሣፋሪ ሥራ ነዉ የሠራኸዉ
I think liju...fiber glass expert yimeslal....he did without money...so accepted
I know...habesha kin..net yigolal
አረ ዉሸት እየተነገረ ነው እንዴት አንድ አመት ሙሉ አይኑ እስኪታመም የግዘዋል
ፈጠራ ምናምን ቻይናዎች የሚሰሩት አይደል እዴ በፋይበር .ኢኖቬት ነዉ ያደረጋቹት.ፈጠራ እያላቹ አትዘባርቁ. ሁሉም ያውቀዋል. ኮፒ ነዉ .በዛ ላይ ዉሸት እና አለመስማማት.ትደብራላቹ..
ቲሽ ዶማ እነሱ ካላቸው እቃ አንጻር ሊሰሩ ይችላሉ አንተ እዚ ምንም ሳትሰራ ትቦተረፋለህ
ወጡ ሳይወጠወጥ የወስከምባው መሮጥ
መጀመሪያ ተስማሙ do not sabotage each other unite and build a better vehicle like a Ferrari or Lamborghini
ወንድሜ ሁለቱንም አገጣጥማቸው አሁንም እየካደ ነው አገጣጥማቸውና በአንድነት ይገጣጠሙ ከሀዲ ነው አይኑ እስኪንገበገብ ችግር ህመም እስከሚታመም ነው ለፍቶ የፈጠረው የሠራው
የተባህ አይተህ ነው እንደዚህ አፍህን ምልተህ የምትናገረው
Who is the owner ???????
ወንድሜ ሆንክ ስለዚህ ስራ የሚያወሩ ጋዜጠኞች ዩትዩበሮች ማረም ያለባቹ ይች መኪና ተሰራች እንጂ አልተፈጠረችም። ምንም አይነት ፈጠራ የለውም። የተለያዩ ዩትዩበሮች የሚሰሩት ነው።
Cad design lay isatefalew,Akim alegn please anagirugn
Contact argegn sew yasfelgegnal
የእቅዱ ባለቤት ለስራው በጀት የመደበው ሰው ይታወቃል እኮ ምን ያጨቃጭቃል ???
ብሮ ከምትካሰስ ለምን ፈንድ ጥይቀሽ ለራስሽ ስራ አትጀምሪም፡፡ ሀብታሙ ጉሩፕ ውርክ መሆኑን ነው በጋራ ብትሰሩ የተሻለ ትሰሩ ነበር ካልሆነ በሰላም መለያየት ጥሩ ነው፡፡
ዝምምምም አይነቅዝም: አለቀ!
ይሄ መኪናለይ ሳር መኪናለይ ለጥፎ የሚዞር አይደል
የፈጠራ ዕውቅና በጋራ መሰጠት አይቻልም እንዴ????
ባለኮፋያዉ እኮ በጊዜዉ ባለዉ ብሆርተኝነት ተደግፋ ምንም አይመጣም ብሎ ይመስለኛል ያዉ ህግ የለንም እና ግን ባለጊዜ አላህ ነዉ ግን ፒፕሌ ይመስለኛል ነዉ😂😂😂
❤❤❤❤❤
Bale kofiyaw wushtam nw lejo credite yegbawal
የሃብታሙ አበራ ስራ ነው done ጎማ ነፊውም እውቅና ይሰጠኝ ብሎ ይምጣ እንዴ አያፍርም friendly አግዞታል ለዛ thank u ነው
የውጭ ዲዛይን ባለቤት ነው የወሬ ነፊ ባለቤት አትሁን ሚዛናዊ ሁን
የሌባ አሽቃባጭ
እረ ሁልተኛው ሃብታሙ ሁሉን ሽምጥጥ
Ende endeza kehone eko gomawnm yeseraw sewye yefeteraw balebet new malet new😮😮😮😮😮
ብቻ እትዯፒያዉያን መሆናቹ ነው ዋናዉ
ሐሳብ ያመነጨ ነዉ ባለ patent.
ሀሳቡ እማ የፌራሪ ነው ብሮ ሀሳብ ትላለህ እንዴ የተፈጠረን ነገር በጋራ በየችሎታቸው ሰሩት
Atitalu lamin batrtu bacacu kana hun
Mahayem, nachuhe, Smart. Bethuno. Trakter. Betsruo. Dr. Abye. Yeradachue nabare. , ahounme. Tasemamtachue. Traktere. Sero, Ba. PROFETIOAL. WAY,
የምን ፈጠራ ነው ዩቱዩብ ላይ አይቶ ሰርቶ ፈጠራ ይላል እንዴ