Sheger Yechewata Engida - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን Nebiy Mekonnen Interview Week 6 Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #Ethiopia #YechewataEngida #NebiyMekonnen
    Sheger Yechewata Engida - ገጣሚ እና ደራሲ ነቢይ መኮንን Nebiy Mekonnen Interview Week 6 Part 2
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 15

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 3 года назад +7

    በህይወት ያለ ተንቀሳቃሽ ቤተ መዘክር ማለት ነው ነብይ መኮንን። ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ።

  • @danitomas5630
    @danitomas5630 3 года назад +3

    እንዴት ደጋግሚ እንደምሰማው። አቤት ያዘመን ያጌዜ

  • @hamzaahmed-eq5nx
    @hamzaahmed-eq5nx Год назад +1

    ያ ዘመን ሁሌም የሚመስጠኝ የ አይዲዮሎጂስት ግሩም ወጣቶች ዘመን !!!

  • @Y0rdiYordanostesfaye
    @Y0rdiYordanostesfaye Месяц назад

    ነብስህን በሰላም ትረፍ ከአሁኑ ጋር ስሰማው ለ4ተኝዬ ነው አይሰለችም ግን ጭውውቱን በአንድ ቢሰደር አሪፍ ነው ለመስማት Level የለውም እናመሰግናለን መአዚ

  • @solomontadele2023
    @solomontadele2023 11 месяцев назад +1

    የዛን ዘመን ያለፈ ግዜ እንዴህ በሚያምር ንግግር ንገረን ነቢል

  • @antenehgetachew8572
    @antenehgetachew8572 3 года назад +2

    ነቢይ 👍

  • @fufupeas9639
    @fufupeas9639 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @demekegetachew6223
    @demekegetachew6223 3 года назад +1

    መዐዛና ነብይ፣የአሜሪካንን የኮቪድ አሰልቺ ምሽቶችን በጣፋጭ ትረካዎች ስላዝናናችሁኝ አመሰግናለሁ።እኔም ያሳለፍኩትን ክፉ ቀኖች አስታወሳችሁኝ።

  • @tamiratestifanos6465
    @tamiratestifanos6465 2 месяца назад

    ነፍስህን በገነት ያሳርፋት ነቢይ

  • @NebiyuSirak
    @NebiyuSirak 2 месяца назад

    ስለ ታላቁ ደራሲ ገጣሚና ጸሐፊ ተውኔት የማዕከላዊ እስር ቤት አስገራሚ ቆይታ ወንድሜ ጋዜጠኛ መጽሐፈ ሲራክ ያጫውተኝ የነበረውን የጠበቀ ማህበራዊ ግንኙነት እና መደጋገፍ በፍጹም አይረሳኝም : :

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 Год назад +1

    አይ.. ነብይ መኮንን.....

  • @zelalemtadesse5509
    @zelalemtadesse5509 Год назад

    8kp8k8k8kl8kpp8k8k8kp8kp8k8kp8kl8kl8k8k8kl8kp8kl8kl8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kl8kl8kl8kl8kp8kp8kl8kp8kp8kl8k8kp8kp8k8kp8kp8kp8k8k8kp8kp8kp8kp8kp8kl8k8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kl8kl8k9kl8kl8kp8kp8k8k8k8kp8kp8kp8kl8k8k8k8k8kl8kp8kp8kp8kl8kl8kl8k8kp8kp8kp8kl8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kl8kl8kl8kl8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8kl8kp8kp8kp8kp8kplll8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8k8kkk8k8k8k8kk8k8k8kk8k8k8k8k8k8k8k8k8k8kp8k8k8k8k8kpk8kkkp8kp8k8k8kp9kp88kpk8kk8k8k8k8k8jp8kp8jp8kp8kp8kp8kp8kp8kp8k9kp8pipijjkjpip

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 3 года назад +1

    መዓዛ ይሄ እንደ ቁስል የሚሰማ ታሪክ
    ነብይን እባክህ ወደ ገንዘብ እንለዉጠዉ መቼም ካንተ በላይ
    ባላውቅም ምንአልባት ይህ የዛሬዋ
    ብቻውን አንድ ጥሩ ፊልም ይወጣል
    እባክህ አስብበት

  • @lanikrystfern5730
    @lanikrystfern5730 3 года назад

    Hi Guys 😍💋 💝💖

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 5 месяцев назад

    ❤❤❤