Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ በጣም የሚገርመኝ በዚ ግዜ ደርግን እንደ ቅዱስ ኣድርገው ስያመሰግኑት እና ሲናፍቁት ሳይ ነው በጣም ያሳዝናል 😢😢 መኣዚ & ነቢዩ በጣም እናመስግናለን
Thanks 👌
Thank you for sharing this great story ነብይና ማአዚ
My fav chewatawoch እያሱ በርሄ ነብይ መኮንን ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያምበሀይሉ ገ,እግዚአብሔርእንዳለጌታ ከበደንጉሴ አክሊሉ ሽብሩ ተድላ ህይወት ተፈራምህረት ደበበ ኪሩቤል ጃርሶ ሞት ባይኖርአለማየው ገላጋይእንድሪያስ እሸቴ መአዚዬ ሁሌም ክበሪልኝ 🙏ሸገር የኛ❤
I will definitely put Prof. Mesfin Wolde Mariam on that list.
@@balambarasentertainment3007 በትክክል!! መርሳቴ ገርሞኛል..... ምክኒያቱም ፕሮፍ ካረፋ በኃላም ኢቭን በድጋሜ ሰምቼዋለው። hope he rest well in heaven🤞❤Thanks for remind me mate
👍
ከላይ የጠቀስካቸውን ታላቅ የኢትዮጵያ ድንቅዬ ሰዎችን ኢንተርቪው በመስማት ብቻ የኢትዮጵያን ታሪክና ቱፊት በተገቢው መረዳት ይቻላል። እኔም ቢያንስ ሁለቱ ጊዜ አብዛኞቹን አድምጫለሁ መአዚንና ሸገሮቸን እጅግ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ ።
@@balambarasentertainment3007 እውነት ነው መአዚና ክሩዎቿ ሊመሰገኑ ይገባሉ....በትውልድ ክፍተት ውስጥ ሳይመለሱ ወይም ተድበስብሰው የነበሩ ብዙ ከፖለቲካ:ከባህል:ከትውልድ አንፃር: ከአቢዮት:ከጥበብ:ከሀገር ፍቅር እነዚና መሰል ጥያቄዎችና አፈታሪኮች በዚህ በጨዋታ ፕሮግራም ላይ ተመልሷል ወይም ተዳሷል ብዬ አምናለው።I dare you to tell me whose your favourite chewata? just one#
ነብይ እግዚአብሔር ነብስህን ይማር መቼም ቢሆን አትጠገብም ማን ከፈጣሪ ይታገላል ሁሌም ብርቄ ነህ ወንድሜ!!
ልክ እንደ ኢትዮጲያችን እናንተም ለዘልአለም ኑሩ
❤😮
ይህ ነቢይ የሚጠቅስው ከእስር ቤት ቀደም ሲል የተገደለ ሰው ስም ሲጠራ እኔ ነኝ ብሎ የወጣው ሰው አለማየሁ ታፈሰ ይባል ነበር። በዚያን ዕለት ከማይጨው ጦር ሰፈር በተመሳሳይ መንገድ የወጣ ሌላ ሰውም ነበር። ስሙን ዘነጋሁት። ግን መብራት ሃይል ሠራተኛ የነበረ እና ወደ አሲምባ ሲሄድ መቀሌ ላይ ተጠቁሞበት የተያዘ ነበር። በነገራችን ላይ አለማየሁ ታፈሰ እና ይህን ሁለተኛውን ሰው ጭምር ከማይጨው ጦር ሠፈር እንደወጣን አብሮን የተፈታው ዮሐንስ መርሻ የሚባል አባቱ በመኪና ይቀበሉት ስለነበር ሁለቱንም አሳፍረው እንዲወስዷቸው ተደረገ።
አሁን በህይወት አለ?
አሁን በህይወት ስለመኖሩ አላውቅም። የፍልውሃ ሰፈር ልጅ እንደነበረም አስታውሳለሁ።
አመሰግናለው ስለ ፈጣን መልስህ
Des sil
እኔ በጣም የሚገርመኝ በዚ ግዜ ደርግን እንደ ቅዱስ ኣድርገው ስያመሰግኑት እና ሲናፍቁት ሳይ ነው በጣም ያሳዝናል 😢😢 መኣዚ & ነቢዩ በጣም እናመስግናለን
Thanks 👌
Thank you for sharing this great story ነብይና ማአዚ
My fav chewatawoch
እያሱ በርሄ
ነብይ መኮንን
ፕ/ሮ መስፍን ወ/ማርያም
በሀይሉ ገ,እግዚአብሔር
እንዳለጌታ ከበደ
ንጉሴ አክሊሉ
ሽብሩ ተድላ
ህይወት ተፈራ
ምህረት ደበበ
ኪሩቤል ጃርሶ ሞት ባይኖር
አለማየው ገላጋይ
እንድሪያስ እሸቴ
መአዚዬ ሁሌም ክበሪልኝ 🙏
ሸገር የኛ❤
I will definitely put Prof. Mesfin Wolde Mariam on that list.
@@balambarasentertainment3007 በትክክል!! መርሳቴ ገርሞኛል..... ምክኒያቱም ፕሮፍ ካረፋ በኃላም ኢቭን በድጋሜ ሰምቼዋለው። hope he rest well in heaven🤞❤
Thanks for remind me mate
👍
ከላይ የጠቀስካቸውን ታላቅ የኢትዮጵያ ድንቅዬ ሰዎችን ኢንተርቪው በመስማት ብቻ የኢትዮጵያን ታሪክና ቱፊት በተገቢው መረዳት ይቻላል።
እኔም ቢያንስ ሁለቱ ጊዜ አብዛኞቹን አድምጫለሁ መአዚንና ሸገሮቸን እጅግ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ ።
@@balambarasentertainment3007 እውነት ነው መአዚና ክሩዎቿ ሊመሰገኑ ይገባሉ....በትውልድ ክፍተት ውስጥ ሳይመለሱ ወይም ተድበስብሰው የነበሩ ብዙ ከፖለቲካ:ከባህል:ከትውልድ አንፃር: ከአቢዮት:ከጥበብ:ከሀገር ፍቅር እነዚና መሰል ጥያቄዎችና አፈታሪኮች በዚህ በጨዋታ ፕሮግራም ላይ ተመልሷል ወይም ተዳሷል ብዬ አምናለው።
I dare you to tell me whose your favourite chewata?
just one#