19 ሺ የፈጀው ሰርፕራይዝ አንድት እህቴ ለቤተሰቦቸ ሰርፕራይዝ አድርጊልኝ ባለችኝ መሰረት እቃ ማዘዝ ወይም ሰርፕራይዝ ማስደረግ ለምትፈልጉ👉0903193036

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የዛሬው ሰርፕራይዝ

Комментарии • 187

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Год назад +18

    💚ፀሀይ ስትርቅ ጨረቃ
    ትመጣለች ምሽቱ ሲሄድ
    ማለዳው ይተካል ተስፍ መቁረጥ
    ሲሄድ አዲስ ተስፍ ይመጣል
    ሀዘን ሲርቅ ደስታ ይመጣል
    ሰው ቢሄድም ሌሎች ይመጣሉ🌷💕

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Год назад +9

    የኔ ዉዴ ማሻአላህ በርቺ እኔ የምመክርሺ ግን ለራስሺ እቃ ቤት ተበድረሺም ቢሆን ክፈቺ የምታዞትም ጀዛካላህ እሷ ሀቀኛ ነች ልናግዛት ይገባል

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix Год назад +1

    በረችልኝ መድየ ኮመት አልፅፍምጂ ሁለየ እከታተልሻለሁ ጠክሪ ልኝ👍 እህቶቸ ላይክ አረጓት አበረታቷት

  • @semiramuhemed288
    @semiramuhemed288 Год назад +1

    ማሻአላ በርች ዋጋ ስላምትናገሬ ተከተይ ይኑረሻል አብሽሬ

  • @user-wf4ov7ln2u
    @user-wf4ov7ln2u Год назад +1

    ማሻ አላህ በጥሩ ሁኔታ የምትስሪው አላህ ይወፍቅሽ ላይክ አድርጎት እኔም ካንች ነው የምጥልበው እንሻ አላህ

  • @webnet435
    @webnet435 Год назад +2

    የሀገሬ፣ልጅ፣በርቺ፣ምርጫሽ፣ሀሪፍ፣ነው

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ሰላም መጣሽ መዲ ጎበዝ በርች ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤

  • @user-iq8uf9ob8c
    @user-iq8uf9ob8c Год назад +1

    በጣም ደሰየሚል እቃነው ጎበዝበረች እኔም እፈልግ ነበር በየትኛውም ሀገር ትችያለሺ መላክ❤

  • @mamemame3354
    @mamemame3354 Год назад

    ሰላም ነው ማሬ ቆቦ ትወስጃለ አለሽ ለናቴ ሰርፕራይዝ አድርጊልኝ ማማየ

  • @user-nv7rj9xk5b
    @user-nv7rj9xk5b Год назад +2

    በጣም ደስ ይላሉ እቃዎች በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Год назад +1

    መሺአላህ

  • @tuba6802
    @tuba6802 Год назад

    መዲየ የኔህትዋ በርች እብዙ ደረጃ እደምደርሽ አልጠራጠርም አላህን ይዘሽ እህትዋየ

  • @ARITi01
    @ARITi01 Год назад

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ መድየ በርችልኝ የኔ እህት

  • @rabiajemal4329
    @rabiajemal4329 Год назад

    ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መድየ በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 Год назад +2

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁየአላህ ሠላም እና እዝነት በናተ ላይ ይሁን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ከነህዝቦቿ ፍትህህ ለወለጋ ወቶ ከመቅረት ይበብቃችሁ ያረብ

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n Год назад +2

    መዲ ዋትሳፕላይ ትናትና እሪከርድ አድር ጌልሻለሁ ስሚና መልሽ

  • @Foz821
    @Foz821 Год назад +1

    መሸለህ ምን አለበት ለኔም ቢቶገዢልኝ😍😍😍😍

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 Год назад

    ማሻ አላህ ሳሰብስ አማና ያለሽ ልጅ ነስ በትንሽ ብር ብዙ እቃ ነው የምትገዢው

  • @satasata2315
    @satasata2315 Год назад +1

    እናቱ፣ስልክ፣ቁጥርሽን፣አሰቀምጭልን፣በዋሳብ፣እናውራሽ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለዉስ አህሌን እህቴ ማሻ አላህ ጠክሪ በርች ጎበዝ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 Год назад

    ማሻ አላህ እህቴ በርች ሀሪፍ ነው ማማየ ቤተሰብ አርጌልሻለሁ

  • @Eman361
    @Eman361 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም እህት እንድት ነሽ እኔ ማዘዝ እፍልግ ነበር ግን ታስቀምጭ ልኝ አለሽ እስከ መጣ ም ድርስ

  • @user-ex1ff5jm1p
    @user-ex1ff5jm1p Год назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ታማኝነሽ እንደሌሎች ይቱበር ሸዋጂ አይደለሽም

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. Год назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁማሻአላህ መድየ በጣም ደስ ይላልበርችቀጣይ ቢድወ በገገት እንጠብቃለን

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Год назад

    ማሻአላህ መዲየ አላህ አዘውጀል ያስብሺውን ሁሉ ይወፍቅሺ😍

  • @moneerahr9573
    @moneerahr9573 Год назад

    መድዋ ሪከርድ መልሺ ማማየ ስራ እደሚበዛብሽ አቃለሁ ይቅርታ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድ መድየ👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wi1ix4ii5l
    @user-wi1ix4ii5l Год назад

    ወዓልይኪ ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
    እህቴ መድየ ማሻ አላህ በርች ለኔም ለይቅ ታደርሽልኛለሽ ኢንሻ አላህ

  • @Naema-pw5yy
    @Naema-pw5yy 6 месяцев назад

    አሰላማአለይኩምወረህመትላህወበረካቱሁ ጃማደጎሎታደርሺለሺእደህት

  • @user-gq3ss9qe2y
    @user-gq3ss9qe2y Год назад

    ማሻ አላህ መዲየ ጎበዝ ጠንክሪ👏👏👏

  • @Richtube535
    @Richtube535 Год назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርች መዲ ሀሪፍ ሀሪፍ እቃዎች ናቼው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መዲ ማሻአላህ በወጣ ይተካ

  • @dinodino7139
    @dinodino7139 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ቢቻል እንዳንቺ ብሰራ ደስ ይለኝ ነበር

  • @hayatmohamed9820
    @hayatmohamed9820 8 месяцев назад

    ሀይቅ ታደርሻለሺ እህት

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 Год назад

    ማሻ አላህእህት ግን በዋሳብ ቆየሁ ታናገርኩሺ ግን አልመለሠሺልኝም???

  • @GiasBd-oz3rg
    @GiasBd-oz3rg Год назад

    እህታለም አዲስ አበባ ትደርሻለሽ እህታለም

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h Год назад

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርችልኝ እህቴ

  • @zekiya7868
    @zekiya7868 Год назад +1

    መድዬ በአላህ ቁጥርሽን አሥቀምጭልኝ

  • @user-yd3ck8pf3u
    @user-yd3ck8pf3u 9 месяцев назад +1

    መድናላንቺየሚበቃቃልየለም

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz Год назад

    ሰላም ላች ይሁን እህቴ መረሳ ታዴረሽለሽ ንገሪኝ እዴነው መስፈረቱ

  • @user-el2de9so7u
    @user-el2de9so7u 8 месяцев назад

    አሠላምአለይኩም ሠላምነሽ እህቴ በመጀመርያማሻአላህ ብያለሁ በመቀጠል በየትኛውም ቦታመላክ ትችያለሽደ ክፍያውሥ ቅድሚያነው ወይሥ ነሥታሥርክቢነው መልሽልኝ እሥኪእህቴ

  • @atyub
    @atyub Год назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሽአላህ መድየ ጎበዝ ጠንክሪ

  • @user-rv2kt6vk7p
    @user-rv2kt6vk7p Год назад +1

    ደስ ይላን ውዴ በርች

  • @faziyawollo
    @faziyawollo Год назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀሚአን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን አዲስ ዘመን እደገባ የሀገራችንም ፎቅር ደስታ ያሰማን ያርብ ዉዶ እህቴ በጣም አሥቸማሪ ነገር ነው በርችልኝ

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 Год назад

    ማሻ አላህ መዲየ በርች

  • @Jamila318
    @Jamila318 Год назад

    እህቴ ፈልጌሽ ነበር ግን ቁጥርሽ ዋሳፕ አልወጣልኝ አለ ለውዱ ባለቤቴ ሰርፕራይዝ ለማድርግ ፈልጌ ነበር

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n Год назад

    ማሻ አላህ መድዬ በርቺ ዉደዋ

  • @edn1049
    @edn1049 Год назад

    subscriber በጣም የሚያምረው ጎበዙ በርቺ በጣም ያምራል

  • @user-st9vu9fx1j
    @user-st9vu9fx1j Год назад

    የትነውያለሽው ኮቦልቻ ከሁንሽለኔምትገዢልኛለሽውደ
    ጎጆወጭነኝ እንሻአላህ

  • @user-mh8bx2jj6t
    @user-mh8bx2jj6t Год назад

    ጎበዝ እህቴ ማሻአላህ በርቺ ጀግናየ👍🏻❤❤❤❤❤❤💋💋💋

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Год назад

    ዋለይኩም ሰላም መዲዋ በርች አሪፍነው

  • @rihantube4338
    @rihantube4338 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህመዲዬ ጠንክሪ

  • @user-kc4xz9ub6u
    @user-kc4xz9ub6u Год назад +1

    ማሻ አላህ👌👌🌹

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Год назад

    ሠላም ላንች ይሁን እኔ ምልሽ ወደ ጎንደር ትልካለሽ ነው ወሎ ውስጥ ብቻ ነው እምትሰሪው

  • @Fetah90
    @Fetah90 Год назад

    ወአለይኩም
    ሰላም መዲየ
    እኳን ደህና መጣሽ❤

  • @user-me8ip1os8s
    @user-me8ip1os8s Год назад +1

    አሠልኮነሽ ተቀይሜሻለሁ ግን የባለፈው 120ሀልጋና ቡፌዋጋ ሥትነው ብየሽ ጸጥአልሽ

  • @smutyetube
    @smutyetube Год назад

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ መድየ ጎበዝ

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i Год назад

    ማሻአላህ በርች ቁጥርሽን አስቀምጭልን ውደ

  • @sofyabintali8759
    @sofyabintali8759 Год назад

    ጎበዝ መድዬ በርች

  • @user-rv2kt6vk7p
    @user-rv2kt6vk7p Год назад +1

    ለኛም ብገዦልን

  • @emufikertube
    @emufikertube Год назад

    ዋውውው የብረዲስት ልብሱ ሀሪፍ ነው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +2

    ማሻአላህ ዜድ ሸር🛑 ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁት አላህ ይጠብቃቹ 🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ለዱኒያም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን እንያዝ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር እድሜችን አጭርነች ባለችን ግዜ ለዲናችን🛑

  • @rozaaladiga6601
    @rozaaladiga6601 Год назад +1

    Wlah anch bhku nw ymtsarew eke btam tru waga nw

  • @Amina123-lz1sn
    @Amina123-lz1sn 3 месяца назад

    ደሰይ ላልእህቴ እስኪ የኔም መልሸልኝ

  • @user-wv1jg3li3e
    @user-wv1jg3li3e 11 месяцев назад

    መሸአለሀ በርቺ

  • @zedyearsemalj3890
    @zedyearsemalj3890 Год назад +1

    እኔም እፈልግ ነበር

  • @abayneshmulegure8055
    @abayneshmulegure8055 Год назад

    wow bexam desi yilal ehitachin Tamangi nesh

  • @user-gz6tn6ip6n
    @user-gz6tn6ip6n Год назад

    አላህያበርታሺመድንየ

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 Год назад

    ማሻ አላህ የኔ ውድ ፣ርች

  • @ganattasfa4459
    @ganattasfa4459 Год назад

    ሰላም እህት በጣም ጎበዝ በርሽ ግን አዲስ አበባ ታደርሻለሽ

  • @user-qf1md4om4h
    @user-qf1md4om4h Год назад

    የኔ ውድ እውነቱን ለመናገር ማለት አታብዥ

  • @user-uc4eg7yh4i
    @user-uc4eg7yh4i Год назад

    መዲየ ብርችበጣም ያምራል

  • @rahmaram8778
    @rahmaram8778 Год назад

    ውአለይኩም፡ሰላምወራሕመቱላሂ፡ወበረካትሁመሸአላሕ፡በጣም፡ያምራል፡መድየ

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f Год назад

    ያኔ ወርቅ አላህ ይጨምሪልሽ መሸ አለህ

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 Год назад

    መሻአላህ በርች መዲ

  • @feelpain5729
    @feelpain5729 Год назад

    ኧረ እህት ለኔም አድርሽልኝ

  • @fetihani8811
    @fetihani8811 Год назад +1

    የት ነው ያለሽው

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад

    መድጠክሪ ብርጭቆወቹ አማሩኝ ማሻአላህ

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 Год назад +1

    ደሴ የምታደርሽ ከሆነ መልሽልኝ

  • @AkAk-pp2uw
    @AkAk-pp2uw Год назад

    እኳንጨደህና መጣሽ ጠፍተሻል

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o Год назад

    የኔ ቅን የኔ ሀቀኛ ማሻ አላህህህህህ

  • @user-gz6tn6ip6n
    @user-gz6tn6ip6n Год назад

    በጣምተመቸሺኝመድንየ

  • @hdhdhdjdjd1320
    @hdhdhdjdjd1320 Год назад

    እረ በጣም ጥሩ ነው ግን የመቸ ነው

  • @user-bf5wh5tm3g
    @user-bf5wh5tm3g 6 месяцев назад

    መሻ አለህ

  • @user-ui4kg7fx5b
    @user-ui4kg7fx5b Год назад

    የኔ ጀግና መድየ

  • @ekramekram6901
    @ekramekram6901 Год назад

    ማሻአላህ እህት በርቺ❤❤❤

  • @user-gz6tn6ip6n
    @user-gz6tn6ip6n Год назад

    አላሕያስብሺውንያሳካልሺ

  • @zd8699
    @zd8699 Год назад

    ማሻአላህ እህት በጣም ሀሩፊ ዋጋ ነዉ በርች አብሺሩ እህቴ
    ግን የት ሀገር ነሺ?

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад

    ዋለይምሠላም፡ምርጥልጂኮነሺ

  • @meramajeberu4017
    @meramajeberu4017 Год назад

    መከነሠላምታደርሻለሽማማየ

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Год назад

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Год назад

    Mashaallah👌👍አንደኛነሽ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Год назад

    ማሻ አላህ

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390 Год назад

    ስልክ ቁጥር ስጭኝ እህት

  • @user-tv8hv8ti7e
    @user-tv8hv8ti7e Год назад

    መድየ ማሻአላ በርች ግን ለቤት እቃ ስንት ይወስዳል ዋናዋናውን

  • @amaamm8038
    @amaamm8038 Год назад

    እስኪ የእኔንም ቤተሰቦች ሰፕራይዝ አድርጊልኝ

  • @zakiranwarzakiranwar6160
    @zakiranwarzakiranwar6160 Год назад

    ማሻአላህእኔምእፎልጋለሁ

  • @zinet4861
    @zinet4861 Год назад

    ማማ ማሻአላህ ውዴ ሲምር ባአላህ ውድድጀዋለሁ

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn Год назад

    መዲ አድርሻሽ የት ነው

  • @hayatsaied7623
    @hayatsaied7623 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱሁ