good job keep the good works and expand them but also look into other parts of the country away from the capital city addis ababa, ethiopia is burning from north to south amhara region literally fighting tigray we know what it is oromia so many kidnappings daily ... Ethiopia is not just 5km radius of the national palace pls think of other places
እራሱን ትቶ ደሃን ሌላውን ደካማ ወገኑን እሚያስቀድም ደጉ አብቹ ለምልምልን ዘርህ ይባረክ! የእጅህ ስራ ሁሉ ይባረክ! እናንተ እሱን ያገዛችሁ ከጎኑ ቆማችሁ ለደሀ ሲደክም ያገዛችሁት ብሩክ ሁኑ! አብቹን እምንመርቀው ምርቃት ለናንተም ይድረሳችሁ!
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ የድሆች ምርቃት ይጠብቅህ አባቴ🎉🎉🎉🎉
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
የኔ ትውልድ መሪዎች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውራቹህ ገና ብዙ እናያለን ❤👉🇪🇹🇪🇹👈 ኢትዮጵያዬ ተስፋ አላት❤
አቢቹ አንደበተ ጣፋጭ ፀሎቴ ይቀጥላል ተጠናክሮ❤️🇪🇹🌹
በርታ ወሪኛ ያውራ ምቀኛም ይመቅኝ (እባካችሁ በርቱ ቀጥሉበት )የአገሪ ሰው ሰከን ብለህ አስቡ ወጣ ብላች የተለያዩ የአፍሪካ ሀገር ጐችን ጐብኙ ከቻለችሁ ወይሞ እጥኑ ያኔ ይገባችሀል
ኢትዮጵያ በፈጣሪ እጅ የሚለን የኢትዮጵያ መሪ መሪ መቼም ያሸንፋል ኢትዮጵያን በአፍሪካ በመሪነት እንደሚያስቀምጥ እምን ነው።አፍርካ እየተበዘበች ያለች አህጉር ነች።
ሁሉን የሚችል አምላክ ጤናሕን ሰላምሕን ይጠብቅሕ ይርዳሕ ❤️❤️❤️❤️❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Prime minister Dr Abiy and Zinash God bless you
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከንቲባ አዳነች አቤቤ እግዚአብሔር ይባርክ
Prime minister Dr Abiy y Zinash Dios bendiga
Amen 🙏❤❤❤
ተባረክ!
On working
የልብህን መሻት እግዚያቤር ይሰጥህ ተባረክ ለደሀ የሰጠ ለእግዚያቤር አበደረ ይላል ቅዱሱ መጰሐፊ
Success is a daily routine for a successful person but it is an occasional one for others! Remain Blessed Abundantly!
Yes.
🎉🎉
አዋሬ የሚለው ቃል ከጎደር የመጡ ቤተ እስራኤል ለሚኒሊክ ቤተ መንግስት ለመስራት የመጡ ሲሖን እነዚሕ ሰዎች ሲኖሩበት ነበረውን ሰፍር መጠሪያ በዚያ ስም ተጠራ
Abbichu anteh telayaleh allah abrok yihun
good job keep the good works and expand them but also look into other parts of the country away from the capital city addis ababa, ethiopia is burning from north to south amhara region literally fighting tigray we know what it is oromia so many kidnappings daily ... Ethiopia is not just 5km radius of the national palace pls think of other places
በየክልሉ ቤታችን ፈረሶ ሜዳ ላይ ተጥለናል አዲስ አበባ ብቻ ቤት የፈረሰ ይመስል ለነሱ ብቻ የግል ቤታችን ፈርሶ ካሳ የለ አረረረረረ ኡኡኡኡኡ ማን ይስማን የሰይጣን ስብስቦች
Adisabeban ewnat new qeyerahatal. Geen Amaran be deron mewagatehe YASAZENAL.
ለራስ ካድሬዎች እና ለኦሮሞ ተወላጆች ብቻ እየመረጥክ ሰርተክ ሌላውን ከኖረበት ካደገበት አፈናቀልክ በተራክ ትፈናቀላለክ ፈጣሪ አለ
በጥላቻ ታውረህ ካልሆነ ሰዎቹን አይተህ ከሆነ አንድም ኦሮሞ የለም
@@samuelseifu9842 ሰፈሬ እኮ ነው በጥላቻ ይላል እንዴ
የማን ሰካራም ነህሆድህ ከፊትህ ሳይሆን ከሁዋላህ ነአብይን በፍፁም አትመጥነውም አፈር ብላ ዘርህ ይቆረጥ ዘረኛ
ነውረኛ ሀሉ አነዳንተ ዘረኛ ይመሰለሀል አዎሬ ኦርሮሞ ብቻ አይደለም የሚኖረው የተለያየ ሕዝብ ነው
@@mulualemgirma6618Oromos bihon begeza Hageru bytewar lemareg temokeralek ende? Jezba