‪@Ab_salat‬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ‎@Ab_salat ቆንጆ የተፈጥሮ ጸጉር እንዲኖረን ምን ማድረግ አለብን እና ጤናችን እዴት እንጠብቅ #doctor#ebstv#hospital #seifuonebs

Комментарии • 106

  • @mtkukerga
    @mtkukerga 8 месяцев назад +1

    የምታምሪ እህቴ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ትምርትሽ ደስይላል እንዳንቺ አይነት እህቶች ይብዙልን ስለ ዲቶክስ የምር ያስተ ማርሽንን በጣም ልክንሽ በጣም የሚገርምሽ እህቴ አንቺን ከመስማቴ በፊት ፀበል በየ ሰድስት ወሩ ፀበል እሄዳለሁ እሰከ 6 ሊትር ፀበል ሰጠጣ የወጣልኛል በርግጥ እንዳንቺ 3 ወይመ 2 ባልሸናም አንድ ጊዚ ቢሆንም ከውስጤ የሚወጣው ግን ቆሜ መሄዴ ይገርመኛል እና በርቺ እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ግን አደራ የምልሽ ውዴ ስታስተምሪን ሙልቅቅ አትበይ እያልኩ ማዘዜ አይደለም ካንቺጋር ስለማይሄድ ነው ደሞ ቆንጆኮ ነሽ እከን አይወጣልሽም የኢትዮጵያ ዊነት መንፈስ ልበሺ ይበልጥ የኮራሻል በተፈ የወለዱሽ የተባረኩ ናቸው እድሜና ጤና ያብዛላቹ!!❤❤❤❤😅😅

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 11 месяцев назад +2

    በርቺ ቆንጆ ጎበዝ የሰው ወሬ አትስሚ ማንንም አላስገደድሽም ፈቃደኛ ይጠቀም በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ ቅን ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @astubtube
    @astubtube 11 месяцев назад +2

    አብሳላት በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ብዙ ነገር ታቃለች ብዙ ትምህርቶችን። ትሰጣለች ዛሬ ፈታ ብላለች ጥሩ ቆይታ ነበር ❤

  • @birhanibezabhi6800
    @birhanibezabhi6800 11 месяцев назад

    አብ ሳላትዪ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ለሰዎች አጓጉል አባባል ቦታ አትስጭ ባንች ብዙዎች ይድናሉና ከፈጣሪ በታች መድሐኒት ነሽ ።በርቺ እኔ ከሰልሳዎቹ ውሰጥ ነኝ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው ።

  • @serkiealefe111
    @serkiealefe111 Месяц назад

    የኔውድ ስወድሽ❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @emebetgizaw8520
    @emebetgizaw8520 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሻል አይዞሽ የኔ ቆንጆ

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 11 месяцев назад +1

    qetiybet gobez nesh betam Egzabier ke ytebiqish ❤👌✅️👑

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 10 месяцев назад +1

    አብሳላቴ የልጅ አዋቂ ልጀ ተባረኪ❤🎉

  • @yigremewalula2584
    @yigremewalula2584 11 месяцев назад +4

    ልጄ! እንኳን አደረሰሽ ! በአስም ለምን የሆነ ነገረ ንገርኝ።

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bs 11 месяцев назад +3

    መልከ ከችሎታ ከእዉቀት ጋር ደሰ አይልም

  • @yewubdarnegash5127
    @yewubdarnegash5127 11 месяцев назад +1

    ለአስም መድሐኒት አለው ብለሽ ነበር በጉጉት እየጠበቅን ነው እባክሽ ስሪልን ከአዲስ አመት በኃላ ቅዝቃዜ ስለሚበረታ ድረሽልን የኔ ቆንጆ ልጅ ።ባረኪልኝኝ።

  • @abebechkebede9528
    @abebechkebede9528 11 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ ስለፊት ማድያት እባክሽ ንገሪን እባክሽ❤

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h 11 месяцев назад

    ትክክል ነሸ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠበቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 11 месяцев назад

    ትክክል ቡለሻል አስተዋይ ነሽ።

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 11 месяцев назад +1

    አብሳላት አምበሲት በርችልን የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰

  • @kdejia8548
    @kdejia8548 11 месяцев назад +1

    የእኔ,ቆንጆ,ብርቅዬአችን,,ተደጊያችን,ነሽ,,አለህይጠብቅሽ

  • @kalyetube5564
    @kalyetube5564 11 месяцев назад +1

    ሰላም ብርቱ እንዴት ነሽ አሪፍ በርች❤❤❤

  • @nigistmamo2150
    @nigistmamo2150 11 месяцев назад +2

    Yena konjo

  • @firehiwotyehualashet4623
    @firehiwotyehualashet4623 11 месяцев назад

    ጥሩ ነው በርቺ እንኳን አደረሰሽ።

  • @abebechkebede9528
    @abebechkebede9528 11 месяцев назад

    እዉነት ነዉ የኔ ቆንጆ አበሻ ባጠቃላይ ነጭ አምላኪ ነዉ የሚገርመዉ ነጭ እራሱ ነጭ በመሆኑ እንዴት እንደሚንቀን አያውቁም ተያቸው

  • @user-dn3it1qd5n
    @user-dn3it1qd5n 9 месяцев назад

    ተባረክ እሕቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj1wv7gg2u
    @user-pj1wv7gg2u 8 месяцев назад

    yegna konjo enkan aderesesh berchilign tebarek

  • @user-up5jg8fl8r
    @user-up5jg8fl8r 11 месяцев назад

    አሪፍ በርች

  • @yoditmenberu7907
    @yoditmenberu7907 11 месяцев назад

    ተባረኪ፡እስከዛአሪየትነበርሽየኔቆንጆ፡በርቺወደዋአላ፡እዳትሒ፡የደሐመድሐኒት

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 11 месяцев назад

    አብሰላት የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባሪክሽ ! ዲቶክስ በጣም ተመችቶኝ አል txs. ውዴ 1ድ ጥያቄ አለኝ ስለሽበት ሜኔራል ተጠቀሙ ብለሽ ነበር ሜኔራ ከምን ላግኝ እስት ንገሪኝ እኔ የ27 ዓመት ውጣት ሴት ነኝ ሽበቱ የጀመረኝ 12ዓመት ልጅ ሳለው ነበር ግን እውን ላይ በጣም በዛብኝ መላ በይልኝ

  • @kdejia8548
    @kdejia8548 11 месяцев назад

    የእኔ,ቆንጆ,ከማንም,በፍት,ነዉ,የምወድሽ,አለህ,ይጠብቅሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 11 месяцев назад

    ባህር ዛፍ ከአውስትራሊያ ነው የመጣ ነው ተብሎ ነበር የሰማነው ስለ እፅዋት ማዳን ሊቃውንቶች ያስተምራሉ ጥንትም ነበር የቀደምን ነበርን እኮ ኢት/ያኖች የአብዬ ይህንንም መፀሀፍ አግኝተሽ አንበብበሻል ወይ ካለ የት ይገኛል የአብዬ በርቻ ቀጥያ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw2nd6jw3u
    @user-pw2nd6jw3u 9 месяцев назад

    Yene konjo ewketu fetar chemro yistish❤❤❤❤❤

  • @user-ft1is3in1j
    @user-ft1is3in1j 5 месяцев назад

    እንወድሻለን

  • @kuribalemae7864
    @kuribalemae7864 11 месяцев назад

    ልብ ይስጣችሁ ብለሽ እለፊያቸው ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ❤ ግዜሽን ሊገድሉብሽ ነው

  • @PriyankKuwait-vx2zi
    @PriyankKuwait-vx2zi 11 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ አብ ሳላት የእገግር ህም በግራእግር ላለ ህመም ምን ሜደረግ አለብን አሰኪ ንገሪን ተባረኪ በብዙ

  • @zafu-z7k
    @zafu-z7k 11 месяцев назад

    በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @tsionawit4900
    @tsionawit4900 11 месяцев назад

    Bahrzaf keAwstralia newu yegebaw
    Abi you are right

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 8 месяцев назад

    አቢ እንዴት ነሽ ታውቂያለሽ ከድሮ ጀምሮ ህመም ሲሰማኝ ሀኪም ቤት አልሔድም ከዛ ይልቅ ቤት ውስጥ ባሉ ተፈጥሮ በሰጠችን ፀጋ እጠቀማለው ለቤተሰቤም ጭምር እናቴ ምን እንደምትለኝ ታውቂያለሽ ዶ/ር ቢቸግር 😁😁😁 ግን ደግሞ በህክምናው ቢሆን በ16 ዓመቴ ህንድ chinay city Miot hosptall የልብ ህክምና አድርጌ ነበር እና ግን አንቺ ትለያለሽ በርቺ ውድድድድድድድ ነው ማረግሽ

  • @user-rc6ku7ss2f
    @user-rc6ku7ss2f 10 месяцев назад

    Masheallhe

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 11 месяцев назад

    ዋውውው 💪💪💪💪

  • @elsabitew
    @elsabitew 9 месяцев назад

    Complex

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks4kl3oy4d
    @user-ks4kl3oy4d 11 месяцев назад

    Betam new yemwedesh

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 10 месяцев назад

    Yene konjo esty sie aleopezcia yetegur memelet mikerin

  • @GenetHailu-films
    @GenetHailu-films 9 месяцев назад

    ሰላም አብሳላት ካስተር ኦይልን ለአይን ማጥራት ብለሽ ነበር በስልክ ላይት ና በተመሳሳይ ለተጎዳ አይን ይሆናል?

  • @wubitbezwuneh7397
    @wubitbezwuneh7397 10 месяцев назад

    መልስሽን በጣም ነው የምወደው ❤❤

  • @mariamawitdebebe4132
    @mariamawitdebebe4132 10 месяцев назад

    Atsie Minilik from AUSTRALIA

  • @user-uz8oi6ds9x
    @user-uz8oi6ds9x 10 месяцев назад

    ደስ የምትይ ቅመም ነገር እኮ ነሽ

  • @sentayhusentay
    @sentayhusentay 11 месяцев назад

    እወድሻለሁ እከተለሻለው

  • @ft381
    @ft381 11 месяцев назад +1

    እንግልዘኛ መናገር ማወቅ የሰውን ልጅ መስፈረት አይደለም እግሊዘኛ አውቆና ተናግሮ ጭንቅላቱ ትክክለኛ ካልሆነ እግሊዘኛውን ምን የ ጠቅማል የኛ ህዝብ አልጋላይ ሁን ሲሉት መሬት ነው የምቀመጠው

  • @FrehiwotDesta-xv3wd
    @FrehiwotDesta-xv3wd 11 месяцев назад

    በቀይ ሽንኩርት ለፀጉርሽ እንደምትታጠቢ ነግረሽን ነበር ሬሰፒውን pls

  • @haimanotteferi2641
    @haimanotteferi2641 11 месяцев назад

    መልካም በአል

  • @martinonyekwelu5459
    @martinonyekwelu5459 10 месяцев назад

    ናይጄሪያስ

  • @abebaabebe9930
    @abebaabebe9930 11 месяцев назад +1

    አብሳላትዬ የጉሎ ዘይቱን ሆዴላይ ብቀባው ችግር አለወይ? መልስሽን እጠብቃለሁኝ

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 11 месяцев назад

    ሰላም ጤናን ይስጥልኝ

  • @user-fs2es7gi5j
    @user-fs2es7gi5j 8 месяцев назад

    Ena yemexayekesh xeyaqe aleny

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 11 месяцев назад

    I have doctors app to pull out my teeth, But before I had to take infection medicine for 7 days is that good for my health?

  • @FrehiwotWoldehiwot
    @FrehiwotWoldehiwot 11 месяцев назад

    Ebakeshn erjeg ye sekuarena ye dame gifte ye cholesterol medhanit ewsdalug

  • @meronwubshet5910
    @meronwubshet5910 11 месяцев назад

    Absalatiye yene wud enkuwan aderesesh

  • @user-fs2es7gi5j
    @user-fs2es7gi5j 8 месяцев назад

    Abesalat selkeshen endat new menagenyew

  • @abebechkebede9528
    @abebechkebede9528 11 месяцев назад

    አንኩዋን አደረሰሽ

  • @OsmanMohammed-et6id
    @OsmanMohammed-et6id 7 месяцев назад

    የጉሮሮ ክንስር ሜፌትሄ ምንድነው

  • @adanechhailu4918
    @adanechhailu4918 11 месяцев назад

    አምሰላትየ ሰላም ነሺ በጣም ተቸግሬያለሁ ትከሻየለይ ከኀላየ ማለት በጡቴ ፊትለፊት በጀርባየ በጣም በጣም እያመመኝ ነው ምን ትመክሪኛለሺ በናትሺ please

  • @SerkalemTesfaye-ib8uy
    @SerkalemTesfaye-ib8uy 11 месяцев назад

    ሀይ እንኳ ኣደረሰሽ እሺ

  • @gebreendale4305
    @gebreendale4305 11 месяцев назад

    Hi! Absala konjo Detox, lesekuar and ledemgefit baherezafe Yalishachwen menyahel meten endahon betaberari please thanks .

  • @user-pw8ef9gg7i
    @user-pw8ef9gg7i 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teshumanayf
    @teshumanayf 11 месяцев назад +1

    ስለ አስም ንገሪና

  • @alemmelka9562
    @alemmelka9562 11 месяцев назад

    መጠኑ ምን ያህል ነው በቀን የሚጠ ጣው የባህር ዘፍ ሻይ

  • @user-le9dh2jm7z
    @user-le9dh2jm7z 11 месяцев назад

    የኔ ልጅ እንደምን አለሽ ከትምህርቱ ውጭ ለእሚሠጥሽ መጥፎ ትችት መልስ ከሠጠሽ መንገዱ አጭር ነው እሚሆነው ለየት በይ ጉዞሽን ብቻ እሺ

  • @ft381
    @ft381 11 месяцев назад

    ትክክል ነሽ አ10ሬ ፈለው ፈለው እሚሉ በራሳቸው ሥራ የማይተማመኑ ናቸው

  • @neteruassefa
    @neteruassefa 11 месяцев назад

    ❤❤❤🎉

  • @haimanotteferi2641
    @haimanotteferi2641 11 месяцев назад +1

    ፀጉራችንን ምን እንቀባ

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 11 месяцев назад

    Happy new year 🎉🎉🎉

  • @merongugsa1438
    @merongugsa1438 11 месяцев назад

    Ebakish abi lije gelaw lay wuha eyekuatere esat endakatelew hono yikoslina mirkz bilo yisemal meftehe kalesh

  • @tsiongebrmedhen8118
    @tsiongebrmedhen8118 11 месяцев назад

  • @yeshibojale6064
    @yeshibojale6064 11 месяцев назад

    ስላም.ነው..ለርህ.በሽታ.መፍቴ.ምንድነው..እባክሽ።

  • @NiatTeshome-jr7tt
    @NiatTeshome-jr7tt 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskermbuzayhu6415
    @meskermbuzayhu6415 11 месяцев назад

    Kawestralya

  • @KasuAbebaw
    @KasuAbebaw 2 месяца назад

    Ab gn lem nw sile tayroyid matserlgn

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 11 месяцев назад

    Konjo 👍🏾👌🥰

  • @HamiMesih
    @HamiMesih 11 месяцев назад +1

    ከአይን ያውጣሽ

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 11 месяцев назад

    Sele hiv serilen please Abeye

  • @edengebrgzbhr
    @edengebrgzbhr 11 месяцев назад

    Konjo ❤❤❤

  • @nunuarega4128
    @nunuarega4128 10 месяцев назад

    10000

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 11 месяцев назад

    ፅጉራችን ምንእንቀባ

  • @gelilaberga9136
    @gelilaberga9136 11 месяцев назад

    Achi srashn kety enesu teyachew mkegnoch

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 11 месяцев назад

    Hi dear,can we do detox while we are in period?

    • @mekditropical1066
      @mekditropical1066 10 месяцев назад

      Er abe salate endet neshi anchi yelje awki neshi semu sitera yasetelale ye kemale ena kechalek matfoya minden new? Beminse yemetale ke tsedate wechi gera gebagni mefetiwen negergni esti? Kebate kalmkbate wechi lila dekmete yelem

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 11 месяцев назад

    እንኮን አደረሰሽ ማሬ አላህ ይጠብቅሽ ስለ እጢ አደራሽን ከሆድ ጀምሮ ይሰራጫል ያልሽውን ቶሎ ስሪው አረብ አገር ያለን ተቸገርን ምብ ይሁን ?

    • @user-vo6md1rf1x
      @user-vo6md1rf1x 10 месяцев назад

      እንኳን አደረሰቹህ አይበልም ሙስሊም ከሆንሺ ተጠንቀቂ ውዴ

  • @AddisNegash-eo5gw
    @AddisNegash-eo5gw 11 месяцев назад

    Abeya enkuwan adersesh

  • @amsallama8501
    @amsallama8501 11 месяцев назад

    ለማዲት መፍቴ ምድነው

  • @feteletilahun1013
    @feteletilahun1013 11 месяцев назад

    የሆድ ያልሽው ለኔ አልሠራም

  • @tsiongebrmedhen8118
    @tsiongebrmedhen8118 11 месяцев назад +1

    እንግሊዘኛ እውቀት መስሎት ነው

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 11 месяцев назад

      አቺኮ ትችያለሽ አላ ያጠብቅሽ
      በርቺ

  • @betelhammengesha7599
    @betelhammengesha7599 11 месяцев назад

    ከ4

  • @user-xi7fs5qc4u
    @user-xi7fs5qc4u 11 месяцев назад

    Hi

  • @elsabitew
    @elsabitew 9 месяцев назад

    The one he said that one he doesn’t know anything

  • @elsabitew
    @elsabitew 9 месяцев назад

    Don’t waste with those people your time this is complex

  • @zafu-z7k
    @zafu-z7k 11 месяцев назад

    ኣብየ ዲቶክሱ ኢንቦክስ አርጊልኝ ማሬ አጣሁት

  • @selamselam752
    @selamselam752 11 месяцев назад

    192

  • @haimanotteferi2641
    @haimanotteferi2641 11 месяцев назад

    እረ ፀጉሬ አየደረቀ ነዉ

  • @selamselam752
    @selamselam752 11 месяцев назад

    102

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 11 месяцев назад

    አንቺ ዊግ አይደለም እንዴ ፀጉርሽ ለአነቺ ያልተጠቀምሽውን ለሰው ማጋራት ውንጀል ነው

  • @YosefKebede-np5em
    @YosefKebede-np5em 11 месяцев назад

    93

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 11 месяцев назад

    ድምጹ ምንም ጥራት የለዉም

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king 11 месяцев назад

    ኢትዮጰያ ዉስጥ የሌለ ቅጠል አለ እንዴ ሰሙን እየቀየሩ በኢትዮጰያ ትርጉሙን አላቃዉም አትሉም ድንጋይ ሀገር ያደገ በሙሉ ሀይለስላሴ አመጡት ምናምን ደነዝ ዘመን ኘመጣሽ የተፃፈ ያነብና ሳያነብም ኢትዮጰያዉስጥ የለም ደነዝ ሁሉ ኢትዮጰያ ትርጉም ፈልገሽ አገጣሪ ካላጣራሽ የለም እያልሽ አትቦርቀቂ የፈነስ አፍንጫ ቦይፍሬንድ መሆኑ ነዉ ተንከባከቡልኝ