ሬት ( አሉቬራ) ለፀጉራችን ውበት ( 5 አይነት አሰራር)/ Five ways to use alovera for hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 48

  • @znabugebreslassie5745
    @znabugebreslassie5745 4 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እህት ተባረኪ

  • @nigistgessesse2931
    @nigistgessesse2931 2 года назад

    ሰላም ማር ሽበት ያወጣል ወይም ያበዛል የሚባለው ትክክል ነውወይ? መልስ ስጭኝ እባክሽ

  • @hayu9681
    @hayu9681 4 года назад

    እናመሰግናለን no.1

  • @አረጋሽአቸነፋ
    @አረጋሽአቸነፋ 3 года назад

    በሳምንት ስንት ጊዜ መቀባት አለብን

  • @sebleabel2990
    @sebleabel2990 3 года назад

    ሃይ ሰላም እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን ።ጥያቄ ? እሬቱን ብቻውን ተቀብቸ ባሳደረው የሚያመጣው ጉዳት አለ? ፕልስ መልሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @ferehiwotmekonnen9745
    @ferehiwotmekonnen9745 4 года назад +1

    Ebet tekiyalehu negergen ande kekoretikut meleso ayetekam anech enndet new yemetabekeyewu betam amesegenalehu.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +1

      አዎ ከተቆረጠ በኃላ መልሶ አይበቅልም እኔ ያደረኩት አንድ ቦታ ላይ ብቻ ሳይሆን አራት የተለያየ ቦታ ላይ ነው የተከልኩት

  • @Joneses0427
    @Joneses0427 4 года назад +2

    I use aloe vera for my hair i love it!

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +2

      Mimi Dem
      How are you my beautiful cousin

    • @Joneses0427
      @Joneses0427 4 года назад +2

      @@melatdemessie808 I'm doing great!
      How are you?
      I miss you guy's

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад +2

      Mimi Dem
      We’re all doing good ! We miss you too

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን 3 года назад +1

    ሬትን ለልጆች እንጠቀመው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 года назад

      እኔ ልጆች ላይ ምንም መጠቀም አልወድም ለልጆቼም ያልተጠቀምኩትን ላንቺ ተጠቀሚ እልልሽም

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 года назад

      በጣም አመስግናለሁ ሜሉ የልጆች ጠጉር እንዴት እንከባከብ ብትነግሪኝ

  • @esetekebede237
    @esetekebede237 4 года назад +2

    can i use it over my low porosity hair

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      esete kebede
      Yes you can , alovera is natural humectant that adds moisture to our hair

    • @esetekebede237
      @esetekebede237 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 ok is it good once every week

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      esete kebede
      Yes , once a week should be enough

    • @esetekebede237
      @esetekebede237 4 года назад

      thanks a lot

    • @esetekebede237
      @esetekebede237 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 can i ask you out of this topic i mean what do think about using green tea and fenugreek water please reply me some ideas about them when how and how often to use them over my hair weakly cause i think you never lie me and hope fully you'll reply better ideas.

  • @wuberufael9532
    @wuberufael9532 4 года назад +1

    tnx

  • @hanatizazu7720
    @hanatizazu7720 4 года назад +2

    Selam melat yemtasayn hulum betam tru new ebaksh tsegure betam eyesasa hede beteley mehalu akababi ebaksh min edemtekem gira gebtognal min ltekem ebaksh ngerign amesegnalehu

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Hana Tizazu
      የሳሳበትን ምክንያት ብታውቂው መፍትሄ ለመፈለግ ይረዳል
      ለምሳሌ
      -ኬሚካሎችን ከመጠቀም እንደ ፐርም እና ሪላክሰር የመሳሰሉት
      - ፀጉርን በደንብ ካለመንከባከብ
      - የምንኖርበት ሀገር የአየር ሁኔታ እና የውሀው ይዘት ( ኬሚካል ካለው)
      - ጭንቀት የተመጣጠነ ምግብ ካለመመገብ - ደጋግሞ በእሳት መሰራት
      - በቋሚነት የምንወስደው መድሀኒት ካለ
      እነዚህ ሁሉ መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ እና በፀጉርሽ ተፈጥሮ ( ፕሮሲቲ) አይነት የሚስማማሽን ትሪትመንት ተጠቀሚ

  • @hissak7126
    @hissak7126 4 года назад +1

    Thank you very much 🤩

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 4 года назад +1

    Ena gen tiyake alegn alovera lehulum aynet tsegur yemkeral? Yena tsegur low perosety naw

  • @metasebiamamo7157
    @metasebiamamo7157 4 года назад +1

    coconut oil yetignaw new tirue shita yelelewin magignet alichalikum ethiopia

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      ሽታ የሌለው በነጭ ፕላስቲክ እቃ ያለው ነው ( የአሜሪካው) ቦሌ መድርሀኒአለም አካባቢ ያሉ ሞሎች ውስጥ አለ

    • @metasebiamamo7157
      @metasebiamamo7157 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 ameseginalehu

  • @hissak7126
    @hissak7126 4 года назад +2

    Good morning Melatye.❤❤❤

  • @fateyafateya8030
    @fateyafateya8030 4 года назад

    Cocnate yate nawo ymestaw

  • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል

    መሊዬ የእኔ ትሁት እዴት ነሽ አንድ ሁለት ጥያቄ ነበረኝ አንደኛ ብዙ አይነት ኦሊቫራ አይናቶች አሉ ይበለል ማንኛውም ለፀጉር ይሆነል?ሁለተኛ ለምንድነው ቀጭንና ዉስጡ ብዙ ጄል የሌለው ዉጪ የአለው በጠም ወፍራም ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      የመንገዴ መሪ የአይኔ ብርሃኔ ድግል ማሪያም ለእኔ
      እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ
      ሬት ለ ሎ ፕሮሲቲ እና ሀይ ፕሮሲቲ ፀጉር መጠቀም ይቻላል
      እኔ የተጠቀምኩት ሬት እቤቴ የተከልኩት ስለሆነ በደንብ አልተንከባከብኩትም እና አንቺ እንዳልሽው ሀገራችን ከሚበቅለው ይልቅ ውጪ የሚበቅለው ውፈር ይላል ተክልነቱ ግን አንድ አይነት ነው

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 አመሠግናለሁ ሜሊዬ💜

    • @መሬም-ቘ3ቐ
      @መሬም-ቘ3ቐ 4 года назад

      ኢንሻአላህ አገረሰገባ እዝህ የለም

  • @mariaabella6125
    @mariaabella6125 3 года назад

    Melt hi betme konjo eret yemegugnbet bota lasayshe 😄

  • @metasebiamamo7157
    @metasebiamamo7157 4 года назад

    Ebakish mels sichign

  • @mariaabella6125
    @mariaabella6125 3 года назад

    Hi melt 🤗

  • @azebkidane7915
    @azebkidane7915 4 года назад +1

    Hi melu selam new Shea better megenagna zefmesh geziche neber original new biye asibalew kefelegish eza magignet tichiyalesh African Shea Better imported from gana, Africa made in USA yilal

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      Azeb Kidane thank you 🙏
      ከ ክሬም ጋር የተቀላቀለ ነው ወይስ Shea butter ለብቻው ? ( ለብቻው ማለት ልክ እንደ ኮኮናት ዘይት ራሱን Shea butter ማለቴ ነው)

    • @azebkidane7915
      @azebkidane7915 4 года назад +1

      @@melatdemessie808 Bichawun new altekelakelem foto lilikilish echilalew

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  4 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @tiruworkagonafir2167
    @tiruworkagonafir2167 4 года назад

    Io