ገንዘብ ጌታ ሆኗል በዚህ ዘመን ቅዱሳን ከሀሰተኛ ነብያቶች ተጠንቀቁ //ዶክተር ማሙሻ ፈንታ//ጊዜው አሁን ነው Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • ገንዘብ ጌታ ሆኗል በዚህ ዘመን ቅዱሳን ከሀሰተኛ ነብያቶች ተጠንቀቁ //ዶክተር ማሙሻ ፈንታ//ጊዜው አሁን ነው Tube

Комментарии • 30

  • @fantahunmamo7377
    @fantahunmamo7377 7 дней назад +4

    እርግጡን የሚናገር ስለተገኘ በዘመኑ የፈሉ ሀሰተኞችን ልምምዶችን ስለገለጥክ ተባረክ

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 5 дней назад +3

    ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማማማማማ

  • @DegefeGirma-i3l
    @DegefeGirma-i3l 3 дня назад

    Doctor Mamushi fanta ልዩ የተለያ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችህ ወደሐለው ❤❤❤❤

  • @samuelbekele6489
    @samuelbekele6489 7 дней назад +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @SisayFeleke-e4h
    @SisayFeleke-e4h 7 дней назад +2

    " ሕግን የሚሰጥና የሚፈርድ አንድ ነው፤ እርሱም ሊያድን ሊያጠፋም የሚችል ነው፤ በሌላው ግን የምትፈርድ አንተ ማን ነህ?"
    (የያዕቆብ መልእክት 4:12)
    አገልጋይ ማሙሽ በመስመርህ ቅጥ ብልህ እንደ አማረብህ ተጔዝ።

    • @abushebelay4690
      @abushebelay4690 5 дней назад

      እኔ ነኝ ውይስ አንተ ነህ የተሳሳትነው ማሙሻ መናገሩ ስተት ነው እውነቱን መናገሩ?

    • @Ana-bela123
      @Ana-bela123 5 дней назад +1

      ሀሰትን መግለጥ መፍረድ ከሆነ መሳሳት ከሆነ ሐዋርያቱም ስተዋል ማለት ነዋ ! ሌቦች ነብያት ነን ባዮች ሐሰተኞች ከዲያቢሎስ ናቸው። ቅዱሳን ከነጣቂ ተኩላዎች ተጠበቁ ተጠበቁ አሁንም ተጠበቁ።

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 7 дней назад +2

    ተባረክ

  • @emebetgmariam
    @emebetgmariam 8 дней назад +2

    ክብር ለእግዙአብሔር ይሁን

  • @andualem8542
    @andualem8542 7 дней назад +1

    ትክክል❤❤❤

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i 8 дней назад +2

    ተባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 3 дня назад +1

    ሲጀምር የእግዚያብሄር መንግስት የገባት ነፍስ ሀሰተኞች ሰፈር አትገኝም እቺ ነፍስ የእግዚያብሄር መንፈስ ስላላት የዉጩን ትመረምራለች እሱዋ ግን በማንም አትመረመርም

  • @iudubai291
    @iudubai291 7 дней назад +2

    ewunet new

  • @alemayehutiruneh5001
    @alemayehutiruneh5001 6 дней назад +1

    እየተበሉ ያሉት ብዙዎቹ እኮ ስለነዚህ ሰዎች ድብቅ አጀንዳ ስነገር ከመስማት ይልቅ እነሱን መርጠው የተከተሉ ናቸው። ይልቅ የቀረውን መንጋ በቃሉ ጸንተው እንድቆሙ እንምከር።

  • @sintayehubelihu2120
    @sintayehubelihu2120 6 дней назад

    Ye Lebanon tebabari mamushin yisadebal

  • @MihretKidane-x3n
    @MihretKidane-x3n 7 дней назад +1

    አስተያየት የምትስጡ ተጠንቀቁ እየሱስ የመጣው ከዘላለም ሞት ልያድነን እንጂ ለጥራቁምቦ አይደልም፡ከመዳን በላይ በርከት የለም፡ሌላ ሁሉ ይከተለናል፡ኢየሱስን ስንከተል ፡ስብከቱ 100

    • @negashahmed1970
      @negashahmed1970 5 дней назад

      አስተውል።እየሱስ አዳኝ አይደለም ያለ የለም።በስሙ የሚነግዱ ሀሰተኛና አጭበርባሪ ነብዮች በዝተዋል። ስለዚህ እነሱህዝብ እየዘረፉና እያሳሳቱነው ጥንቆላ ስራ ውስጥ ገብተዋል ነውየተባልከው ።የሉም ልትለን።ወይስ እንተም የነሱ ፍርፋሪ ለቃሚ ነህ?

  • @selam-rs1ob
    @selam-rs1ob 7 дней назад

    ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 7 дней назад

    ቆይ ግን የሚገባኝን ብር እረስቼ ቀብድ ልከፍል ሄጄ የረሳሁት ብር ገብቶ ሁሉንም ከፍዬ መምጣት የታምር ብር አይደለም? ከዛ ላይ መልሺ የሚል ጽሑፍ ዓልመጣልኝም🤣

  • @GenetBowman
    @GenetBowman 7 дней назад

    Medrekun. Lehameat aderekew. Zzzzm bleh lemexut sewochi wengeal sbek lenesu egzeehabhear ale yemeeyay

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 7 дней назад

    ምናልባት ከእግዚአብሄር ጋር እየተጣላህ እንዳይሆን ለራስህ ፍራ

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 7 дней назад

    ዶር ማሙቫ በጥላቻመንፈስ ተጠቅተሀል

  • @Ayal-n9v
    @Ayal-n9v 7 дней назад

    አዳኝም ሰጪም እግዚአብሔር ነው ግን ሰሙ አምሮ ከተቀበለ ስ? አገልጋዮች ምን ያድርጉ ገንዘብ አንተም በመጣል ህ አትጠላም በጣም ሰዉ ታማለህ ይቅር ይበልህ ሁላችንን ሞ ይቅር ይበለን ስብከትህ ሁሉ ሀሜት ለምን??

    • @Gideyamah-e6i
      @Gideyamah-e6i 7 дней назад

      አንተ ቂጥን ቸርች ውስጥ ስለምትበዳ ነው

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k 7 дней назад +1

    ማሙሻ ስለ ኢየሱስ መስበክ ትተህ ሁሌ ስለነብያት?? የቀናህ ይመስላል

    • @Adis-y3t
      @Adis-y3t 7 дней назад +1

      Be lebana acheberbar yemekena sewu lij ale biye alasebm esh

    • @RUTHTESFA-g4i
      @RUTHTESFA-g4i 7 дней назад +2

      አውነትን ሰለተናገረ ተናደድክ. ጌታ ይጥረጋችሁ

    • @gitariku11
      @gitariku11 7 дней назад

      ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ውጪ ምን አለ? ሀሜት ወይስ እውነት የሚያጭበረብሩትን ገለጠ? ስለ ኢየሱስ ከማሙሻ በላይ ምሰብክ ይኖር ይሆን? አነተስ አስተያየት ሰጪው ደህና ነህ? እባክህ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል:: ጌታ ልመጣ በደጅ ነው ከገንዘብህ በላይ ህይወትህ እየተበላ ነውና ወደ መፅሐፍ ቅዱስ ተመለስ ወንድማለም::
      እግዚአብሔር ይርዳህ ::
      በዚህ ቻናል ላይ በርግጥ ቆርጠው ቆርጠው ነው ሚያቀርቡት እንጂ ማሙሻ የወንጌል ሰባኪና አስተማሪ እንጂ ተቺ አይደለም ::
      ባለዚህ ፔጅ ብትችል ሙሉ ትምህርቱን ወይም ስብከቱን ለማቅረብ ሞክር ::
      አንተም አስተያየት ሰጪው እባክህን እውነተኛ ከሆንክና አእምሮህ ኢየሱስን ለመከተል የወሰነ ከሆኔ የዶ/ር ማሙሻን ትምህርቶች ሙሉውን ፈልገህ ስማው እህታዊ ምክረ ነው::

    • @andualem8542
      @andualem8542 7 дней назад

      የሌባ ተባባር ሌባ ነው።

    • @zolag5274
      @zolag5274 День назад

      Biqena biqena be weshetam sew yeqenal