አሁንማ። በዛ። ጭራሽ መዱፈሩ ሳያንስ መግደሉ ዛቻ እና ማስፈራራት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 563

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 25 дней назад +107

    ይገዳል የምትሉ እስኪ በለይክ አሰዩኝ የሴት ጥቃት ይብቃ😢😢😢

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 25 дней назад +73

    የሰዑዲ ህግ ለኛ ብሆን ተመኛሁ😰

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 25 дней назад +57

    የገደለ ይገደል የሚለው ህግ የእሰልምና ህግ ነው የሰረቀ እጁ ይቆረጣል የገደለ ይገደላል አንድትን ነብስ ያለ አግባብ ያጠፋ ሰው ሙሉ ነብስን እንዳጠፋ ይቆጠራል ይህ በየ ሀገራቱ ተግባራውይ ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @murshidajamal6991
      @murshidajamal6991 25 дней назад

      እኮ ሰኡዲ በሸሪአ ነው ሚኖሩት

  • @user-ry7gc6bd7v
    @user-ry7gc6bd7v 24 дня назад +5

    ሳኡድኮ እምትመራው በሸሪአ ህግ ነው የአላህ ቃል ነው የገደለን መግደል የሰረቀን እጁ መቆረጥ ዝሙተኛ ባደባባይ መገረፍ ይህነው ምዛናዊ ህግ ።

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 25 дней назад +25

    እውነት በጣም ያሳፍራሉ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ምን ቃል ያጽናናት ይሆን ይችን እናት ልጁዋን አታ እሱዋን የሚያሳድዱዋት ደግሞ ይገርማል ህግ የለም

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 25 дней назад

      በጣም እንዴት እንደሳዘነኝ ፈጣሪ ያጵናናት

  • @wollokocha
    @wollokocha 25 дней назад +15

    ለሙ ጀግና ገና ዛሬ ይበልጥ ወደድኩሽ.እያለቀስኩ ደሜ ፈልቶ ነው እናቷን የሰማሗት😢አጊቸ ባንቀው ደስ ባለኝ😢😢😢 ለሀቅ ወደሗላ የማትይ የማታስመስይ ጀግነ...አላህ እስልምናን ወፍቆሽ በአኼራም ያስደስትሽ አሚን

  • @UaeUAE-uj7co
    @UaeUAE-uj7co 25 дней назад +11

    እውነት ነው የሳውዲ ህግ ኢትዮ መግባት አለበት እሄ አረመኔ ጨካኝ ጠብቅ የጅህን ፈጣሪ ይሰጥሀል

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw 25 дней назад +5

    አማራ ክልል ህግ የለም በግፍ እየተገደልን ህክምናእንኳን አይሠጡም ሠው እየተሰቃየ ነው ፍትህ የለም እግዚያብሄር ይዲረሰልን💔💔💔💔💔

  • @user-vb8to5lp1v
    @user-vb8to5lp1v 25 дней назад +13

    እውነትሽነው የሳኡድ ህግ በጣም ጥሩነው

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 25 дней назад

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤❤ማሬ❤❤

  • @ttww9470
    @ttww9470 25 дней назад +7

    😢😢 አላህ ፉረዱን ይሥጠን ያረብ ከዱንያ ሙሢባ ከአሂራ ቅጣት ከጄሀነብ እሳት ይጠብቀን በራህመትክ ዟሊሞችን አላህ ያጥፍቸው

  • @user-dc4hi2nr6d
    @user-dc4hi2nr6d 25 дней назад +6

    ለሙዬ ጀግና ሀቅ ይውጣልሽ ብዙዎች በሳውዲን ህግ ሙስሊሞች ለማሸማቀቅ ይሞክራሉ እኔ ምንም ስለ አስልምና ህግጋት ሰለውቅ አንዳንድ ክርስቲያኖች ስለ ሳውዲን እያወሩ የሸመቁቁኝ ነበረ
    ዘሬ አንቺ አይነት ሀቀኛ ሰይ በጣም ደስ አለኝ ወለሂ አልሃምዱሊላህ ሀቅን ሀቃኞች ያውቁታል ይረዱታል
    የገደለን መግል ፍትህ እንጂ ጭካኔ አይደለም
    ለማታውቁ ሁሉ

  • @lidyaayele6026
    @lidyaayele6026 25 дней назад +20

    ለምዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ድምፅ ስለሆንሻት አመሰግንሻለሁ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 25 дней назад +8

    በእውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭 ወይኔ አምላኬ ጭካኔ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 25 дней назад +12

    ኢትዮጵያ የደም መሬት አኬልዳማ ሆናብናለች😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BibaBiba-lr4vc
    @BibaBiba-lr4vc 25 дней назад +3

    እግዚአብሔርን የአረቦች የሸርያ ህግ ኢትዮጵያ መተግበር አለበት ክርስቶስ ምስክሬ ነው 😢😢😢😢😢😢

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 24 дня назад

      ግን ይሔንን አሁን ያለውን የክርሲቲያን ህግ ያደረገው ማነው ።የክርሲቲያን ህግ በአፄዎቹ ግዜ እንዴት ነበር ከሀጢያቱም የለም ነበር ቅጣቱም ግድያ ነው ።የእራሳችሁ ስለማታውቁ ማዶ ማዶ ማየት ሆነ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 25 дней назад +3

    እናስተውል አንድ ቀን ይነጋል እግዚአብሔር ይፈርድበታልየህፃኗ ነፍስ ሁሌም ትጠረዋለች በስላም አይኖርም መስሎት ነው የዘረውን ያጭደዋል አትግደል የሚለውን ቃል መርሳቱ ሳያንሰው መድፈሩ😢😢😢😢😢😢እኔ እያለቀስኩ ሰመሁትግን በምንመፅናናት ትችል ይሆን😢😢😢😢የአቤል ደም ሁሌም ወደ እግዚአብሔር ትጮሐለች😢😢😢😢ወገኖቸ

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 24 дня назад +1

    ይገደል እንደኒዝ አይነት ጨካኝ ፍትህ ለባሐርዳር ህህህህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 25 дней назад +4

    በቢአህመድን አላህ ያስልምልን የሳኡዲህግ አገራችን እዲገባ ያረብ ያረብ

  • @SaraSara-pj1jw
    @SaraSara-pj1jw 25 дней назад +1

    አደሜ.ለመግሰት.ሙትነ.ያሰፋፋዉ.ጌታ.የነቀልልን

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 22 дня назад

    ያዛዝናል ልቤነው የተሰበረው እውነት ይከብዳል አሁንም ይገደል አብይ ያንሳልን ለናትዋም ላባትዋም ለቤተ ሰቦችዋም የኢትዮጲያ ህዝብ በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን ፍትህ 7 አመትዋ ለኤፈን

  • @wollokocha
    @wollokocha 25 дней назад +6

    ሸር አድርጉ በአላህ የደፈረና የገደለን መንግስትጋ ሳይደርስ የሰፈር ጎረምሶች ተሰብስበው ይዘቅዝቁት.መንግስት እንደሌለን ይታወቅ..እያሰረ እየቀለበ የሚያስገድለን መንግስት ነው😢😢😢😢

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 25 дней назад +6

    አብሮ ይስጥልኝ ለሚ
    አገቱን በሰይፍ መቀጠስ ነው በጣም ነው አጀት ነው የበላችኝ ግን እሄንነገር ምግስት ያቃል
    حسبي الله ونعم الو كيل

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 25 дней назад +4

    በጣም ያሳዝናል ፣ ልጆች ያሉዋችው ሰዎች እሄንን ጨካኝ አረመኔ አይታችው ዝም ካላችው ነገ በየቤታችው ይመጣል ፣ ስለዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥታችው መብታችሁን አስከብሩ ፣ ዳኞች ምን ሁናችሁ ነው አረ ተዉ ሃቅ ለመፍረፍ ከሆነ የተቀመጣችሁት እንደገና ፍየሉዋን እዩላት ።

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t 24 дня назад

    ልባችን ተሰብሯል ምን እንበል ለማን እንጩህ ኦ ጌታሆይ ፍረድ 😢😢😢😢

  • @ematiluputracoyboy5753
    @ematiluputracoyboy5753 25 дней назад +2

    ያማል 😢😢😢😢😢😢

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 25 дней назад +2

    አረ እግዚአብሔር ያፅናት በጣም ከባድ ነው የህፃኗ ማማር የኔ እናት😢😢

  • @seranatube1366
    @seranatube1366 21 день назад

    Tikikil ethiopia men heg ale allah yifredbachew 😭😭😭😭

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 25 дней назад +1

    በጣም ያሳዝና ቅዱስ አማኑኤል ይፍረድበት 😭😭😭

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 25 дней назад +4

    ለሙ ከቻልሽ እርጃት አዲስ አበባ ለሀገሩ እንግዳ ነች ከይቅርታ ጋር

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 25 дней назад +3

    ለምለም ወላሂ እኔም የሳውድ ፍርድ ካገራችን ይግባነው የምለው አላህ ይድርስልን በጣም ነው የሚያመው

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 25 дней назад +1

    የዚችን እናት እምባ አላህ ይዳብስላት ፣ የኔ እህት ፅናቱን ይስጥሽ ። ጉቦ ከፍሎ ይሆናል

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 25 дней назад

    እውነት ኢትዮጵያውያን ህግ በስተካከል የገደለ ቢገደል የሰርቀ እጁ ቢቆረጥ አንድ ሰው እንኳን ሰውን ደፍሮ አይገድልም ነበር

  • @zebibaimran2350
    @zebibaimran2350 20 дней назад +1

    ..ለምለም አንቺ ጠጣም ልዩ ሴት ነሽ ለሰብአዊነት ለእውነት የቆምሽ መጀመራያ ድምጽ የሆንሽው አንቺ ነሽ ላንቺ ልዩ ክብር አለኝ በጣም ነው የምወድሽ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤🎉🙏

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 25 дней назад +5

    27 ሰዎች በአንድ ቀን አንገታቸው ተቆርጠው ሲገደሉ ወለጋ አልሰማችሁም ይሆን አባታቸው ብቻ ቀርቶ እግዚአብሔርን ሲያማርር አልሰማችሁም ነበር እናት 8 ወር አርግዛ ከሆዷ አውጥተው ሽሉን በሉብን ብለው ሲጮኩ አልሰማችሁም እረ እባካችሂ ስንቱን መከራ እናስታውስ ደብረ ኤልያስ 700 ገዳማት በአንድ ቀን ሲያልቁ አንድ ሰው ወጥቶ አወገዘ በዝቋላ አቦ 5 አባቶች ሲገደሉ አልሰማችሁም በአርሲ ዛሬ አንድ ቄስ ከመቅደስ ላይ አንገታቸው ተቆርጠው ሲጣሉ አልሰማችሁም እና ምንም ህግ ሆነ መንግስት የለም እና ለናቲቱ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣት እንጂ ህግ አለ በኢትዮጵያውያን ብትይ ይሳቅብሻል እና ህዝቤ ሆይ ሁልሽም አንድ ሁነሽ ለነፃነትሽ ካልታገልሽ ሁልጊዜ አዲስ ነገር እና የአገዳደል አይነት ትሰማላችሁ ወደ ፋት ያማል በሀር ዳር ስንቱ ወጣት ታርዶበታል እና ያማል 😭😭😭💔💔💔

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 25 дней назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @salmenatube8991
    @salmenatube8991 25 дней назад

    በጣም ዘግናኝ ነው ለመስማትም ለማየትም ያሳዝናል እንደሳኡድ ህግ መገደል አለበት

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 25 дней назад +4

    ምን አይነት ዲያብሎስ ነው ሰውየው እፍፍፍ በቁም መቅበር ነበር እሱን⚠⚠⚠

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 20 дней назад

    የእቶ ሆግ እደ ሰዉዲ ሆግ ቆፍጠን ይበል ቡዙ ይቀረወል የገደል ይገደል😢😢😢

  • @bdnoorbdnoor4566
    @bdnoorbdnoor4566 25 дней назад +3

    ሸሪየሺንእኮ መየዘን ሁሉ ለሰውልጅ የሚበጅነው

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 25 дней назад +47

    ለሙ እሷ ወጣ ተናገርች ያል ተናገሩ ስንት እናቶች አሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gu6pm5gg1q
    @user-gu6pm5gg1q 25 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 egzabher hoyi abeti ferdlen

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 25 дней назад +4

    ህግ የትስ አለእንዴ አዲስ አባስ ሰንቱ አደል እንዴ የሚደፈረው ባህርዳር አትበይ የትም ነው።

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 25 дней назад

      mtchu dmo mlschu est new tgber ziro

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny 25 дней назад +2

    አረኡኡኡኡኡኡኡ ፍርድ ያዛባቹ በጠቅላላ ይህሀዘን ቤታቹ ይግባ ዘርማዘራቹ አይባረክ ልጆቻቹን አታሰተምሩ አትኳሉ አትዳሩ ይህ ቁሰል ዘርማዘራቹቤት ይግባ የዚች የናትኦባ ጓርፋሆኖ ከነዘርማዘራቹ ይዉሰዳቹ ያላህ ቁጣና በትር ያግኛቹ የኢትዮጲያ ህዝብ ይፋረዳቹ ብቻበልጆቻቹ አግኙት መቼም ኢትዮጲያዉሰጥ ፍትህ የለም አላህ ይፋረዳቹ እጃቹ ያለበት በጠቅላላ ወላሂ እኔበማልቀሰ ደከመኝ አመመኝ ሀገሬን ፈራዃት

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 25 дней назад +1

    በጣም ያሳዘናል ይህ ሰው መግደል አልብ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን እያለን ደምፅ እንሁን ኢትዮጵያ መቼም ሀገ ይለም😢😢😢😢😢 ለእናትየዋ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣት😢😢😢

  • @zm5638
    @zm5638 25 дней назад +1

    ይገርማል ህግ የሌለበት አገር

  • @HaaTttmmee-sq5md
    @HaaTttmmee-sq5md 25 дней назад +1

    ፍትህ ፍትህ ለህፃናቶች አሠቃቂ ድረጊት ሊቆም ይገባል

  • @remora8829
    @remora8829 25 дней назад

    እንደዚህ አይነት ነገር የሚያረጉ ሰዎች ከመተት አና ጥንቆላ ጋር ግንኑነት ያላቸው ሰዎች ናቸው የማይያዙት አና ሰው ወይም ህግ የምያስቆማቸውም በሚረዳቸው ሰይጣን ምክንያት ነው። አነዚህን ማስቆም የሚቻለው በፈጣሪ አና ቅዱሳን ላይ ሄዶ በማልቀስ አንጂ ስጋዊ አላማዊ ህጋዊ ነገር አያቆማቸውም።

  • @HodaHoda-n6p
    @HodaHoda-n6p 25 дней назад +3

    በጣም ያሳዝናል ያማል 😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 24 дня назад

    ወይ ኢትዮጵያውያ ላልቅስልሽ አውሬዎች እዬተፈጠሩብሽ ደፍሮ መግድሉ ሳያንስ በምላጭ አፉውስጥ አሽዋ እውነት ሃገሬ
    ነው እረ ጉድ እግዚኦ መስማት አቃተኝ 😭😭😭😭

  • @D69yoxcChopch
    @D69yoxcChopch 25 дней назад +2

    አየእናት😢😢😢😢😢😢😢ፅነቱንይስጣት.እምለውጠፋብኝ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 25 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢ዉይ ዘመን

  • @Mntha-o1y
    @Mntha-o1y 25 дней назад +2

    ብትክክል የስውእድ እግ ኢ ት ዮ ቢጋበ ጡሩ ናብር ።

  • @user-ri4py3ss5l
    @user-ri4py3ss5l 24 дня назад +1

    አሁን ሕግ አለ እያልሽ ነው በዚህ ሰዓት ሕግ ቢኖርማ እንዲህ አይሆንም ነበር መግደል ሳይሆን ብልቱን ቆርጦ መቀጣጫ ማድረግ ነው የሚገባው ለዚህ አዉሬ 😂😂

  • @user-vi2dz5sh3k
    @user-vi2dz5sh3k 25 дней назад +1

    Www jagina nashi mini waga ale Ethiopia mini mangisiti ale sijamarei sinìtuni axani

  • @user-hs1nv7ih5j
    @user-hs1nv7ih5j 25 дней назад +2

    መቸ. ነው. የሚመጣ. የገዴለ. ይጉዴል. ስንል. ሁላችሁም. ስለሙ. ያልናቸው. ይመስላቸዋል. አላቅም. ወዴት. እድምንሄድ

  • @MeryemOumer-yf9mc
    @MeryemOumer-yf9mc 25 дней назад +2

    ያረብ እምዬ አገሬ አላህ ይድረስልሽ ወዴት እየሄድን ነው አይይይ የማል ያረብ በቃ በለኔ

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 24 дня назад

    የገደለ ይገደልነው ተው ግን ይህን ተግባር በቀላልአትለፋት ምን ችግር አለ ግድል ቢደረግ እንደየ ከዛም ሁሉም አንገቱንደፍቶይኖርነበር ግን ምን ይደረጋል ማን አለብኝ ስለሆነ ነገም ይደገማል።

  • @Hmmm-pf6im
    @Hmmm-pf6im 24 дня назад

    ትክክል ውዱ የሣኡዲ ህግ እኛጋ እደዚህ ቢሆን ባላለቀሥን ነበር😢😢😢😢

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 24 дня назад

    Lamu fatari yfardalei egzhabiri ybakalali

  • @WibTo-n1c
    @WibTo-n1c 24 дня назад

    የእናትም ሞታ የገደለው ሰው በ 3 ቀኑ ሞተር ይዞ ትላክስ አድርጎ ስቆብኝ ሂዳል ህግ የለም ይገብዳል ህፃን ልጅ ፈጣሪ መልካሙን ጊዜ ያድለን

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 25 дней назад +1

    ያረብ በቁሙ እሳት አላህ ይልቀቁበት ያረብ ያረብ ያረብ እኔም ስልጣን ቢሰጠኝ የገደለን መግደል የደፈረን መግደል የሰረቀን እጁን መቁረጥ
    ድምጥማጫቸውን ነበር እማጠፋው
    አሁንም መገደል አለበት

  • @user-kk5hn3on7e
    @user-kk5hn3on7e 25 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢አወ ፍትህ 😢😢😢አወ ፍትህ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 25 дней назад +2

    ሀገሪቱ ህገ አልባ ሆነችኮ 😭💔

  • @user-jp3vv7bc4l
    @user-jp3vv7bc4l 24 дня назад

    አንድ ቀን ማደር የለበትም የዝችህን ብላቴና ህይወት ካለ አግባብ በእንስሳታዊ ተግባር የእናትን ህይወት ያመሰቃቀለ
    ወንድ ቆሞ እንዲሄድ ሊፈቀድለት አይገባም
    ፍትህ ለህፃን ፌበን😭😭😭
    ለሙዬ የኔ ጀግኒት እናመሰግናለን🙏

  • @Zedhabeshawit30
    @Zedhabeshawit30 25 дней назад +4

    አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበረካቱ ለሙዬዬዬ ውድ ጀግናዋ አዎ በትክክል ብለሻል የሳዉዲ ህግ ቢገባ በጣም አሪፍ ነበረ የሀገራች ነገር በጣም ያዛዝናል ኡፍፍፍፍፍፍ የሁላች መጨረሻች ያሳምርልን ምን አይነት ዘመን ደረስን አላህ አተ ጠብቀን ❤❤❤🎉🎉

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 25 дней назад +1

      አሰላምዋለይኩም ለማነው? ለምለምኮ ክርስቲያን ነች እያስተዋልን።

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 25 дней назад +2

    😢😢😢😢😢በጣም ያማል

  • @user-qw8oc3wn6d
    @user-qw8oc3wn6d 25 дней назад

    ኢትዮጵያ አሁን የማንም ሸፍት መፈጫናትእኮ

  • @FtfDcf
    @FtfDcf 25 дней назад +1

    ልክ ነሽ😢😢😢ለሚ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 25 дней назад +2

    አይይ ጭካኔ አይ ጭክኔ አሁንስ በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @myemunamosa
    @myemunamosa 25 дней назад +1

    በጣም አሳዝናል እኛ ሀገር መንግስት አለ እንዴ መንግት ያለ አይመስልም ቢኖርማ ኖሮ ሦስት ቀን እንዴት ተፋታ መንግስት ያለ አ ይመስላል አገራችን ላይ ስልጣን የያዘ ሰው በገንዘብ ነው ሚሰራው በሃቅ አይደለም ሚሰሩት

  • @hebeshawithebeshawit1896
    @hebeshawithebeshawit1896 25 дней назад +2

    ህግ የለም እራሷን አዘጋጅታ እሱን ማጥፋት ከዛ እሷ ብጠፋም ችግር የለውም😢😢😢

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 25 дней назад +1

    Mengest belelebet hager new yalenew Ahuns beza betam

  • @jemila602
    @jemila602 24 дня назад

    እኔ ሰውነቴ ሁሉ ተንቀጠቀጠ ምነው ባላየሁ ባልሰማሁ ሌሊቱን ሁሉ ስባንን ነጋ እፍ እህም እናቷ ጥንካሬዋ የኔ እናት😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 24 дня назад

    የተበደለችው እሷ ሁና ታለች እሷኑ ማሳደድ ህግ ስለሌለ ነው

  • @user-cf5vb8hc1p
    @user-cf5vb8hc1p 25 дней назад +1

    እግዚአብሔር በዛ

  • @etopeetope62
    @etopeetope62 24 дня назад

    ተበዳይ እየትሳቅቅ ወቶ የሚገባበት ወንጀለኛወ ደረቱን ነፍቶ ወቶ የሚገባበት ሀገረ ቢኑረ ኢቶበያ ነወ ፍትህ የሌለበት ሀገረ 😭

  • @user-ry7gc6bd7v
    @user-ry7gc6bd7v 24 дня назад

    ይገደል ይገደል በሰይፍ አገቱ ይቆረጥ ፍትህህህህህህህህ የት ነው ያረብ ካተነው ጌታችን አላሆይ ለዚች እናት ፍርዲን ቅርብ አርግላት

  • @meseretwondimu9718
    @meseretwondimu9718 25 дней назад +1

    ያማል !!!!

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 24 дня назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ምንም ለማታውቅ እነባቀቅላ !!!

  • @user-zx9sf8jq4h
    @user-zx9sf8jq4h 25 дней назад +1

    ትክክል እኔምእንደዛነውያልኩት

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 25 дней назад +1

    በትክክል

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt 24 дня назад

    ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ አውሬ ህፃኖን በላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Redu78978
    @Redu78978 25 дней назад +2

    ያረመኔ እነት ጥግ እህህ😢😢😢😢

  • @user-ln5wm5iu9h
    @user-ln5wm5iu9h 24 дня назад

    አወ ህግ የለም እህቴ አይይይ ያማል
    ዳኛዉ ዝንጀሮ ፍርድ ቤቱ ገደል
    በየትላይ ተሂዶ ይነገራል በደል😢😢😢😢

  • @KamerAa-hv9wd
    @KamerAa-hv9wd 25 дней назад

    ሀገራችን ህግ አለ እንዴ አድስ እኮ አይደለም አሏህ ይድርስልን እንጂ በጣም ያሳዝናል

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 25 дней назад +1

    ፖሊሶች ወድቃ ነው ብለውኛል አለች እንደዚህ ማለት አለባቸው እነሱ በገንዘብ ነው

  • @asterkebede9886
    @asterkebede9886 25 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት እና ህግ የለም !!!!::

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 25 дней назад +2

    ወላሂ ይህ ስውየ ልጆቹንም እንደዚሁ ማድርጉ አይቀርም ችግር ከድርሰ ቡሃላ ምንም ማድርግ አይቻልም ከመጥፎ ስው እራቁ ቤተስብ ቢሆን ጎርቤት መንግስ በሌለበት ሀገር በጣም ጥንቃቄ ማድርግ አለብን

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 24 дня назад

    እንደዶሮ ገነጣጥሎ ነበር መግደል እሱን በጥይት ቶሎ ይገላገላል ቶሎ እንዳይሞት እየተሰቃየ ነበር መሸኘት

  • @ostentaction2377
    @ostentaction2377 25 дней назад

    መገደል አለበት😢😢😢

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 25 дней назад +1

    You Right 💯

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r 25 дней назад

    ለሚ ባህርዳርማ ትልቅ ከተማ ነውኮ በቲቪ ቢተላለፍ ማንም ዝም አይልም

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 25 дней назад +2

    ሙስሊም ፍትሀዊነው ነው ለዛም ነው የሙስሊም ሀገራት ህግጋት ውጀለኛን ጥጋበኛን ተቀፍድዶ በጁ የስራትን ይቀበላታል እናቱሆድ ቢገባ እሚለቀው የለም ምን አለ ኢትዮን እድህ በውጀል የተጨማለቀች ሀገርን ኢስላም መርቶ ባፀዳት

  • @user-lc3ch4sj3m
    @user-lc3ch4sj3m 25 дней назад +1

    በጣምያማል

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ 25 дней назад +2

    😢ህግ ሲጀመር ኢትዮ አለእደ ወረኘሁሉ እናትየዎ ጀግና ከሆሽ ይህንን ሰይጣን ገለሽ ተሰሪ

  • @hhff3964
    @hhff3964 25 дней назад

    ትክክክል

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 24 дня назад

    ይበቃ የህፃናቶች ጥቃት ይብቃ የሚገባውን ቅጣት ይቀበለ😭😭😭💔💔💔

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 25 дней назад +2

    ተቃጠልን ወላሂ ዛሬስ በዛ እፍፍፍፍፍ

  • @user-tv7mb6qo2c
    @user-tv7mb6qo2c 25 дней назад +1

    ለሙዬ የኔ ጀግና ስወድሽ ከልቤ❤❤❤❤❤ነው
    ታሪኩ እያለቀስኩ ጨረስኩት የምር🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭ሀገሬ ልገባ እያሰብኩ በየጌዜው ምሰማው አሰቃቂ ወጀል አስጨከነኝ

  • @zuzutemesgen621
    @zuzutemesgen621 25 дней назад +1

    25 amet teferrdebat gin beki aydelem getan uuuuufff yefetari yale minayinet zemen new