የወንጌላዊት መሲ ታፈሰ የህይወት ምስክርነት ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 70

  • @entyew3204
    @entyew3204 6 лет назад +16

    ከሞከረችው ይልቅ ከጠላት መንጋጋ ነጥቆ ያወጣት እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ በልጁ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ያጠበሽ እሱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ ቃላት አጠረኝ እምባዬም አልቆም አለኝ ክብር ምስጋና ለአምላኬ ይሁን

    • @meserettetmke8128
      @meserettetmke8128 4 года назад +1

      Egzabher zemensh ybark

    • @entyew3204
      @entyew3204 4 года назад

      @@meserettetmke8128 Amen Aman 🙏🏼

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 3 месяца назад

      መሲ ስሜትሽ ግልጽ አይደለም ሴት ሆነሽ እይይይይይይይ😢

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад +4

    ዋው ማመን ይከብዳል

  • @zaidtewelde1603
    @zaidtewelde1603 2 года назад +2

    በጣም ጥሩ ሰው ነሸ አወድሻለሁ

  • @zinashlakew5831
    @zinashlakew5831 3 года назад +4

    I wanna get I wanna be touched with the spirit that you Touched

  • @fassilpetros2424
    @fassilpetros2424 3 года назад +5

    Amazing Testimony God Bless you!!! It shows how much more we need to evangelize in Ethiopia. Also how much we Christians need to extend the helping Hand of God to the needy!!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 лет назад +7

    Wow በጣም ደስ የሜል ምስክር ነው ተባረኩ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @lulaaraga5075
    @lulaaraga5075 3 года назад +3

    መስዬ የመጀመሪያውን ስሰማ ያ ክፉ አሁን ያለሽበትን በአናቱ ላይ ቆመሽ እንደምትፈጠፍጭው ያውቅ ነበር ጌታ እየሱስ እየተጠነቀቀ እዚህ። አድርሶ የክብር እቃው ያደረገሽ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ይበል ሰይጣን ታግሎ አላሸነፈም ምክንያቱም ገና በእናትሽ ማህፀን ሳለሽ የደሙ ምልክት ስላለብሽ አይችልም ሰይጣን የፈለገበት መርጦ መደፋት ይችላል አንቺ ግን በእግዚአብሔር ፀጋ ትቀጥያለሽ በርቺ

  • @lazer106
    @lazer106 5 лет назад +3

    What wonderful testimony. I can't stop listening very interesting. What amazing God we have.

  • @emebethailu1760
    @emebethailu1760 2 года назад

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ።እግዚአብሔር ታላቅ ነው ።

  • @asnikerise2190
    @asnikerise2190 3 года назад +2

    Wow what a wonderful testimony Gos bleaa you both!

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 3 года назад +3

    ትልቅ ምስክርነት ነው ተባረኩ።

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 3 года назад +3

    Woooooo God is good all the time Jesus is lord God bless you more and more my lovely sister 💕💕💕💕

  • @alemkenfe764
    @alemkenfe764 2 года назад +3

    God blessyou

  • @emebethomecatering2134
    @emebethomecatering2134 4 года назад +3

    እሚገርም ምሰክርነት ነው ተባረኩ

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe 6 лет назад +2

    keseytaan ameletish!! you are brave Mesi praise God!!! ,,,, yesetaan mengist megelbet alebet !!!

  • @hailuberhe8139
    @hailuberhe8139 2 года назад

    My sweet sister Good bless you tanks

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 2 года назад +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ መሲዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ አዳባ ተወልጄ አድርጌአለሁ አሁን አዲስ አበባ እኖራለሁ ግን የአባዳካ የአቴቴ የቦረንትቻ የገሪባውን መንፈስ አሰራር መጣስ እፈልጋለሁ በዐሎትሽ አስቢኝ

    • @meazabreket2265
      @meazabreket2265 2 года назад

      Geta melkam new ketelat aserar lemewtat bemejemerya be Geta be Eyesus mamen new keza balefe yebetechristian agelgayochn manager tiru new

    • @tekele_t5607
      @tekele_t5607 2 года назад

      @@meazabreket2265 I am a born again Christian and ministering my Lord in several ways. Thanks and remain blessed

  • @asterhailu7173
    @asterhailu7173 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣሽልን መሲየ ስወድሽ

  • @meseretshibeshi6857
    @meseretshibeshi6857 3 года назад +4

    ተባረኩ የኔም ጥያቄ አዋርያ መሆኖን ነው ውድ እና እንቁ ሰው አክባሪ ነሽ

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia  6 лет назад +5

    ወ/ዊት መሲ ተባረኪ

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 лет назад +3

    ዋው ጌታ ይባረክ

  • @berhanekelati5501
    @berhanekelati5501 4 года назад +2

    Bless u prophet I had the same problem my mam telling me she find me on the road I checked for 30 yrs to find the truth I told here
    She was very sorry she was holy woman of God brave woman

  • @monayohannes2303
    @monayohannes2303 4 года назад +1

    Messiye I got blessed so much a woman of God it's so powerful
    More blessings dear berchi keep up spreading the good new!

  • @ethiopiagezahagn1367
    @ethiopiagezahagn1367 3 года назад +2

    Mesy is very honest ❤️ Many of us relate to her in many ways poor upbringing! God has been so good for us! Glory to his greatest name❤️🙏

  • @milionebera2108
    @milionebera2108 5 лет назад +1

    Egzabeher yebarekachu Rekikena Messi

  • @qa8399
    @qa8399 6 лет назад +4

    ተባረኪ መሲ

  • @almazabate
    @almazabate 6 лет назад +1

    Wow!! It’s so amazing story. I had very sad life, but this is sooo sad. Our God is so wonderful praise the lord you are here telling the goodness of God. You are amazing! God bless you.

  • @samrawitpaulos7375
    @samrawitpaulos7375 6 лет назад +3

    Meseya and Rekeke geta yebarkach

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 лет назад +3

    ጌታይባርካቹ

  • @ana8712
    @ana8712 3 года назад +2

    ye egzeabhare sera denke newe

  • @ana8712
    @ana8712 3 года назад +2

    ya hulu neger sehonbesh menme endathoje tebeko ye eyesus church wesedeshe eyesus geta newe

  • @luciealemu247
    @luciealemu247 2 года назад +1

    WoW wow wow

  • @meron5661
    @meron5661 4 года назад +1

    What a wonderful testimony

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 6 лет назад +4

    ተባረኪ

  • @mama21021
    @mama21021 2 года назад

    አለቀስኩ ፣አለቀስኩ አመሰገንኩ ቃለት የለኛም ጌታ ባንቺ ውስጥ አየሁት🤭🤭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ana8712
    @ana8712 3 года назад +2

    wow eyesus yewedeshal

  • @tikymada2569
    @tikymada2569 2 года назад +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 3 месяца назад

    ለምንድነው የኢትዮጵያውያን ደም ለመድሃኒትነት እንደሚፈለግ እውቀት ይኑረን! የፍጥረት ጅማሬ??? ሌላውም ጉዲፈቻ በነጮቹ በጣም ውድ ሰለሆነ ተጠቅሞብሽ ነው ውዴ❤ ጠንቋይ ማለት ስጋ የለበሰ ጋኔን ነው ወጋው በየሱስ ቅዱስ ስም አሜን!!!!!!!!!

  • @fatheaal2126
    @fatheaal2126 2 года назад +1

    ❤💖💔❣

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 6 лет назад +1

    Messy. Ilove u it is amazing

    • @mikiasberta1931
      @mikiasberta1931 6 лет назад

      Egezeabehare yewdeshale ghata anchene endhay ejaneme yeyene

  • @zeny8631
    @zeny8631 6 лет назад +2

    😭😭😭😭ilove u mesi yigemal

  • @fekeremelaku1244
    @fekeremelaku1244 2 года назад +1

    😭😭

  • @genettilahun8751
    @genettilahun8751 2 года назад

    Esu hulun yawekal

  • @christianmikyas8366
    @christianmikyas8366 2 года назад +1

    Geta telek newe

  • @zinashzinash4843
    @zinashzinash4843 6 лет назад +1

    ☝☝teberki💝💝💝💝💖💖

  • @tinadagne8580
    @tinadagne8580 2 года назад +1

    Yes it's true she not answer phone even me I a call so many times I call her buy that time I need paryies

  • @zed8788
    @zed8788 2 года назад +1

    ንኪው ስልሽ 😂😂😂😂😂😂
    ከብዞ ኮተታም አምልኮ ባላሰብነው መነገድ ከትውልድ መነደራችን አርቆ እያሳደገ ወደራሱ የጠራን ጌታ ስሙ ይባረክ የአንቺ እናት አንቺን እንድጠላ መንፈሱ ተባባሪ መሆኑ ብቻ ነው ልዩነቱ እንጅ ታሪክሽ የብዙ ኢትዩጵያውያን ታሪክ ነው የሄ ክፉ እኛ አናውቀውም እሱ ግን እኛን ያውቀናል በዚህ መሀል ከእግዚአብሔር ርቀው የሚኖሩ ሰወች ሂወታቸው አደጋ ላይ ነው ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 6 лет назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ።እኔ ጥያቄ ያች የረዳችሸን ልጅ ሰለ ጌታ መሰከርሽላት ወይ?

  • @bontuseyoum7037
    @bontuseyoum7037 6 лет назад +2

    Hi missy i love story it amizing. Wedeaderekush. Call me i did have the some live

  • @entyew3204
    @entyew3204 6 лет назад +5

    የመራሽ የሸፈነሽ ለክብሩ የመረጠሽ እሱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @tsehaygegziabher4639
    @tsehaygegziabher4639 2 года назад

    ጥፍር ቀለሟ የተዥጎረጎረ ባይሆን ፡ ጨዋነት የሚያሳይ እንዲሆነ፡፡

  • @zahraadm7273
    @zahraadm7273 6 лет назад +1

    😜😜😜👎

    • @fjjgffjjdy5064
      @fjjgffjjdy5064 6 лет назад

      አይ አላመታድላችሁ ውይይይይ ክአላህ ፍትና አላመለጠችሁም ማለት ነው። እይስውውስ ጊታ ነው እናትም አለው ይውለዳል ታዳ ይሙታል ስው ነው ታዳ እንድት ብሉ ነው ጊታ ሊሁን ይማችለው እናት ድንቁሩውች እይሱስን አላህ ለፍትና ነው ይውርድው እንድናት አይነቱን ሊፍትነበት ነው እይስውስ ያላህ መልክትኝ ነብይ ነው እንጀ ጊታ አይድለም

    • @christianmikyas8366
      @christianmikyas8366 2 года назад

      Anech ye seyetan lege

  • @zahraadm7273
    @zahraadm7273 6 лет назад

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ሴጠን አለብሽ

  • @zahraadm7273
    @zahraadm7273 6 лет назад

    እሽ ለምን ጸጉራቹሁን አትሸፍኑም እነተ ቆሸሾች እራሰቹሁን ለመሰየት

    • @Princesses-h4b
      @Princesses-h4b 2 года назад

      What? Who are you to judge them. They are two beautiful women washed by the blood of Jesus! Children of God. You need Jesus in your life. So you can see spiritual. Be blessed

    • @menbiyejesus3968
      @menbiyejesus3968 2 года назад

      Zahra Adm አንቺ የዛ ሴት ደፋሪ ሀሰተኛ ነብይ መሀመድ ውጤት አንቺ ተሸፍነሽ ምን አመጣሽ መሀመድ ራሱ ሲኦል ነው ያለው እየሱስ ያድናል፡፡

  • @user-yz4jb3nd8p
    @user-yz4jb3nd8p 2 года назад +1

    Wawwwwww Taricsh be movie bsera endet turu neber