መጽሐፈ ሔኖክ ዓለምን አስደነቀ DNA አዛብተዋል ኔፍሊምና አኑናኪ (ክፍል 1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 103

  • @drrodastadeseandromeda9034
    @drrodastadeseandromeda9034  Год назад +3

    ruclips.net/video/PtoDo4V26Fo/видео.htmlsi=RinTS3Wy8dn84ymE

    • @zegeyenasir6856
      @zegeyenasir6856 Год назад

      እምነትና ሣይንሥ ተቀላቀለ ቀላሉንና ዋናውን ህዝብን የሚያድነውን ዘመነ ሔኖክ (የቀን አቆጣጠር) ሣያምኑ ሌላው ትርፍ ነው እውቀት ነው። ትውልድን የማወርና የማደናገር ሥራ ያሥጠይቀናል።

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  Год назад +1

      @@zegeyenasir6856 ruclips.net/video/QeobGGg7PUQ/видео.htmlsi=Y-YGb9_ixbbqNRRx

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 Год назад +19

    Dr, ሮዳስ ረጅም እድሜ ለርሶ ተመኘሁ የርሶ መኖር ለኛ ተማሪዎች በጣም መልካም እድል ነዉ❤

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Год назад +14

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @ethiopolitics123
    @ethiopolitics123 Год назад +11

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር፣ የጨለመውን አዕምሮአችንን ሳታቋርጥ ስለምታበራልን እናመሰግናለን!

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 Год назад +24

    አይ ሊቃውንት ጥበባቹ አያልቅም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አውንም ፀጋው ያብዛሎት 5 ❤❤❤❤❤

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Год назад

      Egiziabihar Yitebikilini memihirachini

    • @AlmazFanta-s3b
      @AlmazFanta-s3b Год назад

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @metadelgirma7464
    @metadelgirma7464 Год назад +7

    ተባረክ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yalewdegu2116
    @yalewdegu2116 Год назад +1

    መምህራችን እሮዳስ እድድሜዎትን ያርዝምልን በእውነት የሚያቀርቡት ትምህርት ሁሉ ይደንቃል ኢትዮጵያን ትውልዱ አያውቃትም በዘር በጎጥ በሠፈር ርስ በርስ ከምንባለ የቀደሙትን አቦቶቻችንን ጥበብ እንድህ ከናንተ ቢማር እላለሁ

  • @MTDN4
    @MTDN4 Год назад +1

    እግዚኣብሔር በሚያዉቀዉ ምን አለበት ሌላዉ ሁሉ ነገር እንደዚህ ቢመስጠኝ አፌን ከፍቸ በሀሴት ተማርሁ።ፈጣሪ እንደ እናንተ ያሉትን ቅን ወንድሞች ከክፍ ነገር ይጠብቅልን።ምን አለ ስለ ህይወት እንደኔ ያሉትን የማርረባ ሰዉ በኦን ላይን ብታስተምሩ ፤ደስታዉን አልችለዉም።ማርያምን እስካሁን ከተማርሁት ዲግሪ ተብየ ድግር የእናንተ ትምህርት በስንት ጣዕሙ
    በስደት ሀገር እናንተን በተለይ መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ን ስሰማ ተስፋ ነዉ የሚሰማኝ ለዚህም ፈጣሪየን አመሰግናለሁ።

  • @Ashenafi-b4o
    @Ashenafi-b4o Год назад +17

    ስለምትሰጡን እውቀት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Год назад +3

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥልኝ አሜን ❤❤❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Год назад +1

    ❤❤❤ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ለሀገራችንም ለሀይማኖታችንም የምታስፈልግ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጎበዝ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Год назад +7

    ውድ መምህራችን ዕድሜና ጤና እመኝሎታለሁ

  • @TewabchHailu
    @TewabchHailu 4 месяца назад

    Dr እግዚያብሄር ጤንነትህን ይስጥህ ዕውቀቱን እግዚያብሄር ጨምሮ ይስጥህ !!!

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 Год назад +1

    እነዝህ ተረክችንን የምየስተምሩትን ፍጠሪ ረጅም እድሜነ ጥነይስጢልን ❤❤አሜኔ❤❤ አሜኔ

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 Год назад +1

    ዶክተር ሮዳስ እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ.

  • @sal9234
    @sal9234 Год назад +7

    Wooow.... yes please about Anunnaki, the rejection of the book of Enoch by Jewish, the apocalypse, demons, Angels, the Nephilim ..... can't wait. I'm a big fun of your teachings Dr. ❤
    Dr Abraham coming soon?

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 Год назад

    በየግዜዉና በያመቱ ስነ ፍጥረትን በተመለከተ ብዙ ግንዛቤዎችን ሰተህናል አሁንም እየሰጠኅን ነዉና ፈጣሪ እድሜና ጤናህን ጨምሮ ይስጥህ /Dr, ሮዳስ/ እናመሠግናለን🙏
    🌻🌻🌻 ለ2016 አዲሱ አመት🌻🌻🌻 እንኳን በሠላም አደረሰህ መምህራችን
    🌻🌻🌻

  • @DanielShewangizaw-p4v
    @DanielShewangizaw-p4v Год назад

    መባረክ እንዲህ ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @danielteklu1136
    @danielteklu1136 Год назад

    ዶክተር ሮዳስ እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን ያሰብከውን ሁሉ ከሀጥያት በቀር እግዚአብሔር ያስፈፅምህ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Год назад +1

    አቤት ሰው እንዳንተ ኢትዬጵያ ብትገባቸው ጥሩ ነበር::
    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @aygamerethio3806
    @aygamerethio3806 7 месяцев назад

    First Thank you for all this amazing videos, they teach a lot, a big respect to dr and this channel! But one comment is there a way the channel can make the quality of the video a little bit better? thank you for what you guys are doing ! 🙏

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Год назад +1

    መምህሮቼ እንኳን ደህና መጣችሁ, እውነት እዚህ መንደር ጎራ ስል ምንም አለማወቄ ጉልት ብሎ ይታየኛል. አንደው እነዴት ይሆን ከከፍታው ላይ የተፈጠፈጥነው .......
    እግዚአብሔር አምላክ በመጪው ትውልድ አገሬን ይካሳት. የሚደንቅ ቆይታ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን.

  • @emuyayene5811
    @emuyayene5811 Год назад +1

    እየጠበቅን ነዉ መምህር !

  • @yewendwessenzegeye6607
    @yewendwessenzegeye6607 Год назад

    አምላክ ጤናና ዕድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሀ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад

    የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች እናመሰግናለን፡ ተባረኩ፡

  • @MTDN4
    @MTDN4 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁለት ወንድማማች ነበሩ እና ቁመታቸዉ ከዛፍ ጋር እኩል ነበሩ ሽንት ቤት ሲጠቀሙ ከዛፍ ጫፍ ላይ ቅጠል ቆርጠዉ ይጠቀማሉ ቁመታቸዉ በግምት እስከ 20ሜትር ነበር እየተባለ ሲወራ ብዙ ጊዜ ይደንቀኝ ነበር የእናንተን ዉይይት ስሰማ ትዝ አለኝ።

  • @rahelabebayehu3039
    @rahelabebayehu3039 Год назад

    Thank you so much Dr Rodas🙏

  • @haileyesusmekete4257
    @haileyesusmekete4257 Год назад +1

    Thanks to all of you. I am happy I see my old classmate dr yayhe

  • @FirehiwotGirma-h5q
    @FirehiwotGirma-h5q Год назад +1

    ❤❤❤edemena.tenawen.yadelachehu.memeheranochchen.enamesegenalen.

  • @senaitAmdie
    @senaitAmdie Год назад +2

    እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Год назад

    እግ አምላክ ይጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @lamrotassefa
    @lamrotassefa Год назад +1

    ማወቅ እፈልጋለው በእውነት

  • @AkliluMitiku
    @AkliluMitiku 3 месяца назад

    ተባረኩ

  • @SmarryisMymother
    @SmarryisMymother Год назад +1

    እንደምን አለሕ ዶክተር ሸዋንግዛው እባላለሁ እርግጥ አሁን መነጋገሪያ አጀንዳችሁ ሌላ ነው
    አንደ አጋጣሚ ሆኖ ፕሮግራማችሁ እስኪጀምር የአለምን especially የአፍሪካን ካርታና መልክአ ምድር በተመስጥኦ እየመረመርኩ ነበርና ለየት ያለ ነገር የተመለከትሁ ይመስለኛል ይሕውም
    አለምና ሳይንስ አፍሪካ ለሁለት እንደምትከፈል ይነግረናል
    ግን አይመስለኝም
    አፍሪካ ሦሥት ቦታ የምትከፈል ሲሆን አከፋፈሏም
    ከምዕራብ አፍሪካ ጋናና አካባቢዋ እስከሰሜን ምስራቅ አፍሪካ
    ከሰሜን ምስራቅ እስከ ደቡብ ምስራቅ አፍሪካ (ሞዛምቢክ) ሲሆን
    ሌላው የተገንጣዮቹ አፍሪካዎችና የመን ላይ የአቅጣጫ መዟዟር ይኖራል
    በቀጣይ ይሕን በተመለከተ ግዜያችሁን ካልተሻማ በቀጣዩ ውይይታችሁ ላይ ብታካትቱትና ብታወያዩን
    አመሰግናለሁ

  • @AmaGenetu
    @AmaGenetu 3 месяца назад

    በ የትኛው ቲቪ ቻናል አንድሮ ሜዳ ፕሮግራም መከታተል እችላለው?

  • @henera6699
    @henera6699 Год назад

    በጥበብ መጓዝ አንዴት መታደል ነዉ ።ደካሞች ግን በፖለቲካ ነወዝን ።ዶክተር ብርታቱን ይሰጥህ !!!

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Год назад

    ዶር ብርታቱን ይድጥዎት። በአእውቀት የተሞሉ አንደበተ ርቱዕ ውድ የቅድስቲቱ ሀገር ልጅ ነዎት። ይህንን ሁሉ እያየን እየሰማን በምን ምክንያት ምን ተጠናውቶን ነክፋ መንገድ እራሳችንን በራሳችን ወንድም ነወንድሙ እየጠፋ እየኮሰሰ ለጠላት አልፎ መሰጠቱ የጥፋት ስልጣኔ ምን ይሉታል? ምኑ ተጠናወተን? ምን ዓይነት የጥፋት ልጆች መጡብን? ኧረ አምላክ ይታረቀን ወደመጡበት ይመልስልን!!!

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና መምህር

  • @yakobkumie8600
    @yakobkumie8600 Год назад +1

    ሮዳስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 Год назад

    ዕመቤቴ፡በፀጋ፡በበረከት፡ታኑርልን፡ይህ፡መፃፈ፡ሄኖክ፡ልናገኘው፡እንችላለን፡?

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Год назад +1

    ይሕን ሑሉ እውቀት ይዘው ስለቤተክርስቲያን ና ስለሕዝብ እልቂት አንድቀን ሲናገሩ ሰምቸ አላውቅም ይሕን ሁሉ የሚደክሙት በሀገሩ መኖር ለተነፈገው ሕዝብ ይጠቅመዋል ል ብለው ይሆን ለነገሩ ምሁር ስለሆኑ አይጠፋውም

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  Год назад

      አንዳንዶች ጀግኖቻቸው በፌስቡክ ላይ ብቻ የሚጮሁ እንጂ ትውልድ የሚሻገር የተግባር ሥራ የሚሠሩት ሰዎች አይደለምና ምንም ማረግ አይቻልም እንደየ ጣት አሻራችን ምልከታችን ራእያችን መፍትሔያችን የተለያየ ነውና እንደ እኔ ግድ አስብ አይባልም

    • @zeaddisababa3583
      @zeaddisababa3583 Год назад +1

      ​​​​@@drrodastadeseandromeda9034እንኳን ለሚሞተው ህዝብ ይቅርና ያኔ ቤተክርስቲያን በታሪኳ ለመጀመርያ ግዜ ማቅ የለበሰችም ግዜ አላየሁም አልሰማሁም በሚል ተደብቀህ አድፍጠህ ዝም ብለሀል።አንተ ምን ቸገረህ?? ዩቲዩብህን ሸቅል ጥንቁልናውንም፤ የመፅሀፍቅዱስን ቃል አየቀላቀልክ እና እየበረዝክ በሚመችህ መልኩ እየተጠቀምክ ነው! ምን አታገለህ??እንደውም ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ የዛኔ ጭጭ ስትል ልክ ልክህን ሲናገርህ ነበር ለቤተክርስቲያን ያልሆነ ድምፅ ለማን ሊሆን ነው?? ወይስ ቤ/ክርስቲያኗ ህልውናዋ ጠፍቶ ስለፍርስራሿ እንደለመድከው ደቂቃ ባልፈጀ መፅሀፍ ፅፈህ ልትቸበችብ ነው ወይ?? ሲልህ ነበር! ፖለቲካው ውስጥ ባለመግባትህ ቅር አይለኝም ግራና ቀኙን፣ወዳጅና ጠላቱን በማያውቅ ህዝብ ውስጥ ሆነህ።ግን ስለ ቤተክርስቲያን አንተና መሰሎችህ ለገዛ ጥቅማችሁ ፀጥ ብላችሁ ከዛ ደግሞ ስለሰማዕታት አውደምህረት ላይ ለመስበክ ማንም ለማይቀድማችሁ የዘመኑ "ነጋዴዎች" ብንናገር እውነት ስለሆነ ይህንን ለመፃፍ እገደዳለሁ።በተረፈ ስለ ትጋትህ፣ግዜ አጠቃቀምህ ወደር የሌለህ ጎበዝ ሰው ነህ።በዛ ላይ የ አ.አ ልጅ ሆነህ እራስህን በግዕዝ ቋንቋ አንፀህ ብዙ ዕውቀትን ስለጨበጥክ አደንቅሀለሁ ለብዙ ህፃናትና ወጣቶች አርአያ ትሆናለህ።አሰስ ገሰሱን ጥንቁልናውን ከንፁህ እየቀላቀልክ ባታቀርብ ደግሞ ምንኛ መልካም ነበር።የተፃፈውን ሁሉ ገና ለገና ይጠቅመኛል በሚል አትጠቀምበት።አስብበት።

  • @tigosteshete2111
    @tigosteshete2111 9 месяцев назад

    መምህር ሴት ማንን አገባና ቤተሰብ መሰረተ ፪ቃኤል አግብቷቸዋል።

  • @sewaregmelaku4045
    @sewaregmelaku4045 Год назад

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @efrem-ph7ep
    @efrem-ph7ep 22 дня назад

    D/r በጣም ጥሩ ነው ግን መጽሐፉን ለማንበብ ኬት መግኝት ይቻላል

  • @RobelBokretsion-eb5sd
    @RobelBokretsion-eb5sd Год назад

    Kal hiwet

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 Год назад +1

    DR ebakhi ye emebeten kibakidus lakelegh amoghal ke Gerrmany hager naw melemnhi seleweladet blehi ante kemelesklgh ene sew efelgalew 😢

  • @only1_negus
    @only1_negus Год назад

    Very helpful but if you could dr rodas you should improve your camera quality and studio as well

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse1329 Год назад

    Enamsiginaln Dr, gin book of henok lemjemereya geze Ethiopia weste selmegefnetu yengriknin tenesh betabiraraw...lemesale yet akababe ena be endet huneta na Beman tegegn yemelwun betngirn melekam fekad kehon maweki efelegalhu???
    Lehulum amsginalhu!!

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 Год назад

    ያባቶቻችን ልጆች ድንቆች ናትሁ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад +2

    ❤ GOD BLESSED ETHIOPIA ❤

  • @MestawetAbera-hn9km
    @MestawetAbera-hn9km Год назад

    I. Love. It

  • @eyob9654
    @eyob9654 Год назад +1

    ዩዚህ ፕርግራም ክፋቱ ማጠሩ ብቻ ነዉ። ሰዓቱ ከፍ ቢል ጥሩ ነበር

  • @tewodrostebekew879
    @tewodrostebekew879 Год назад

    Is James Bruce a discoverer or someone who embezzled Ethiopian resources? It should be qualified properly!

  • @hailesha
    @hailesha Год назад +1

    ዛሬ ጨረቃ ተጋርዳለች....

  • @hananasafa7157
    @hananasafa7157 Год назад +1

    Enkwan dena matek mamrhen

  • @KazaEur
    @KazaEur Год назад +1

    ❤❤❤

  • @teshigermekuryi6039
    @teshigermekuryi6039 Год назад

    እዚሕ ድሬዳዋ አካባቢ ሐርላ የሚባል መንደርአለ ቁመቱ 30ክንድ የሚደርሥ አፅምተገኝቷል ቻይና መገድሢሠራ የጥንታውይቻይና ገንዘብጭምር ቦታው ን ለሞጎብኘት የድሬዳዋን ቱሪዝምቢሮን ቢጎበኝ

  • @bloomhabesha4891
    @bloomhabesha4891 Год назад

    please fix the video quality.

  • @aminayim-vi4oc
    @aminayim-vi4oc Год назад

    Weriam Turinaffa

  • @sudbzhz-zk3qn
    @sudbzhz-zk3qn Год назад

    አቢልና ቃቤል የተጋደሉት በቁርባን ምክኒያት ነዉ
    ግን መፅሐፈ ሄኖክ ግን በሴት ነዉ
    የተፋለሰ ሐሳብ ነዉ አስታርቁት?
    አኖናኪ የባቢሎናዊያን አፈታሪክ

  • @brukbruk6003
    @brukbruk6003 Год назад +1

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 Год назад

    የነፍሊሞች አነጋጋሪነት ለዓለም ሳይሆን ለኢትዮጵያ ነው። ለዓለምማ 300 ዓመታቸው ካወቁት። አይ James Brusse !!!!!!

  • @Damu6.
    @Damu6. Год назад

    ፕላኔት ኒቢሩን ለማዳ ወርቅ ለምን ያስፈልግ ይሆን?? መምህር ይህን ነገር ትንሽ ቢተነተን?

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад

    Andromeda movie be RUclipsr lay eyetaye new meketatel lemtefelgu

  • @mb74091
    @mb74091 Год назад +1

    😮

  • @zenebechmekasha77
    @zenebechmekasha77 Год назад

    ኮኮቦቹ፤ የኢትዮጲያ ትንሳኤ፤ ወሬስ ናፍቆኛል፤፤

  • @ET-Programming
    @ET-Programming Год назад

    Dr Henok king of conspirators ,

  • @abrhamfantaye6417
    @abrhamfantaye6417 Год назад

    ክፍል 2

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Год назад +2

    ዶ/ር ሮዳስ በሳይን የማያምንና እርስበርስ የሚጋጩ ተረቶችን ሁሉ እውነት ናቸው ብሎ የሚያምን ነው ከሁለቱ ሙሃራን ትንሽ ስለሳይንስ ቢረዳ ጥሩ ነበረ

    • @yemichael5274
      @yemichael5274 Год назад

      ሳይንሱ እራሱ የዓለምን ሚስጢር ገና 5% ብቻ እንደተረዳ አልተረዳህም እና አልፈርድብህም።

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Год назад +1

      @@yemichael5274 ሳይንስ ገናለገና አልደረሰበትም ተብሎ ጥንታዊ ኢትዮጲያዊ አባት የፃፈው ሁሉ እውነት ነው ብሎ መቀበል ምን የሚሉት እውቀት ነው የተፃፈሁሉ የሚጠናበት ሳይንስ ተደርሶበት ይታወቃል እኮ ሮዳስ ይችን እንኩዋን አያውቅም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Aye ye nechu alem gud ! Liqe tebebteee, liqawint…. Ye miballu mAEregochen endenesheshe argew asquwalla temariii Dr eyallu shomubin mekneyatume Dr melsoo yemiyastegabaw nechu yetsafewin abzagnaw weshet yehone tarikwna “meremirr “naw

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 Год назад

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ashenafimengistu1568
    @ashenafimengistu1568 4 месяца назад

    ሰለ ታሪኩ ማስረዳት መተንተን አይሻልም 100 ጊዜ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የምትለው

  • @georgia8093
    @georgia8093 Год назад +1

    ጌታ ይይልክ አንተ ጥንቁልናን የምታሥፋ የዘመናችን ናምሩድ

    • @enoch2425
      @enoch2425 Год назад

      Qefo ras

    • @YerasWerk-o3n
      @YerasWerk-o3n Год назад +1

      እውነት ተገልጦ እንዳያልቅ ጥንቁልና እያላችሁ ለማስቆም ትሞክራላችሁ፡ እውነት ይወጣል ተስፋ ቁረጡ መናፍቃን

  • @LegesseaAychluhm-is1nr
    @LegesseaAychluhm-is1nr 11 месяцев назад

    ቅን ትምህርት በደንብ ቢያስተምሩን

  • @mihrettemesgen7505
    @mihrettemesgen7505 Год назад

    Megabihadis rodas bizugize asibalehugn silemebetachin siel qibatyemitafelqew indet magignet yichalal kalebignchigir inatem became tiseqayalech yegirhimemalebat hiking imbialech alhedim newmitilew ibakotin yirdugn indinidin

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Год назад +1

    🫶

  • @GojoMediaQ
    @GojoMediaQ Год назад

    የቂጥህ አጥንት ይዛባ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Год назад

    ድሮ ነፍሌሞ አጭበርባሪ ናቸው ያለም ህዝብ መፅሃ ሄኖክክ እንዳያቅ አያደ 66 ብለው መፅሃ ቅ ተብሎ አለም ህዝብ ያስራጬት???

  • @malkomalberto8231
    @malkomalberto8231 Год назад

    እንዲት አወክ 3ሺ 600 መሆኑ

  • @temesgenyeshua3822
    @temesgenyeshua3822 Год назад

    Please stop confusing people better you accept Jesus Christ as a personal savior ,he died for you on the cross & talk about Jesus

    • @hiwotgezahegn8365
      @hiwotgezahegn8365 Год назад

      Geta Eyesus Kirstosin yemayamn orthodox Christian ale ende?

    • @temesgenyeshua3822
      @temesgenyeshua3822 Год назад

      Knowing Jesus Christ and following Jesus Christ are a big difference

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @-nefasyelijochmeskot
    @-nefasyelijochmeskot Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @leekatz3804
    @leekatz3804 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤