የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 9

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 763

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +159

    ማነው እንደኔ የኢትዮጵያ ሠላም የናፈቀው😭😭😭 ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን
    ዙሮመግቢያችንን በእየ ሐይማኖታችን እንፀልይ የእኛ ወች እንኳን ሰላም መጣቹሕ በጉጉት ስጠብቃቹሕነበር

    • @bint4181
      @bint4181 3 года назад

      እኔ ዛሬስ አልቻልኩምኢላሂ

    • @Fadu874
      @Fadu874 3 года назад +1

      አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @Titay2348
    @Titay2348 3 года назад +133

    ማነው እንደኔ የንፁሀን ደም ደሜ ነው የኢትዮጰያ ሠላም ሠላሜ ነው ብሎ በስደት ላይ ልቡ እየደማ ያለው በቴዲ ሞት ልቤ ቢደማም ከቴዲ ባልተናነሠ የሁሉም ኢትዮጰያዊያን ንፁሀን በግፍ መገደል ውስጤን አቁስሎኛል አብዝተን እንፀልይ

    • @lemlemtasew8244
      @lemlemtasew8244 3 года назад

      😭😭😭💔Batem yemale fatre meraten yelakelen

    • @neimahussen7156
      @neimahussen7156 3 года назад

      በጣም ያማል ንህቴ

    • @nadanbombe7144
      @nadanbombe7144 3 года назад

      Btam yamal😢😢😢😢😢

    • @ልኑርለልጀ
      @ልኑርለልጀ 3 года назад +1

      ዋይ የሞቱት እያሉ እኛ ተጎዳን ተመልካቾች በጣም ማማ

    • @rastaman8172
      @rastaman8172 3 года назад +1

      በኢትዬጵያ የተዘረው ዘር እስኪጠፋ በጣም ብዙ ያለፋናል " የመጣብንን መዓት ፈጣሪ እንዲያጠፋልን ሁሉም ሰው ይፀልይ( ድዋ) ማድረግ "

  • @zehabyassin2209
    @zehabyassin2209 3 года назад +347

    ደቂቃ አነሰ የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ

    • @glad5038
      @glad5038 3 года назад

      አዎ አንሷል ጨምሪልን ማሬ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@glad5038 ደምሪኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@laurab453 ደምሪኝ

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      @@hayatwollotube397 tebeji kula ras

    • @selamtube7563
      @selamtube7563 3 года назад

      እንግሊዝኛ እና ፈረንሰይኛን በቀላሉ ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በአጭር ግዜ ዉስጥ ለዉጥ ለማምጣት ይቀላቀሉን። ከሀገር ውጪ ያላችሁ ወይም ለመዉጣት በዝግጅት ላይ ያላችሁ እኛ ካለፍንበት የህይወት ልምድ በመነሳት ኑሮ በዉጪ ሀገራት ምን እንደሚመስል እየተጫወትን እንማማራለን።
      ቤተሰብ ስለምትሆኑን በቅድሚያ እናመሰግናለን❤
      እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ።

  • @firiwagossaye655
    @firiwagossaye655 3 года назад +418

    ሀገር ልገባ ነው እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ💚💛💖🙏

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 года назад +224

    እስት የኛዎችን የምትወዷቸዉ👍👍👍👍 እኔ በጣም ❤❤❤

  • @Mነኝየመከነሰላሟ-r9l
    @Mነኝየመከነሰላሟ-r9l 3 года назад +359

    እህቶቸ ኩላሊቴን አሞኛል ዱአ አርጉልኝ ሀኪም ስሔድ ምንም አይሉኝም 😭😭😭

    • @mekiyamekiya9832
      @mekiyamekiya9832 3 года назад +4

      ማማየ እኔም ያችውአይነትነኝ

    • @ኡሙአብደለህቱዩብ
      @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 года назад +12

      የኔ ውድ አላህ አፊየርግ አብሽሪ ግን ጨው የበዘበት ዘይት ወይም ቅባት ነገር ቀንሽ ሌለው ጠዋት ጠዋት በበዶ ሆድሽ ውሀ ብያንስ ግማሽ ሌትር እያረፍሽ ጠጭ አብሽሪ ዱአ አርግ

    • @nuyiyesaid6774
      @nuyiyesaid6774 3 года назад +2

      አላህ ያሽርሽሀያቴ

    • @munayemubaship9598
      @munayemubaship9598 3 года назад +2

      inshallah Allah Afiya yargesh ema ውሀ በደንብ ጠጪ ጨው አታብዢ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት🙏❤

    • @Mነኝየመከነሰላሟ-r9l
      @Mነኝየመከነሰላሟ-r9l 3 года назад +1

      @@mekiyamekiya9832 አብሽሪ ውዴ

  • @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
    @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 3 года назад +115

    ኡመተል ሙሀመድ ለተከበረው ወር እረመዳን በሰላም አደረሠን ፆምን አላህ በሚፈልው መንገድ ፆመን የምናሳልፍ ያድረገን

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 3 года назад +40

    ሎሚ እኮ ከልቧ ነው ትወናዋ በጥቅሉ ሁሉም አንደኛ ናቸው😍ይመቻችሁ

  • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
    @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад +126

    ምስኪን ሳራ እኔም ስደት ነኝ ስሜትሽ ተሰማኝ ጌታን 😭 እትየ ምአዛን እምታደንቁ እደ እሷ ያለ እውነተኛ ሰው ያብዛልን!

    • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
      @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад +1

      ኸረ መጨመር ነው ምፈልግ ምቀንሰው ሰውነት የለኝም 😁

    • @TheOne-ow1qk
      @TheOne-ow1qk 3 года назад

      koy gize ket agentachu nw youtube megebut. endale yemolaw ye madam gerd nw.

    • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
      @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад

      @@TheOne-ow1qk ክክክ እና ኮሜንት ለማንበብ ፈቅዳልሽ ነው😂😂🔥

    • @TheOne-ow1qk
      @TheOne-ow1qk 3 года назад

      @@ኢትዮጵያ-ሰ2ከ Nop ene ethiopia nw yalehut. gn hulu youtube comment lay 70% ye madam gerd nw. germoye nw

    • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
      @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 года назад +1

      @@TheOne-ow1qk ቢገባሽ ኖሮ ደክመሽ ና በፈተናዎች ሁሉ እራሽን ለመቻል ልፋትን ብታቂ ምን ያክል ደስታ እዳለው ብታውቂ ገረድ ባላልሽ መናገርሽ ብቻ ይፀፅትሽ ነበር ግን አይገባሽም ይመስለኛል የቤተሰብ ሸክም ነሽ ስለዚህ ሸቃላ ምን እደሆነ አይገባሽም!

  • @enaya0481
    @enaya0481 3 года назад +53

    የኛ የሁላችን ታሪክ👍 😍😍 ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል🇪🇹🇪🇹

  • @eliana4193
    @eliana4193 3 года назад +34

    ስዓት ይጨመር ስንል final ትላላችሁ 😃🙏አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሽን ይመልሰው🙌 ጠላቶችሽን ያጥፋልን

  • @jemilayoutube929
    @jemilayoutube929 3 года назад +53

    ማነው እደኔ ማአዛን እሚወዳት ትብብሯ ደስ ይለኛል

  • @tthhhc5207
    @tthhhc5207 3 года назад +136

    ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @bint4181
    @bint4181 3 года назад +73

    እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርጉ ለሀገራችን

    • @taqy628ahh9
      @taqy628ahh9 3 года назад +1

      @@laurab453 hi

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад +2

      @@laurab453 ደምሩኝ ውዶች

    • @selamtube7563
      @selamtube7563 3 года назад

      እንግሊዝኛ እና ፈረንሰይኛን በቀላሉ ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በአጭር ግዜ ዉስጥ ለዉጥ ለማምጣት ይቀላቀሉን። ከሀገር ውጪ ያላችሁ ወይም ለመዉጣት በዝግጅት ላይ ያላችሁ እኛ ካለፍንበት የህይወት ልምድ በመነሳት ኑሮ በዉጪ ሀገራት ምን እንደሚመስል እየተጫወትን እንማማራለን።
      ቤተሰብ ስለምትሆኑን በቅድሚያ እናመሰግናለን❤
      እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ።

  • @ልኑርለልጀ
    @ልኑርለልጀ 3 года назад +10

    ወይኔ ማነው የሳራ ህይወት ያሳሰበው 💋💋ሰላም ፉቅር ለሀገራችን የምትሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @selamtube7563
      @selamtube7563 3 года назад

      እንግሊዝኛ እና ፈረንሰይኛን በቀላሉ ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በአጭር ግዜ ዉስጥ ለዉጥ ለማምጣት ይቀላቀሉን። ከሀገር ውጪ ያላችሁ ወይም ለመዉጣት በዝግጅት ላይ ያላችሁ እኛ ካለፍንበት የህይወት ልምድ በመነሳት ኑሮ በዉጪ ሀገራት ምን እንደሚመስል እየተጫወትን እንማማራለን።
      ቤተሰብ ስለምትሆኑን በቅድሚያ እናመሰግናለን❤
      እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ።

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
    @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 года назад +34

    የሀይሌ እናት እንዴት እንደምወዳት በቃ ደስ ትለኛለች

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      @@laurab453 lela yeleshim

  • @weyni3254
    @weyni3254 3 года назад +17

    ሜካፕ ሜካፕ ምትሉ ሳራ አረብ አገር የተጎዳው ፊቱዋን እና ፀጉሩዋን ለመሸፈን ነው ምትቀባው ስንት አህቶቻቺን ናቸው ሰዉነታቸዉን አጥተው ሀገር ቤት ሚገቡት

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 3 года назад +4

    የኛዎቹ እንኳን በደህና መጣቹ የምታስተላልፉት እና የምታደርጉት ነገር ሁሉም በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት 💕💕💕👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +1

    የኛዎቹ በጣም ተመቻችሁኝ በርቱ። አስተማሪ ነው እኔ ያለሁት ከኢትዮጲያ። ውጭ ነው። እና። ምመገበው። እንጀራ በስጋ ብቻነው። ስጋ ከሌለ ከቤት። እንጀራው አይበላኝም። እህል ወጥ በግድ ነው ሁልጊዜ ስጋ ወጥ ስበላ በጣም ድካም ነው ሚሰማኝ። ደሞ ሰገራም ይደርቃል አሁን ግን ቆስጣና ምስር ድንች። እየቀየርኩነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rimrim3203
    @rimrim3203 3 года назад +40

    ደቂቃ ይጨመር የሚል አድማ እናድርግ እንደ💁

  • @የመዳምቅመም-ቀ7ኈ
    @የመዳምቅመም-ቀ7ኈ 3 года назад +39

    እትየ መአዛን የሚወድ ማነዉ የኔመልካም ሠዉነሽ

  • @belayberede9278
    @belayberede9278 3 года назад +8

    ፈጣራ በሠላም ወደ ሀገራችን ይመልሠን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ
    @ራህዋራህዋ-ጨ8ቨ 3 года назад +14

    ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን🙏🙏

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 3 года назад +11

    በነገራችን ላይ ሀይልዬ ጎረቤቴ ነው like ስጡልኙ 😁😁😁😁😁

  • @frehiwotwerku558
    @frehiwotwerku558 3 года назад +5

    wow! ምርጥ ነው እመቤት ባላችሁበት ትጠብቃችሁ ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 3 года назад +23

    የሳራን ፓርት ቶሎ ቋጩልን እባካቹ በቃ 👐

  • @ሄለንነኝእናቴንአፍቃሪ
    @ሄለንነኝእናቴንአፍቃሪ 3 года назад +12

    እንደ እኔ በአሀገሩ ሰላም ማጣት የተጨነቃቹሁ ሁላችሁም ሰለአገራችን ወደፈጣሪያችን እንጸልይ
    😢😢😢😢🙏🙏

  • @ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ

    ወይኔ የፍቅር አባት አባቴን እየመሠለኝ ስወደው እርጋታው ሁሉነገሩ ኡፍፍፍ አባዬ ናፈከኝ በስደት ያላችሁ እህትና ወድሞቸ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሳባችሁ ተሳክቶ ከቤተሠብ ያገናኛችሁ

  • @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
    @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ 3 года назад +59

    የነ ሀይሌ እናት መቸ ነው ምትወልደው
    እስኪ ወልዳ እንደኔ ማየት የናፈቀው

    • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
      @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ 3 года назад +5

      እርጉዝ ናት እንዴ?

    • @maremasnedw8215
      @maremasnedw8215 3 года назад +2

      ክክክክክክክ ኧረ በሳቅ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 года назад +3

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @tdgytdyy6887
      @tdgytdyy6887 3 года назад +1

      አረ የኔም ጥያቄ ነው ይመልስልን መልስ እንፈልጋለን?

    • @ዩረቻናል
      @ዩረቻናል 3 года назад +2

      የነ ሀይሌ እናት አትውልደም እዲ ነው ልብሰ አሰገብተውላት ነው

  • @ኩንፈየኩንኩንፈየኩን-ጠ2ጨ

    አደኝነኝ ለሀገረችንሠላም ለምኝታችን ስኪት አላህይወፍቀን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +11

    የኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ የኛዎቹ ውስጤ ናችሁ 😘😘

  • @astuethiopiatube6115
    @astuethiopiatube6115 3 года назад +8

    የገጠር ኑሮና አለባበስ አምሮኛ እግዚአብሔር ይርዳ በሉኝ በቅርቡ በራር ✈✈✈✈ ነኝ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 года назад +5

    አይዞሽ ሣራዬ የሥደትን ነገር አውቀዋለሁ እኔም ሥደት ነኝ አይዞሽ እህቴ እትየ ምአዛ ምርጥ እናት ናት

  • @-kiyamezngn8138
    @-kiyamezngn8138 3 года назад +12

    ሁላችንም በስደት ያለን ልጆች ከነሱ ብዙ እንማራለን አንዳንድ እህቶቼ ልክ እንደሳራ ያጋጥመናል በመቸኮል ሳይሆን በእርጋታ በመወሰን ነጋችንን የተሻለ እናድርግ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ነገም ለኛ አዲስ ፀሀይ ይወጣል 🤗ቤቴ ጎራ በሉ

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 года назад +28

    የማዳም ቅመሞች እንኳን በሠላም መጣቹ
    ለዚች ሰአት ያደረሰን አምላክ ይመስገን ከክፉ ሁሉ ይሰዉረን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 года назад +12

    የፍቅር እስታይል ሢመቸኝ የኔ ወንዳወንድ😀😀

  • @lemlemzenebe7093
    @lemlemzenebe7093 3 года назад +1

    የኛዎች በጣም ደስ ትላላችሁ መአዚ በጣም ጥሩ እናት ነሽ እንወድሻለን

  • @Tube-xo7ut
    @Tube-xo7ut 3 года назад +31

    የአረብ ሀገርን ሂወት አረብ አገር ያለሠዉ ፊልምን ይሥራዉ ያየዉ ያቀዊል መሆን እና መምሠል ይለያያል

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 3 года назад +8

      ስደት ሁሌም ለሰው ልጆች አስፈላጊ አይደለም አማራጭ ስለለንእንጅ ስደተኛዉ ሁሉ ወደሀገራችን ይመልሰን አረብ አገር ያላቹህ ውድ እህቶቼ ሰላሙን እመኝላቹሀሁ አለሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 года назад

      😭😭😭😭👍

    • @Tube-xo7ut
      @Tube-xo7ut 3 года назад +1

      ሁላችሁም በሥደት የአላችሁ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ሠላም አችሁ ብዝት ይበል

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 3 года назад

      Kula ras hula ye areb ruz eyebelash skay tyalesh endi

  • @eskedartarekegn4793
    @eskedartarekegn4793 3 года назад +6

    ፍትህ ለየኛ ድራማ ተመልካቾች ሰአቱ ያንሳል

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 года назад +1

    ደስ ሲሉ ወንድምና እህት ታላቅ ወንድም ቢሆረኝ ምጨቃጨቀው እላለኩ ❤

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 года назад +3

    የፍቅር አባት የተባረከ፡ነው፡ሁላችሁም፡እደዚህ፡ልጆቻችሁን ማማከር ጥሩ ነው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሉኒዕማ

    ድራማው ብዙ የሚያስተምር ነገር
    ቢኖረውም በአረብ ሀገር ያለን ልጆችን ለማስመሰል የሚሰሩት እየትኛውም ድራማ ላይ ሲሰሩ የሚለቀለቁት ደማቅ ሜካፕ ደሜን ነው የሚፈላው

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 3 года назад +5

    ሠላም ለናተ ይሁን የኛዎች ውድድድ የኔ ማሮች ሠአት ይከበርልን

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 года назад +3

    ስላም ውድ የሀገሬልጆች እር ለሀገራችን በየአይማኖታችን እንፀልይ አድራችሁን የሀገራችን ነገር ወዴት እየሄደነው ግን አቤቱ ጌታይ የሆንብንንአስብ ውይ ሳራግን አርብ ሀገር በመካፕነው እንዴ የምትታውቅው ምንም አላማርባትም ምክንያቱም አርብሀገር ያለን ሴቶች ዱቄት አንለቅለቅም

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 3 года назад +16

    ዳዊት እና ፀጋ አለም ስላላየ የደበረው ማነው🙄🙄🙄😔😔😔😔

  • @mekiነኝወለየዋ
    @mekiነኝወለየዋ 3 года назад +20

    ለሀገራችን ሰላም እንድሰፍን ዱአ አርጉ ዙሮ መግቢያችን ነው

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 3 года назад

      እውነት ነው በየሐይማኖታችን መፀለይ ተገቢ ነው

  • @ፋፊነኝአባቴንናፋቂ-ሠ4ኸ

    የኛዎች ስወዳቹ ፕሊስ ግን በደቂቃው አስቡበት በተረፈ እወዳችዋለው

  • @bezagetaneh2471
    @bezagetaneh2471 3 года назад +9

    መአዛ ብራዘርሊ ሲስተርሊ ፊልም ላይ ታስታውሱአታላችሁ

  • @favenyeman9192
    @favenyeman9192 3 года назад +37

    ሎሚተራተራ ሎሚ ተራተራ የማዳም ልጆችን አደራ

  • @brishbeyene490
    @brishbeyene490 3 года назад +1

    Hana gen tasazeneyaliche yene misken sewdate eko😍😍😍😘

  • @nigusseamare1674
    @nigusseamare1674 3 года назад +1

    ውድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ፋጣሪ ሰላማችሁ ያብዛላችሁ ለሀገራችንም ፍቅርን አንድነትን ሰላምን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠን
    መልካም የማጽናናት ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @ሚሚኢትዮጵያዊት
    @ሚሚኢትዮጵያዊት 3 года назад +13

    አይ አንቺ አረብ አገር 😭ጉደኛ ኮ ነሽ ፈጣሪ ወደ ሀገሬ በሰላም ይመልሳን

    • @እናናዬ-ጸ4ቨ
      @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 года назад

      ቀላል ስንት ጉድ አለ በውስጧ

    • @selamtube7563
      @selamtube7563 3 года назад +1

      እንግሊዝኛ እና ፈረንሰይኛን በቀላሉ ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በአጭር ግዜ ዉስጥ ለዉጥ ለማምጣት ይቀላቀሉን። ከሀገር ውጪ ያላችሁ ወይም ለመዉጣት በዝግጅት ላይ ያላችሁ እኛ ካለፍንበት የህይወት ልምድ በመነሳት ኑሮ በዉጪ ሀገራት ምን እንደሚመስል እየተጫወትን እንማማራለን።
      ቤተሰብ ስለምትሆኑን በቅድሚያ እናመሰግናለን❤
      እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ።

    • @ሚሚኢትዮጵያዊት
      @ሚሚኢትዮጵያዊት 3 года назад

      @@selamtube7563 አሜን

  • @zdfikerzdfiker6826
    @zdfikerzdfiker6826 3 года назад +20

    ለሳራ ሰል የኛዎችን መየት ለቆም ነዉ አረብ ሀገር የለች ሴት ፊቶን ትለቀለቀለች የለቹ ማን ነዉ

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 3 года назад

      ክክክክክክክ.አይዞሽማሬ.አይንሽን.ጨፍኝስትመጣ

    • @መሉባሠይድ
      @መሉባሠይድ 3 года назад

      እኔም እንዳዛዉ

    • @يربا
      @يربا 3 года назад

      @@መሉባሠይድ እኮ እነዚህ ዱቄታሞቺ

    • @መሉባሠይድ
      @መሉባሠይድ 3 года назад +2

      @@يربا መቀባቷ ሳይሆን ያናደደኝ ዉልክሽክሽ አድርገዉ ነው የቀቧት ያማለት እኮ እኛ ሸቃሎች መቀባት እንደማንችልበት ለማሳየት ነው

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад

      እየመሠላቸው ነው እደመሠላቸው መቼ ያውቁትና ያልንበትን እንኳን ሜካብ ልንቀባ ሆሆሆሆ

  • @jemal1950
    @jemal1950 3 года назад +7

    ሀይሌ ቀጠላቅጠል 😂😂😂😂😂😂

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 года назад

    የሃይሌ የምግብ ዉጣዉረድ😄😍😍😍😍😱

  • @natsantaberaw5578
    @natsantaberaw5578 3 года назад +2

    የኛዎችዬ😍🤗

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    መዓዛ በጣም መልካም ሰው ናት የፍቅር አባት እና እናትም በጣም መልካም ናቸው

  • @enufikr5720
    @enufikr5720 3 года назад +17

    ያረብ ሀገሯ ልጅ ግን ጭቀቷን በሜካፕ ነው እዴ የምትገልፀው

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 года назад +2

    የአለም እነት ደስ ስትል ምን አለ ሁሉም ሰው እደቺ ቅን ብሆን

  • @ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር

    ሎሚየ አታልቅሽ። አየኔ ሳራ አስለቅሺኝ የኔ ታለቅእህት እኛን ለማስደግ ላራጣ ተበድሮ ነበር የላካትአባቴ እና እየመጡ አጣ ስጠነ ሀላክይ። ሀብት ሺጠህ ቢሁን ክፈለን እያሉ ይመጡነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላ አለፈልን አልሀምዱሊላ

  • @ሚሚኢትዮጵያዊት
    @ሚሚኢትዮጵያዊት 3 года назад +11

    ሎምዬ ❤

  • @frehiwottizazu5329
    @frehiwottizazu5329 3 года назад +2

    ፍተህ ላጣዬ በጭቀት ለምት ነው ጨራሽ ስልካቸው እባለኝ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад +3

    4 አይነት ምግብ ባንድ ገበታላይ ባንድ አላለም ክክክክ ክክክክክክ በዚህ ጊዜ 4 አይነት ምግብ በየቱ ዘይት ባክክ

  • @ቲናG
    @ቲናG 3 года назад +1

    እዚህ ላይ ግን ያልተመቸኝ ነገር ሳዓራ እዳ ካላት እደዋን ለመክፈል እንደዚህ እየተጨነቀች ነው ግን አረብ አገር የተመለሰች እሴት ሁልየም የድቄት እቃ መስላ አይደለም እምትሰራ ጠንካራና ጎበዝ ናቸው

  • @xzet-se5pw
    @xzet-se5pw 11 месяцев назад +1

    hayliye + alem bexam timechugnalachu wuddddddddd .....alem fikregna keleleshi asibign

  • @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ
    @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ 3 года назад +12

    ሁላችንም በየሐይማኖታችን እንጸልይ የአገራችን ጉዳይ እየባሰበት ነው የሄደው በአጣጌ ያሉትንም እግዚአብሔር ይርዳቸው ውይ እማምላክ ሆይ ሀገራችንን አስቢልን

    • @gubhgfehff9779
      @gubhgfehff9779 3 года назад

      በጣም እወዳቸዋለሁ❤❤❤❤

  • @mariyaamhadhaakoo3590
    @mariyaamhadhaakoo3590 3 года назад +6

    Itiye maza bexam iwadishalo ❤❤ ulachum bartu ❤❤❤

  • @maylii3452
    @maylii3452 3 года назад

    Yegna le bezu hezb bezu ngr yastemralu enam erasu teru teru negroch eyetemarku new thank you ena bezi ketelu!

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 года назад +2

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ፡ይብዛሀ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 3 года назад +3

    እትየ ማአዛ ምርጥ ነሺ

  • @የመዳምቅመም-ቀ7ኈ
    @የመዳምቅመም-ቀ7ኈ 3 года назад +8

    አይ ሀይሌ ሥራህሁሉ ያሥቀኛል እንዳተ ግብዳ መሆን እፈልጋለሁ አላላም ክክክክ

  • @tebsimahmed2658
    @tebsimahmed2658 Год назад +1

    ፊልሌ በጣም ደስ የስ ይላል ሰዎቹም

  • @ershadahamad4381
    @ershadahamad4381 3 года назад +3

    Lomiye yemir asazenshigni inbawa ket nawu mimetawu ,yemir betam tichiyibetaleshi barchi lomiwa.

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 3 года назад +1

    በርቱ ምርጦቼ 🌹🌹🌹

  • @אכץ
    @אכץ 3 года назад +1

    ይመቹኛል የምትሉ ላይክ 😍😍😍👌👌👌👍👍👍👍ግጩ

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ሁሉም ትልቅ ትምህርት አለዉ

  • @zarfeethiopwt1858
    @zarfeethiopwt1858 3 года назад +1

    እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 года назад +1

    የኛ ወቹ ትክክሉን የገጠር ህይወቱን ነው የምሰሩት ልጂነቴን ነው የምታስታውሱኝ ውይ ሀገሬ ውቢቱ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    በጣም ደስ ትላላቹ በርቱ

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 3 года назад +2

    የኛዎች መጣቹልኝ ስጠብቃቹ ነበር አይቼ ስጨርስ ኮምታለው የመጀመሪያው ኮማች ነኝ 😍😍😍😍

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    የነ ሀይሌ እናትና ሎሚ ትወና
    ይችላሉ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @abenezerteshome9607
    @abenezerteshome9607 3 года назад +10

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የነፍቅር እናት እና የነአለም እናት የሚመሳሰሉብኝ🤔🤔

  • @marechesebsibe6634
    @marechesebsibe6634 3 года назад

    Sariy yene konjo betam yasazinale

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay 3 года назад

    ወንዶችን ሁልጊዜ ጥፋተኛ እና ሀላፊነት የማይሰማቸው አድርጎ ማሳየት ተገቢ አይደለም፡፡
    ለማህበረሰባችን ወሳኝ አካል ናቸው!!!!!!!!

  • @toybatube6804
    @toybatube6804 3 года назад +8

    የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ኑ እንየው የኛወቹ ዱቅብለዋል ሎሚየ የኔ ውድ

    • @toybatube6804
      @toybatube6804 3 года назад

      @@laurab453 እሽ ግን የእውነት እኔ መክሳት እፈልጋለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ

    • @selamtube7563
      @selamtube7563 3 года назад

      እንግሊዝኛ እና ፈረንሰይኛን በቀላሉ ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በአጭር ግዜ ዉስጥ ለዉጥ ለማምጣት ይቀላቀሉን። ከሀገር ውጪ ያላችሁ ወይም ለመዉጣት በዝግጅት ላይ ያላችሁ እኛ ካለፍንበት የህይወት ልምድ በመነሳት ኑሮ በዉጪ ሀገራት ምን እንደሚመስል እየተጫወትን እንማማራለን።
      ቤተሰብ ስለምትሆኑን በቅድሚያ እናመሰግናለን❤
      እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ይባርክ።

  • @fungemucatiarsi4878
    @fungemucatiarsi4878 3 года назад +1

    Zare woly baxam asleqeseny inem kaftony neber temesaselebiny 😭😭😭😭😭😭yesew ager siqayi🙏☝ uf Yaa Allah

  • @TheOne-ow1qk
    @TheOne-ow1qk 3 года назад

    ezim ezam mastawekya ere uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 года назад +1

    ሎሚየ በጣምታሳዝናለች የኔመልካም

  • @mekdsadmyoutubemidya1737
    @mekdsadmyoutubemidya1737 3 года назад

    ዋውው በጣም ድስ ይላሉ @4 💞በጣም ነው 👍 በርቱ 👌

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 3 года назад +13

    እረ ሸቃሎች ቀስስስስስ ዋይ
    እዳትሰበሩ እኔ ለምክር ነው የመጣሁት ልተኛነው 😔😔😔

    • @haga7494
      @haga7494 3 года назад +1

      ክክክክክክ

  • @tahirabatemam5938
    @tahirabatemam5938 Год назад +1

    Lomi 😍 love

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +1

    አሳዘነችኝ ሳራ እኔም ስደት ነኝ ስሜቱ ተሰማኝ 😭😭😭😭😭 እትዬ መአዛ እና የሀይሌ እናት በጣም ነው ምወዳቸው

  • @sifaanjimaaabaajifaari8190
    @sifaanjimaaabaajifaari8190 3 года назад +1

    Lomii koo guyyaa gamachuu keti yom argee gamadaa 😭😭😭

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад +1

    አይ ሀይሌ ቅጠላ ቅጠል😂አላለም😂😂😂

  • @fatemafatema4787
    @fatemafatema4787 3 года назад

    Arif nawu bartuu bazewu qaxelubat

  • @alemahmed1189
    @alemahmed1189 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 3 года назад

    ክክክክክክክክ ሀይሌና ምግብ ክክክክክክ ሁሁሁፍፍፍፍ

  • @dessietube3065
    @dessietube3065 3 года назад +4

    ሠላም የኛውች እንኳን ሠላም መጣችሁ የት ናችሁ ኑ አብረን እንይ ብቻየን ደስ አይለኝም

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be Месяц назад

    እኔ እምለው ዳዊትን ሳላፈቅረው አልቀረሁም😅😅😅😅😅