GMM TV : ማራናታ# አለምን ያናወጠው የአደገኛ እፅ መስፋፋት/ በቀን 10 ሰዎች የአማኑኤል ሆስፒታልን ይረግጣሉ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 11

  • @woinea3883
    @woinea3883 Месяц назад +2

    ይሄ ማራናታ ላይ የሚቀርበው ትምህርት ለሁሉም ደርሶ እንዲያስተመር ላይክ ላይክ!!!!

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz Месяц назад

    የማራናታ ፕሮግራም አቅራቢና አዘጋጅ መሳይ አለማየሁ ጌታ ይባርክህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የአገልግሎቱ አጋሮች ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ በጣም አስፈላጊ ወቅታዊ ነገሮችን አስተማሪና የት እንዳለን የሚያሳይ የዘመን ማብቂያ ላይ እንዳለን የሚያሳዬ ብዙ ነገሮችን አስተምሮናል ጌታ ሊመጣ እንደሆነ ልባችን በምድራዊ ነገር እንዳይያዝ ይልቅም በፅድቅና በቅድስና እየኖርን በፀሎትና በምልጃ ለሚጠፉት ነፍሳት በመመስከር እንዲድኑ ወንጌል በመናገር በቤቱ ያለን ደግሞ በእውነተኛ የፅድቅ ህይወት እየኖርን ጌታን እንድናሳይ ጌታ እንዲረዳን እንድንፀና ይህ ፕሮግራም አስተምሮናልና ጌታ ይባርካችሁ ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Месяц назад

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ ወንድሜ መሳይ❤

  • @belewephy7460
    @belewephy7460 Месяц назад +1

    መሳይ ተባረክ በርታ ጨምር

  • @tseganeshassefa8373
    @tseganeshassefa8373 2 дня назад

    የአስተማሪዋ መጨረሻ ፡የመጨረሻው ክፍል አልተጫነም በጣም አጎጉቶና እባካቹ ጫኑልን,,,,,,እረስታቹህት ነው መጨረሻውን እንየው እንጂ ወገኖች ,,,,,,,በተረፈ ድንቅ ፕሮግራም ነው ,,,,, ቆም ብለን ህይወታችንን እንድፈትሽ የሚያግዘን ነው ,,,,,,ተባረኩ፡፡

  • @eliastadesse7333
    @eliastadesse7333 Месяц назад +1

    የአስተማሪዋ መጨረሻ ፡የመጨረሻው አልተጫነም በጣም አጎጉቶና እባካቹ ጫኑልን

  • @birhanuleka4126
    @birhanuleka4126 Месяц назад +1

    Bless you ❤

  • @husseinifkaifka6421
    @husseinifkaifka6421 Месяц назад

    ጌታ ይባርካቹ❤❤❤

  • @ruthabebe5251
    @ruthabebe5251 Месяц назад +1

    ያለፈዉ ሶምንት ፐሮግራም ይቱብላይ የለም የአስተማሪዋ መጨረሻ

  • @lifetime200
    @lifetime200 Месяц назад

    ❤❤❤❤👋👋👋👋

  • @CaYmovies
    @CaYmovies Месяц назад

    በእዉቀት በጉልቤት ልናገለግላችሁ እንፈልጋለን... ተባረኩ👋👋👋👋💯💯💯❤❤