የዊትር ሰላት አንገብጋቢነትና የቁኑት ዱዓ ትርጉምና ህግጋት | Ustaz ahmed adem | hadis | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 83

  • @MadinaHusen-f3s
    @MadinaHusen-f3s 7 месяцев назад +2

    Walikum selam worahmetullahi woberekatuhu sallallahu aleyhi wasallaman tasliman kasira alhamdulillah daiman wo abeda kemayeliqu lijelalihil Azim Subhan Allah

  • @seadamohammedtube
    @seadamohammedtube 7 месяцев назад +1

    ጀዛከሏህ

  • @MohammadArman-h5f
    @MohammadArman-h5f Месяц назад

    ጀዛህን ይክፈልክ አላህ ኢሻአላህ ወላሂ

  • @HelimaHelima-x5q
    @HelimaHelima-x5q Год назад +6

    ጀዛኪሏህኸይረንኡስታዝነ ወጀዘኩም ሀያታቹሁን ያርዝምልን ያረብእኛንም

  • @MobaB-uw7oh
    @MobaB-uw7oh Месяц назад

    አላህ ይጨምርሎት

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 2 месяца назад

    ጀዛከላህ ኡስታዝዬ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Год назад +12

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ያረብ

  • @HoaH-pt9qo
    @HoaH-pt9qo 4 месяца назад

    Selelahualehiweselem
    Selelahualeyiweselem
    Selelahualehiweselem

  • @Yasa-pf3ph
    @Yasa-pf3ph Год назад +1

    Jazakallaahu keyran ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️❤️❤️♥️♥️

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዙና አላህ ሐያቶትን ያርዝምልን መሰሎቻችሁንም ያብዛልን ያረብ በራህመቱ

  • @اااا-خ8ي7ذ
    @اااا-خ8ي7ذ Год назад +1

    ኡሰታዙና ጃዛከለህ ኸይረን ፉዱና ወላኼራ

  • @hayurahmeto1354
    @hayurahmeto1354 2 месяца назад

    Ustazi allah yetbkeh endant ayentun yebzalen

  • @zenetali5636
    @zenetali5636 Год назад +2

    ወአለይኩምሰላም ኡስታዜ ጀዛከላህህይር ያአላህ ዱኒያአሄራህን ያሳምርልህ ያረብ አላህ ሁላችንንም ተጠቃሚ አውቀውከሚያሳውቁ ያዲርገን ያከሪም

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Год назад +3

    አስላምወአለይከም።መሻአላህ አላህይመራን ያርብ😘✅👍👍👍👍

  • @lgcscb2634
    @lgcscb2634 Год назад +2

    پیارا پیار میں پیار پیار یا اللہ یار اللہ خیر کرے یا اللہ خیر و یا رب یا اللہ یا اللہ یا اللہ آمین یا رب العالمین آمین یا رب العالمین ٹائم پلیز میٹر آمین یا رب العالمین آمین یا رب العالمین❤🤲🕋🤲🕌🤲🙏🥀

  • @alyaalmheiri323
    @alyaalmheiri323 Год назад +12

    ጀዘኪለ ኡስተዝ የለሊት ሰለት ኒየዉ አይገባኝም ተረዊን ተረዊ ብለነዉ የምንነይተው ቤነግሩን❤

    • @VipVip-yb2if
      @VipVip-yb2if Год назад +6

      ልትሰግጂ ስትይ በልብሽ ውስጥ ያለው ሀሳብ ኒያ ይባላል በለፍዝ ለፍዝ ማለት በአማርኛ በልብሽ ያሰብሽውን በምላስ መናገር ማለት ነው ነገር ግን ይሄ ቢድአ ነው ዝም ብለሽ በልብሽ በቁርጠኚነት እሰረዋለሁ ብለሽ ያሰብሽው ሀሳብ በቂ ነው ስለዚህ ይሄ ሶላት ሌሊት ተነስቸ ውዱዕ አድርገሽ እሰግዳለሁ ብለሽ ካሰብሽ ..ነየትሽ ..ማለት ነው
      ወሏሁአዕለም በበለጠ ደግሞ ሌሎቹን ተይቂ እህት

    • @CutenessFUN
      @CutenessFUN Год назад +4

      የ፡ ለይል ፡ ሰላትን ፡ ነው ፡ የምሰግደው ፡ ብለሽ ፡ ቁርጠኛ ፡ ሀሳብ ፡ በልብሽ ፡ ማኖር ፡ ነው ፡ ምን ፡ ያህል ፡ እንደምትሰግጂም ፡ ጭምር ፡ ውሳኔሽን ፡ ማወቅ ፡ አለብሽ።

  • @SaardSirag
    @SaardSirag 2 месяца назад

    ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @ሰአዳሙሄ
    @ሰአዳሙሄ Год назад +2

    ጀዛክአላህኸይረኡዝታዝ

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 Год назад +2

    ወእሌኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱ ጀዘከሙለይ ከይረን ኡስተዘችን

  • @አላህወኪል-ጘ2ሠ
    @አላህወኪል-ጘ2ሠ Год назад +2

    ❤❤❤❤

  • @user-bgL4tg4fc5g
    @user-bgL4tg4fc5g 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Год назад +2

    ቤትስብ✅

  • @JeMy-nx4rb
    @JeMy-nx4rb Год назад +1

    ጀዛኸላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @hayatmostafa8563
    @hayatmostafa8563 Год назад +2

    💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻💯💯💯💯💯

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Год назад +3

    ጀዛከሏህ ሸይኽ

  • @SadhAmam-pm5od
    @SadhAmam-pm5od Год назад +1

    ጀዛከላህከይርኡሰታዝአላህባሰተማርኸወተጠቃሚያድርገን

  • @hedaya101
    @hedaya101 9 месяцев назад +1

    ጀዛአከላህኸይርኡስታዝዱኒያአሔራህንአላህያግራልህአሚን❤❤❤❤

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 Год назад +1

    ሱለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @nayeeman2318
    @nayeeman2318 Год назад +1

    ጀዛከላህ ሁስታዝ እላህይጠብቁህ

  • @goasd3320
    @goasd3320 Год назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @svitlanagrytsenko6370
    @svitlanagrytsenko6370 Год назад +2

    Mashallah yerbi ketaxkmiwoct madibein

  • @Ruta688
    @Ruta688 Год назад +2

    ማሻአላህተባረከአላህ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Год назад +1

    መሻአላህ

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Год назад +2

    አህለን!!!

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +1

    J👍❤

  • @MohamedEsmael-y4p
    @MohamedEsmael-y4p 8 месяцев назад

    JEzakellah

  • @شهيرة1
    @شهيرة1 Год назад +1

    ጀዛከላ ኸይረን

  • @lilyshemals8216
    @lilyshemals8216 9 месяцев назад

    ሰለላሁአለይሂወሠላም

  • @ShemsuKedir-u8t
    @ShemsuKedir-u8t 8 месяцев назад

    Mashalhlalhabiyaewdkilhu

  • @mubarikmussaabedela2437
    @mubarikmussaabedela2437 Год назад +1

    MashaAllah TebarekAllah ❤❤❤

  • @ዎደሲኬትሲትጎዎዝወደሀለአ

    አሰለም አለይኩም እኔ ግረ የገበኝ ጥየቄ ዎለህ ዎትርነ ሰለትል ቅየማ ልዩነቱ ምንድነው በአለህ

  • @ኩንፈየኩን-ነ7ለ
    @ኩንፈየኩን-ነ7ለ Год назад +3

    እኔኸህወቲሪሰላትአሰጋገዲየሚባልምንግልፀሊሁንልኝአልቻለም።እለሊትላይተነስትንየምንሰግዲወ1እርካነወወይስ2እያርግነወየምንሰግደወ

    • @jooojalabdouli674
      @jooojalabdouli674 Год назад

      ኢሻ ሦላት ተሠግዶ ሢበቃ ከዛ ጀምረሺ ሑለት ሠግደሺ ታሠላምቻለሺ ሁለት ሠግደሺ ታሠላምቻለሺ እሥከ ሡቢሒ አዳን ድረሥ እሺ መጨረሻ ለይ አድ ብቻ ወይም ሦሥት እደመእርቢ ሣትቀመጪ ተገባሺ ሢጀመር ታዳመጣችሑ በደብ ነዉ ኡሥታዝ ያብራራዉ በደብ አዳምጡ

    • @ኩንፈየኩን-ነ7ለ
      @ኩንፈየኩን-ነ7ለ Год назад

      @@jooojalabdouli674 አወአዳምጣለሁኝ
      ግንእዳልሽ2እየሰገዲኩኝአሰላምታለሁከዛእለሊትላይከነቃሁእሳመልሽሁለትእየሰገዲኩኝአሰላምታለሁኝእደዚህስስግዲተመሳሳይሲሁንብኝአሰጋገዲለዛነወግራየገባኝ

    • @ኩንፈየኩን-ነ7ለ
      @ኩንፈየኩን-ነ7ለ Год назад

      ለምሳሊማታከኢንሻበኝላአብሪተራወይንከሰገዲኩኝ
      መልሽሊሊትላይተነስቸእደዛወሁለትሁለትእርካእሰከቻልኩትዲርስእሰግዳለሁከተራወይጋርተመሳሳይአልሁነብኝምእደ????ተራወይእናተሀጁዲየሚባሉትምዲነወልዬነታቸወ

    • @jooojalabdouli674
      @jooojalabdouli674 Год назад

      @@ኩንፈየኩን-ነ7ለ ኢሻ ከጨረሺ ብሗላ ሑለት ሁለት እያረግሺ ሠግደሺ መጨረሻ ላይ ሢበቃሺ አድ ብቻ ትሠግጃለሺ ከዛ ከተኛሺ ሥትነሺ ሡቢሒ ወቅት ታልደረሠ ሑለት ሑለት መሥገድ ትቺያለሺ መልሠሺ አድ አይሠገድም ሑለት ሐሉት ብቻ ነዉ እሺ ይሔኛዉን እኔጃ ተጀወዲ

    • @ኩንፈየኩን-ነ7ለ
      @ኩንፈየኩን-ነ7ለ Год назад

      @@jooojalabdouli674 እሽጀዛኪአላህኸይርንጀዛ

  • @funnyhabeshavideos2267
    @funnyhabeshavideos2267 3 месяца назад

    Jk

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +2

    Mashallah May Allah bless you and your family ustaz 👍

  • @Meskerem1360
    @Meskerem1360 Год назад +3

    ለዚህ ሶለት አዲስ ነኝ ግር ስላለኝ በቪዲዮ ቢያቀርቡልኝ ጀዛከላ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад

      Rnim aygebagim yemer be video biyakerbulen elalehu

    • @kemer1663
      @kemer1663 Год назад +4

      እህቶች ቀለል ያለው ከኢሻ ሰላት ቡሀላ ያለውን ሁለት እርካ ሱና ከሰገድን ቡሀላ አንድ እርካ ዊትር መጨመር ነው

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 Год назад

      ምኑ ላይ ነዉ ያልገባሽ የቻልሽዉን ያክል ሁለት ሁለት ረካዐ ሰግደሽ መጨረሻ ላይ አንድ ረካዐ ዊትር ጨምሪ

    • @seadamm6379
      @seadamm6379 Год назад +4

      አብሽሪ ግር አይበልሽ ቀላል ነው ያው እህቶቼ እንደመለሱልሽ ነው ከኢሻ ቡሀላ ሁለት ሁለት ረክአ ትሰግጃለሽ እስከቻልሽ ድረስ መጨረሻ አንድ ረክአ መስገድ ነው እኔ ብዙ ግዜ ሁለት እረክአ ሰግጄ ነው አንዷን የምጨምረው ስራ ስለሚበዛብኝ አላህ ለዲናችን ጠንካሮች ያድርገን

    • @seadagetachew4336
      @seadagetachew4336 26 дней назад

      ቁኑት ማለት ምንድነው ይቅርታ ​@@seadamm6379

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад

    Weter solat ena ateraw yeleyayalu

    • @Happyyyy45
      @Happyyyy45 Год назад

      Awo terawih be ramdan becha nw miseged witer hulim isha cesegedeshi buhala weyem leyl mesegeji cehone ce leyl buhala mesged welahu aelem

  • @seidenderis3351
    @seidenderis3351 8 месяцев назад

    2:33 ጥያቄ ቂትር በሮመዳንብቻ ነው የሚሰገደው ??????????????????

    • @MobaB-uw7oh
      @MobaB-uw7oh Месяц назад

      ሁልግዜ ከኢሻ በኃላ

  • @monaali6909
    @monaali6909 Год назад +1

    ዱዓ የሚደረገው ካሰናበትን ሁኋላ ነው???

    • @ssaa6161
      @ssaa6161 Год назад

      ከሩኩ ስትነሺ ነው ውደ

    • @monaali6909
      @monaali6909 Год назад +1

      @@ssaa6161 ከሩኩኡ ስነሳ ሰሚ አላህ ይመን ሀሚዳህ ብየ ዱዓ መጀመር እችላለሁ፣?? ባረበኛ ዱዓ ወይንም ቁረአን አውይ ዱዓ ባልችል በራሴ ቋንቋ ዱዓ ማድረግ እችላለሁ ውዴ??ጀዛካላህ ኸይር መልሽልኝ

    • @QesesTube
      @QesesTube  Год назад

      አዎ በራስሽ ቋንቋ ትችያለሽ

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 Год назад

      ​@@monaali6909 በቻልሽው ቋንቃ ዱአማድርግ ትችያለሽ ማማየ

    • @HayatHussen-dn8i
      @HayatHussen-dn8i 8 месяцев назад

      ካሠናበትን ቡሀላ አይደለም ሸሁ እዳሉት ውትር 3 ወይም 1 መሥገድ ይቻላል እና ድአደግሞ የምናደርገው ሁለቱን ረካ ሠግደን ከሦሥተኛው ላይ ነው ሩኩእ ወርደን ቀጥሥንል ከዛዱአ አድርገን ቀጥታ ሥጅድ እንወርዳለን

  • @seadamm6379
    @seadamm6379 Год назад +4

    ይሄ ቻናል ግን የማን ነው ማለቴ ኡስታዝ ናቸው የሚለቁበት ወይስ ሌላ ሰው ነው የሚጠቀምበት

    • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
      @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Год назад +2

      ትምህርቱን ወይስ የቻናሉን ማንነት ነው ማወቅ ያለብሽ ለኡስታዝ ሐያት ዱኣ እያደረግሽ ተማሪ ትጠቀሚበታለሽ

    • @seadamm6379
      @seadamm6379 Год назад +1

      @@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ ሳይገባችሁ ለመናገር የምቸኩሉ ኮሜንታተሮች ግን ምንጉድ ናችሁ ክክክ አልሀምዱሊላህ ኮሜንት መፃፍ አልወድም እንዳሁኑ አስፈላጊ ጥያቄ ካልሆነ ለማንኛው የኔ እህት የሳቸው ደርስ በራሳቸው በቴሌግራም አለኝ ሁሌ አዳምጣለሁ በሰማሁት የምጠቀምና የምተገብረው ያድርገኝ ነገር ግን ይሄ ቻናል የሳቸው መሆኑን ማወቅ የፈለኩት ጥያቄ ለመጠየቅ ነው።

    • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
      @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Год назад +1

      @@seadamm6379 ሳኣዲ አንቺን ለመቃወም አይደለምኮ ግን ጥያቄ ለመጠየቅ ያሰብሽ አይመስልም ኮሜንትሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ለማንኛውም ቴሌ ግራም የኡስታዝ እኔም አለኝ በቀሲስ ዩቲብ የት እንደሆነ ባላስታውስም የጥያቄ አጠያየቅ አደብና ስርዓት እንዲሁም ቁጥራቸው አለ እና ዞር ዞር ብለሽ የቪዶ ኮሜንት ውስጥ እይው ድጋሚም ሊልኩልሽ ይችላሉ ሊንኩን በዚህ ቪዶ ጠብቂ ለኔ ይቅርታ

    • @seadamm6379
      @seadamm6379 Год назад +1

      @@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ የኔውድ አውፍ በይኝ አውፍ ብየሻለሁ እሺ ሾፍ ሾፍ አደርገዋለሁ

    • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
      @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ Год назад +1

      @@seadamm6379 👍😍

  • @MohammadArman-h5f
    @MohammadArman-h5f Месяц назад

    ጀዛክአላህ ህይር ኡስታዝ

  • @funnights7388
    @funnights7388 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤