MK TV የዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ …

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2020
  • Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK?s... ruclips.net/user/EOTCMK?s...

Комментарии • 22

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 года назад +6

    በርቱ እንረዳዳ አሁንስ የተዋህዶ ልጆች ደሜን እያፈሉት ነው ማህበረ ቅዱሳን ቻናልን ላይክ ኮሜት ቢያረጉምን አለበት ልቦና ይስጣቸው እሚገኙት ስድድብ ቦታላይነው ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱ አለን ከጎናችሁ

    • @ramatune9072
      @ramatune9072 3 года назад +3

      ትክክል የአህዛብና የመመናፍቃን ፔጅ እያጨናነቁ

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 3 года назад +2

      @@ramatune9072 ምን ይሻላል ኸረ አሁንስ እውነት በጣም ያበሳጫል ቶክቶኬን አጠፋውት የኛዋቹ መፈሳዊ ፔጆች ባዶ ነው አሀዛቦች ለጀራቸው እደቀልድ ሲዘባርቁ ተመልካቻቸው የትየለሌነው የኛሁነው ሙዚቃ ምናምን ያሉትትንሽ ተመልካች አለ መፈሳዊ ባዶ በየቦታው እኔ እባካችሁ እላለው እሚሰማየለም ባይከታተሉ እኳን ላይክ ቢያረጉ ምን ነበረ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ምን ይባላል ሰው ብዙ ይረዳል እነሱ ለዚህም የሉ

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад

    አሜን

  • @user-ru8mm5ff7d
    @user-ru8mm5ff7d 3 года назад

    አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @danieltekle5146
    @danieltekle5146 3 года назад

    Amen Amen Amen qale hiwet yasemalen

  • @turonashhidaya2472
    @turonashhidaya2472 3 года назад +1

    ለመምህሮቻችን ለተማሪዖቻች ለሁላቺሁም ቃለ ሕይወት ያስማልን ማርያም ከፊት ትቅድምላቹሁ አሜን❤፫

  • @znashhabte3755
    @znashhabte3755 3 года назад

    Egezabihr yemasegan Amen Amen Amen zemare malakitin yasemalin

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 3 года назад +2

    እሺ አንሳተፍለን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 3 года назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Userfortruth
    @Userfortruth 3 года назад +5

    የሒሳብ ቁጥሩ በማህብሩ የቴሌቪዥን ጣቢያ ቢጠቀስ፣ የእርዳታ ማስታዎቂያም ከተቻለ ቢሰራ መልካም ነው።

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад

      1000003549805 ንግድ ባንክ

    • @Userfortruth
      @Userfortruth 3 года назад

      @@masreshatrefeofficialtube9203 አመሰግናለሁ!

    • @Userfortruth
      @Userfortruth 3 года назад

      @@masreshatrefeofficialtube9203 ግን ስሙን ቢነግሩኝ፣ ለሰውም ለማጋራት ነበር።

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад

      ማህበረ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ ማህበር

  • @EthioGeezMedia
    @EthioGeezMedia 3 года назад +2

    ገንዘቡ እንዴት እና የት እንደሚሰበሰብ በቅርብ እንጠብቃለን!!

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 3 года назад +1

    yezemariwun sim eski emiyawk nigeregni

  • @zeed7938
    @zeed7938 3 года назад

    የት ነው ገንዘብ የሚሰበሰበው?