ምርጥ ምርጥ አነስተኛ የማምረቻ ዘርፍ የቢዝነስ ሃሳቦች Best Manufacturing Business Ideas in Ethiopia PART-2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии •

  • @BISRAT-qp7xs
    @BISRAT-qp7xs 3 года назад +2

    ሙዝ እየፈጨ ክብ ቅርስ ይዞ እንዲወጣ የሚያደርግ ማሽን አለ፡፡ የት እንደሚሸጥ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቱ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 года назад

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ማሽን ከዚህ ዌብሳይት ማግኝት ይችላሉ።
      www.alibaba.com/
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @dalasgulilat7041
    @dalasgulilat7041 2 года назад

    Wereketuns yet new mnagegw wagawnm bezaw tokmin

  • @RehmetMestofa
    @RehmetMestofa Год назад

    Paper bag werkat yat agyalw

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 3 года назад +1

    Waww enamesegnalen

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 года назад +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      እናመሰግናለን

    • @almzishifar5740
      @almzishifar5740 3 года назад +1

      9

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 года назад

      @@almzishifar5740 ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።

  • @selomonnigussie1724
    @selomonnigussie1724 3 года назад +1

    Adrashachhu

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 года назад

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የኢሜይል አድራሻችን addisbusiness123@gmail.com
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @bangaminwoide2874
    @bangaminwoide2874 3 года назад +3

    የወረቀት ማሽኑ አለ ስንት ነው

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 года назад +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የወረቀት ማሽኑን ከሃያ ሺህ ብር ጀምሮ ያገኙታል።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን።

    • @bangaminwoide2874
      @bangaminwoide2874 3 года назад

      እሺ የት ነው ማገኛው

  • @tigistzewde9425
    @tigistzewde9425 3 года назад +2

    የልብስ ቁልፍ ቀዳዳ መብሻ ማሸን ከየት አገኛለሁ እባክሽ ብትጠቁሚኘ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  3 года назад

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የልብሰ ቁልፍ ቀዳዳ መብሳት የሚያስችል ማሽን ዙሪያ በቅርቡ አዲስ ቪዲዮ ይዘን እንቀርባለን።
      አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 2 года назад

    የወረቀት መያዣ የሚሰራው ማሽን የት ይገኛል ? እኔ ግን ሳስብሽ ሐሳቡን ነው እንጂ ማሽኑ የት እንሚገኝ እራሱ የምታውቂ አይመስለኝም ላም አለኝ በሰማይ ነገር ነሽ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 года назад

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የወረቀት መያዣ የሚሰራውን ማሽን በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ- +251 911 40 45 85። ድርጅቱ ስልጠናም ይሰጣል።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 2 года назад

    ቢስማር ማምረት እፈልጋለሁ

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 года назад

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      የሚስማር ማሽኑን በተመለከተ የሰራነውን ቪዲዮ ከሚከተለው ሊንክ ያገኙታል
      ruclips.net/video/rb4pR2AiXBs/видео.html
      ማሽኑን ደግሞ በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ-+251 97 821 2121።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን

  • @bateyansvine513
    @bateyansvine513 2 года назад +1

    iqaw yet nw mina genyow

    • @addisbusiness
      @addisbusiness  2 года назад +1

      ሠላም
      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
      ማሽኖቹ የሚመጡት በተለያዩ ድርጅቶች ነው። የትኛውን ማሽን እንደፈለጉ ከነገሩን ቦታውን እናሳውቃለን።
      በቴሌግራም አድራሻችን @addisbusinessethio እና በቲክቶክ አድራሻችን @addis_business ያገኙናል።
      ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ።
      እናመሰግናለን