Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ በዕውነት ይባርክህ የምታስተምረውን ስሰማ ህይወቴ ይታነፃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ይህ ትምህርት እራሴን እዳይ ነው ያደረገኝ ጌታ ይባርካችው
ይህን የመሰለ ጣፋጭ ፍትፍት ለመብላት እድል ስለሰጠኸኝ ክብር ለስምህ ይሁን! ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥አንተ መጋብህ ነህ፤ቅዱስ ቃልህን እንድንማር ፈቃድህ ሆነዋልና ፣ቃልህን በትጋትና በፍርሃት እንድያስተምር ዶ/ር ማሙሻን ስለሰጠን ተመስገን ጌታ ሆይ ።ማሙሻዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፤ I appreciate and admire your services and I have respect for you Doctor.
ስጠብቅ ነበር ስለለቀቃችሁልን ተባረኩ። በዚ ትምህርት የረሳነውን ማስታወስ እንዲሆንልን ስላደረገ እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ። ተግታችሁ የምታገለግሉት Equip media ኣባላቶች ሁሉ ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ።
Hi
ወዮ ጌታ ሆይ
ፍፁም እውነት የሆነ ትምህርት ነው።ጠርምስ ደርምስ ሳይሆን እንዲህ እየገሰጠ ተመለስ የሚል ውስጥን የሚያስፈትሽ ትምህርት ያውም በዚህ ዘመን???????ከናንተ ግን ይህ ስለተገኘ ልዑል እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይመልስ።እንዴት ደስ ይላል !!!!!!ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!
አቤት እኔማ ጉድ እኮ ነኝ አንደኛ ነኝ በመአላ ጌታ ምርት ያድርግልኝ አይገባኝም ምን ፍለጋ እደምዋሽ እደምምል ጌታ ምርት ያድርግልኝ ዛሬ እስር ገብቺ በኢየሱስ ስም ልጥራ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ካበደል ሁሉ ያጠራል ዛሬም ትኩስ ነው❤❤❤❤ ዶክተር ሁሌም ደግሜ ነው ምሰማህ ሰላም እዝቅያስ በሚለው አካውቴም ግን ሰሚ ብቻ ሳልሆን ተግባራዊ እድሆን ጌታ ይርዳኝ❤እውድአለው እንድ ቀን በእግር ስር እደምማር ተስፋ አደርጋለው❤።
Thanks my menthor Dr. Mamusha Fenta.
Ameeeeen AmeeeeenAmeeeen AmeeeenKibir Lageta YehuniGeta Yebarki Zamani Bageta Yebarki ❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
በጎጎት ነው ምንጠብቀው ❤❤❤❤❤
ለልዑል አምላክ ክብር እሰጣለሁ፡ ስለዚህ መልእክት ። ጌታ፡ እውነት መስሎን ከያዝነው ክርስቶስን ከማይገልጥ አኗኗር አውጥቶ በዚህ እውነት ህይወታችን እንደገና አድሶ ለመንግስቱ ስራ እንድንሰማራ ያየልን ትልቅ ነገር እንዳለ ይስማኛል።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
አሜንንንን ጌታ ይረዳን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤🙏🙏🙏
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Thank u doctor
አሜንንንንንን❤❤❤
Amen
አሜን የእውነት ምንጭ ከሆነው ከክርስቶስ ሁልግዜ መቅዳት ይሁንልን ውሸትን መጸየፍ ይሁንልን በእወነት ያሳድገን ይለውጠን የሚጠቅመንን የምንታነጽበትን መርህ አግኝተናል ጌታ ማስተዋልን ያብዛልን የተወደድህ ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ ሁላችሁን ጌታ ይባርክ ይጠብቅ🙏❤
Geta yebarkeh Pastor
አሜንንንንአሜንንንን አሜንንንንን ♥♥♥♥♥
ዘመናችሉ ይባረክ ሁሌም በጎት ነው የምጠብቃችሁ ለህይወቴ ጌታ ይምራ ለአደበቴ ጠባቄ አኖረ አሜን ❤
አሜን እንደመንግስቱ ለመኖር ፀጋው ይብዛለን። ዶ/ር ዘመንህ ይባርክ
Geta eyesus yebarikh dr Mamusha xegawin yabizalik.
Ohhhhh Geta hoyyyy ante aguzen
ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ትምህርት። እዉነተኛ መሆን የክርስቲያን ማንነት ማሳያ ነዉ። ተባረክ!!
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ
Dr mamusha tebarek betifu wede ewinetu menged silemitimeran ameseginhalehu tsegaw yibzalik
አሜን🙏🏾
ጌታ ይባርክህ
Betam des bilognal
God bless you mamusha fenta
❤ፀጋ ይብዛልህ ጋሼ❤❤❤😊
ተባረክ❤
Egziabher amlak lezelalem ybarek tsgaw ybzalh ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Bless
አሆ ወሽታም ነኝ ውሽታም ነኝ ጌታ ገታኝ አደበቴን ከአሰት መናገር ጠብቀኝ ከኖረኩ አይቀር የወነት ለኑረ ይቅር በለኝ❤🙏🙌ተባረክ ዶከተር ማሙሻ ❤
ተባረኩ እየጠበኩኝ ነበር ❤❤
Geta yebarkachu
Amen geta hoy segahn abzalen 🙏
Well came, maffsqedus naa D,mamsha
❤❤
ክፍል 17 አልተጫነም። ተባረኩ።
ተጭኗልruclips.net/video/dyn6PX9JBwU/видео.htmlsi=uhl2mZnFOjctBZDK
♥♥♥♥♥♥♥♥
"ሳይምል የሚታመን ህዝብ ነው የመንግስቱ ህዘብ" ህምም! ቢሆንልን
ተባረኩ❤❤አርብ ግን በሰላም ነው ቀጥታ ስርጭት ያልኖረው??
በኔትወርክ ምክንያት
A 11
May I know which church is this teaching please ? I would like to come in person ! Stay blessed
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
Can you tell us the date,time and name of the church please?thanks so much
@@rohobotamen9849 ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ከ11:00 ጀምሮ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው። አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ 📱+251-938-859999
ተባረክ!
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ በዕውነት ይባርክህ የምታስተምረውን ስሰማ ህይወቴ ይታነፃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ይህ ትምህርት እራሴን እዳይ ነው ያደረገኝ ጌታ ይባርካችው
ይህን የመሰለ ጣፋጭ ፍትፍት ለመብላት እድል ስለሰጠኸኝ ክብር ለስምህ ይሁን! ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥አንተ መጋብህ ነህ፤ቅዱስ ቃልህን እንድንማር ፈቃድህ ሆነዋልና ፣ቃልህን በትጋትና በፍርሃት እንድያስተምር ዶ/ር ማሙሻን ስለሰጠን ተመስገን ጌታ ሆይ ።
ማሙሻዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፤ I appreciate and admire your services and I have respect for you Doctor.
ስጠብቅ ነበር ስለለቀቃችሁልን ተባረኩ። በዚ ትምህርት የረሳነውን ማስታወስ እንዲሆንልን ስላደረገ እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ። ተግታችሁ የምታገለግሉት Equip media ኣባላቶች ሁሉ ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ።
Hi
ወዮ ጌታ ሆይ
ፍፁም እውነት የሆነ ትምህርት ነው።ጠርምስ ደርምስ ሳይሆን እንዲህ እየገሰጠ ተመለስ የሚል ውስጥን የሚያስፈትሽ ትምህርት ያውም በዚህ ዘመን???????ከናንተ ግን ይህ ስለተገኘ ልዑል እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይመልስ።እንዴት ደስ ይላል !!!!!!ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!!!!
አቤት እኔማ ጉድ እኮ ነኝ አንደኛ ነኝ በመአላ ጌታ ምርት ያድርግልኝ አይገባኝም ምን ፍለጋ እደምዋሽ እደምምል ጌታ ምርት ያድርግልኝ ዛሬ እስር ገብቺ በኢየሱስ ስም ልጥራ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ካበደል ሁሉ ያጠራል ዛሬም ትኩስ ነው❤❤❤❤ ዶክተር ሁሌም ደግሜ ነው ምሰማህ ሰላም እዝቅያስ በሚለው አካውቴም ግን ሰሚ ብቻ ሳልሆን ተግባራዊ እድሆን ጌታ ይርዳኝ❤እውድአለው እንድ ቀን በእግር ስር እደምማር ተስፋ አደርጋለው❤።
Thanks my menthor Dr. Mamusha Fenta.
Ameeeeen Ameeeeen
Ameeeen Ameeeen
Kibir Lageta Yehuni
Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki ❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
በጎጎት ነው ምንጠብቀው ❤❤❤❤❤
ለልዑል አምላክ ክብር እሰጣለሁ፡ ስለዚህ መልእክት ። ጌታ፡ እውነት መስሎን ከያዝነው ክርስቶስን ከማይገልጥ አኗኗር አውጥቶ በዚህ እውነት ህይወታችን እንደገና አድሶ ለመንግስቱ ስራ እንድንሰማራ ያየልን ትልቅ ነገር እንዳለ ይስማኛል።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
አሜንንንን ጌታ ይረዳን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤❤❤🙏🙏🙏
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Thank u doctor
አሜንንንንንን❤❤❤
Amen
አሜን የእውነት ምንጭ ከሆነው ከክርስቶስ ሁልግዜ መቅዳት ይሁንልን ውሸትን መጸየፍ ይሁንልን በእወነት ያሳድገን ይለውጠን የሚጠቅመንን የምንታነጽበትን መርህ አግኝተናል ጌታ ማስተዋልን ያብዛልን የተወደድህ ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ ሁላችሁን ጌታ ይባርክ ይጠብቅ🙏❤
Geta yebarkeh Pastor
አሜንንንንአሜንንንን አሜንንንንን ♥♥♥♥♥
ዘመናችሉ ይባረክ ሁሌም በጎት ነው የምጠብቃችሁ ለህይወቴ ጌታ ይምራ ለአደበቴ ጠባቄ አኖረ አሜን ❤
አሜን እንደመንግስቱ ለመኖር ፀጋው ይብዛለን። ዶ/ር ዘመንህ ይባርክ
Geta eyesus yebarikh dr Mamusha xegawin yabizalik.
Ohhhhh Geta hoyyyy ante aguzen
ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ትምህርት። እዉነተኛ መሆን የክርስቲያን ማንነት ማሳያ ነዉ። ተባረክ!!
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ
Dr mamusha tebarek betifu wede ewinetu menged silemitimeran ameseginhalehu tsegaw yibzalik
አሜን🙏🏾
ጌታ ይባርክህ
Betam des bilognal
God bless you mamusha fenta
❤ፀጋ ይብዛልህ ጋሼ❤❤❤😊
ተባረክ❤
Egziabher amlak lezelalem ybarek tsgaw ybzalh ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Bless
አሆ ወሽታም ነኝ ውሽታም ነኝ ጌታ ገታኝ አደበቴን ከአሰት መናገር ጠብቀኝ ከኖረኩ አይቀር የወነት ለኑረ ይቅር በለኝ❤🙏🙌ተባረክ ዶከተር ማሙሻ ❤
ተባረኩ እየጠበኩኝ ነበር ❤❤
Geta yebarkachu
Amen geta hoy segahn abzalen 🙏
Well came, maffsqedus naa D,mamsha
❤❤
ክፍል 17 አልተጫነም። ተባረኩ።
ተጭኗል
ruclips.net/video/dyn6PX9JBwU/видео.htmlsi=uhl2mZnFOjctBZDK
♥♥♥♥♥♥♥♥
"ሳይምል የሚታመን ህዝብ ነው የመንግስቱ ህዘብ" ህምም! ቢሆንልን
ተባረኩ❤❤
አርብ ግን በሰላም ነው ቀጥታ ስርጭት ያልኖረው??
በኔትወርክ ምክንያት
A
11
May I know which church is this teaching please ? I would like to come in person ! Stay blessed
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
Can you tell us the date,time and name of the church please?thanks so much
@@rohobotamen9849 ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ከ11:00 ጀምሮ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።
አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
ተባረክ!