Ere betam new tsegute yemichresew ena esunew Tseguran yecheresew yesebaberale Esteshewaru betam metfo new ena ayechewalu alegn ahun gen akomekute bleberushu ena ayechewaleu betam yegodale metefonew
A lot of people they asked you the name of the iron why didn't you tell them write it the name of the brand please I know that there is a lot of brands so can you tell us what kind of brand you have it thank you in advance
መግዛት ለምትፈልጉ
ብራንዱ Remington Flat Iron ነው
ዋጋው ከ 19$ እስከ 25$ ታገኙታላቹ
የሙቀት መጠኑ እስከ 410 degree Fahrenheit ነው ሰላማቹ ይብዛ!!!
Meski ehta enamsegn aln gn mechirsha yasayshu betam eferaw alhu
ዋውውው እናማሳግናሌን ታበርክ
አመሰግናለሁ መሲ ውድ ሰው
ስንትድረሀምነዉመሥዬእህትሙሉሠዉ፡መተኩሻዉ
@@vbbb6420
ከ 19$ - 25$ ነው በዶላር በ ድርሀም 69 ወይ 70 ነው
ቆይ ግን እናንተ ዮቱበሮች ሁልግዜ ኮመንት እሰጣለው ለምንድነው ላይክ ማትስጡኝ ፣አቦ እናንተ ኮሜንተሮች ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነው 😜😂😂
ጌታ ሆይ ቸርነትህ ቡዙ ነው
😃😃😂😂😂 ይሄው ደሞ ለ ላይክ 😀😉
ልግጭሽ አቦ
I have remington flat iron cirlier and the hair dryer it’s very low quality I’m not happy with what I purchase
ጌታ ሆይ ቸርነትህ ቡዙ ነው እውነት
kkkkk
Owe my Dear Sister, this is really my question, thank you so much, always keep up your Amazing Personality, Hardwork and Channel.
በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ከትምርትሽ ብዙ ጥቅም አግቸበት አለው ፅጉሬ እንዳንች እረዠም እና ብዙነው
meski Enikoni Bedana Mexashi Yelakekishi Seti Elitemacheygnimi Nebar Bexami Amesaginelawu Hode Thank Simuni Bitinegirigni Desi Yilayali Berichi
What is the name of the hair straighteners and how much is the voltage? I mean because for our hair has to be ,up to 240 C
seni joy
Name, Remington flat iron
Cost, 19$ - 25$
High heat temperature of 410 degree Fahrenheit
መሰኪ የእኛ መልካም እንኳን በደና መጣሽ እናመሰግናለን ስላምሽ ይብዛ #ወድድድድድድድድድድድ አንቺ መልካም ሴት😘
ቀናዎ ሚሚዬ ሁለዬ የምሰጭው ኮመንት ቀናናት ያዘለ ትትና ያለበት ሳላውቅሽ አክብሬሻለሁ💕
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ
በጣም እናመሰግናል የመጨረሻውን ስሙን ንገሪን ፀጉራችን ስንተኩስ እንዳይጎዳ ምን አይነት ቅባት እንቀባ? እሳት ሲበዛ ስለሚጎዳ በስንት ቀን (ሳምንት)እንጠቀም
*የኔ ውብ የኔ ልዩ ማርያምን እንዴት እንምወድሽ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ማተብሽ አለባበስሽ የአነጋገር ስርአትሽ ሁሉ ነገርሽ በቃ ውብ ክርስቲያን ነሽ በዚሁ ቀጥይበት መስኪዬ* 💞💞💕💕💗💗
መጀመሪያ ላይ ያሳየሽን ነጩ ስትሸዋር ሲበዛ ባለጌ
ነው ፀጉሬን ነጫጭቶ መንታ ያበዛብኝ መሳሪያ እሱ ነው ከመጠቀሜ በፊት የነበረኝ ፀጉርና መጠቀም ስጀምር ያለኝ ፀጉር የተለያየ ነው አትጠቀሙት ሲጀመር ፀጉራችሁን ለማሳደግ ስትወስኑ በተፈጥሮ አየር አድርቁት በቂው ነው በስንት ፕሮዳክትና ድካም የሚመለስን ፀጉር በብረታ ብረት መግደል ተገቢ አይመስለኝም እኔ ካቆምኩ ሶስተኛ ወሬ ፀጉሬ እየዳነልኝ ነው በተረፈ እናመሰግናለን ምርጤ😍
መስኪዬ ኮንጆ የምትለቂያቸው በሙሉ በጣም የሚጠቅሙ ናቸው እስካሁን በጣም ጠቅመውኛል አሁን እኔ ያለሁበት በጣም ሙቀት ነው እስኪ ለሙቀት የሜጠቅም ካወቅሽ ሹክ በይን የኔ ቆንጆ
ለፌት
Wow konjo betam enamesegnale bigermsh materiyale aleg gn endat endemtekem alawkbetm awn gn ayew tax
መሲ አሪፍ ነው ግን በዚህ ስንተኩስ የምንጠቀመው የቅባት አይነት ታለሽ ብታሳይን በተረፈ በርች
እናመሰግናለን መስኪ እውነትን ነው እኔ በቡሩሹ አለስልሼ ባንቺ አይነት ፔስትራ ነበር ምሰራው ግን ጫፉ ሲያስጠላ ስለዚህ ማድረቂያው ይሻላል ማለት ነው ፔስትራው ግን እንዳልሽው እኔ 360 እራሱ ቆንጆ ነው ሚተኩስልኝ ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ያንቺ ትምህርት ፅጉሬን ቆንጆ አድርጎልኛል
ዋው የመጨረሻው ተመችቶኛል ❤❤❤❤
እስቲ ስለ ካስክ ንገሩኝ መግዛት ፈልጌ ነበር ጥሪ የካስክ አይነት ምታቁ pleas tell me
Enkuan dena metash yene konjo betam arif new enamesegnalen
ዋይ የኔ አሰል ስቀልድሽ ነው ብዙ ሰወች ስለ ፀጉር ይናገራሉ ፀጉሬ ልክ እዳች ቆጆ ነበር ሰውን በመከታተል ያለኝን ፀጉር ላጣ ሆነ ለዛ ነው ይሄን ያልኩሽ ሶሪ ያሂሏ እኔ የምጠቀመው ልክ አች የምትወጅውን ነው ደሞም አትቆጭ ቁጥርሽን ሞልቸልሻለሁ
Wow Konjeya endat neshilgn eshi amesgenalhu meskiye
መስኪ ስወድሽ የኔ ውብ የፅጉሩ ሙዙ በጣም ተመችቶኛል ፅጉሬ አምሮበታል ብታይ ሞራል ሁነሽኛል በጣም አመሰግናለው በርች ማድረቄ ፎኑ እና ፓይስትራ መግዛት እፈልጋለው አሪፍ መረጃ ነው አመሰግናለው
ሰላም መስኪ እህታችንንን እንኳን ደህና መጣሽልን ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለተክልዬ ወርሀዊይ ክበረ በአል ብ0ሰላም አደረሰን በያለንበት ተክልዬ ይጠብቁን ዛሬ በጣም ጭንቅ ብሎኛል ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ መስኪዬ እህቴ እናመሰግናለን የኔ ፀጉር ስስ ነው ለመረጃው እናመሰግናለን ደግሞ አትጥፊ ተወደሽ ነበር
እንክዋን አብሮ አደርሰን አይዞሽ አይጭነቅሽ የመዳህኒዓለም ቸርነት የድንግልማርያም አማላጅነት የመላይክት ተራዳይነትከጎንሽ አይለይሽ ማሬ
አሜንንንን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
መስክዬ በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ መልካም መልካም ሰዉ ነሽ እኔ በጣም እወድሻለሁ እናም እኔ ምጠቀመሁ በአስራአምስት ቀን አንዴ እጠቀማለሁ የሚነጨዉን ያልሽዉን በሲ መስክዬበጣምአመሰግንሻለሁየኔመልካምመልካምሰዉነሽእኔበጣምእወድሻለሁእናምእኔምጠቀመሁበአስራአምስትቀንአንዴእጠቀማለሁየሚነጨዉንያልሽዉንበሲታላበጠርክብታይየማጥብኩ ብታይ የማጥብበትን የብርድስት ሺቦ በይሁ
ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለው እኔን ፀጉሬን ሳልደርቅ ነው ባሳየሽን ቡርሽ ወይ ደሞ በነጩን ማበጠርያ ነው የምሰራው ውሃው በደምብ ከደረቀ ግን ፅጉሬን አልለያይም ይለኛል ይሰባበራልን እና ውሃው ብዙ ሳይደረቅ በኤልትርክ ቡሩሽ ማበጠርያ ባበጥረው ችግር አለዎ ወይ
መስኪየ ሰላምሽ በክርስቶስ ይይዛ እኔ ባለ ሙያነኝ እና ፔስትራው ፐፕሊስ አሪፍ አርጎ ይስራል እና ፍላወር ፎሙ ደሞ ማድረቅም ኖር ማልም ይሰራል ሁለቱ አሪፍ ነው
የኔ እህት በጣም ነዉ የሚወድሽ
ድንግል ትጠብቅሽ
የኔስ ቅጡ ጠፍቶታል ፀጉሬ እንደ ትላንትና ዛሬ ደክሞኝ አያቅም እፍፍፍፍ የድካሜ መጨመሪያ ሆነብኝበብሩሹ ነዉ የምጠቀመዉ የባስ ተሰባበር ቅሉን ከሸፈነ ይበቃል እናመስግናለን የኔ ፀባየ ሰናይ
እሽ እናመሰግናለን ።ደግሞ በትልቁ ማበጠርያ አበጣጠሩን በደንቢ አስረጅኝ ካያያዝ ጀምሮ እኔ ሁሉም አለኝ ግን መስራት አልቻልኩበትም ለፀጉር መሰራ ገንዘብ ማውጣት አልፈልግም ደግሞም ያለሁበት ሀገር አያመችም ስለዝ እውቀቱን ስለምፈልገው ነው 💌
ሚስክየ የኔ ቆንጆ ያንች አይነት መተኮሻ መስሎኝ ገዛሁት ስሞክረው ምንም አይሞቅም ማብሪያና ማጥፊያም የለው ቁጥር መጨመሪያና መቀነሻም የለው ስሙ BaByliss ይላል እንደት አድርጌ ልጠቀመው ያችንም ስሙን ንገሪኝ አገር ልገባ ነው ካልሆነ እመልሰዋለሁ ጊዜው ሳያልፈኝ ፀጉሬ እንዳች ተመሳሳይ ነው ግን ብዛቱ ብዙም አይደል
Selamshe yebza weda yagrey konjo meski betame new yemimchen gen berandun betsflge sweta edgza thanks
መሰኪ አመሰግናለሁ
የምፈልገዉን ነገር ሰላሳየሸኝ
መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽን ደስ ይለኛል በርቺ
በርቺ
ቤተሰብ አሪጉኝ
ቤተሰብ እንሁን ሞክሼ
ቆጆ የፊት ክሪም የሰራሽዉን እኔም ሰርቸ ሞከርኩት በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ በጣም ነዉ የተመቸኝ
የኔ ቆንጆ እውነት የነገርሽን ወይም ያስተመርሽን ሁሉ በጣም ጠቅሞኛል
Eshi wanawu selam mehonu new mnm ayichgr lesteyayetshi thank you so mach
enamesginale yene konjo meskiye yene tagur yinakelal era nigerany mamiye yene wedi
የራሴ ፀጉር ሹረረባ መስራት እችላለሁ ግን መተኮስ ይከብደኛል አንድ ቀን ከሀ እስከ ፐ አሳዪኝ እባክሽ
MEAR BATEAM KALEAL NAW. LEMAGEW
ክክክክ
wooow merchashi konjo new gen legezawe neber wagaweni betengerini arife neber
የመጨረሻው በጣም አሪፍ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ 👍👍👍👍
በጣም ያምራል በርቺ
Segureshe bexame yamerale mashala ke ayen yawexashe ehte😘😘❤
መስኪዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን
እርጋታሽ ውስጤ ነው ቆንጅዬ
ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊን።
እናመሰግናለን
meskeya betam tefeteshale eko aleshi gen legeshi dehena nat
ተባረኪ መሲኪ እናመሰግናለን
እኔ ጭራሽ አልጠቀምም አሁን መጠቀም ፈለኩና እንደት ነው አጠቃቀሙ ታጥቤ ከቅባት በፊት ነው ወይስ ቅባት ከተቀባሁ በኋላ?
*አመሰግናለሁ ከዚህ በፊት አልጠቃምም ነበር አሁን ለመግዛት እያሰብኩ ነው ከገዛሁ ከተጣቀምኩ እናግርሻለሁ*
ዋው በጣም ነው የሚያምረው
መስኪ የምታሳይን በጣም ጥሩ ነው እኔ የተቸገርኩት ፀጉሬ ጫፉ በጣም ይደርቃል ይያያዛል እና የፀጉሬ ከለር ከለርለስ እየሆነ መጣ እባክሽ ምን ትመክሪኛለሽ
በጣም ነው የማመስግነው መስኪ በርቺልኝ
መስኪ ላይ ለመጨመር የሽሚዛችሁን ኩሌታ መተኮስ ትችላላችሁ በወይን ጠጁ
Nina Ethiopia
አሪፍ ዘዴ ነው እሱም Thank you!
Nina Ethiopia kkkiki
Ye tsgurish bizat betam new desi yaleygn ishi le tsegur bizat mindinew mititekemiw kawosh iski
ተባረክ በጣም ጎበዝ እኔም ፀጉር ቤት መሄድ ካቆምኩ 7 አመት ሆኖኛል እራሴ ነኝ ምሰራው በጣም ነው ምወደው ፀጉሬን በራሴ እጅ መስራት እናመሰግናለን እህታችን
owwww meskiye i love ur t-shirt, i always watch friends. and as always love ur content....keep up the good work!!!
እናመስግን አለን ቆንጆ እኔ ገና ዛሬ ኮሜንት ስስጥሽ ነው እና ያምራል እኔ ሙዝ ያሳየሽውን ሞክሬው ነበር ግን ጸጉሬ በጣም ሞተ በዛ ላይ ፎርፎር ውጣብኝ. የለኝም ነበር በፊት
ሎሚ ተቀቢው
እኔን ገልግሎኛል
ትክክል ነሽ እኔም እሱ ነው ምርጫየ እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ይላል ገዝቸዋለሁ
ተመችቶኛል
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Ameseginalehu meski ye malesleshaw mindinew simu
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፀጉሬ ጫፍ ጫፋን ይደርቃል በዛላይ በጣም ይነቃቀላል በፊት ይሻል ነበረ አሁንማ ስለ ፀጉር ሲነሳ ፀጉር ማለት ድሮ ነበረ እንጂ አሁንማ የምን ፀጉር ነው የምል ያስመስልብኛል ፀጉሬ ከአቀማመጡ እሰከ ጥቁረቱ በጣም ነበረ ምያምረው ከ2 ወር በዲ ባለጊዜ ምን እንዳገኘው አላቅም ከስር የተሳበ ይነቃቀላል መላ በይኝ ምን ባደርግ ነው መነቃቀሊን የሚተወው?ቅባት ወይም ሻንፖ ክሬም ገዝቼ መጠቀም የምችል ከሆነ ነው እንዲ ከቤት የሚቀመም ነገር ከሆነ ማዳም አትፈቅድም የተነቃቀለው ፀጉር ያለቀስኩ አሳይቻት ሙዝና እንቁላል ገዝቼ ልጠቀም ስላት አይሆንም እንቁላሉ ይሸታል አለችኝ ።በርግጥ እንቁላል ተቀብተን በደንብ ካልታጠብን ይሸታ አቃለሁ ስለምጠነቀቅ የመኝታ ሳአት መጠቀም እችል ነበረ እርህራሄ ሚባል ነገር ስላልፈጠረባት ነው እንጂ
እማምላክ ለናት ሃገሬ ታብቃኝ
መስኪየ የኔ ውድ ካንች ብዙ ነገሮችን ተማርኩኝ ሰላሙን አብዝቶ አባዝቶ ይስጥሽ የድግል ማሪያም ልጅ የኔ ውድ
ዋውውውውውውው መስኪዬ መርጫሽን ወደጄዋለው ደግሞ ልገዛ አያሰብኩኝ ነበር ሲገርም ገላገልሽኝ
ወሬ አታሙቂ
Haime yselasa leij Enata Mariam ewdsalew ስንት ነው በሳውዲ ወይነጠጁ የገዛችሁ??
Zare Lemegemeriya gize new yayehushe!!!gin Aritesit Helen Bedilun timesiyaleshe!!!
መሰኪዬ የኔ መልካም ሰወድሸድሽ እናመሰግናለን
የኔ ውብ በጣም እናመሰግናለን ማማየ
በ ወሳኝ ጊዜ ነገርሺኝ የኔ ቆንጆ ተባረክ
Amesagenalew meski konjo yemachish
መስኪ የኔ መልካም ተባረኪልኝ ውድድድ
መሲኪዬ እድሜ 30 ነው አረብ አገር የመጣውት በ23 አመቴ ነበር ከዛ ስመጣ በጣም ቆንጆ ነበርኩ አሁን ግን መልኬ ተበላሽ አይኔ ስር ጥቁር እና ጎደጎደበኝ በናትሽ የማስተካክልበት። ክሬም የምታውቂ ከሆነ ንገሪኝ ማዳሜ ሰርጀሪ አርጊ አለችኝ ምን ትይኛለሽ አገር ቤት መግባት አፈርኩኝ ሴት ነኝ አካውንቴ። በሚስተሬ ስለሆነ። ነው
እናመሰግናለን ማማየ
እኔስ ፀጉሬ በጣም ከርዳዳ ከመሆኑ የተነሳ በሁለት አመት ውስጥ ሶስት ማበጠርያውን ተበላሸብኝ ኡፍፍፍፍ ስደት ከጎዳብኝ ነገር ፀጉሬን ነው ለማንኛውም እናመሰግናለን ለቤትሽ አዲስ ነኝ
የመጨረሻው መተኮሻ አለኝ ሁለት አመቱ አሁን እናም በጣም አሪፍ ነው ሃገሬ ስገባ የንፋሱንና ደግሜ እሂኛውንም እገዛለው እናመሰግናለን ስለመልካምነትሽ ማማዬ
የጌታዬ እናት ለኔም እናቴ ናት ስንትነው በሪያል ኢትዮስ ከመብራቱጋ ፓወሩ ቆንጆነወይ??
እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ምርጫሽን ነበረኝ ግን አልጠቀምበትም ነበር ከአሁን በኋላ እጠቀምበታለሁ❤️❤️❤️
በጣምነው ማመሰግነው ባልጠይቅሽም ማወቅ እፈልግነበር አሁን ያመጡት እደካክስ ያልሹን ማየት እፈልጋለው አገርቤት ስገባ እጠቀምበታለው ኢሄ ችጋራም ማብራት ካለ በተረፈ አመሰግናለው
Meski konjo yene melkam enanesegnalen berchi mar
እናመሠግናለን መስኪዬ ጥሩ መረጃ ነው
የኔ ቆንጆ በጣም ነው እማመሰግነው መግዛት ፈልጊ ነበር
እውነትም መስከረም እራሷን መስከረምን እርጋታሽ አለባበስሽ ጨዋነትሽን ያሳያል መስከረም ብሎ ያወጣልሽን ሰው ባቀው ጉልበት እስም ነበር ጎበዝ በርቺ
Tamrat Hile
አባቴ ነው ነብሱን ይማርልኝ😢
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
መንታ ያወጣል ያልሽው ነው የሚገላግለኝ እሱ ባይኖር እንዴት ይሆን ነበር የቃ ማጠቢያ ሽቦ መስሎ ስንተኩሰው ፀጉሩን እዳይጎዳው የራሱ ቅባት አለ እሱንም ብታሳይን
Ye Mareyam Lej Negn እሱሀሪፍነው ለቁዶፀጉር እና ለብዙ የለኝም አዲቀን ሞክሬዋለሁ ብጉዋደኛ እያበጠሩ ለማዲረቅ
አቦየተረጋጋሽቀሽትነሽእናመሠግናለን
Ere betam new tsegute yemichresew ena esunew Tseguran yecheresew yesebaberale Esteshewaru betam metfo new ena ayechewalu alegn ahun gen akomekute bleberushu ena ayechewaleu betam yegodale metefonew
መስኪ ውድ የሆነሽ ሰላም በጌታ ብዝት ይበልልሽ ሰላምና ጤና ላንቺ ይሁን ። መስኪዬ የፔስትራውን ስም ንገሪኝ እባክሽ መጨረሻ ላይ ያለውን
Tsedi Fkre
Remington flat iron
Thank you so much my sweet sister❤
Buze subscribe adregin
Taylor swift~silamndinew subscribe yemadargsh waym yemadargik?
ውዴ በናትሽ እኔ ጸጉሬ ወደዃላ የሸሸ ተቸገርሁ አስኪ መፍትሄ ካለሽ ናደሞ ቅንድብ ለማሳደግ የአይኔ ሽፋሽፍት የተሰባበረ ተቸገርኩ መስኪዬ ምታቂውን እባክሽ ንገርኝ🙏❤️
ትክክል ነሽ ውድ እህቴ
እናመሰግናለን መስኪ
Meskiye betam bebzu eyetekmshin newu yaleshu wudd newu madergshi 🤗 arif newu yalishu Curling madregya ket megzat enchilalen linkun asgebilgni.
ማሻአላህ አላህ የጨምርልሽ እኔ ፀጉሬ መከባከብ ፍላጎት አለኝ ግን ማበጥርበት ግዜ የለኝም በተሌ ሳውዲ ከመጣሁ ውሀው አልተሰማማውም ፀጉሬ ኧየተበጣጠሰ አስቸገረኝ በርቺ 💟💟💟💟
መስክዬ ማር እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ እናመሰግናለን ውድድድድድድድድ😍😍😍በስንት ጊዜ እንጠቀም
En Nzj
ለፕሮግራም አንዳንዴ ስትፈልጊ ነው እንጂ ሁሌም አይደለም
A lot of people they asked you the name of the iron why didn't you tell them write it the name of the brand please I know that there is a lot of brands so can you tell us what kind of brand you have it thank you in advance
መስኪዬ እናመስገናለን ወይኔ ምን አለ እኔ ከመግዛቴ በፊት በነገርሽኛ እኔማ 100/ሪያል ብር ግዝቼው 10/ 6 ቁጥር የስጠሹ መተኮሻ ማናቹሁም አትግዙት ወላሂ እሱ ለኢትዩቢ ፀጉር አይሆንም ምክያቱም የኛ ፀጉር ገርዳዳ ስለሆነ እንዳለ ይስባብረዋል ድርቅ ያደርገውል መስኪ በመጨረሻ ያሳየቹውን እስትሪት እሱን ብትገዙት ይሻላል እሱ 49 ሪያአል ነው እኔ በአለሁበት ሀገር
እነማሰግነለን ግን እኔ ፀጉሬ በጠም አጭርነ ከርደደ ነዉ የረዝማል ይበለል እዉነት ነዉ ለረግዛዉ ????
የፀጉሪ ጫፍ በጣም ይደርቅብኛል እናም ይሰባበራል እና መስኪ ምን ትመክሪኛለሽ?
ከሁለት አመት በሀላ አየሁት መግዛት ስፈልግ. እናመሰግናለን አሁን አድስ የመጣ ካለም ንገሪኝ መስኪየ
Enkwan beselam koyishin milkam meski egzyabir selamishin yabzalish tiru siw nash hode inmsginalin
Thanks Eahatachn Aow mabateriyaw bazum Aeyadel
የኔ ውብ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በጣም እሚገርም ነው ለመግዛት አስቤ RUclips ላይ እየፈለኩ ነበር በትክክለኛው ሰአት ደረሽልኝ አመሰግናለው መስኪዬ
እናመሰግናለን እህት
Thanks a lot meskiye beautiful your videos are always helpful 😍
መስኪበጣምእናመሰግናለንበርቺጎበዝ
Gen ethm yseral?
wde thegursh yamral enamesegnalen
ሰላምሽ ይብዛ የኔ መልካም እንዴት ነሽ በርቺ በጣም አሪፍ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
እህትዩ በጣም ነው እምናመሰግን