ፍቅር ሽሽት Ethiopian Movie Fiker Shishit | Full Length Ethiopian Film | Ethiopian Movies 2024
HTML-код
- Опубликовано: 17 окт 2024
- ፍቅር ሽሽት New Ethiopian Movie This Week | Ethiopian Film | Full Length Ethiopian Movies 2024 | Amharic Movies | New Amharic Movies | New Ethiopian Film 2024 | Ethiopian movies
Welcome to Haya Hulet Cinema, your destination for the finest Ethiopian movies and Ethiopian films! Our channel is dedicated to bringing you only the best in Ethiopian movies, ensuring you up-to-date with the latest and greatest Ethiopian movies, Amharic films, Ethiopian films, and Amharic movie releases.
Indulge in the magic of Ethiopian movies, where each frame tells a story and each scene evokes emotion. From timeless classics to the new Ethiopian movies 2024, Amharic movies 2024, and Ethiopian film 2024, we've got it all. Don't miss out on the latest Ethiopian films and Ethiopian movies that promise to leave you on the edge of your seat.
Subscribe now and be part of a community that celebrates the art of storytelling through film. Stay tuned for updates, releases, and exclusive content. Haya Hulet Cinema is not just a channel; it's your gateway to the vibrant world of Ethiopian movies. Your entertainment journey starts here!
Discover full-length Ethiopian movies, including the latest Ethiopian films and new Amharic movies, right here at Haya Hulet Cinema. Experience the best of Ethiopian culture and storytelling through our curated selection of Ethiopian movies.
This content is protected by copyright, and any unauthorized use, distribution, or re-upload on any media platform is strictly prohibited. Respect copyright regulations. ©Haya Hulet Cinema, 2024.
😮😮😮❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን እውነት በቃ ቆራጥነት ተማሩ ሴቶችዬ
Anchin amghe nw mayew
@@ThesummerIsgood 😊😘😘 እህ እንዴት አየሹ ታድያ
እሽ 😂😂
አሪፍ ስራ ነው ሁሉ ነገሩ የተስተካከለ❤❤የትም የጣላችሁትን ፍቅር ከመሬት አንስቶ ፈጣሪ ቦታ ሲሰጠው ተመልሳችሁ አትበጥብጡ ወንዶችዬ ።ሴቶችም የውሳኔ ሰው ሁኑ የወደድሽውን ሳይሆን የሚያፈቅርሽን
ቆንጆ ፊልም ነው በተለይ መጨረሻው ❤️❤️❤️በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
በጣምነዉ ደስ የሚለዉ አንዳንዲ ሰወች አስቀመጡብን ቦታ ለማግኘት ይመኛሉ ማፍቀር የቻለ ልብ መጥላትም ይችላል
እደኔ ቲክቶከሯን ልጅ አይቶ የመጣ ❤
እኔ😂😂😂
Enem❤❤❤
እኔ😂
🤗❤
እኔ 😂
ምርጥ ነው ወንዶች በጣም እዴምንወዳቸው ከተረዱ በኸላ ምንም ቢስቀይሙን በፈለጉ ሰአት የሚነሱን እቃ እንመስላቸዋለን በቃ ቆራጥነት ተማሩ❤❤❤❤❤
እኔ ቲክቶክ ለይ ገጣሚወን አይቼ ነው 😮ያመጣውት እነታስ 😮😂😂
ዋው የሚገርም ፊልም ነው ትለያላችሁ ምሩየ በርችልኝ የኔ ምርጥ ❤❤❤
እናመሰግናለን
ጎበዝ ናት ልጅቱ የአባቷን ደስታ ለማየት የጣረችው ጥረት አደነቅኋት ። እኔም አባቴን ሙቸ ነው እምወደው
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
አድኛዋ ፍቅር ዲዛይን የምሰራውልጅ መሰለችኝ ድባይ እርግጠኝነኝ ናት ዋናው ለሴቶቹ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤❤
ምህረት እንኳን ደህና መጣሽ ብለናል በፊልም መጣሽ !! ኢንስታግራም ከዮሀንስ ጋራ የምሰራቸውን Shor Move ተከታትዬ የማያቸው ደስ የሚሉኝ ሁለቱም ❤❤
ቲክቶከሯ ማናት?
እሲ አብሽሪ በሉኝ በጭቀት ልፈነዳ ነዉ💔💔💔💔💔💔😭😭😭
አብሸሪ እማ
አይዞሽ እማ
አይዞሽ እህቴ ❤❤❤
አይዞሺእሕት
አይዝሽየውዴ
አይ ወንዶች ልክ ከእጃቸው ሲወጣ ብቻ ነው የሚያለቃቅሱት ድራማ ቢሆንም ግን በጣም አስተማሪ ነው ልክ እሱ እሷ ላይ ያደረገውን ወደ ኋላነት የኔ ህይወት ነው የመሰለኝ ምክንያቱም በሱ ቁራጥ አለመሆን የውሳኔ ሰው አልሆን ሲለኝ መለየትን መትጭ ስደት የወጣሁት ምክንያቱም ብዙ ነገሮችን ለመትሳት ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አይደል የሚባለው 😢
ወው ሄሉ ያለምንም ዱቄት ማሻአላህ ታምሪያለሺ በተለይ ድርብ ጥርስሺ ማሻአላህ ነው ቆጂት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጨረሻው የሚያምር ምርጥ ፊልሞ🥰🥰🥰
ምርጥ ፊልም ጀግና ደራሲ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል
መልካም እድል ላቺ ለተክቶከሯ ገጣሚ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ለመጀመራ ጊዜ ፍፃሜው ያመረ ፍልም በሰው ጊዜ የምቀልደውን እንዲህ ነው ማድረግ
ስለወደዱት ደስ ብሎናል። ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽
ለየት ያለ ነው ቦለኬት እና የመኪና ጎማ 😂ቀለም ተቀብቶ በእስታይ 😂😂ይመቻችሁ ምርጥ ፊልም ነው ❤
ለሴት ልጅ ከፍቅርም በላይ ክብር ይበልጣል
ቴክታከሮ ወደዚህ ሙያ ስለተቀላቀልሽ በጣም ደስ ብሎናል
ዋው ማለዳ የሚለውን ፊልም በጣም ያጓጓል ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን 😢
BTeam ባባዬ 😭
ትክቶከሯን አይቸ መጣሁ ድምፅማ ዋዉ ስወድላት 🥰🥰
እኔ ደሞ ከዚች ልጅ የምወደው ጥርሶን ❤
አርፍ ፊልምነው ቀጥሉበት ❤❤❤
ዋው ድንቅ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
🤣🤣..... የምያረጋጋ መጽሐፍ ካለህ አንብብ ❤️❤️🤣🤣
እናመሰግናለን🙏🏽
ተሳስቼ አላውቅም ነው ያለው ደራሲው?ስህተቱ ከዚህ ይጀምራል 😊😊 ስህተቱ ስለበዛ የተሰጠውን ተነጠቀ ከዚህ በኋላ በትዝታ ተነጠቀ😅😅😅ከዚህበኋላ በትዝታ ይኖራ😅😅😅❤
የመጨረሻ ነው የተመቸኝ አቦ! እሄ ጀብጃባ ዋጋውን አገኘ!
ጉበዝ የኔ ጀግና ለዚህ ምስጌን ብሎለት ነው ያ ነፈዝ ቁጭ ብሎ ቀረ ጥሩ ውሳኔ ነው
ዋውበጣም ምርጥፊልም❤❤❤❤
ቲክቶከሮበጣምነውየምወዳት❤❤❤
ዋው እኔ ያገራችን ፊልም መጨረሻው ያስጠላኝ ነበር የሄ ግን ትንሽ ቢቀረውም ቆንጆ ነው
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽
ቲክቶከሯን አይቶ የመጣ
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
ይህ ፊልም ነው የውሳኔ ሰው መሆን ደስ ይላል ግን በእውነተኛው አለም ላልተሳኩም ነገሮች ፈጣሪ ስላልወሰነ ነው
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን።
እንዴ የምወዳት ልጅ ከምወደው ልጅ ጋር ዋውውው
አናመሰግናለን 🙏🏽
ሴቶች ሁሌ የምንወደውን ስንከተል አንንኑር ለሚወዱንም እድል እንስጥ ❤❤❤❤❤❤
ዋው አደን ፍልም ነው የምር ከተማቻቹ ለይክ🎉🎉
ሚሌዬ የኔቆጆ መልካምእድል በርችልን❤❤❤❤
ምርጥ ነው ሰው በውሳኔው ቆራጥ መሆን አለበት😊
በቃ ለየት ሲል ደስ ይላን
ገጣሚዋን አይቸ ነው የመጣሁት
ባለ ድምፅዋ ስወዳት
እችይ ልጅ ረዥም ፍልም ጀማረች እዴ🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሄሉየ ቆራጥነት ለአባቶ ያላት ክብር በጣም ደስይላል❤
ሄሉ ጀግና ዋዉ ቆራጥ ሴት ስወድ❤❤❤
አባዬ በኖርክልኝ እና ህልምህን ባሳየሁህ😭💔
ዋው👌👌👌👌👌👌👌
ኤደን ጀግናዋ ሴቶችዬ እንደኤደን ነው መሆን ያለብን
እናመሰግናለን🙏🏽
ምርጥ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
አድኜዋ ከባቢጋ እና ስለፍቅር እምታወራው አደለም
ነች🥰
ቲክ ቶከሯን አይቼ ነው የመጣውት በጣም ነው የምወዳት🎉🎉
እናመሰግናለን🙏🏽
Wooooooow 👌 liyu tirit yale bertu
ሜሉየ የኔ ቆራጥ ላባቷ ያላት ክብር 👌😘😘🥰
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
ወንዶች ካመለጠቻችሁ ነው የምትነቁት የሌላ ስትሆን ምናለ ትዳርን ብደፍሩ
ትክቶከሯን ስወድት🎉🎉🎉❤❤❤
ለአስተያየቶ እናምሰግናለን
Wowowowo.edezie.maderage.nwi.lawodichei.meshalwi.❤❤❤❤❤❤😊
Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አረ ጓደኛዉ በሳቅ ገደለኝ😂😂
ደግ አደረገችህ አዝግ
Very nice movie🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀሪፍ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
❤jegina liji miriti filimi
በጠም ደስይላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
አናመሰግናለን 🙏🏽
Wow nice movie ❤❤❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነው
Gaba gaba balu aref film nw gamadama qemamoche❤❤❤
ቲክቶከሯን አይቸነው የመጣሁት
እኔ
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
Kedmo nabir enje meteno medekos ahun men yadrgal dist tedo malkes alu ❤❤❤setoch kezeh temaru mewden sew new meyanoran esu gin tidarn bemefrat wiww yeliju ergataw germa mogasu des sel berchi yene wud 😊
ሤቱ ሌላ ታሪክላይነው እሚያገባው ከስት አንድ እኮነው ለምሣሌ የማግባት እቅዱም ፍላጎቱም የለኝ ምናልባት ልጂ ሢያሥፈልገኝ ባል ለአንድቀን መከራየትነው የምን ማካበድነው ደግሞ ለኢትዩጲያ ኑሮ ልሽቆጥቆጥ ፈታ ብቻ ለማን ብየ😂
ዋው ነው 🎉
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
Igna basebnew sayiho isu basebew👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
Woow yabde new that's 😘
ገጣሚዋ መልካም እድል🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽
@@HayaHuletCinema ❤❤🌷
አሪፍ ነው ❤❤❤❤
Betame Arif film
እናመሰግናለን 🙏🏽
good filme
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
ቆንጆ ነው
ምርጥ
Wawuu batami dasi yilali ❤❤❤
Anedya des ymil filem❤❤❤
Woy 🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን 🙏🏽
@@HayaHuletCinema እኔ አምሰግናለሁ 💞💞
በጣምደስይሌል
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
Good movie: the big guy is funny.
❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን🙏🏽
ምህሩየ የኔ ውድ❤❤❤❤በጣም አደኛ ነው የምንኖርበትን ካወቅን መድረስ ቀላል ነው
እናመሰግናለን🙏🏽
Very good
ክፍል ሁለት ልቀቁልን
ቲክታከሯ አይቼ ነው የመጣሁት
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽
Arif nw
እናመሰግናለን🙏🏽
ይች ልጅ ፊልም መስራት ጀመረች እንዴ የተቆራረጠ ቪዶወ ነበር እምሰራው የሆነ ልጅጋ
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን🙏🏽
Nice ❤
Thanks 🔥
ጀግና ቶሎ ወደርምጃ የምን መሟዘዝ ነው
👌🥰👌
ወንዶች ትዳርን ፍራቻ ከምታፈቅሩት ሤት የምትሸሹ ካላችሁ በዴንብ ተከታተሉት ይጠቅማችኋል
Welahi chenkognal Dua adergilegn🥹😢
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
❤❤❤❤🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ 🙏🏽
Des yemilfilmi new
Atenage.eji.dawet.baresi.nwi.yaxakwi
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ🙏🏽
🎉ዋውምረጥፊልም
ለአስተያየቶ እናመሰግናለን 🙏🏽
yehn sewye sewedew