Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ለመጡብን ጥያቄዎች ትክክለኛው ምላሽ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2023
  • በዚህ ቪዲዮ በሚዲያ እየተጠየቁ ያሉ ጥያቄዎች ምላሽ ይዘን መጥተናል! ሙሉ ቪዲዮውን ሲመለከቱት እውነታውን ይረዳሉ!
    / @dawitdreams
    ( Welcome to the official RUclips channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ" )
    On our RUclips channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our RUclips channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #dawitdreams #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስእሸቱ #hagerietv #Dagishow #Dawitdreams #Drwodajeneh #ለመጡብን #ጥያቄዎች #ትክክለኛው #ምላሽ

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @selam8232
    @selam8232 Год назад +278

    እኔ ምለዉ እህት ወንድሞቼ መጀመሪያ ራሳችን ለእግዚኣብሄር ኣሳልፈን እንስጥ ከዛ እግዚኣብሄር ቀናውን መንገድ ያሳየናል። ሰው ስንመለከት ግን ከ እግዚኣብሄር እንጠፋለን። ቀስ በቀስ እንደ ምእራብያውያኑ መንገዳችን እንስታለን። እግዚኣብሄር ይማረን የሂወት ስኬት በገንዘብ በስራ ባሃብት ብቻ ኣይገኝም።

    • @wossen15
      @wossen15 Год назад +3

      Spot on. Thanks selam

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 Год назад +12

      ምነው ዘመዴ ዳጊ እኮ እግዚአብሔር ሞገስ እንደሆናትና በሱ ቸርነት ለዚህ እንደበቃች መስክራለች ዶክተር ወዳጄነህ በየደቂቃው የእግዚአብሔርን ስም ሳይጠራ አያወራም የምን ሰምቼ አልሠማሁም ልክ አንደ ፈሪሳዊያን ለማንኛውም እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም ማስተዋልን ይስጡን አሜሜሜሜሜሜን

    • @tensaedebbas8568
      @tensaedebbas8568 Год назад +6

      ​@@hirutmodenese9606. Noooo, that not true she just wanted to shut up ppl's mouth. that's the only way she can pass this time. Once she don't believe in God she doesn't care to say I believe in him and get peace. Buum. But we can tell from her previous video and life style and they ppl she make them her hero. She is not Christian. Maybe this question will be reasons to make her chrestin in positive side we never know God's way

    • @fgdhggfyt9679
      @fgdhggfyt9679 Год назад +1

      ተባረኪ❤

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Год назад +2

      በትክክል

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd Год назад +153

    እኔ ድንቅ ነኝ ሁሉን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
    እግዚአብሔር ድንቅ አድርጎ ፈጥሮኛል በዝህም አምላኬን አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @user-be8lo5lb8n
      @user-be8lo5lb8n Год назад

      Really

    • @lamrotlegese8444
      @lamrotlegese8444 Год назад

      የስ

    • @ewnet7596
      @ewnet7596 Год назад

      እግዚአብሔር ታላቅ ነው
      አላህ ወኩበር

    • @Mercy2821
      @Mercy2821 Год назад

      Ene dink negn malet yemichilew 1 amlak Egziabher bcha new yaw betachignaw betsafkew testekaklual

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Год назад +8

    እስከመጨረሻዉ ነዉ ያዳመጥኩት ተባረኩ በእግዛብሄር ያመነ ይዲናን⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ijaasalim813
    @ijaasalim813 Год назад +18

    ምን ጊዜም ለወሬ የቆማ የሰው ሰም ከማጠልሸት ወደኋላ አያልም አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu5108 Год назад +18

    እውነት ነው እግዚአብሔር ን የካደ ሰው ህይወት የለውም

  • @Bisiebadboy
    @Bisiebadboy Год назад +32

    ዳዊት ግን ደስ ሲል *ትህትናው*
    አከበርሁክ ብራዘር🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር የልብህን መልካም መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ። 1$ will be 1ETB.
    "Everything is Possible with God!"

    • @IIIIXI902
      @IIIIXI902 Год назад +1

      Yes bro✌️✌️

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Год назад +1

      ትሁት ሰው ምን ጌዜም ብዙ እውቀት እንዳለው ያስታውቃል ።

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад

      Dawit dreams አንተ ድንቅ ነህ አንተ " ድንቅ" ነህ እናንተ " ድንቅ "ናቹ ማለት ምን ማለት ነው ??? በኛ በኢትዮጵያውያን ድንቅነሽ ድንቅ ነህ ተብሎ ፈረንጆች የሠየሙልን "" ድንቅነሽ ""( ሉሲ) ነው LUCIFER "ሲያቆላምጡት ።"LUCI" አልዋት በየመፃፎቻችን ሠው ከ ዝንጀሮ መጣ ምሣሌ የሠው ዘር መነሻ የሆነችው ሉሲ ናት አሉን: ዳዊት ህልመኛው በዚ ነውረኛ የስህተት ትምህርት መጣ አንተ ድንቅነህ አንቺ ድንቅነሽ ሲልህ በቀጥታ ሉሲፈር ነህ እያለህ /ሽ ነው !!!:: በፊት ኢሉሙናቲ አልነበረም አሁን ግን እንዲኖር እየጣሩ ነው ለዛውም በከፍተኛ በጀትና የወጣቱን አእምሮ የሚያጥብበት ሕዝቤ ሆይ ለራስህ ስትል ንቃ& dawit dreams ከተናገረው ሕልም አለህ ህልምህን ትኖረዋለህ ይላል በኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ህልምም አዩ ያገኙትም አንድም ነገር የለም ይላል የሠው ልድ ህልም አይደለም ሚቀይረው የሚቀይረው 1,ከአምላኩ ከእግዚአብሔር የተሠጠው ተስፋው 2, ጠንክሮ መሥራቱ 3, በፈተና ማለፉ ለውጤት ያደርሠዋል, የዳዊት አደገኛ አካሄድ ወጣቱን ህልመኛ ቁጭ ብሎ በቅዠት አለም እንዲኖ የሚያደርግ ግብ ይዞ የተነሣ ነው ይሔ ማለት ደግሞ ወጣቱ ተስፋ የሚቆርጥ ገንዘብ ለማግኘት ምንም ከማድረግ የማይመለስ የአእምሮ ጥንካሬው በሰው ቁጥጥር ስር የዋለ እና ወጣቱ እንዲነቃ ሁልጊዜ እንደ ጫትና ሲጋራ አነቃቂ ሠዎች ያስፈልጉታል ይሄ ሆነ ማለት ያ ሠው ሠዋዊ የተፈጥሮ ባህሪው ይቀየራል የመኖር ትርጉሙ በመነቃቃት የተመረኮዘ ይሆናል

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Год назад +1

      ዘጊ ምኑ ደስ ይላል

  • @ktagrofarmandindustryplc
    @ktagrofarmandindustryplc Год назад +5

    እኔ የዳዊት ድሪምስ ተማሪ ነኝ ከአንድ አመት በላይተምሪአለሁ ለዛዉም ከተለያዩ ክፍለ ሀገራት እየተመላለስኩ ነዉ የተማርሁት አንድም ቀን ሳልቀር እኔየሱተማሪበመሆኔ ያተረፍሁት ብዙ ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን እናተም እደኔ ተምራችሁ ብትቀየሩና መድረስበምትፈልጉት ቦታ ብትደርሱ ይሻላል ዴብየአመሰግንሀለሁ እግዚያብሔር ረጅም እድሜና ጤናይስጥህ ኑርልኝ ዳጊየ ዶክተርወዳጀነህ በርቱልን ለዝችአገር ታስፈልጓታላችሁ ልክእደኔ መቀየር እሚፈልጉ ወጣቶችአአሉ

  • @rising1786
    @rising1786 Год назад +20

    Dear Dagi it is great to have the Bible, it is even greater to read it, and even greatest to eat and digest the Word. “Man does not live by bread alone, but by every Word that proceeds out of the mouth of the Lord.” Amen.

  • @user-js6wk8rs3t
    @user-js6wk8rs3t Год назад +61

    መልስ በመስጠታችሁ ይበልጥ አከበርኩዋችሁ ይበልጥ ወደድኳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад +1

      dawit dreams ከተናገረው ሕልም አለህ ህልምህን ትኖረዋለህ ይላል በኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ህልምም አዩ ያገኙትም አንድም ነገር የለም ይላል የሠው ልድ ህልም አይደለም ሚቀይረው የሚቀይረው 1,ከአምላኩ ከእግዚአብሔር የተሠጠው ተስፋው 2, ጠንክሮ መሥራቱ 3, በፈተና ማለፉ ለውጤት ያደርሠዋል, የዳዊት አደገኛ አካሄድ ወጣቱን ህልመኛ ቁጭ ብሎ በቅዠት አለም እንዲኖ የሚያደርግ ግብ ይዞ የተነሣ ነው ይሔ ማለት ደግሞ ወጣቱ ተስፋ የሚቆርጥ ገንዘብ ለማግኘት ምንም ከማድረግ የማይመለስ የአእምሮ ጥንካሬው በሰው ቁጥጥር ስር የዋለ እና ወጣቱ እንዲነቃ ሁልጊዜ እንደ ጫትና ሲጋራ አነቃቂ ሠዎች ያስፈልጉታል ይሄ ሆነ ማለት ያ ሠው ሠዋዊ የተፈጥሮ ባህሪው ይቀየራል የመኖር ትርጉሙ በመነቃቃት የተመረኮዘ ይሆናል &Dawit dreams አንተ ድንቅ ነህ አንተ " ድንቅ" ነህ እናንተ " ድንቅ "ናቹ ማለት ምን ማለት ነው ??? በኛ በኢትዮጵያውያን ድንቅነሽ ድንቅ ነህ ተብሎ ፈረንጆች የሠየሙልን "" ድንቅነሽ ""( ሉሲ) ነው LUCIFER "ሲያቆላምጡት ።"LUCI" አልዋት በየመፃፎቻችን ሠው ከ ዝንጀሮ መጣ ምሣሌ የሠው ዘር መነሻ የሆነችው ሉሲ ናት አሉን: ዳዊት ህልመኛው በዚ ነውረኛ የስህተት ትምህርት መጣ አንተ ድንቅነህ አንቺ ድንቅነሽ ሲልህ በቀጥታ ሉሲፈር ነህ እያለህ /ሽ ነው !!!:: በፊት ኢሉሙናቲ አልነበረም አሁን ግን እንዲኖር እየጣሩ ነው ለዛውም በከፍተኛ በጀትና የወጣቱን አእምሮ የሚያጥብበት ሕዝቤ ሆይ ለራስህ ስትል ንቃ

    • @selamawitabereham7387
      @selamawitabereham7387 Год назад

      tnk Gera gabetogh nabare

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +11

    የኔ አንበሳ ዶ ወዳጄነህ ትሁት 🙏🥰🥰🥰

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 Год назад +7

    "እኔ ንድንቅ ነኝ፣ ሁሉን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад +5

    እኔ እሚገርመኝ ነገር መልካም ሰዎች ከልባቸው ተነስተው ትውልድን ከአልባሌ ቦታ እንዳይገኝ እና ወጣቱን ልቀይር ባሉ ችሔ ሑሉ ውርጅብኝ!! የዶር ወዳጄነህ ጥልቅ እውቀት አስደናቂ ሁሌም ያስደምመኛል!! የ3ቱ እጅግ ጥሩ ቅንጅት ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!!🙏😍

    • @almazali4784
      @almazali4784 Год назад

      የሚገርም ዘመን ላይ ደረስን እኮ ጥሩ የሚሰሩትን አናት አናታቸውን መምታት 🤔🤔🤔

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Год назад

      እኔም ግረ ገበኝ በተለይ በስደት የለን ሰዎች ቡዙ ዉጣውረድ የገጥማናል የን ሁሉ ችለን እንድናልፍ እንደ አበት ወንድም ሙሉ ቤተሰብ ሆናውልን በነፃ እየስታማሩን እናሱን ማውቀስ ተገቢ አይደለም

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk Год назад +84

    እኔ እናንተን ካወኩኝ በሀላ ሀይማኖቴ ላይ ጠንካራ ሆኛለሁ አምላኬን አመስጋኝ ሆኛለሁ እናንተ ምርጦች ናችሁ ሁሌም የእኛ ሀገር ሰው በሀይማኖት ስር ተሸሽጎ ስንፍናን ባህል አድርጎታል የትኛውም ሀይማኖት አእምሮን ተጠቅሞ ተቀይሮ ሌሎችን መቀየር አልከለከለም እናንተ ደግሞ ፈጣሪ የሰጠንን አቅም እንድንጠቀም መከራቹን አሁን የእነ ዳጊ በጎ ስራ ወይም አላማ ሳይገባን ቀርቶ ነው ወይስ ምቀኝነት ነው

    • @SofyyaiAli-ok8kl
      @SofyyaiAli-ok8kl Год назад +3

      ተባረኪ እሀት እዉነት ብለሻል

    • @aziza7702
      @aziza7702 Год назад

      ምቀኝነት

    • @ethio4421
      @ethio4421 Год назад

      Tikikil new yalshiw thank you

    • @tekuret
      @tekuret Год назад

      Betekekel mesehaf qedusem yalesera ayebela,enqelef yemiwed yetebexaxes yelebsal new yemilew bemesehaf qedusm tarik hulum habtamena yemiseru tatari nachew dawit,Solomon,yaeqob,abreham ena sew genzeb meseratu kefatu mendenew ,wechi ager enkuan l mamaker 300&400 dollar new gen yeghasew kebad new sew siyadegena siselexen siyexan new yesexew yebalale becha kebad new yegha hebereteseb

    • @abetmedia
      @abetmedia Год назад +2

      አምላክሽ ማነው?

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +36

    በጣም አከብራችሁላሁ በርቱ የናተን ደሞ እንስማ እስኪ 🙏ዶ ወዳጄነህ አጥግቦን ሄዷል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጠብቀው 🙏🙏🥰🥰

    • @hannaadhanom9261
      @hannaadhanom9261 Год назад

      dawit dreams ከተናገረው ሕልም አለህ ህልምህን ትኖረዋለህ ይላል በኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ህልምም አዩ ያገኙትም አንድም ነገር የለም ይላል የሠው ልድ ህልም አይደለም ሚቀይረው የሚቀይረው 1,ከአምላኩ ከእግዚአብሔር የተሠጠው ተስፋው 2, ጠንክሮ መሥራቱ 3, በፈተና ማለፉ ለውጤት ያደርሠዋል, የዳዊት አደገኛ አካሄድ ወጣቱን ህልመኛ ቁጭ ብሎ በቅዠት አለም እንዲኖ የሚያደርግ ግብ ይዞ የተነሣ ነው ይሔ ማለት ደግሞ ወጣቱ ተስፋ የሚቆርጥ ገንዘብ ለማግኘት ምንም ከማድረግ የማይመለስ የአእምሮ ጥንካሬው በሰው ቁጥጥር ስር የዋለ እና ወጣቱ እንዲነቃ ሁልጊዜ እንደ ጫትና ሲጋራ አነቃቂ ሠዎች ያስፈልጉታል ይሄ ሆነ ማለት ያ ሠው ሠዋዊ የተፈጥሮ ባህሪው ይቀየራል የመኖር ትርጉሙ በመነቃቃት የተመረኮዘ ይሆናል

  • @TGEnglishandcomputer
    @TGEnglishandcomputer Год назад +4

    የሕዝብን ጥያቄ መመለስ ታላቅነት ነው :: እናመስግናለን🙏

  • @RomTur
    @RomTur Год назад +19

    ወዳጄነህ በጣም ነው ያስደሰትከኝ አንተ በጣም የበሰልክ እና ፈጣሪ ሰውን እንድታረጋጋ የላከህ ነው ሚመስለኝ ሁለቱም ካንተ መማር ያለባቸው ይመስለኛል ፈጣሪ ይባርክህ

    • @Amharawollo
      @Amharawollo Год назад +1

      ሶስቱም አንድ ናቸው ብዙ ተምረንባቸዋል የቅናት መንፈስ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከልብህ ይወገድ

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 Год назад +126

    The bible is my motivator.

    • @mimihenok5576
      @mimihenok5576 Год назад +1

      Mine to.

    • @daniboy577
      @daniboy577 Год назад +5

      ጥሩ ነው ... ይመችሽ .. መሆን ያለበት እንደዛ ነው .. እንዴት motivate እንደሚያረግሽ ለጏደኞችሽ share አርጊ ...

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Год назад +3

      I wish they open Bible and teach the young people.

    • @selam9026
      @selam9026 Год назад +1

      Yes I agree with you 💯💯

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Год назад

      አሜን

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk Год назад +53

    እኔም ሙስሊም ነኝ ነገር ግን እነሱ ሚሉት አላህ የሰጠንን አቅም ተጠቅመን እኛ ተለውጠን ሌሎችን እንለውጥ አላህ የሰጠን ኒእማ ብዙ ነው ጠዋት ማታ እናመስግነው ባመሰገነው ቁጥር ይጨምልናል ነው በፍፁም እቦታው ተገኝቶ ትምህርታቸውን የተከታተለ ወደ አምላክ የሚያቃርብ ነው ሁሌም ስንማር አዛን ሲባል ትምህርት ቆሞ ሰላት እንሰግዳለን

  • @zerubistegni3272
    @zerubistegni3272 Год назад +1

    በጣም በርቱ ሁሉም በራሱ ልክ ነው ሰው በተረዳው ልክ ነው ሊያስርዳ የሚችለው በቻ ሁሉም ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Amharawollo
    @Amharawollo Год назад +1

    ❤❤❤ውይ ደስ ስትሉ አይ የኛ ህዝብ ከምቀኝነት እማይወጣ እንከን ሲፈልግ እሚውል

  • @Etnews12
    @Etnews12 Год назад +13

    እኔ እነዚህን ሰዎች ካገኝሁ በኋላ ነዉ ለእምነቴ ጠንካራ የሆንሁኝ እና ፈጣሪን አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገሮችን አዉቄለሁ እና እነዚህ ሰዎች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸዉ

    • @user-gq3yd5fk2z
      @user-gq3yd5fk2z Год назад +1

      ስሙን እንኳን መጥራት አቃተክ ፈጣሪ የአምላክ ስሙ ፈጣሪ ነዉ ያሳዝናል እምነትክን እረሳክ እነሱ ጋር ስትሆን

    • @Haelimichael
      @Haelimichael Год назад

      Lek nek fetarin edenak redun nw yelw megedun esayun nw yelw sewoch eneka eski

  • @habitamuayele2387
    @habitamuayele2387 Год назад +21

    እኔ ከእኔሱ አፍ ከልሰማው ምንም ብትሉ አልሳምማ ብዬ ነበር መስመትና መየት መማን ነው ለመልካምናታችሁ አመሰግናለሁ እውነት ያሸንፋል ❤

    • @abebakebede6314
      @abebakebede6314 Год назад +1

      አንደስው ሀብታም ከሆኑ በሀላ ለማመን መንገገዳገድ ያለነው
      ??? እምነት ያለኝ በዶክተር ወዳጄ ነው

  • @user-ps3yb4ry9k
    @user-ps3yb4ry9k Год назад +9

    ይሄ እኮ ትምህርት ከእምነት ጋር ምን ያገነኛወል ምክንያቱም ይሄን ትምህርት ከሁሉም ቤተ እምነት የተወጠጡ ነቸው የምማሩት ስለዝህ ይሄ መድረክ የሁሉም ነው ወገኔ ምን ነከችሁ

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv Год назад +7

    ታድላችሁ እግዚአበሀር በበዙ የባርካችሁ ናችሁ አሁነም የባርካችሁ!!!!!!!!!!!! ስለመታደርጉተ ነገር ሁሉ እግዚአብሕር የሰተልን እንወዳችኅለን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Год назад +8

    ❤❤❤ዳጊ የምርጦች ምርጥ ነሽ እማምላክ ጥላከለላ ትሁንሽ በርቺ❤❤❤

  • @belateklemariam8368
    @belateklemariam8368 Год назад +3

    እውነት ነው ዲቬ የተለየ ነው አንተን እሚያክል አማኝ ፈጣሪውን የለም ፈተናው ያልፋል እውነት ደሞ አትደበቅም እኛ ተጠቅመናል የበለጠ እምነታችንን እነድናቅ እና እድርገህናል ዘመናቹ ይብዛ በርቱ ወሬ ከወሬ አያልፍም

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 Год назад +12

    እግዚአብሔር መልካም ነውና ....እህቴ ዳጊና ወንድሜ ዳዊት የንስሀ እድሜ ይስጣቹ....አንድም ያወራችሁት መልስ ደስ ሳይለኝ ምንም ሳይዋጥልኝ አለቀ :: እኛ ኢትዮጲያውያን ደካማ ጎናችን እጅግ ስለታወቀ መጨረሻችንን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን!!!

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 Год назад

      Beam tekekel eyeshefafenu new enji universal yemibal emenet yeseytan new northern ahun lelijochachew yemiyaweresut memeher bedenb tenagerwal business new

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን😭😭😭 ሰዎች ስንባል በጣም እንገርማለን እናንተ በርቱ ጠንክራችሁ ስሩ ትውልዱን አንፁ
    እናንተ ድንቅ ናችሁሁ
    መዝሙረኛው ዳዊት ምን አለ መሰላችሁ። እፁብ ድንቅ አድርገህ ፈጥረህኛልና አመሰግንሀለሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @makilove6390
      @makilove6390 Год назад

      እህቴ መምህር ዘበነ ለማ ያስተማሩትን ትምርት ተከታተዪ ይገርምሻል ወዴት እየሄድን እንደሆነ💔😭

  • @alialmajed1916
    @alialmajed1916 Год назад +5

    ከይቅርታ ጋር ዳዊት ግን አንድ ነገር የምጠይቀው ነገር አለ . ምታረገውን ስእል 8 ቁጥር ያስቀመጠውን መንፈሳ አንሰው ከዛ በኋላ ሁልጊዜም አክባሪህ የሚወዱት የሚከተል ❤❤

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u Год назад +2

      ልክ ነው አላስፈላጌ እና እኛን የማይወክል ሲቦሎችን ወይም ምስሎችን ማፀባርቅ አላስፈላጊ ነው!

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m Год назад

      ትክክል እምጠለዉ ነገር

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk Год назад +19

    መጀመሪያ ቁጭ ብሎ ህሜት ማማት የሚሰራን ማሸማቀቅ በጣም ቀላል ነው ሰርቶ ማሳየት ነው ከባድ ምርጦች ናቹ በርቱ አላህ ይርዳቹ

    • @yashica5085
      @yashica5085 Год назад

      ❤❤❤

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад

      ​@@yashica5085Dawit dreams አንተ ድንቅ ነህ አንተ " ድንቅ" ነህ እናንተ " ድንቅ "ናቹ ማለት ምን ማለት ነው ??? በኛ በኢትዮጵያውያን ድንቅነሽ ድንቅ ነህ ተብሎ ፈረንጆች የሠየሙልን "" ድንቅነሽ ""( ሉሲ) ነው LUCIFER "ሲያቆላምጡት ።"LUCI" አልዋት በየመፃፎቻችን ሠው ከ ዝንጀሮ መጣ ምሣሌ የሠው ዘር መነሻ የሆነችው ሉሲ ናት አሉን: ዳዊት ህልመኛው በዚ ነውረኛ የስህተት ትምህርት መጣ አንተ ድንቅነህ አንቺ ድንቅነሽ ሲልህ በቀጥታ ሉሲፈር ነህ እያለህ /ሽ ነው !!!:: በፊት ኢሉሙናቲ አልነበረም አሁን ግን እንዲኖር እየጣሩ ነው ለዛውም በከፍተኛ በጀትና የወጣቱን አእምሮ የሚያጥብበት ሕዝቤ ሆይ ለራስህ ስትል ንቃ

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹዉ🙏
    በርቱ ይህ ምንም ማለት አይደለም🙏
    በጣም እንወዳቹዎለን🙏

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 Год назад +8

    This is the way to do it.
    Clarifying when ever it is needed, that way you can move forward. I was one of them now I have a clear understanding so May God be with you. Life is short.
    Thank you 🙏🏾

    • @azebmehertab880
      @azebmehertab880 Год назад

      The fact that they said the illuminati doesn't exist in ethiopia that explain a lot . Why they I have to lie?

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx Год назад +13

    You all are amazing 👍🏾 keep up the good job!

  • @gebeyehujemberu451
    @gebeyehujemberu451 Год назад +4

    To tell the truth I confused When some spiritual speakers said something about you; so far I am quite clear. Thank you so much all of you especially i am always so impressed by Dr.Wodajeneh.

  • @zenebeasnakew1556
    @zenebeasnakew1556 Год назад +1

    አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጥሩ እየሰራቹህ እና ጥሩ መንገድ ላይ እንደሆናቹህ ነው በርቱልን

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад +2

    ተመሰገን መጨረሻችን እግዚአብሔር የሰመረለችሁሁ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ መልካም ነገር ሁሉ የበዘልንንኖንንን❤❤❤❤❤❤

  • @naturetime6095
    @naturetime6095 Год назад +4

    Dagi and Dawit be born again.
    ዳግም: መወለድ: አለባቹ።

  • @eded195
    @eded195 Год назад +17

    Just ignore the negativity,We love you guys keep up the great work ❤️❤️❤️ also I am bigggggg fan of Dr Wedajeneh ,
    Bless you all!!

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj Год назад +1

      የራሳቸውን ትዳር ያላዳኑ የህይወት ምሳሌነት የሌላቸው ፀረ እምነት አወናባጆች ናቸው።

    • @27forlife
      @27forlife Год назад

      @@tewodrostaddy-cj1rj 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад

      ​@@tewodrostaddy-cj1rjDawit dreams አንተ ድንቅ ነህ አንተ " ድንቅ" ነህ እናንተ " ድንቅ "ናቹ ማለት ምን ማለት ነው ??? በኛ በኢትዮጵያውያን ድንቅነሽ ድንቅ ነህ ተብሎ ፈረንጆች የሠየሙልን "" ድንቅነሽ ""( ሉሲ) ነው LUCIFER "ሲያቆላምጡት ።"LUCI" አልዋት በየመፃፎቻችን ሠው ከ ዝንጀሮ መጣ ምሣሌ የሠው ዘር መነሻ የሆነችው ሉሲ ናት አሉን: ዳዊት ህልመኛው በዚ ነውረኛ የስህተት ትምህርት መጣ አንተ ድንቅነህ አንቺ ድንቅነሽ ሲልህ በቀጥታ ሉሲፈር ነህ እያለህ /ሽ ነው !!!:: በፊት ኢሉሙናቲ አልነበረም አሁን ግን እንዲኖር እየጣሩ ነው ለዛውም በከፍተኛ በጀትና የወጣቱን አእምሮ የሚያጥብበት ሕዝቤ ሆይ ለራስህ ስትል ንቃ

  • @rfds7894
    @rfds7894 Год назад +2

    ለኔ በጣም ጀግናዎቹ ናቹ ዝም በሏቸው ሲጀመር ወጣቶቻችንን አትርፍልን አብሶ ለኔ ዳጊ ጀግናዬ አርአያዬ ነሽ ከምታስተምሯቸው አንድ ሁሌ ስተኛ ለአምስት ነገር ፈጣሪ ስላደረጋቹ ነገር አመስግኑ ትላለች ታድያ እሷ ፈጣሪዋን አታምኑም ማለት ነው ወረኞች!!!!!!!!💗💗💗💗💗

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Год назад +2

    keep shining, you are doing great job. don't listen the negatives .I love you all .dagi you are best

  • @ethiorichb3751
    @ethiorichb3751 Год назад +25

    I am the living witness for 3 of you.I started to praise my God strongly after I attended your speeches. So be strong,don't refrain your self from what you dream

    • @samrawitgetachew2560
      @samrawitgetachew2560 Год назад +3

      ንቃ/ ንቂ

    • @matusala8322
      @matusala8322 Год назад

      That’s not what we’re seeing in western countries.
      This type of teachings leads to immorality

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад

      ​@@samrawitgetachew2560Dawit dreams አንተ ድንቅ ነህ አንተ " ድንቅ" ነህ እናንተ " ድንቅ "ናቹ ማለት ምን ማለት ነው ??? በኛ በኢትዮጵያውያን ድንቅነሽ ድንቅ ነህ ተብሎ ፈረንጆች የሠየሙልን "" ድንቅነሽ ""( ሉሲ) ነው LUCIFER "ሲያቆላምጡት ።"LUCI" አልዋት በየመፃፎቻችን ሠው ከ ዝንጀሮ መጣ ምሣሌ የሠው ዘር መነሻ የሆነችው ሉሲ ናት አሉን: ዳዊት ህልመኛው በዚ ነውረኛ የስህተት ትምህርት መጣ አንተ ድንቅነህ አንቺ ድንቅነሽ ሲልህ በቀጥታ ሉሲፈር ነህ እያለህ /ሽ ነው !!!:: በፊት ኢሉሙናቲ አልነበረም አሁን ግን እንዲኖር እየጣሩ ነው ለዛውም በከፍተኛ በጀትና የወጣቱን አእምሮ የሚያጥብበት ሕዝቤ ሆይ ለራስህ ስትል ንቃ

    • @Mercy2821
      @Mercy2821 Год назад

      Ere niki

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Год назад

      @@Mercy2821 መንቃት ያለብሽ አንቺ ነሽ!

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 Год назад +19

    Dave, I feel your calmness today. More than words. Let God bless you for the successful journey.

    • @concentration1206
      @concentration1206 Год назад

      Its not calmness it is gegemena

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад

      ​@@concentration1206Dawit dreams አንተ ድንቅ ነህ አንተ " ድንቅ" ነህ እናንተ " ድንቅ "ናቹ ማለት ምን ማለት ነው ??? በኛ በኢትዮጵያውያን ድንቅነሽ ድንቅ ነህ ተብሎ ፈረንጆች የሠየሙልን "" ድንቅነሽ ""( ሉሲ) ነው LUCIFER "ሲያቆላምጡት ።"LUCI" አልዋት በየመፃፎቻችን ሠው ከ ዝንጀሮ መጣ ምሣሌ የሠው ዘር መነሻ የሆነችው ሉሲ ናት አሉን: ዳዊት ህልመኛው በዚ ነውረኛ የስህተት ትምህርት መጣ አንተ ድንቅነህ አንቺ ድንቅነሽ ሲልህ በቀጥታ ሉሲፈር ነህ እያለህ /ሽ ነው !!!:: በፊት ኢሉሙናቲ አልነበረም አሁን ግን እንዲኖር እየጣሩ ነው ለዛውም በከፍተኛ በጀትና የወጣቱን አእምሮ የሚያጥብበት ሕዝቤ ሆይ ለራስህ ስትል ንቃ

  • @user-gn3gh1pj6z
    @user-gn3gh1pj6z Год назад +2

    ካልተሳሳትኩ ዶክተር ዘበነ እሄንን commen አስቀፃፍኩበት ጊዜ ድረስ 4ቀን የሆነው video ለቋል እና ብታየውና ለዛ video የሚሆን ምላሽ ብትሰጥ በጣም ደስ ይለኛል

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Год назад +6

    ሱብሀን አላህ የኛ ሰው ግን ሲሰሩ አያሰራ እንደው ምንይሻለዋል እንደ ሀባሻ ምቀኛ ነገረኛ ግን በምድር ላይ አለ
    ሰርተው ስለተለወጡ ብቻ በዚህ መንገድ ዘመታችሁባቸው አይይይይይይ ያሳዝናል
    ለሁላችንም አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ።

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +9

    ወገኖቼ በርቱ እጅ አትስጡ አንድ ወጣትን ካልባሌ ቦታ መመለስ ትልቅ ነገር ነው አይዟቹ በርቱ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @makitube8870
    @makitube8870 Год назад +32

    እኔ ሙስሊም ነኝ ከሁሉም እምነት ይበልጣል ምክንያቱም እምነትውስጥ ትልቅ እውቀት አለ እራሴን አሸንፌ ለእምነቴ ለፈጣሪዬ ተገዢ ከሆንኩኝ ያኔ እኔ አሸናፊነኝ። ሀይልም እውቀትም ልቅናም ጥበብም የለም ሁሉም በሀያሉ አምላካችን አሏህ እጅ ቢሆን እንጂ ❤

    • @windowsi8110
      @windowsi8110 Год назад +3

      Enesum yalut yhnn new

    • @user-lf2sz7hd8p
      @user-lf2sz7hd8p Год назад

      ​@@windowsi8110qq

    • @zebibamohammed-kc8bk
      @zebibamohammed-kc8bk Год назад +3

      እኔም ሙስሊም ነኝ ነገር ግን እነሱ ሚሉት አላህ የሰጠንን አቅም ተጠቅመን እኛ ተለውጠን ሌሎችን እንለውጥ አላህ የሰጠን ኒእማ ብዙ ነው ጠዋት ማታ እናመስግነው ባመሰገነው ቁጥር ይጨምልናል ነው በፍፁም እቦታው ተገኝቶ ትምህርታቸውን የተከታተለ ወደ አምላክ የሚያቃርብ ነው ሁሌም ስንማር አዛን ሲባል ትምህርት ቆሞ ሰላት እንሰግዳለን

  • @sintayehudugassa4874
    @sintayehudugassa4874 Год назад +2

    Dear Doctor Wodajeneh, May my God lift up you and i personally pray for you to feed the word of God for nations. You are blessed!

  • @zewedneshreba3138
    @zewedneshreba3138 Год назад

    ወይ ጉድ እውነቱን የሚያዉቅ እግዚአብሔር ነው እርሱን መዋሸት አይቻልም እድሜና ጤና ይስጠን እናያችዋለን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በቁስ አይመካ። ዳጊ እኛ ኮ ጠልተናችው አይደለም ስለምንወዳችሁ ነው ስለገባን ሲኦል ባዶ ይሁን ለማንኛውም እንወዳችዋለን።

  • @Sket-ww5kt
    @Sket-ww5kt Год назад +8

    ዶክተር ወዳጀነህ ውድ ስጦታችን :በፈጣሪህ የማትደራደር : እምነትህ በአስተማርክ ቁጥር የሚታይ : የሚሰማ : ( ለምሳሌ ድንግል ማርያምን የገለፅክበት ) አደራ ወርቃማውን አስተምሮህን እንዳታቋርጥ ስል ከትህትና እና ትልቅ አክብሮት ጋር አሳስባለሁ !
    ዳጊየ እጅግ አደንቅሻለሁ ! እረዳሻለሁ !
    ዳዊት ድሪምስ 👏አድናቂህ ነኝ ! እረዳሀለሁ ! የእግዚአብሔር ጥበቃና በረከት ከናንተ ጋር ይሁን !

  • @alemnehmeshesha1082
    @alemnehmeshesha1082 Год назад +15

    Hater will hate keep shining God grace with you

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Год назад +4

    እሰይ እኔ ስለእናንተ በጣም ተጨንቄ ነበር እንኳንም መልስ ሰጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Год назад +1

    ከፀሀይ በታች ሁሉም ነገር የከንቱ ከንቱ ነው
    ምንም የሚያኩራራን ነገር የለም እውቀት ሀብት መመፃደቅ ወዘተ...
    ሰው ሀብታምባለፀጋ ሲሆን /ለምን ሀይማኖቱን ይቀይራል??
    ፈጣሪአችን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ለገናናው ስሙ ይሁን 🤲🙏🤲
    ሁሉም የክርስቶስ የእጁ ስራ ነው
    ሁሉ የርሱ ሁሉበርሱና ሁሉ ከርሱ የሆነው የአለም መድሀኒት አምላካችን መድህን አለም ገሀገራችንን ፅኑ ሰላም ያድርግልን አቦ
    ሁሉም ስራው ያውጣው!!!! 🙏
    ፅድት ያልኩ የክርስቶስ የእጁ ስራ በደሙ የዋጀኝ
    በቅዱሳን አማላጅነት የማምን ያባቴ የክርስቶስ
    በስሙ ክርስቲያን ልጁ ነኝ የራሴን የምወድ ለሌላኛውም ክብር ያለኝ በማንነቴ ደስተኛ ነኝ 🎉

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መልስ ሰለሰጣችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @azitube4198
    @azitube4198 Год назад +3

    እየሱስም የመጣበትን አላማ ፈፅሞ ወደ አባቱ ሄዷል, እናንም የተጠራቹበትን አላም boldly ፈፅማቹ ሂዱ , it, take so much energy to wake our ppl from there sleeping consciousness. Keep up the good work.

    • @ashendyetube_9671
      @ashendyetube_9671 Год назад

      ኢየሱስ ነው እየሱስ አይባልም!

    • @azitube4198
      @azitube4198 Год назад

      @@ashendyetube_9671 give him what ever name you want, his name is Joshua

  • @user-pb7un2ck6y
    @user-pb7un2ck6y Год назад

    ስንት የሚወገዝ ነገር እያለ ለገንዘብ እና ኢትዮጵያን ከድህነት እንዳቶጣ ሆን ብሎ መስራት ጥቅም የለዉም የዘሩትን የሚያሳጭድ ፈጣሪ አለ ። እናተ ግን በርቱልኝ ጀግኖቼ

  • @user-bo8xi5tl8o
    @user-bo8xi5tl8o Год назад

    አግዛቤር ይባርካችሁ ሰላማችሁን ብዝት ያርግላችሁ እወዳችኋለሁ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +4

    በርቱልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን በጣም ነው የማደንቃቹ

  • @Tangut-iw1ny
    @Tangut-iw1ny Год назад +9

    በጣም ይገርማል ጥያቄዎቹን የመለሱበት አገላለፅ ልቤን ነው የነካው 😢😢😢 እናመሰግናለን ትንሽ እውቀት ኖሮችሁ ብዙ እውቀት ያላቸውን ስዎች የምታጣጥሉ ባለትንሽ የእውቀት ስዎች ከመተቸታችሁ በፊት እውቁ ዳጊዬ ዴቭ ዶክተር ውዳጄ ከልብ እናመሰግናለን

    • @actodc9780
      @actodc9780 Год назад

      Bzu wey tnsh ewket endalachew bemn aweksh mogedegna athugni ye siol esat yitebkshal fetarin matalel ayichalm temelesh alebelezia bota ayinorshin yene eht

  • @kukucaleb3246
    @kukucaleb3246 Год назад +4

    እኔ ይሄን ሃሳብ እዚህ ቦታ ላይ ሳስቀምጥ ከእናተ በላይ እውቀት ኑሮኝ ሳይሆን ሊጠቅም ከቻለ በሚል ምልከታ ብቻ ተነስቼ ይቺን ልበል ባላችሁ አስተምሮት ውስጥ ሁሌም መርሳትና መገንዘብ ያለባችሁ ነገር ቢኖር እንደ ሞዴል /እንደ ምሳሌ ነቅሳቹህ የምትጠቀሙባቸው ታዋቂ ሰዎች ዛሬ ላይ ያላቸውን ስኬትና የደረሱበትን ደረጃ ከመመልከት ብቻ ሳይሆን የጀርባ ማንነታቸው ተጠንቶ የሚቀርብ መሆን አለበት ለምሳሌ ዶክተር በስተመጨረሻው የጠራቸው ኦባማና ክሊንተን አሁንም ሃምሳ ደቂቃ ያስረዳችሁትን ማንነት ገደል የሚከት ነው በዚህም በቀጣይ የሚሰራባችሁን ቪዲዮ አመቻችትዋል እመኑኝ እነዚህ ሰዎች እነ ኦባማ ማለቴ ነው የሰይጣን አምላኪ መሆናቸው ገሃድ ስለሆነ ዳዊት ደግሞ በመጨረሻ ላይ ስለ አንድ ብርና ዶላር ያነሳኸው ቦታ ላይ ዶላር የሚባለውን ነገር ተማሪዎችህ ደግመው እንዲሉ ባታደርግ ጥሩ ነው ዶላር በመልካም እሳቤ የሚነሳ ጒዳይ ሳይሆን በጥቂትም ቢሆን በኢትዮጵያውያን እሳቤ ውስጥ እንደ ሰይጣናዊ ከሚጠቀሱ ነገሮች አንዱ በመሆኑ በተረፈ አሁንም የጣራችሁትን ጥረት የሚያጠፋባቹሁ እንደሚሰማኝ ጠቅሼ ነገር ግን እመኑኝ አሁንም ይሄ ኘሮግራም ሽፋን ለመስጠት ነው የፈጣሪን ስም ተጠቅመው ወዘተ የሚል ፍልሚያ ይኖራልና ለቀጣዩ ትግል መንገድ ፍንጭ ሰጥታቹሃቸዋል ተዘጋጁበት ለመጪው ግን ሞዴል የምትጠቅስዋቸውን ሰዎች ባክ ግራውንድ ሳትረዱ ላለመጥቀስ ሞክሩ ሰላም

    • @QuantumStulmy21
      @QuantumStulmy21 Год назад +1

      አንድ ብር ከአንድ ዶላር የመግዛት አቅሙ እኩል እናደርገዋለን እንጂ ብር ወደ ዶላር እንቀይረዋለን ኮ ያለ የለም!..
      ስለዶላር ካነሳህ አይቀር የኛንም 200 ብር :ንግድ ባንክና ቤሄራዊ ባንክም ኮ የሰይጣን ምልክት አለበት እየተባለ እስካሁን ይተቻል....ግን ሁላችንም እየተጠቀምነው ነው....ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ላማ በረከታቸው ይደርብንና በአሜሪካ ሆነው የሚጠቀሙት ብር ወይስ ዶላር?!

  • @user-di9fs7oj1d
    @user-di9fs7oj1d Год назад +9

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ወንድሞች እና እህታችን
    ዶርተር ወዳጄነህ ዳዊት ዳጊ

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 Год назад +14

    የሰራ ይታማል በርቱ ብዙ እንጠብቃለን እናንተ ያገር እንቁዎች

    • @hirutgmartinsson9728
      @hirutgmartinsson9728 Год назад +1

      Tikikil

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 Год назад

      yes tikkl

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад

      ​@@hirutgmartinsson9728Dawit dreams አንተ ድንቅ ነህ አንተ " ድንቅ" ነህ እናንተ " ድንቅ "ናቹ ማለት ምን ማለት ነው ??? በኛ በኢትዮጵያውያን ድንቅነሽ ድንቅ ነህ ተብሎ ፈረንጆች የሠየሙልን "" ድንቅነሽ ""( ሉሲ) ነው LUCIFER "ሲያቆላምጡት ።"LUCI" አልዋት በየመፃፎቻችን ሠው ከ ዝንጀሮ መጣ ምሣሌ የሠው ዘር መነሻ የሆነችው ሉሲ ናት አሉን: ዳዊት ህልመኛው በዚ ነውረኛ የስህተት ትምህርት መጣ አንተ ድንቅነህ አንቺ ድንቅነሽ ሲልህ በቀጥታ ሉሲፈር ነህ እያለህ /ሽ ነው !!!:: በፊት ኢሉሙናቲ አልነበረም አሁን ግን እንዲኖር እየጣሩ ነው ለዛውም በከፍተኛ በጀትና የወጣቱን አእምሮ የሚያጥብበት ሕዝቤ ሆይ ለራስህ ስትል ንቃ

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Год назад +14

    ❤❤❤ ስላከበራቹን እኛም 🙏🙏🙏

  • @selamu27.7
    @selamu27.7 Год назад +1

    Excellent youth number two መልካም ወጣት ቁጥር 2

  • @sintayehutesfaye6186
    @sintayehutesfaye6186 Год назад

    Exellent Explanation!
    Dawit dreams, wonderfull project.
    አንድ ነገር አትርሱ ፣ ተፅዕኖ ፈጣር
    ስትሆን ሁሉም አያጨበጭብም።

  • @TolessaFana
    @TolessaFana Год назад +9

    God bless you all!!!

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Год назад +7

    ምርጡ ስው ዶር ወዳጄነህ ❤

  • @nobody-yp7cn
    @nobody-yp7cn Год назад

    Great speech all 3 of you.I learned so much from you.Please continue with more positive energy and openess.Forget about those ... It has always been like this on successful artists and riches.

  • @frehiwotafewerki1817
    @frehiwotafewerki1817 Год назад +2

    Exellent reply ❤🙏እግዚብሄር ይመሰገን ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @gelilawityakob3887
    @gelilawityakob3887 Год назад +3

    I'm glad you give this answer because some people were misunderstand your concept and I've always think you guys are amazing Egziabher hasabachihun yasakalachu ke hatyat wuchi 😍🥰

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Год назад +3

    ሀይልን በሚሰጠኝ በክረስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፊል 4፥13

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Год назад

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነው ስለዳጊ ብዙ አላቅም ምክንያቱም ብዙ ጊዜ የዩንቨርስን ስም ሰትጠራ ነው የምሰማት እኔ እግዚአብሔር እንደሚሰጥ ነው የማምነው ስለዚህ ብዙም አላዳምጣትም ከዳዊት ግን ብዙነገር ተምሬያለው ስለግል ህይወቱ አላቅም

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Год назад

      universe yemitlew satnaelne slemitamelk new google lay search mareg tichiyalesh

  • @dagemabebe4055
    @dagemabebe4055 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Год назад +2

    Keep it up!!! We love you!!! God bless you. May God help you.

  • @lol._101
    @lol._101 Год назад +4

    የእኔ እንቁዋች ዳጊዬ ዴቭዬ
    ሀገራችን ሰው የማይወጣላት እንዲ ጀግና ሰዋች ሲገኙ ሁሌም መኮርኮም ማሸማቀቅ ባህል ስላደረግነው ነው
    from now on we should break the curse and i know you guys will do that

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Год назад +1

    I think the intention is right so I hope God helps you going forward. But it’s always great to put God and our basic common God fearing teaching of our fathers.

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 Год назад +1

    እናተ ጎበዞችናቺሁ እደናተ መህን ያቃታቸው እናተን በመተቸት ባቋራጭ መገድ ታዋቂ ለመሆን ፈልገው ነው በርቱ (ዳጊ) (ዳወይት) (ወዳጀነህ) እኔ በጣም አከብራቺኋለሁ እናተ ለኸጣቱ ታስፈልጋላቺሁ። ♥️🙏🎉

  • @samuelts7461
    @samuelts7461 Год назад +8

    Universe የሚለው ቃል ዛሬ አልሰማነውም በዚሁ ከቀጠላችሁ ጥሩ ነው የሚፈለገውም ይሄ ነው እነጂ ስራችሁ መልካም እንደሆነ ይታወቃል ...

  • @tsigetube7178
    @tsigetube7178 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @anuwarkader
    @anuwarkader Месяц назад

    ሁሉም ሰው ሳያዉቅ ነው የሚናገሩት ዝምበላቹዉ እናተ ብዙ ሰው እያተረፋቹ ነው በረቱ😍😍😍👑❤😍

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ዶክተር ወዳጄነህ በጣም እመሰግናለው 3ታችሁንም እወዳችዋለው

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +6

    እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር ድንቅ ነኝ ከማለት እና እግዚአብሔር ይመስገን የቱ ነው ቅድምያ ማለት ያለበት?/

  • @ruthmulugeta818
    @ruthmulugeta818 Год назад +7

    መዝሙረ ዳዊት 139
    14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤
    ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።

  • @aymenosmanosme-eh4rh
    @aymenosmanosme-eh4rh Год назад

    ዳዊትየ እንወድሃለን አላህ ይጠብቅህ ህዳያ እንዲሰጥህ የሁሉጊዜ ዱዓየ ነው የኛ ህዝብ እታች ወርዶ መስራት ሳይሆን አላማቸውን ወርዶ የሰራ የተሳካላቸው ሰዎችን ማብጠልጠል ነው

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Год назад +2

    Thanks for clarification 👍

  • @kalkidanyigletu1597
    @kalkidanyigletu1597 Год назад +11

    You guys are amazingly courageous even to respond to this kind of accusation. The accusers are going to be the accusers. KEEP UP THE GOOD WORK. May God bless you'll. Don't let them west your time. Keep on walking .....much respect.

    • @concentration1206
      @concentration1206 Год назад

      Enesuma serachewen alakomum lemen tawekeben nw eyalu yalut

    • @tekureanbesa1427
      @tekureanbesa1427 Год назад

      dawit dreams ከተናገረው ሕልም አለህ ህልምህን ትኖረዋለህ ይላል በኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ህልምም አዩ ያገኙትም አንድም ነገር የለም ይላል የሠው ልድ ህልም አይደለም ሚቀይረው የሚቀይረው 1,ከአምላኩ ከእግዚአብሔር የተሠጠው ተስፋው 2, ጠንክሮ መሥራቱ 3, በፈተና ማለፉ ለውጤት ያደርሠዋል, የዳዊት አደገኛ አካሄድ ወጣቱን ህልመኛ ቁጭ ብሎ በቅዠት አለም እንዲኖ የሚያደርግ ግብ ይዞ የተነሣ ነው ይሔ ማለት ደግሞ ወጣቱ ተስፋ የሚቆርጥ ገንዘብ ለማግኘት ምንም ከማድረግ የማይመለስ የአእምሮ ጥንካሬው በሰው ቁጥጥር ስር የዋለ እና ወጣቱ እንዲነቃ ሁልጊዜ እንደ ጫትና ሲጋራ አነቃቂ ሠዎች ያስፈልጉታል ይሄ ሆነ ማለት ያ ሠው ሠዋዊ የተፈጥሮ ባህሪው ይቀየራል የመኖር ትርጉሙ በመነቃቃት የተመረኮዘ ይሆናል

  • @BH-et6sn
    @BH-et6sn Год назад +10

    May all 3 of you be blessed...and may God reward you accordingly 🙏🏽 and may God keep away negative, toxic, backwards with a dark heart People away from you.

    • @hannaadhanom9261
      @hannaadhanom9261 Год назад

      dawit dreams ከተናገረው ሕልም አለህ ህልምህን ትኖረዋለህ ይላል በኛ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ህልምም አዩ ያገኙትም አንድም ነገር የለም ይላል የሠው ልድ ህልም አይደለም ሚቀይረው የሚቀይረው 1,ከአምላኩ ከእግዚአብሔር የተሠጠው ተስፋው 2, ጠንክሮ መሥራቱ 3, በፈተና ማለፉ ለውጤት ያደርሠዋል, የዳዊት አደገኛ አካሄድ ወጣቱን ህልመኛ ቁጭ ብሎ በቅዠት አለም እንዲኖ የሚያደርግ ግብ ይዞ የተነሣ ነው ይሔ ማለት ደግሞ ወጣቱ ተስፋ የሚቆርጥ ገንዘብ ለማግኘት ምንም ከማድረግ የማይመለስ የአእምሮ ጥንካሬው በሰው ቁጥጥር ስር የዋለ እና ወጣቱ እንዲነቃ ሁልጊዜ እንደ ጫትና ሲጋራ አነቃቂ ሠዎች ያስፈልጉታል ይሄ ሆነ ማለት ያ ሠው ሠዋዊ የተፈጥሮ ባህሪው ይቀየራል የመኖር ትርጉሙ በመነቃቃት የተመረኮዘ ይሆናል

  • @AmenAmen-ci1cc
    @AmenAmen-ci1cc Год назад +1

    Glad to see you together and manage to work as well. You are am amaizing people keep going. Blesd you all.🙏🙏🙏

  • @mbet1840
    @mbet1840 Год назад +1

    ጥሩ ሰው መልካም ነገር ለመስራት ሲነሳ ሞራላቸውን እየነካችሁ ጥሩ እንዳይሰሩ የምታደርጉ እረፉ

  • @workneshnaga2973
    @workneshnaga2973 Год назад +8

    የኛ ሠው ከባደነው በለበሠችሁት ልብ መከራቸሁን አይተችሁል ገነ ብዙ ትምህርት ያሠፈልጋል

    • @emebaemuti951
      @emebaemuti951 Год назад +1

      አማርኛሽ ምንድነው ?

    • @concentration1206
      @concentration1206 Год назад

      Weye mawek yawek senegerachu mesemat nw yehe eko yedegaf gudaye aydelem

    • @workneshnaga2973
      @workneshnaga2973 Год назад

      @@emebaemuti951 እኔ ያልኩት የኛሠው ከበድነው በለበሡት ልብሥ የምቀና ህዝብነው ገና መመር ያሠፈልገናል

  • @dagmawitdag5420
    @dagmawitdag5420 Год назад +2

    ዳዊት በጣም ነው ምወድህ ትህትናህ ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...

  • @sentebaba7294
    @sentebaba7294 Год назад +2

    ወጣት ልትበላ ነው ወንዶች ሴቶች የሁለት ተራ ሰዎች ንግግር ሂወትህን አይለውጥም ፣ ነጠላህን አጣፍተህ ሂወትህን ወደሚለውጥ እቤትህ ወደ ቤተክርስቲያን እሩጥ ችግርህን እድሜ ልክህን ለዳዊት ድሪም እና ለዳጊ ብትናገር መቼም አይለወጥም ክፍያ የማይፈልግ አባትህ ቤት ሄደህ ለሱ ንገር በአንድ ግዜ ይለወጣል ብሩንም አስራት በኩራት አስገባው ትባረካለህ ነገህንም የተሻለ ያረግልሀል ..! ሁለት ተራ ሰዎች ሂዎቴን ይቀይራሉ ብለህ 3 ሺ ብር ከምከፍል እንዴት በ አንድዬ እግዛብሄር አይቀየርም ብለህ እነሱ ጋር ትሮጣለህ ንቃ አትሸወድ !!!

  • @ASR9475
    @ASR9475 Год назад +2

    It is very nice clarification. I wish you would say something on law of attraction as it was raised on some of the media. Keep moving

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 Год назад +13

    ምርጦቸ በስህተት ሳላረጋግጥ በክፉ የፖሰቱባችሁን ፎቶ ሸር በማድረጌ ይቅርታ እጠይቃለሁ ከፔጄም አንስቸዋለሁ እግዚኣብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ስሰማውም ለማመን ተቸግሬ ነበር❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Год назад

      አትመን ጠርጥር

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 Год назад

      Machem awo sirachin newu ayilum hulunim amino mirot tiweld enazanim aminehacho post areki awun enasunim amenk nagem andu mato digame sim biyatefa taminale melat newu baresi akem tegez yenasun asem mitekimehen mawused tichilale ene ekatalachowalewu yihonal yitekimegnal yalkut turu asabachon wesdalewu ba midia ba gid weda yegna nu alelum😅

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 Год назад

      Machem awo sirachin newu ayilum hulunim amino mirot tiweld enazanim aminehacho post areki awun enasunim amenk nagem andu mato digame sim biyatefa taminale melat newu baresi akem tegez yenasun asem mitekimehen mawused tichilale ene ekatalachowalewu yihonal yitekimegnal yalkut turu asabachon wesdalewu ba midia ba gid weda yegna nu alelum😅

    • @kukisam2528
      @kukisam2528 Год назад

      ለ ሌላ ጊዜህም እያጣራ ፖስት አብዛኛዉ youtuber ለራሱ ገንዘብ መስራት ሲል የዉሸት ታሪክ ሲለሚሰራ

    • @buzunashdadhi4143
      @buzunashdadhi4143 Год назад

      @@kukisam2528 hagerin ye aferesu yalut tiktoker ena yutubef eko nacho ba ergit midean la turu negar mitekemu alu gin andi andi tultula zimbilo sayestera yataremesal sewum ket endet ayilm amino yikebabelal

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 Год назад +6

    Keep UpOn 💪🏼 You doing great job

  • @hayathayatkuwt6748
    @hayathayatkuwt6748 Год назад

    ፈጣሪ ከእነተ ጋር ይሁን በርቱ የማይሰራ ሰው ወሬ ይወደል ማንንም አትስሙ

  • @misrakdejene6687
    @misrakdejene6687 Год назад +6

    እግዚአብሄር ይመስገን። ጥሩ በመስራታችሁ ታይታችሁበታል ስለዚህ ሚስማር በተመታ ቁጥር ይጠብቃል በርቱልኝ። አከብራችዋለሁ።

  • @milkatesfaye7282
    @milkatesfaye7282 Год назад +3

    እኝህን የመሰሉ ምርጥ ሰዋች መብዛት ነው ያለባቸው :የቱጋ ነው ጥፋታቸው ዝም ብላቹሁ ስራቹን ስሩ ስላልገባቸው ብቻ ነው የገባን ተጠቅመንበታል እናመሰግናለን ።

  • @belayezegeye5041
    @belayezegeye5041 Год назад +3

    የተነሳው ቅሬታ ስለ "law of attraction" ነበረ እዛ ላይ ግን ምንም ሃሳብ አልሰጣችሁም ። ሰጪ ዩኒቨርስ ወይስ እግዚ አብሄር?

  • @helenweldeabzgi5941
    @helenweldeabzgi5941 Год назад +2

    Thank you for sharing your experiences 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @SerawitThomas
    @SerawitThomas Год назад

    መልሳችሁን ስለሰማሁ ተረጋግቻለሁ ተባረኩ ዳግዬ ደግሞ በጣም ነው ምወድሽ❤❤ሁላቹንም❤❤