የብርሃን ገ/ስላሴ “አሜን” ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 37

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 Год назад +13

    ከአይን ብርሐን የልብ ብርሐን ይበልጣል ወንድማችን በጣም የምወደው ዘፈን ልብ ሰርስሮ ሚገባ ነው በርታልን😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobess243
    @kokobess243 Год назад +7

    በጣም ልቤን የነከው ሚዚቃው

  • @emubilal3143
    @emubilal3143 Год назад +9

    በጣም ያስለቀሰኝና🥺 አልሀምዱሊላህ 🥰አድል ያደረገኝ ሙዚቃ አይን ቢመለከት ልብ ይፈርዳልና እናመስግን ልጄ ባለን እንፅናና 100%✅✅✅ 🥰🥰

  • @ሰአዲነኝወለዬዋ
    @ሰአዲነኝወለዬዋ Год назад +5

    አይን ቢመለከት ልብ ይፈርዳልና
    እናመስግን ልጄ ባለን እንፅናና

  • @hayatyemer3343
    @hayatyemer3343 Год назад +2

    ዋው ልብየሚነካ ሙዚቃ ልበብረሁኑ ይበልጣል ባለው መጽናናት

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 Год назад +2

    የኔ አባት

  • @Abawtes
    @Abawtes Год назад +4

    He is very talented! May God bless you!

  • @youtube6773emeniwediy
    @youtube6773emeniwediy Год назад +1

    በጣም።የሚገርም ጥምፀ በርታ ውዲማችን. ልበ ብርሀን ነህ በርታ ውድድድድ😘

  • @ራያራዩማቱዩብ
    @ራያራዩማቱዩብ Год назад +2

    በጣም የምወደዉ የባላገሩ አይዶል ድምፃዉ በጣም በጣም አድናቅህ ነኝ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Год назад +2

    ዘፈን ብዙም ምርጫዬ ባይሆንም ebs ፈጣሪ ይባርካቹ በዚ መንገድ እንኳን ሚረዳው ካገኝ ድምፁ ግን ፐ እጅ ባፍ ያስጭናል

  • @mazazewade760
    @mazazewade760 Год назад +2

    እመብርሀን ትዳብስህ የኔ ውድ

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 Год назад

    የኔ አባት 😥😥😥

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Год назад +1

    ብርዬ ጀግና እንወድካለን

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Год назад +1

    ጀግና ነህ ልብ እጅ አይን አያይም ፈጣሪ አምላክ ያበርታህ እቅፋትን ሁሉ ዩያዝል🙏👍

  • @ethiodiversity-1184
    @ethiodiversity-1184 Год назад +2

    ፈጣሪ ያበርታህ...ትችላለህ

  • @kokobess243
    @kokobess243 Год назад +1

    አባት❤❤

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +1

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Год назад

    Thanks

  • @genzebjemaneh4394
    @genzebjemaneh4394 Год назад +4

    ልጅህን እ/ግ ለቁምነገር ያብቃልህ!! ከከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፤

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 Год назад +1

    ለበጎ ነዉ ብየ ትርፍና ኪሳራ
    ይሄዉ እኖራለሁ ትዉሉዱን ሳኮራ(2)
    ልብ የሚነካ ዘፈን !!

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Год назад +1

    what an amazing music it's touch me

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 Год назад

    Ewunet new Egziabher barne new ayizochute

  • @samerahey4438
    @samerahey4438 Год назад

    አቤት ድምፅ💔💔💔💔😭😭

  • @samiramohammed3997
    @samiramohammed3997 Год назад

    ❤❤❤

  • @ሰአዲነኝወለዬዋ
    @ሰአዲነኝወለዬዋ Год назад +4

    አይይይይይይይ የኔ አባት
    ባብተህ አታባባኝ ሆድ አይባስህ ተወዉ
    ትልቁ መነፀር ልቦና ነዉ ለሠዉ አይይ
    ያለበት ነዉ የሚገባዉ እኔም የማየት ችግር አለብኝ ግን አልሀምዱሊላህ ያን ያክል የበዛ አዴለም መነፀር ለብሸ በመዳም ቤት ዘጠኝ አመቴ አልሀምዱሊላህ እንዴማንኛዉም ጤናማ ሠዉ እሰራለሁ

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Год назад

    Wooooww

  • @rahwana5694
    @rahwana5694 Год назад +1

    good job..keep it up bro

  • @maggy437
    @maggy437 Год назад

    Brye yn wd yn jegna fetari ytebkh enwedhalen🙏🙏

  • @zeinabamohamed2872
    @zeinabamohamed2872 Год назад

    ❤wyyy

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад

    🙏❤️🙏

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jeri3637
    @jeri3637 Год назад

    ሙዚቃው 😭😭😭

  • @gigishibabaw6561
    @gigishibabaw6561 Год назад

    Berye gadegnaye Dani new ende ? anteko tenkara nehe berta bire

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 Год назад +1

    አባት❤

  • @ريمالقحطاني-ض6ث
    @ريمالقحطاني-ض6ث Год назад

    ❤❤❤❤❤❤