Ethiopia | ነብስ ይማር አባታችንን ቀማን ከዚ ጉድ ተጠንቀቁ ነብስ እያጠፉ ነው በከተማችን ፖሊስን ጭምር ልብ የሰበረ ወንጀል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • 🔴Program name Police programe- It is a program where videos are presented that help the society to protect itself from various crimes
    In This program -ነብስ ይማር አባታችንን ቀማን ከዚ ጉድ ተጠንቀቁ ነብስ እያጠፉ ነው በከተማችን ፖሊስን ጭምር ልብ የሰበረ ወንጀል
    Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
    HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
    If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
    Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
    ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    ****************************************************************************************
    Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Комментарии • 210

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 2 года назад +19

    ካሜራ ማኑ ለምን ፍቱን ትሽፍናለህ እራስህ የውንጀል ተባባረይ ነህ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +14

    የገደለ ይገደል የሰረቀ ይቆረጥ ያመነሰረ ይደብደብ ይታሰር እድህ ከሆነ ሀገራችን ታድጋለች ሰው አይሞትም በሰላም ይኖራል

    • @leylaismael8136
      @leylaismael8136 2 года назад

      ትክክል

    • @madinaedres8740
      @madinaedres8740 2 года назад

      Betam tekekel neber endih aynet hig binor Ethiopia yet bederesech neber

  • @munamuna8340
    @munamuna8340 2 года назад +13

    በሞት ይቀጣ መንግስት ካልገደለዉ ወንድ ልጃቸዉ ይግደለው ሌባዉን

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 года назад

      Yewnttt mgedl albet

    • @richdargay2193
      @richdargay2193 2 года назад

      ትክክል ቢሆንማ አፈር ያብላው ይሄ ጨካኝ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 года назад +11

    ለማይረባ ጥቅም የሰው ነፍስን ማጥፋት የፈጣሪ ቁጣ ይድረስብህ የሰው ፍርድ አይጎዳህምና

  • @degelamalaje60
    @degelamalaje60 2 года назад +14

    በጥበቃ እና በሮንድ ስራ ላይ የሚገኙ ሰዎች መንቀሳቀስ ያለባቸው ሁለት እና ከዛም በላይ መሆን አለበት ይሄ አሰራር መሻሻል አለበት ባይ ነኝ አባታችን ነፍሳቸውን ይማር

  • @munaye5766
    @munaye5766 2 года назад +7

    እኔኮ የሚገርመኝ ለምን ፈታቸውን ይሸፍናሉ ወንጀለኞች አይደሉም መሸፍን የለባቸውም

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 года назад +10

    ነፍስ ይማር 🙏 ለቤተሰቦቻቸውም ጥናቱንይስጣቸው

  • @user-eg4ln4or2s
    @user-eg4ln4or2s 2 года назад +2

    የኔ አባት ኡፍፍፍ ነፍሣቸውን ይማረው ለቤተሠቦ መፅናናቱን ይስጥ ግን ጥያቄ አለኝ ወንጀለኛ ነው ለምን ፊቱን መሸፈን አስፈለገ ሁሌ የሞተ ተጎዳ ደህና ፍርድ የለም የሰው ነፍስ ልክ እንደጫጩት ነፍስ እንኮን የማይቆጠርበት ሀገር ኡፍፍ አረ ስንቱ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 2 года назад +1

    የበጣም ያሳዝናል. የአባታችን የተአምረማሪያም ነብስን በአብርሃም እቅፍ ያኑርልን ። ፈጣሪ ለመላው ቤተሰብ , ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ይስጥልን ።

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 2 года назад +7

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ኢትዮጵያ የገዳይ መፈጫ ሆነች ፍትህ የለም የሌቦች መኖሪያ አፈር ያብላህ ከመስረቅ አሰራም አባታችን እግዚአብሔር ነብሰዎቱን ይማረው

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 2 года назад

      በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር የስራህን ይስጥክ

  • @bibe7822
    @bibe7822 2 года назад +4

    ሞት በዛ ይህ ሁሉ የሀጥያታችን ብዛት ነው ወገኖቼ ከዚ የበሳ እንዳይመጣ ወደ እግዛብሄር እንመለስ ንስሀ እንግባ

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 года назад +8

    ገዳዩ በህዝብ ፊት መሰቀል አለበት ምክኒያቱም ዝም ተብለዉ እየተተዉ ወንጀሉ በዛ

  • @tsedeletashita6994
    @tsedeletashita6994 2 года назад +6

    ለምንድ ነው ፊቱን የምደብቁት ወጀል ስርቶ እሽሩሩሩ ማለት ምንድ ነው ለህዝብ ማሳየት ሁሌ መናገር ለውጥ የለም ሰው በግፍ እየተገደለ ማያደግም ቅጣት ቢኖር ገዳይ ወንጀለኛ ባልበዛ ነበር ፖሊስ ባሰቃቂ ሁኔታ ተገደለ ህዝቡን ሰልችቶታል ለነገስ ሰው እንዴት በአገሩ ሰርቶ ይኑር ፈጣሪ ነፍሶትን በገነት ያኑራት

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w 2 года назад +1

    በጣም ነው የሚያመው አላህ የሥራውን ይሥጠው አላህ ለቤተሰቦቻቸውም ሶብሩን ይሥጣቸው

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 2 года назад +2

    አባታችን ነብስ ይማርልን ቤተሰብም ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад +1

    ነፋሰ ይማር የአባታቼን ነፋሰ በአፀደገነት ያኑርልን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 2 года назад +5

    6አመት ታስሮ ከታሰበት ወጥቶ እንደገና ወንጀል ፈጽሞ የሰው ሕይት አጠፋ አሁንም መታሰሩ ምን ጥቅም አለው ሲወጣ ያንኑ ወንጀል ይፈፅማል ሰለዘህ የሰው ነፈስ ያጠፋ በሞት ይቀጣልን ከየትም እየመጡ እየተሰገሰጉ አዲስ አበባን አቆሸሿት

    • @AAAA-bz3bv
      @AAAA-bz3bv 2 года назад +1

      ዉነቴኔዉ። ሠዉ። የገደለ። ቢገደል።
      የሠረቀ። በሠረቀበት። እጁ። ቢቆረጥ
      በጉልበት። ሠዉን። የመታ። ቢገረፍ። ቢታሠር። ዉነቴነዉ። በኢትዬጵያ። ዉሥጥ። ነብሠ። ገዳይም ሌባም። ሁሉም። ይጠፉና። ከወጀል። ይታቀቡ። ነበር። ማለት። ወጀለኛ። ይጠፉ። ነበር።
      ለምሣሌ። ሠኡዲያ። አረቢያ
      ሠዉ የገደለ። ይገደላል በህዝብፊት
      የሠረቀ። በየትኛዉ። እጅህ። ሠረክ። ተብሎ
      የሠረቀበት። እጅ። ይቆረጣል
      አሄሥለሆነ። በ ሀጀሪቱ። ህዝቡ ህግን። ሥለሚፈሩ። አይጣሉም። አሌባም። የለም ሠላም። ነዉ
      በሀገራችን። እሄህግ። ቢወጣና። ቢተገበር
      ሀገሪቱ። ሠላም። ትሆን። ነበር

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 года назад

      Bitikill yegedl mgedl albet

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z 2 года назад +2

    ለሞተው ኣባታችን ነብስ በገነት ያኑራት🙏🙏
    ለቤተሰቦቹና ለስራባልደራቦቹ ፈጣሪ ያጵናቹ
    የገደለው ልባ እራሱ ይገደል

  • @yenunigatu8679
    @yenunigatu8679 2 года назад +4

    የኒ አባት ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቻቸውን መፅናናትን ይስጥልን ለገዳዩ ሀሳብ መስጠጥ አልችልም እግዚአብሔር ይፈረደው😭😭😭

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 2 года назад +3

    ለምን ፊቱን መደበቅ አስፈለግ በጣም ትገርማላችሁ የዛ አገር ፍርድ እንደሆን የታወቀ ነው የማይረባ እና ሰው አውቆት ስትለቁት እንዲጠነቀቁ ፊቱን ማሳየት አለባችሁ ይሄ የለመደ ወንጀለኛ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለአባታችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን

    • @mrpagol2918
      @mrpagol2918 2 года назад +1

      ፖሊሶቹእራሱ እጃቸውእንዳለበት ያመለክታል ምክኒያቱም ፊቱንመደበቃቸው የወንጀሉተባባሪመሆናቸውን ያሳውቀናል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +3

    💚💛❤ጉድ ወይ እንደው ይሔንን ያሕል ጨካኘ ሖንን ምነው ወይ ጌታ ወይ ወይ እንዲሕ የሠው ነፍስ እረከሰ አተ ፍረድ ጌታ አባታችንን የቀጠፈ ፍርድ ይገባዋል ፈራጅ ነግ በኔ በሉ ሥትፈርዱ ያማል

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 года назад +2

    ፈጣሪ ነብሳቸውን አፀደ ገነት ያኑራቸው

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q 2 года назад +4

    ነፍስ ይማር

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +1

    ፉፉፉፉፉፉፉ አቤቱ ፈጣሪ ደማቸዉን እንኳን ከቱ አልቀረ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
    ፈጣሪ አረ የድሮ ኢትዮጽያን መልስልን ህህህህህህ ለቤተሰቡ መፅናናት ይስጥልን

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 года назад +1

    ነፍሶት በሰላም ትረፍ አባቴ😭😭ለቤተሰቦ መፅናናት እመኛለሁ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +5

    😭😭😭😭😭እንዴት ያማል ያረብ አናቱን ይስጣቸው ለቤተሠቦቻቸው

    • @wenestalmaso673
      @wenestalmaso673 2 года назад

      ፋቶን መሸፈን ለምን አስፈለገ ለምን አይታይም እየደበቃቹህ አበዛቹሀቸው ሊቦቻ

  • @sagathedo1657
    @sagathedo1657 2 года назад +2

    አባታችን ነብስ ይማር

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 2 года назад +1

    አባቴ ነብስ ይማር እኔ ሁሉሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ምን አይነት ቤተሰብ ቢሳድጋቸውነው አይ ሀገራችን መቼ ይሆይ የሚበቃው ስቃያችን

  • @seifudabi5479
    @seifudabi5479 2 года назад

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑረው

  • @rahe698
    @rahe698 2 года назад +3

    ለምንድነው ወንጀለኛን የስራውን ወንጀል ሲጠየቅ ፊቱን የምትደብቁት ይህ ነብስ በል መቆራረጥ ነበር ማንነቱን ለማሳወቅ ለሌላውም ጥንቃቄ በግልፅ ፊቱን ማሳየት አለባችሁ በጋዜጣም ሆነ በቴሌቪዥን ፊቱን መታየት አለበት ስውን ከመግደል በላይ ወንጀል የለም !!እግዚአብሄር ነብስ ይማርልን ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን የአቤል ደም በምድር ይጮሃል ወየው ለአንተ ለሌብነት ብለህ የንፁህን ደም ምፍሰስህ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +3

    እዳው ለምን አስረው ይለቃሉ ይገደሉ መግስት እየቀለበ ያኖራል ልጆቹ ይግደሉት የምን እስር ነው የሰው አባት ገሎ የነሱ መብት ነው እድኖር እድሞት መፍቀድ መግስት በዚህ ህዝብ እየበደለ ነው አድቤት ሀዘን አድቤት ደስታ ለምን ይሆናል ሁሉም ይቅመሰው

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w 2 года назад +1

    አላህ ድፍት ያድርገው ሱብሀን አላህ ምናይነት ጨካኝ ነው አላህ ሙሥታእና

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 2 года назад +2

    መፀናናትን እመኛለው ለመላው ቤተሰቦቸ ነፈሳችውን ይማርልን እናመሰግናለን ፖሊሰ ሌባ ሌባነው መታየት አለበት ለምን ይሸፈናል ።

  • @astertefera151
    @astertefera151 2 года назад +2

    ነፍስ ይማር አባታችንን

  • @almahi8958
    @almahi8958 2 года назад +1

    ለገዳይ ሞት ይገባዋል እኛ ሀገር የገደለቢገደል ጥሩ ነበር ይሄ ሁሉ አይደረግም ነበር ነብስ ይማር

  • @eyutube1471
    @eyutube1471 2 года назад

    አባታችን ነፍስ ይማር በጣም ያማል ገዳዩም መገደል አለበት የእስር ቤት እንጀራ ናፍቆት ነው ወንጀሉን የፈፀመው አነጋገሩ ግልፅ ነው

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h 2 года назад +1

    መድሀኒአለምየስራክንይስጥክ:አባቲነብስይማር

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 11 дней назад

    ሐገራችን ሕግ የለም የገደለ ይገደል ቢባል ማንም ሰው አይገልም

  • @abaymanges619
    @abaymanges619 2 года назад

    ነብስ ይማር አባቴ

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x 2 года назад +1

    የገደለን ግደሉት ማሰር ጥቅም የልለውም ግደሉት እንዳታስሩት የገደለ ይገደል ካሁን በሃላ የገደለ ይገደል

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 2 года назад

    አባታችን፡ነሳቸውን፡ይማር፡ለቤተሰቦቻቸው፡መፅናናትን፡ይስጥልን፡፤

  • @senaitbekele5643
    @senaitbekele5643 2 года назад +2

    እሱንም መግደል ነው ።እይህ ሽማግሌ ለፍተው እንቅልፍ አተው እየሰሩ የሚኖሩ ቤተስብ ይሚያስተዳድሩ ነርበሩ ።ይሄ በእዚህ እድሜው ሰርቆ በኖር የለመደ ነው ።ስለዚ የሞት ፍርድ መቀጣጫ ማድርግ ነው ።አለቀ ለሀገርም ለማንም እይጠቅምም እንዲህ አይነት እረመኔ ሰው።

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z 2 года назад +1

    ይገደል የገደለ ይገደል ኡፍ የኔ አባት ነፍስህን ይማረው ውስጤ ደሞ አባቴ አባቴን መስሎ ታየኝ ይሄ ድርቡሽ ጭራቅ ሌባ ጨካኝ ሰርታ አትበላም ፍናፍንት ጁንታ

  • @shweitbinegede8856
    @shweitbinegede8856 2 года назад +1

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 2 года назад

    ስለዚህ የእኝህ ምስኪን አባት ደም በከንቱ ማለፍ የለበትም ልጁ እጁን ቁረጡለት አለበለዚያ አሁንም ያረጋል

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ አባት ነፍስ ይማረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tr7pe2ig5b
    @user-tr7pe2ig5b 2 года назад

    ነብስ ይማር አባቴ😭😭😭 እጅግ በጣም ያሳዝናል💔 አባቴ ለብዙ አመታት በጥበቃ ሥራ ሰርቶ ነበር ያሳደገን ቀን ሌላ ሥራ ሰርቶ የማታ ጥበቃ ነበር የሚሰራው ነግቶ እስከማየው እፈራ ነበር ምክንያቱም አማራጭ በማጣት እንጂ የአባቴ እንዲህ ያሉ ገዳዮች ብመጡበት ታግሎ እሚያመልጥበት አቅም አልነበረውም እና እንደ ሃስብ እማቀርበው እድሚያቸው ትንሽ ገፋ ያሉ አባቶህን ቢያንስ የቀን ተረኛ ብናደርጋቸው የሚሻል ይመስለኛል ለቤተሰቡ ፈጣሪ ያጽናችሁ🙏

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад

    የኔ አባት ነብሰ ይማር

  • @helentube325
    @helentube325 2 года назад

    ነፍስ ይማር 😭ወንጀለኛ ፊቱን አሽፈኑ እባካችሁ

  • @user-nc6ik3rn8j
    @user-nc6ik3rn8j 2 года назад +1

    እእእፍፍፍ አቤት። የኝልክፍት። እኬ ምን አለ። ብትገሉት።

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 2 года назад

    የኔአባትነፍስዎትንይማረው።ፈጣሪበአጸደገነትያኑረው።ለቤተሰቦቻቸውመጽናናትንይስጣችሁ።

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 2 года назад

    እነዝህን ግለሰብ እስከወዴያኛው ማስወገድ ብቻ ነው አንድና አንድ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад

    አይይይ ጭካኔ ጌታሆይ አንተ ከደነዚህ ያለ ጉድ አውጣን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፉቸው

  • @almahi8958
    @almahi8958 2 года назад +1

    አምላኬሆይ ዘድሮ ምድነዉ የምሰማዉ እረ በቃህበለኝ አቤት ጭካኔ

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 2 года назад

    ባጭር ያስቀረው።

  • @titilove713
    @titilove713 2 года назад

    So sad 😞

  • @mesayasert6703
    @mesayasert6703 2 года назад +1

    ይገደል በአደባባይ

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    አግዲህይሄይገደል

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v 2 года назад

    ነፍስ ይማር ጉዳይ ግን ኡፍፍፍ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 года назад

    አቤት። የኛ ወጀልልል

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs 2 года назад

    እግዚአብሔር የሟችን ነፍስ ይማር ልጁ የሞት ፍርድ ቢፈረድበት ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ነበር አይኑ ይጥፋ ለምንድነው የተሸፈነው አፈር ይብላና

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r 2 года назад

    ነፍሳቸውን ይማር በጣም ያሳዝናሉ

  • @helenyemairamliji3625
    @helenyemairamliji3625 2 года назад +1

    Eye megadal alebat Abatn yamihail endet chalewu eju egziho maří ena kirstosin 😭😭😭

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 года назад

    የፍርዱ መላላት እኮ ነውይህን ሁሉ የሚያመጣው ቤተሰብ ካለው እስር ቤት እየተመላለሰ ይጠይቀዋል ቤተበብ ከሌለው ድግሞ የመንግስት እንጀራ ይበላል ስለዚህ ለገዳይ ምንም ችግር የለውም ለሟች ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад

    አባቲነቢስዪማር

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 2 года назад

    Hello fellow friends we all proud in honest police 👮 some days they should get a reward from the public in their community I hope but this criminals some thing has to be done cutting his hands or something it’s sad and disgusting

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 года назад

    Nebse yemare ye ena Abate betam yasazenal

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z 2 года назад

    እደው ምንጉድነው በፈጣሪ ወይ ነፌሳቸውንይማርልን

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 2 года назад +1

    ወጀለኛው እራሱ ከመራ እዴት እደገባ እዴት እደውጣ ለምድነው የማይታየው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Nefs yimar ayi Egziabher yiferdal mésentente yistelen lebitesb 😥😥😥😥😥😥

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 года назад +2

    አቤት ጌታ ሆይ የጭካኔክ ጥግ ሰርተክ አትበላም ገና ወጣት ነው እኮ

  • @hawaibrahim9830
    @hawaibrahim9830 2 года назад

    ያአላህ ምንአለየገደለ ብገደል

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ዋጋህን ይስጥህ ሌባ መሰረት እየቻልክ? እሳቸው ከሰሩ አንትስ በሌብነት ከምትተዳደር አትሸከምም እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ወይ ሰው ብቻ ስድስት ወር አስራችሁ እንዳትለቁት ሌላም ከመግደል ወደሁዋላ አይልም

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x 2 года назад

    በሰው ሂወት ቀልድ የለም ሳኡዲ አረቢያ የገደለ ይገደላል ስለዚህ ኢቶዻም ይህ ድርጊት መደርግ አለበት

  • @gigizawde7078
    @gigizawde7078 2 года назад +1

    ህጎ የላላ ስለሆነ ነዉ እንዲህ ነፍሠ በላ የበዛዉ የገደለ ይገደል ፍርድ ያስፈልጋል

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍ.ያማል ያማል ነፍስ ይማር. መግስት.እቅልፍ ነዉ. አሁንም የሞት ፍርድ ይፍረድበት

  • @amenpipi7978
    @amenpipi7978 2 года назад

    እንደው በፈጣሪ ስም ፊታቸውን እንዳይታዩ የምታደርጉት ጥረት ብቻ ነው ሁልጊዜ ግርም የሚለኝ

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 2 года назад

    Very sad 😭😭😭😢😢🥵🥵🥵rip

  • @user-pb2sr8hw3s
    @user-pb2sr8hw3s 2 года назад

    መቸም መጥፊያቸው ሆነና ምንም ማደርግ አይቻል ግን አባቴቺ ትልቅሰው ሲሆኑ ልጆቸ አባታቺሁን እቤታቸው መሆን አለባቸው ቤተስብ ስትሁኑ አሳደጎ ምናለ ልጅ ከደርሰቡሀላ ለናትና ላባት የማይሆነው

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 года назад +1

    😭

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭 le betesebochachew tnatun yistachew.

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i 2 года назад +2

    ጅንታ ናቸው አድናችሁ ያዙ

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o 2 года назад

    ዉይይይይ እፍፍፍ ፍፍፍፍ አፈርብ አቦ
    አተንም መግደል መግደል ነበር ምን አይነት
    ጨካኚ ነዉ ለምን እርምጃ አይወስዱበትም

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад

    እግዚአብሔር ያጥናችሁ ነፍስ ይማር 😭😭

  • @richdargay2193
    @richdargay2193 2 года назад +1

    ገዳይ ለምን ፊቱ አይታይም አፈር ያብላው ይህ ጅብ በላቸው ነፍስ ይማር

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 года назад

    ልጁመግደልነዉ

  • @3n143
    @3n143 2 года назад

    betam betam yasazinal yechikane tig uuuuuuufffffiiiiii 😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад

    የገደለ ብገደል ምንም አይነት ሰው አይገዳደልም ነበር መግስት አስሮ ይቀልባል

  • @huleabebebekele545
    @huleabebebekele545 2 года назад

    Aznalawe betame Gastsme yihe learso ayigabame naber yihe

  • @salama9761
    @salama9761 Год назад

    ልባና ግደይ መልካቸው ሜሸፈነው

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 года назад +1

    ፊቱንስ ለም ሸፈናችሁ ሌባውን እና ገዳይውን አሳዩ ሌላም ግዜ ሰው እዳቀው እሱም እዳፍር ወራዳን ማጋለጥ እጂ መደበቅ ምን አስፈለገ

  • @nesrewulsessa1715
    @nesrewulsessa1715 2 года назад

    ገደልኩ እያለ ፊቱን መሸፈኑ ለምን አስፈለገ የሌባ ተባባሪ

  • @adengabrakiden1183
    @adengabrakiden1183 2 года назад +1

    AFERE YASEBELAKE GEDAYE BESETE ANETENE YEMEWEGA YEWEGAKE YANETE ERASE YEKETEKETE ANETE AWERE 6 AMETE TASEREKE TEFETEKE DAGEME WEDE HEWETAHEWENE ATEFAKE AYENEKE YETEFA GEDAYE MEGEDELE ALEBETE AWERE TASERWO TEFETWO NEWE NEBESE YATEFA MEGEDELE ALEBETE YEHEGE YALESHE ERE BESETWO ENALEKESE ERE WOOOO

  • @aberashalemu600
    @aberashalemu600 2 года назад

    የወንጀለኛ ፊት መሸፈን
    ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ
    የማየው ለምንደነው?
    ለምን ለወንጀለኛ መጠንቀቅ አስፈለገ

  • @tgstidriba8396
    @tgstidriba8396 2 года назад

    Nefs ymar

  • @alemgulma9199
    @alemgulma9199 2 года назад

    Nebs ymar yene abat ere fetari Fred yhen kfu zemen bebego keyrln ykrm belen

  • @selamf1101
    @selamf1101 2 года назад

    ሙዚቃው ቢቀርስ አይሰማም እኮ በተለይ የሴቷ።

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i 2 года назад

    ሕሕሕሕሕሕሕሕ እኔን አባቴ

  • @seadaindris8764
    @seadaindris8764 2 года назад

    ተያዘ አልተያዘ መገደል አለበት እሱም

  • @3n143
    @3n143 2 года назад

    RIP