Ethiopia: ከነ ጀዋር የ"አንበላም ፖለቲካ" ጀርባ የተሸረበው ሴራ ተጋለጠ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 166

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 года назад +3

    ድንቅ አገላለፅ ነው እናመሰግናለን ፈታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 года назад +3

    ትእቢተኛው እና ፅንፈኛው ጃዋር የብዙ ንፁሐን ደም አለበት አሣርዷአል
    እግዚአብሔር ይፍረድበት

  • @tayiba5497
    @tayiba5497 4 года назад +12

    አንደኛ ነኝ ለይክ❤👍ግን ፖሎትከ አልዋድም 🤣 ለይክ ብቻ ነው ሚዋደው

  • @fghh5572
    @fghh5572 4 года назад +1

    ያንተን ዘገባ ገና ሳልሰማ ነው ላይክ የማረገው💚

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +13

    እኔ ሳኮርፍ ድሮ ካኮረፍኩ የፈለገ ቢሆን አልበላም ነበር እናቴ እኔን ለማባበል እምትሆነው አሁን ሳስበው ያስለቅስኛል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 года назад +3

    አይ ጃዋር ፀረ ኢትዮጵያ ነበርከ
    እግዚአብሔር አጋለጠህ

  • @hasenhusen5138
    @hasenhusen5138 4 года назад

    ይመችህ እወድሀለሁ ቃላቶችህ ዴሥ ይለኛል

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    ውይ ፈታየ እንዴት ዘነ እንደምታደርገኝ ይመችህ አቦ።😂😆😆

    • @eshetuyimer4944
      @eshetuyimer4944 4 года назад

      ከግብፅ የተላከለት ገንዘብ ሳይበላው የሞትፉርድ እንደመሚፈ ረድብን ሰላወቀነው ይሌባ ሳሙናነው ቶሎቢሞት መሬት መሬትም እሬሳውን ስለማትቀበለው እሬሳውን ማቃጠል ነው የስን ደሀቤት አፉርሶዋል ብዙሺ ሰው ደም አለበት

    • @eshetuyimer4944
      @eshetuyimer4944 4 года назад

      የታባቱነው የሱትምህርት የሰውሂወት ማጥፍትነውየተማረው

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 4 года назад +1

    ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን !! እናመሰግናለን

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 4 года назад +6

    ሴራቸው ሲከሽፍ ትናንት መብላት ጀመሩ አሉ። ለነገሩ ሌሊት ሌሊት ተደብቀው እምሽክ አድርገው ሲወግሩ የሾፋቸው ዛፓ አለ።

    • @azmerawbelay6418
      @azmerawbelay6418 4 года назад

      I think this is an obvious strategy....everybody knows this.

  • @tigabupetros9260
    @tigabupetros9260 4 года назад +6

    ፈታ አሳቀኝ ጀዋር በማን ፍቅር ተይዞ ይሁን በጀንታ ነው?😂😂😂😂😂

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 4 года назад +3

    ክክክክክቅ 🤣🤣🤣ፀሎት የሌለው 🤣ፆም 😜😜😜😜😜😜😜

  • @habtemubefkadu4885
    @habtemubefkadu4885 4 года назад +6

    አስር ቤት ማላት!!!!
    ታሪመህ የምታወጣበት
    ትዕቢትህን ወዴ ትህትና የምትቀይርበት
    ተንኮልን ትተህ ትብብሩን ተሞልተህ
    ተቀይረህ ተላውሰህ የምትወጣበት
    የማስተካከያ ቦታ ነው ብላችሁ
    ለጀዋር ንገሩት

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 4 года назад +4

    ድሮ እቤት ሲቆጡኝ አልበላም እል ነበር እነሱን የጐዳሁ መስሎኝ በጣም ሲሞረምረኝ ተደብቄ እበላ ነበር አሁን ሳስበዉ ያስቀኛል

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 4 года назад

    እኔ የምፈራዉ ለዶክተር አብይ ነዉ ምክንያቱም የወጋ ቢርሳ የተውጋ አይርሳም አቶ ጀዋር ከተፈታ ሙሉ ትጥቅ ይዞ ከአሚሪካን ወደ ግብፀ አነደሚገባ አጠራጠር ከወያኔ ጋር ሆኑ በደንብ አደርጐ የኢትዮጵያን እንደ ሶሪያ እየተዋጋ ብዙ ቸገር አንደሚያሰቸገር እንዲታዉቁ አሳስባለሁኝ አመሰግናለሁ ።

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 4 года назад +2

    ትመቻለህ እኮ 😂😂😂💪አይበሉ

  • @ኢስላምዲኑሳላም
    @ኢስላምዲኑሳላም 4 года назад

    አማፀ ናጌ ታያላቹ💪

  • @abrahambekelaethiopia4572
    @abrahambekelaethiopia4572 4 года назад +1

    Thank you for sharing the information

  • @deboratube9945
    @deboratube9945 4 года назад +2

    ትሽ ነፍጠኛ ሰላ ተግል የት የቃል::

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 4 года назад +6

    እግዚአብሔር የትዕብተኞችን ቤት ይነቅላል የባልቴትን ዳርቻ ግን ያጸናል።ምሳሌ 15፥25

  • @mihiretloha3842
    @mihiretloha3842 4 года назад +1

    ጬኮ እና ቆሎ አየበሉ፣ የረሀብ አድማ ይገርማል ።

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 4 года назад +4

    እኔም ልጀን አይፓድ ስከለክላት ምግብ አትበላም ጀዌም ስልኮቹን ሲሙን ቀምተው አስኮረፉት ፍትህ ፍትህ ፍትህ iPads with supper fast broadband WiFi in ቂሊንጦ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 4 года назад +2

    ጀዌ ማታ ደያስሽን እየዋጥሽ የረሀብ አድማ ላይ ነኝ አይነፋም

  • @haragharag3474
    @haragharag3474 4 года назад +2

    እነጀዋርም ልክ ብለካል ጥርቅም አርገው እየበሉ ሌቦች

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 4 года назад

    ጀዋር ከተፈታ የመጨረሻ ዉ ኢትዮጵያ እንደ ሶሪያ ትሆናለች ምላሴ ፀጉር ይብቀልት እሱ አቶ ጀዋር ሸንት ቤት ከገበያ ማን ያየዋል እዛ ዉሰጥ ቢበላ የእሱ ገብረአብ ሰራዊት ቶችሁ ናቸው እኔ የምፈራዉ ለዶክተር አብይ ነዉ እግዚአብሔር ይረዳ አመሰግናለሁ ።

  • @negadinku7583
    @negadinku7583 4 года назад

    ቄሮ ነው ለዉጡን ያመጣው የሚሉት አብይ አህመድን ለዚህ የበቃው ብአዴን መሆኑን ለምን ይክዳሉ ዛሬ የበሉበትን ወጭት ስባሪ ናቸው አይ ኦሮሞ መቸ ነዉ የምተሰለጡነት

  • @esatulayned
    @esatulayned 4 года назад

    ጁሀር ኢትዮጵያ ከገባ በኃላ ወፈር ብሏል እኛ ደሞ ምንፈልገው ሸልቀጥ እንዲል ነው

    • @mxnew3591
      @mxnew3591 4 года назад

      በኦሮሞ ህዝብ ላይ የሚታሳዩት ጠላትነት ጥግ ረግጧል አጫሉ እንዳለው መቼውም ቢሆን እናንተ አክቲቨስቶች በህዝቦች መሃል ጠላትነትን ባትዘሩ

    • @esatulayned
      @esatulayned 4 года назад

      @@mxnew3591 ሰላም ለምን ከሕዝብ ጋር ታገናኘዋለህ የኦሮሞ ሕዝብ ፍቅር ነው

  • @sosina65
    @sosina65 4 года назад +1

    God bless you

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 3 года назад

    ምንቸግሮ አለዉ አይብሉ አርፈዉ ይቀመጡ አሰቡበት ይዲረሱይመቻቸዉ

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 4 года назад +1

    በኋጢአት የተገኝ መዝገብ ጥቅም የለውም የድቅ ግን ከሞት ያድናል።
    እግዚአብሔር የጻድቁን ነፍሰ አያሰርብም የጎጥኣንን ምኞት ግን ይገለብጣል።ምሳሌ 10፥2 ጃዋሪዬ እግዚአብሔር አምላክ ያአንተ ክፉ ምኞት አሁንም ይገለብጢ እሸ!!!!

  • @habtamuaweke3451
    @habtamuaweke3451 4 года назад

    እኔ እየበላሁ ነበር የማለቅሰው አይ ልጅነት ቤተሰቦቻችን ቁርስ አንበላም ስንል ተይው ምሳ ይሆነዋል ነበር የሚሉን ምሳ አልበላም ብለን ስናለቅስ እራት ይሆነዋል ትይው እየተባለን ነበር ያደግነው ከበቡሽ እና ገሪባ ጨጨብሳው እና ገንፎው መራቸው ነው እንጀራ ፈልገው ነው

  • @lamar5988
    @lamar5988 4 года назад

    ድዋር። ማማር። በምግብነው። 😄😄😄😃😃😃😎

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 4 года назад

    የአማራ ሚዲያዎች ስለኦሮሞ ፖለቲከኞች ሆነ ስለ ትግራይ ህዝብ ግፍ ስለብሄሮች ጥያቄና አፈናው አይመለከታችሁም ከዝንብ ማር አንጠብቅም

  • @adiyamtadesse1984
    @adiyamtadesse1984 4 года назад

    የኔ ውድ አንተ ብቻ ተንትን ፖለቲካውን

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 4 года назад +2

    ሁለቱም አደገኛ የስኳር በሽተኛ ናቸው በተለይ በቀለ ገረባ ይገርበውና አንድ ቀንም ማደር አይቺሉም ኤጭ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 года назад

    DELA LE ETHIOPIA YEHUNE👍🇪🇹☝️🇪🇹😽

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 4 года назад

    እባክህን ልጆቼን በትክክልነው ቁጭ ያደረካቸውበተለይ አንደኛውን

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 4 года назад

    ጅዋር የታሰረበት ሀገር አፍሪካ ውስጥ መታሰሩን ረስቶታል መሰለኝ አንዴ ስልክ ይግባልኝ አንዴ በምፈልገው ዶክተር ልታከኝ አንዴ ቤተሰቦቼ ቢጫ ይልበሱ አንዴ አልበላም አንዴ ............እያለ በጣም የመንግስትን የእስረኛ አያያዝ መሻሻሉን እየነገረን ነው ከአመታት በፊት ቢሆን እልበላም ባይልም አይሰጡትም እንዲያውም እንትኑ ላይ እንጠልጥለውለት ስለእንትኑ ብቻ እንዲያስብ ያደርጉት ነበር

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 4 года назад +4

    ብልጥ ልጅ እየበላ ያለቅሳል

  • @workineshzewde1971
    @workineshzewde1971 4 года назад

    ጁሀር እባክህ እባክህ የተሰጠህን ብላ. መሪያችንን መረበሻ መንገድ ሌላ አማራጭ ጠፋብህ??? እስኪ እባክህ አትረብሽ ማንም አልናፈቀ ህ ም...

  • @addisalem5455
    @addisalem5455 4 года назад +2

    የአለም ታላላቅ መፀሐፍ ላይ ይውጡዎ 13 ቀን ሳይበሉ ሳይጠጡ በመቆየታቸዉ lol ሽልማት ይሰጣቸዉ

  • @gy8086
    @gy8086 4 года назад +3

    Dr abiye meche atwe yenzhen meserie neger!!

  • @brnoddrop1000
    @brnoddrop1000 4 года назад

    Idealy correct

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 4 года назад

    አቦ አይብላ ጁአናም አራት እግሩን ቢበላ ጥሩ ነበር!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ዠ7ከ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ዠ7ከ 4 года назад +3

    ምን ያደርግለታል ጀዌ ሸኖ ቤት ያሯሩጥሻል ይቅርብሽ 😜😅

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 4 года назад

    I like fata

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 4 года назад +4

    አወ በእዉቀትስለሚበልጠዉ ነዉ ጁሀርን ያሰረዉ

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 4 года назад +1

      Tesh esuma yesew deme alebete.....ewket tenkole kehone bafenchai yeweta.

    • @gedabedada4136
      @gedabedada4136 4 года назад +1

      አላህ ሞሚን -ኪኪኪ አይ እውቀት እውቀትማ ማለት ፍቅርን አንድነትን ሰላምን ሰባኪ ነው አዋቂና በሳል ጨዋ ሁሉን በአንድ አይን የሚያይ ብቻ ነው ሙሁርና አዋቂ -ጅንታው- ይሰማል አብቹ ጅንግናና አዋቂ በሳል ነው ትቢተኛ ከመዋረድ ውጪ ምንም የለም ኢንጅሩ

    • @tigabutameru2988
      @tigabutameru2988 4 года назад

      የሚገርመው 10ቀን ምግብ ሳይበላ እንዴት ቻለ የማረቢያ ቤቱን ነው ያልበላ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +2

    ስንት የራበዉ አለ ጃል እንኳን ተዉልን ለራበዉ እንሰጣለን 👌

  • @ሳአዳሙሀመድሀሰን
    @ሳአዳሙሀመድሀሰን 4 года назад

    ትክክል

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 3 года назад

    Johar jegnanew

  • @kassutekle5062
    @kassutekle5062 4 года назад +2

    ጨዋታ ነው እስካአሁን ሳይበሉ ነው ያሉት ግጥም አርገው እየበሉ ነው በዚህ ሰበብ ማንም አይለቀውም አመት አይብላ ።በሰሩት ወንጀል ከመጠየቅ አይመልጡም

  • @SamsungA-os3gl
    @SamsungA-os3gl 4 года назад

    💚💛❤💯🙏

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 4 года назад +3

    😁ከመጋረጃ ጀርባ ሲመስክሩ አይተው ነው ከመጋርጃ ጀርባ መብላት የጀመሩት እችንማ እኛም እናቃታለን😁

  • @muhammedshmsu6134
    @muhammedshmsu6134 4 года назад

    እስፒከሩ አስተካክለው ትክክል አይደለም

  • @eliasabdisa8353
    @eliasabdisa8353 4 года назад

    Free all ethiopian political prisoners

  • @hilamoos5695
    @hilamoos5695 4 года назад +4

    አንቴ እናትህ የተባደች ይህን ንግግርህ አትርሰ ጊዜህን ጠብቅ

  • @genitube1438
    @genitube1438 4 года назад +6

    ረሀብ ሠው አይገባም በሉት 13አመት ሣትበላ የቆየችዋ ን ለመፎካከር ነው ለሡም አንድ ሙዚየም አዘጋጁለት

  • @سعيدسعيد-ذ8ه2ظ
    @سعيدسعيد-ذ8ه2ظ 4 года назад

    እረ እነሱም ፍቅር ይዛቸው የሆናል 😅😄😄😃😃😄

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 4 года назад +2

    ፍትህ ለነጁሀር ፍትህ ለስረኞች

  • @Addisኑሮ
    @Addisኑሮ 4 года назад

    ጠግቦ ወይም ወያኔ ናፍቆት ነው ። ሲርበው ይበላል

  • @woldaitesfamariam4950
    @woldaitesfamariam4950 4 года назад

    ኣንበላም ኣንበላም ነዉ። ራሱ የቻለ ተቃውሞ ወይም ኣድማ ነው። ሌላ ምን ሴራ ልታመጣለት ነው !!!? የምትገርሙ ነው !!!።

  • @dhjjgdd9099
    @dhjjgdd9099 4 года назад

    ትክክክል

  • @adhen1234
    @adhen1234 4 года назад

    ስገሸልጣው እበለሊ ጀዌ ብለ አት ጃጃል

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 4 года назад +4

    እኔ ምለዉ ጁሀር ሀገሬቱን አበጣበጠ ትላላችሁ አሁንስ ጁሀር ከታሰረ ወድህ ማነዉ ሀገሩን እየረበሸ ያለዉ ማነዉ እስኪ መልሱ ምን አድርጎችሁ ነዉ የምትሳደቡት

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 года назад

    መቼም ጁሃር ጥሩ የጣፈጠ ምግቡን እያማሰለ አጣፍጦ ለማብላት ታላቅ የጨዋታውን ሰልት ይህን በመሰለ መልክ ተረቱን ተረተ ፣ሁሉ በደጁ ሰለሆነ ለምን የማይችልበትን የአክቲቪሰነት ዝማሬውን አቁሞ በመድረክተጫዋችነት ደግሞ 2 ኛ ዕድሉን ቢሞክር

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 года назад +1

    ከመብላትም ቅጥ ያጣ አበላልን አሰከሚደልብና ከሆዱ አልፎ ማጅራቱ አሰከሚያብጥ የጎዘጎዘ ታላቅ ከጂና አሰጨፍጫፊ ሆዳም አረመኔ ወንበዴ ጨዋታውን ያቁም ።

  • @lamiijara1638
    @lamiijara1638 4 года назад

    yetabada lij!

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 4 года назад

    ትዕቢት ከመጣች ውርደት ትገኛለች።
    በትሑታን ዘንድ ግን ጥበብ ትገኛለች።
    ቅኖችን ቅንነታቸው ትመራቸዋለች፡
    ወሰላቶችን ግን ጠማማነታቸው ታጠፋቸዋለች።

  • @eshetuyimer4944
    @eshetuyimer4944 4 года назад

    ለምን ድብን አይሉም

  • @salmaallo1516
    @salmaallo1516 4 года назад +2

    ጅሀር መቼነው ጥጋቡ የሚበርደው የናፈቀኝ ማሸበር የሚያቆመው መቼነው? ፍራሹሥር ጩኮውን እየሠለቀጠ እራብ ላይ ነኝ ሱባዪ ይዞ ነው ?

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 года назад

      እአይባልም ከፃፍክ ጠንካራ ነገር ፃፍ አርቲቡርቲህን እዚያው ሰፈርህ።

  • @زينشكر-غ6م
    @زينشكر-غ6م 4 года назад

    ሀይ ጃዌ ሰው እኮ ነው

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 4 года назад

    ተረት ፣ተረት ባሌን ጎዳሁ ብላ ምንዋን በእንጨት ወጋች ? ነዉ የነጅዋር ጉዳይ

  • @MUHABAYEWEGDILIJ
    @MUHABAYEWEGDILIJ 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 4 года назад +2

    Edme lkachewen ayblu tegbew new

  • @halemamashaallah7197
    @halemamashaallah7197 4 года назад

    Yee shamuxaa Liji

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 4 года назад

    ያልገባኝ ምን ስለሆነ እንክብካቤ ያስፈልገዋል ወንጀለኛ ነህ ያገኘኸውን በልተህ ነፍስህን ብታቆይ አይሻልህም ምድረ ለፍላፊ አንተ ነህ ደሞ ያለምግብ የምትውለው የምታድረው አንተ ሆዳም አሳማ ሒትለር ተብዬው (ጀዋር)አሉህ አንተን እንደምጠላ ሰይጣንን አልጠላም ለምን መሰለህ ኢትዮጵያ ዎዛውት ኦሮሚያ በማለትህ ብቻ የኦሮሞ ተወላጅኝ ነኝ አንተ ግን በፍፁም ኦሮሞን አትወክል አንተም ሆነ ሌሎች በኦሮሞ ስም የምትለፈልፉ በሙሉ ሌቦችና እራስ ወዳዶች ለወንበር የምትሳለቁ ናችሁ አንፈልጋችሁም ፡

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 4 года назад

    ለመሆኑ ሰላም ዌ ሰልፈ የሚወጣው በኢትዮጵያ ዉሰጥ ምንም ሕግ የለም ማለት ነዉ እንዲት አንድ ሰው በሕግ የታሰረ ሰዉ ይፈታ ተብሎ ሰላማዊ ሰልፈ ይወጣል የኢትዮጵያ ወታደሮች እና የኢትዮጵያ
    ፖሊሶች እረባካቹ አታሰድቡን ከአሚሪካን አመሰግናለሁ ።

  • @ethio8774
    @ethio8774 4 года назад

    ታዲያ ቦታው ካልተስማማቸው ሸራተን ይግቡ??? ደፍሮች ተሞላቀቁሳ😏😏

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 4 года назад

    የሚገርም መላ ምት ይገርማ ይመስላልም

  • @sara8447
    @sara8447 4 года назад

    سىهى❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ
    @ሀገሬክብሬኑሪበልቤ 4 года назад

    የበቆሎ ገንፎ ባሬራ ብሠጡትኮ ይሠለቅጠው ነበር ወይም የአማራ ጉበትና ኩላሊት አምሮት ሊሆን ይችላል ጠጋ ብላችሁ ጠይቁት በሺተኛ ጉለት ሊያምረው ሥለሚችል

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 3 года назад

    Yegered lij

  • @takeletadesse2353
    @takeletadesse2353 4 года назад

    ፈታ ዴሊዎች ከመረጃቹ አንድም የሚጠላ የለውም።ሁሌም እከታተላቹሀለው። አንድ መረጃ ልስጣቹ ምግብና ዩኒቨርሲቲዎችን በጀታቸውን እና አቅርቦታቸውን። እስኪ ይመርመር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቢሊየን የሙስና ዶሲያቸውን ከፈት አርጋቹ ከሚስኪኑ ህዝብ የሚከፈለውን ግብር እና የጥቂት ግለሰቦች ሚሊየነርነት አሰሙን።

  • @abdulahimobil4364
    @abdulahimobil4364 4 года назад

    The only one that is feta Dailey

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ

    አቤቾግንስልቅጥ አድርገውሲበሉ ነበሩእዴ ክክክእነጃዊገሆድቀልድ የለምእናምግቡንእየበላችሁ ሌላውንቻሉትአላህችሉታውን ይስጣችሁሌላምንይባላል

  • @ኢስላምዲኑሳላም
    @ኢስላምዲኑሳላም 4 года назад

    ዉሻታሞች😤😤😤😤😤😤😝😝😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @romanawowonorago9790
    @romanawowonorago9790 4 года назад

    Ewunet. Asakeg

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube 4 года назад +3

    Kkkkkkkkkk

  • @tube-kk9km
    @tube-kk9km 4 года назад

    👍

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 3 года назад

    Fetal yeshermu lij

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 4 года назад +2

    አብይ ተብየዉ

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 4 года назад +5

    There is an old adage that states, “ you can take a horse to water, but you can’t make him drink.” If Jawar and his gang of murderers have been given food on a silver platter, and then refuse to eat then that is their choice. Ethiopian government shouldn’t be blamed for the choices they have made. Jawar is trying to hoodwink the international community to assert pressure on the Ethiopian government for his release. The international community should keep in mind that Jawar Mohammed is a hard core foreign criminal who masterminded the cold blooded killings of the Amharas and Orthodox Christians in Shashemené and its environs, who lived together peacefully and harmoniously as families, relatives, neighbors, and friends for many thousands of years. Such a criminal has to be incarcerated for life for all the precious human lives he had lost recklessly on purpose, and the millions of dollars worth of properties he had destroyed thus leaving those without home to live in and food to eat. The international community seems to forget that Ethiopia is a sovereign nation. Like any foreign country any where else Ethiopia must be respected and treated kindly. Ethiopia has the right to determine what is good or not for her own citizens best interest, as such foreigners should stop meddling in internal Ethiopian problems.

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube 4 года назад

    Wayine aqerarebe betam yemisetale

  • @abdhrryalrhman2019
    @abdhrryalrhman2019 4 года назад +5

    kkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MohammadMohammad-bk3cl
    @MohammadMohammad-bk3cl 4 года назад

    😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏☝️☝️❤

  • @jemalaliyegendo5441
    @jemalaliyegendo5441 4 года назад

    አይ አማራ ሰብዓዊት ያልፈጠረባችሁ ሰዎች ታሳዝናላችሁ።

  • @genetteka2951
    @genetteka2951 4 года назад

    እንደ ኢትዮጵያ ጋዜጠኞት መጥፎ አላየሁም ባለጌዎች በሰው ሞት በሰው ሀዘን የምይቀልዱ ባለጌ ናቹህ

  • @hanyhoney5994
    @hanyhoney5994 4 года назад +2

    👉👉ያ ሁሉ ደም የጠጣችሁት ይበቃል 🩸💉🌡🩸🩸🩸🩸 አትብላ 🤮🤮🤮

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 4 года назад

    They are joking they drink water.

  • @jake-vc8nb
    @jake-vc8nb 4 года назад

    Yetehetewe.mida