Daniel Megbar & Haregewein Asrat - Laklegn Lakelgn - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 279

  • @tedrosgelaye2793
    @tedrosgelaye2793 Год назад +18

    From Massawa Eritrea 🇪🇷 ♥️ good memories thanks God bless

  • @birhanudeneke7900
    @birhanudeneke7900 2 года назад +4

    ቅንብር ድምጽ የቪድዮ ከለር ሁሉም በጣም ያምራል በጣም ወደ ኋላ ወደ ደጉ ዘመን መለሰኝ አስመስሎ መዝፈን ከሆነ እንደዚህ ነው ዋው ያምራል

  • @truthseeker8399
    @truthseeker8399 2 года назад +10

    በጣም ደስ የሚል ትዝታ ቀስቃሽ ሥራ::
    ከልብ አመሰግናለሁ::🎉🎼👏🏽👏🏽👏🏽🎼☮️🇪🇹☮️

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 Год назад +5

    ተወዳዳሪ የሌለው የምንጊዜም ምርጥ ሙዚቃ❤❤❤❤❤

  • @praiselordamen4328
    @praiselordamen4328 Год назад +8

    Back in a days lol Asmara was everywhere lovely time ❤🇪🇷🇪🇹

  • @አላህሆይጠንክሬእንድገዛህ

    ወይኔ የምወደው የሙዚቃ እስታይል ደግሞ ድምፃቸው ጎበዞች

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 года назад +22

    በመጀመሪያ በኬኔዲ መንገሻ እና በብርቱካን ዱባለ የተሰራውን ዜማ እጅግ ባማረ ቅንብር ስለሰራችሁት ታላቅ አድናቆትን አግኝታችኋል ።ሌለው በዚህ የሙዚቃ ባንድ ውስጥ የጠፋብኝን ወንድሜን በማየቴ እጅግ ታላቅ ደስታ ተሰምቶኛል ።እሱም ሊድ ጊታር ተጫዋቹ ሳሙኤል አስፋው ሲሆን የእኔን ማንነት ከናሆም ማግኘት ይችላል ። እኔ ያለሁት በአቅራቢያው ነውና ።

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 года назад +3

    So mach love for you my two,
    well come this is special again.....

  • @abdulhamidnuri9556
    @abdulhamidnuri9556 2 года назад +12

    የበለጠ ደረጃ ያድርሳቹ ጉደኛ ድምፅ ብዙ አመት ወደ ኋላ መለሳቹኝ ወርቃማው ጊዜ በጣም አመስግናለሁ ።

  • @natnaelfikade6803
    @natnaelfikade6803 2 года назад +10

    ዳኒ እና ሀረግ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን ታዲያ እዳትጠፉ ቶሎ ቶሎ እንደምናያችው ተሰፋ አለን ትችላላችሁ 💪

  • @sileshialemu
    @sileshialemu 2 года назад +4

    ቆንጆ ነው አንተ ግን ሌላም ብትደጋገም አቅም አለህ 👍

  • @bezicho
    @bezicho 2 года назад +9

    ከቃል በላይ ነው 🙏🏿🥰

  • @ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ
    @ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ 2 года назад +13

    ወንዱ አቤት ድምፅ ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @kebetube
    @kebetube 2 года назад +4

    በጣም ጥሩ አርጋችሁ ነው የሰራችሁት ሳይበረዝ ሳይንዛዛ ደስ ይላል። ሳክስፎኒስቱ በጣም ጎበዝ😅

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +10

    አቤት ድምፃቸው ደስ ሲል ቆንጆ አድርጋቹ ነው የሰራቹት😘😘😘💞💞💞👍👍👍👍👍👍

  • @habtamumesfin4975
    @habtamumesfin4975 2 года назад +5

    Great job tnx fr reminding z golden voice of kenedy Mengesha...

  • @nobleabeme9208
    @nobleabeme9208 2 года назад +9

    Finally daniyeee betammm arif seraaa kzim belay techelaleh keep going 💪💪

  • @kirubelkfele9517
    @kirubelkfele9517 2 года назад +5

    አንደኛ ከዚህ የበለጠ ብዙ እጠብቃለን በርቱ

  • @eyerusalemkederabdela7672
    @eyerusalemkederabdela7672 Год назад +11

    ቲክ ታክ አይቼ ነው የመጣሁት ላይክ

  • @ayulalaOfficial
    @ayulalaOfficial 2 года назад +1

    Danni anbesaye betam new yemiyamrew&
    Haregye yene enat berchilgn

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቆየን ለጆሮ የምስማማህ ዘፈን ከሰማን ትባረኩልን

  • @netsanetamenu3597
    @netsanetamenu3597 2 года назад +1

    Ejige desss yemil muzika bezuu tezeta bekaa hulee tenafaki yemayslch
    Teru techwtachutal gobzoch❤❤❤🙏🙏🙏

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 года назад +4

    the music well excuted wonderful music nice , we thankyou daniel and haregewein and music lyric and mlodey abebe melese also the most part we thankyou saxiphonset menilek mohamed ..we wish holy eid,mubarake for all muslim all over the world ..

  • @emushberukti5451
    @emushberukti5451 2 года назад +2

    በጣም ምርጥ አቅም ጥሩ ስራ ነው በቀጣይ የራሳቹህን ስራ እጠብቃለን

  • @yosephteferedegn7986
    @yosephteferedegn7986 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ብዙ ነገርእንድናስታውስ ሰለረዳችሁን

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 года назад +5

    የሌለ ነው ዋው 💘💘💘💘👌

  • @msedenkebde1008
    @msedenkebde1008 2 года назад +3

    ዋዉዉ በጣም ደስስ ይላል ወንደሜ እህቴ በረቱ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 года назад +1

    beautiful betame dese yelale wegenoche egezabehear yebarekachehu lehulachehu selemeleketu betame dese yelale wegenoche Ke Canada

  • @yeshiharege8615
    @yeshiharege8615 2 года назад +4

    በጣም ምርጥ ሰራ ታምራላቹ በርቱ አርግዬ አቅም አለሽ ትዝታ ውስጥ ይከታል

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 Год назад +3

    This is as good as the original. Such wonderful talents going to be under-utlised in a ad!!!

  • @kiflealemu8720
    @kiflealemu8720 2 года назад +17

    ምርጥ የአዘፋፈን ስልትና ጥዑም ዜማ ! በዚህ ሙዚቃ ስንት ዓመት ይሆን ወደ ኋላ ከነ ትዝታዬ የተመለስኩት ? ተባረኩ !

  • @enateashenfi6158
    @enateashenfi6158 2 года назад +1

    አረግዬ የኔ ውዴ በጣም ደስ የሚለ ስራ ነው ውዴ በርችልን

  • @reqiqmedia
    @reqiqmedia 2 года назад +1

    wawww Betam Yamral yebefitun tizta yemikeseqs yezemenu mrt sra new.

  • @fikertfikert1462
    @fikertfikert1462 2 года назад +5

    ምርጥ ሰራ በጣም ወድጄዋለው

  • @heniman7339
    @heniman7339 2 года назад +1

    ከኦርጅናሉ በላይ ዘፍነውታል! ድንቅ ነው በፊት ስሰማው ምን እንደሚል አላውቅም ነበር አሁን ገና አዳመጥኩት

  • @temuberhe4781
    @temuberhe4781 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ዳኒዬ ሀርግ በርቱልን መልካም እድል!!!

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 года назад +7

    I take my hat off to you guys! What a nice song!👏

  • @yasoltube3943
    @yasoltube3943 2 года назад +18

    music, arrangement and song is nice specially his voice 👏👏👏👏

  • @mesaysermolo2935
    @mesaysermolo2935 2 года назад +3

    Great Work. Thank You.

  • @enkuti30
    @enkuti30 2 года назад +5

    ሸጋ ስራ ነው በርቱልን👍

  • @mekdes2722
    @mekdes2722 2 года назад +5

    ዋዉ የሚገርም ስራ ነው በርቱ

  • @kd4512
    @kd4512 2 года назад +12

    Great singing. The band plays really cool

  • @azmeraworku1019
    @azmeraworku1019 2 года назад +3

    ዳኒ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ

  • @adisuadmasu9348
    @adisuadmasu9348 2 года назад +4

    woow በጣም አሪፍ ስራ ነው ምን እንደድሮ ዘፈን አለ

  • @quralewtube9806
    @quralewtube9806 2 года назад +3

    Woow I like it keep it going ,yagerel lijoche!

  • @ethiopia2608
    @ethiopia2608 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ አርጋቹ ሰርታቹታል እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 2 года назад +5

    ምርጥ እሚለው አይገልፀው

  • @YesharegLegese
    @YesharegLegese 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉ሐርግይ በጣም እርፍ ነው ወደ ዋላ የሚወስደን ሙዚቃ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 2 года назад +2

    ግሩም ነው በረቱ ተወዳጅ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 2 года назад +1

    ዋውውው በጣም በአሪፍ ተጫውታችሁታል

  • @eyobkidane
    @eyobkidane Год назад +1

    Simply the best

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 2 года назад +7

    ዋው. ድምፅ 👌. አሪፍ ስራ ነው 💚💛❤✔

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 2 года назад +7

    ይህ ሙዚቃ መታሰቢያነቱ ለአምሐራ ህዝባዊ ፋኖ ልጆቻቸውን ሚስቶቻቸውን ትተው በየገደሉ፣ በየዱሩ ለአምሐራ ህዝብ ብለው ለሚንከራተቱ ይሁንልኝ !
    እግዚአብሔር ሀይል ሞገስ ሁኖ የአምሐራን ትንሳኤ ያሳያችሁ ዘሜ!!

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 Год назад +1

    ምንድነው ይህን ያህል ያማሬ ድምፅ❤❤❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Год назад +1

    Beautiful my dears we love you .

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 2 года назад +1

    የእውነት እንዴት እንደሞደው ይሄን ሙዚቃ

  • @martatube5156
    @martatube5156 Год назад +1

    ገራሚ ስራ ከባድ ዘፈን ቀለል አርጋቹነው ያጎራጎራቹት ዋውውውው👏👏👏

  • @ortodox961
    @ortodox961 2 года назад +3

    አንደኛ በጣም አሪፍ ስራ

  • @aghsepda
    @aghsepda 2 года назад +5

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው።👏👏👏

  • @thehabesha2929
    @thehabesha2929 2 года назад +4

    ሁለታችሁም በጣም ድንቅ ድምፀ አላችሁ ዋዉ

  • @ebromanebroman7970
    @ebromanebroman7970 2 года назад +3

    Waw i love it song amazing voice

  • @dktube21
    @dktube21 2 года назад +2

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን!!!!!!!!

  • @yohannesseyoume252
    @yohannesseyoume252 2 года назад +3

    በጣም ምርጥ ነው

  • @ምራኝመንጉዱን
    @ምራኝመንጉዱን 2 года назад +3

    ዋዉ ምርጥ ዘፈን👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💃💃💃💃💃💃💃💃
    ድምፅ✌👌
    እሪትም👌👌👌👌
    አለባበሳችሁ👌👌👌👌👌
    ክልቡ✌👌
    በርቱ ያምራል❤💘💗💙💚🇪🇹

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад +4

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 года назад +4

    ዋውውው 👏👏ድንቅ ስራ ነው በርቱ ♥

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 2 года назад +4

    የእውነት በሌላ ሙዚቃ እንጠብቃችዋለን ተባረኩ❤😘

    • @danieldany7295
      @danieldany7295 2 года назад

      የሰው ወርቅ አያደምቅ ይባል የለ

    • @danieldany7295
      @danieldany7295 2 года назад

      ኬኔዲ እና ብርቱኩዋን የዘፈኑት ነው ግን ምንም አይልም

  • @በኢትዮጵያስምአትነግዱ

    Wow!! both of u have amazing voice

  • @getnetshiferaw5748
    @getnetshiferaw5748 Год назад +1

    www bertu mertocha❤❤

  • @dawitbezuneh2468
    @dawitbezuneh2468 7 месяцев назад +1

    በጣም የሚያስደንቅ ስራ

  • @frezergedion3652
    @frezergedion3652 2 года назад +2

    አቤት የልጁ ድምፅ ባክህ አትጥፋ ❤️❤️

  • @habshatube2789
    @habshatube2789 2 года назад +1

    ቃል የለኝም💐💐💐💐💐

  • @habtishman5625
    @habtishman5625 Год назад

    Ohhhhh,Nice Work!!!

  • @mussietewelde3546
    @mussietewelde3546 2 года назад +2

    የምወደው ምርጥ ሙዚቃ በርቱ

  • @mikiyasnesibu
    @mikiyasnesibu 2 года назад +2

    yesefere lij berta
    melkam edel brother❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @cressteena343
    @cressteena343 2 года назад +1

    ዋው በጣም ሀሪፍ

  • @mesgennagenet-hz8ej
    @mesgennagenet-hz8ej Год назад

    Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌿🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌿🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌿

  • @gemechisterefe3363
    @gemechisterefe3363 2 года назад +1

    Welcome betam yetebekut zefen wow buzu neger tiz asbalachun wow biyalewu

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 года назад +3

    ስንት አመት ወደኋላ መለሳችሁኝ.... ካልተሳሳትኩ ኬኒዲና የሺእመቤት የዘፈኑት ዘፈን ነው

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 2 года назад +1

    Arif sera

  • @telsemalamin5859
    @telsemalamin5859 Год назад +1

    king of music

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ልላክልህ ጃኖ ልላክልህ ኩታ D💕💕💕

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 2 года назад +1

    በጣም በጥሩ ተጫውታችዋል

  • @eskendir.tseaba2127
    @eskendir.tseaba2127 2 года назад +2

    Gobezoch betam teru sera 🙌👏👏👏🎤🎤🙏🙏🙏

  • @djale9584
    @djale9584 Год назад +1

    Wow❤

  • @merongmedhinmerinas2973
    @merongmedhinmerinas2973 2 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው በርቱ

  • @muntzerseid4895
    @muntzerseid4895 4 месяца назад

    ዋው ነው ያምራል ተመችቶኛል

  • @Moha_Jiruu
    @Moha_Jiruu 2 года назад +7

    Welcome back! wow amazing music
    I am from oromia i love you Amharic music ❤❤❤

    • @xmediabox
      @xmediabox 2 года назад

      ther is no Oromia shut up

    • @NahodAddimera
      @NahodAddimera 2 года назад

      ድንቄም ኦሮሚያ 😂😂😂

  • @Sami-kefle
    @Sami-kefle Год назад +1

    ዳኒ የፍቅር ሰው

  • @eyobmulugeta980
    @eyobmulugeta980 2 года назад +3

    Pretty singing 🥰

  • @SaronYeshaw
    @SaronYeshaw 5 месяцев назад +1

    በርቱ ጎበዞች

  • @meseretjadouaa7954
    @meseretjadouaa7954 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @mesfinbelay7117
    @mesfinbelay7117 2 года назад +3

    Great Voice 👍.

  • @akliluadise6704
    @akliluadise6704 2 года назад +3

    ዳኒ ይመችክ

  • @nigusuwoldegiorgis1203
    @nigusuwoldegiorgis1203 2 года назад +1

    ዳንኤል በጣም ተጫዉተኽዋል

  • @Abu-Ferd
    @Abu-Ferd 2 года назад +4

    nice, special his voice wow!

  • @hanmop1727
    @hanmop1727 2 года назад +1

    አይ ጊዜ ያ ምርጥ ዘመን ኬኔዲ ነብስ ይማር ከቱ አለም

  • @haregatanaw886
    @haregatanaw886 2 года назад +2

    እጅግ በጣም ድንቅ ስራ 😘😘😘😘😘

  • @rahelabebaw7168
    @rahelabebaw7168 2 года назад +1

    Wow, it's amazing music

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 2 года назад +5

    Vocie wowww 👌👍🇪🇷