Ok this is it???? What about her love life … how she had a baby …. U know what makes ur podcast different… we have head all this before eko 🤦🏾♀️🤦🏾♀️🤦🏾♀️ todays podcast was …. But guest Mahi is a cool person .. but this should have been heart to heart show….. anywhoo
…before thanks for bringing her, but too short episode for Mahi, bc she deserves more time than others. She is full of art and knowledge. So audience needs to learn lot from her. She is well experienced and knowledgeable teacher so pls bring Bach her again
It was an amazing episode. It was too short. what’s happening? I am supposed to do my house chores while listening to you guys.what I am I gonna accomplish in a 1:27-minute episode?🤔 never again! Jokes aside, it was a wonderful and enjoyable episode. Thank you!🙏🙏
Mahi, you are incredibly strong and a truly good person. May God support you in all your future endeavors. I hope that one day, I will have the opportunity to come and learn acting from you.
አጠረ ዛሬ በጣም አጠረ ብዙ መነካት የምትችሉት እርእስ ነበር so pls part two ይቀጥል
በጣም ቆራርጣቹታል የዛሬውን .
ማሂ ልክ እንደዚህ ታናናሾቹን የሚያከብር ሰው ደስ ሲል
ዛሬ ወቸጉድ ያስባላችሁኝ ለዚች ቁምነገረኛ ሴት ለሌሎች ከምትሰጡት ሰአት 1/3ኛውን ብቻ ነው የሰጣችሗት : ለምን ለምን ለምን??? በስተመጨረሻ እንደሁል ጊዜው ይመቻችሁ።
በስንቱ 😂😂😂
እኔም የታዘብኩት ነገር
የዛሬው በጣም አጥሯል ብዙ ሀሳብ ተቆራርጧል ግን ይሄም ሆኖ ቅመም የሆነች episode ነች። አንደኛ ናችሁ እንወዳችኋለን❤
የመጨረሻሻ ንግግሯ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ ስለትህትና ያወራችው መፀሀፍ ቅዱስም እግዚአብሔር ትእቢተኞችን ይቃወማል ለትሁታን ግን ፀጋን ይሰጣል እንደሚል እኛም እንደ ድንግል ማርያም ትህትናን ገንዘብ ማድረግ አለብን.
ዛሬ ደግሞ ሆስቶች ሁላችሁም ጨዋ ሆናችዋል ይልመድባቹ ❤
አስተማሪዋ ስለመጣች
ወስጧን ባውቀው የምላትን ማሂን በጨዋ ደንብ ስላስተናገዳቹልኝ ለራሳቹ አጨብጭቡ 🙏🙏🙏 ማሂ ግን የበለጠ ወደድኩሽ ለሙያው ቅርብ ነኝ እግዚአብሔር ያገናኘኝ 🙏🙏🙏
ሀሳቡ መቆራረጡ ቅር ቢለኝም ግን እንደዛም ሆኖ በቃ The best episode ever👌❤🥰 ምናልባት ከዚህ በፊት በነበሩ ቃለመጠይቆቿ ላይ አንዳንድ ታሪኮቿን ስለሰማሁት ይሆናል👌🥰👌🥰 Thanks ወቸው ጉድ for this amazing episode👍👍
የማያረጅ ዉበት ያለሽ ይመስለኛል የጨረቃ አይን ያለሽ ዉብ ሴት እኔ እኔን መሆን ካቃተኝ አንቺን ነዉ ምሆነዉ ❣️ ወቸዉጉድ ከቲክቶከር በአንዴ ወደ ትልቅ ሰዉ ደስ ይላል
Am I the only one who noticed or is that a new laptop. God damn.🤜🤛
Asus TUF 4070
ማሂያችን ድንቅ የሂውት ልምድሽን ነው ያቀረበቹ ከሚጣፈጥ አወራርሽ ጋር ግልፀ እና ቆንጆ ሴት ይመችሽ❤❤❤
ሀሳቡ ተቆራርጧል
The shortest Wechewgud episode ever😢
> ማሂዬ ክበሪልን🙏 አጥሯል የዛሬው ፖድካስት ወቸው ጉዶች ደግመን እንደምናያት ተስፋ እናደርጋለን
አልገባችሁም ተመስጠን እየሰማን ሲቆረጥ ቲሽ
የመጨረሻው ንግግሯ ለኔ ነው የመሰለኝ በጣም አለቅሻለው🥰🥰🥰🥰
በጣም የወረዳችሁ ናቹሁ በዚህ ሞያ ላሉ ሠወች በእናንተ መቅረብ በጣም ሀፍረት ነዉ
ይልመድባቹ ዝምምም ብላቹ መስማት
ሰሀት ግን አጠረ በተረፋ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወቸዉ Good❤
ወቸውውውው ጉጉጉጉድ🤔🤔🤔...ማሂን አመጣችኋት😮😮😮❤❤❤❤❤ጀግኖች
❤❤❤❤ she is sooo amazing beautiful humble and strong kind I don't know what to call her above all she is human
የዮኒ አለም ደስ ይለኛል ፀዴ ነዉ
Ejeg betam
Mahi is the best! 🥰🥰🥰 She was the best judge on 'Kin leboch.' She is a model of a successful woman.
Kin Leboch is the channel’s name but the very show is called Yemalda Kokobch.
@@Black-lionessYou're right. Thank you 🙏🙏🙏 for reminding me.
አማርኛ በአማርኛ ሚተረጎምለት ብቸኛ ፍጡር....😂😂😂😂 The Dj
😂😂😂
ወቸው ጉድ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ግን ቢያንስ ከምታቀርቡት እንግዳ ሀሳብ ጋር ተደማምጣቹ ብታወሩ ጥሩ ይመስለኛል ከሀሳብ ባትወጡ ጥሩ ነው
እናመሰግናለን በጣም ለመጨረሻው ንግግርሽ
Ok this is it???? What about her love life … how she had a baby …. U know what makes ur podcast different… we have head all this before eko 🤦🏾♀️🤦🏾♀️🤦🏾♀️ todays podcast was …. But guest Mahi is a cool person .. but this should have been heart to heart show….. anywhoo
Shout out to Mahi for your presence 👏👏👏👏 ወቸጉድስ why is it to short?
አረ የሌለ ነው የዛሬው ያጠረው ከቻላቹ episode 2 ስሩልን
ዋው ፀዴ episode ነበር የተከፋ ሰው አጠገብ ከት ብላችሁ አትሳቁ!! ይመችሽ ማሂ እና ደሞ የማህደር episode ላይ ሴቶች video እያዩ pause ሳያደርጉ ሳላድ ሰርተው ተመልሰው ያያሉ ያልከው አቶ A ትመቹኛላችሁ ይመቻችሁ ❤❤❤❤
አጠረ !
ግን ተወዳጅ ነበር ቅምም ያለ episode ❤❤❤❤
ማሂ እናመሰግናለን!!!👏
እጅግ የማከብራችሁ ወቸው ጉዶች ማሂዬ ዮኒዬ በርዬ እንደዚህ አይነት ትሁት የሆነች ማህሌትን ስልጋበዛችሁ በጣም ነውደስ ያላችሁኝ
Yo what's up with the edit ? Ere reupload with the full podcast... Endale story jump teblwal eko
ስታብራራ ጎበዝ ነች እኔም አክተር ለመሆን ስለማስብ ብዙ ተረድቻለው። ግን እንግሊዘኛውን ታበዥዋለሽ።
ምርጥ ሴት😍🥰እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይቅደም🙏
Wawo betami achir gin tilk Skil yewesedinebeti apisod ene yonzima yetemesetubeti❤❤❤❤
መምህርት ማህሌት እንዳለችው ዓለም/ጊዜ ሰውን እንደስራው ጊዜ ጠብቃ የምትከፍል፣ ትዕቢተኞችን የምታዋርድ፣ ጥጋበኞችን የታተነፍስ "የፍትህ ማዕድ" ብትሆን እደሰት ነበር። ግን ብዙ ጨካኞችና ያለቅጥ ራስወዳድ ሰዎች በዓለም ኑሮ ተመችቷቸው ሲኖሩባት ሴረኞች ጠልፎ ጣዮች ሲሾሙ ሲከብሩ ዕውቅናና ክብር ሲሸምቱ የሚኖሩባት አታላይ ምድር ነች። Karma is just a wishiful thinking. I wish I was wrong. 😢😢😢
ማሂየ ድንቅ መምህርት ፈጣሪ ይጨምርለሽ የኔወድ❤❤
በለው ከፍተው ጨምሯል ማሂ ❤❤❤ መታለች ወቸው ጉድ
Akapuloco Bey❤❤❤migerm Twsta ...Mahlet real Artist❤
ወቸው ግድ ከፋታችሁ ፋጥነቱ ጨምርዋል ይመቻችሀ ከስዉዲ አርብያ
19:40 - 20:00 Yoni's confusion😂😂 how I love this man❤😂😂
Mahi ke besal sew ga yebsele negeger tadergilnalsh yne gobezz❤
ስትመች ምርጥዬ ያራዳልጅ ቀጣይ ወሬዋ እራሱ ሲጣፍጥ
ምርጥ ሰው ደባሪ ፖድካስት አጠረ በዛ ላይ የሆነ ሀሳብ ጀምራቹ ቁርጥርጥ ኤጭ ሚድያ ላይ ማይወጣ ከሆነ አታውሩ ፍሎውን የጠበቀ ኢንተርቪው አደለም
Mahiye gena podcastun salayew new comment emaregew big rispect betam new yemwedsh tmechignalesh
የሆነ የተቆረጠ ነገር አለው
Ere menshe wechew gudoch
1.betam asaterachut bezu maswerat techelu neber
2. Demo video betam tekorarete ende wechew gud ke leloch podcast’och leyet miadergew eko sehtetachum keldachum chewatachum saykoret slemnayew hulum lay setasatfun new...kezi befit sent episode lay kebabad sensitive negeroch saykoretu yhen episode endezi mekoraret tegebi alneberem
Gn beka endezam hono tsede engda tsede podcast neber ewnet 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Endi kebed kebed yalu engdoch bemamtat wechew good slemtasblun enamesegnalen yemechachu !!
በወጣትነት ዘመን ብዙዎች ተሰብረው ከአላማቸው መዳረሻ ሳይደርሱ ባክነው ይቀራሉ። ወገኖቼ የወጣትነት ዘመናችንን በአግባቡ በመልካም ምግባር እናሳልፍ። እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል። ዋናው በወቅቱ ማለፍ ያሉብንን መሰናክሎች በጥበብ እንለፋቸው።
…before thanks for bringing her, but too short episode for Mahi, bc she deserves more time than others. She is full of art and knowledge. So audience needs to learn lot from her. She is well experienced and knowledgeable teacher so pls bring Bach her again
It was an amazing episode. It was too short. what’s happening? I am supposed to do my house chores while listening to you guys.what I am I gonna accomplish in a 1:27-minute episode?🤔 never again! Jokes aside, it was a wonderful and enjoyable episode. Thank you!🙏🙏
💪💪💪💪💪💪 ወላሂ ትለያላችሁኮ ገና እናተ ሾው ላይ መታየት እንደብርቅ የሚታይበት ግዜ ሩቅ አደለም እናተን መከታተሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ወደ ሰኬት 🏃🏃🏃🏃🏃🏃❤❤❤❤❤
Desss yemil episode Des belonal beteley mechersha lay ufffa enodeshalen yemcheshe 🙌🏽🙌🏽
The best episode everrrr as always 👍looking forward to next Saturday
Beki,mahi and yoni wow rega stlu maletm stdemametu yabede nw gn tnsh alemedemamet neber😊
🟢🟢🟢🟢 እባካችሁእባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የግል ቤት ያላቸውን በሙሉ ቤት አፍርሰው መሬት አልሰጡ ግምት አልሰጡ ህዝቡ ግን እንደፒያዳው እንዲመስለው እያታለሉት ነው ድምፅ እንኳን እሚሆናቸው ጠፋ እባካችሁ ብዙው ደሞ የድሮ አዛውንት ናቸው ድረሱልን እካሉ ነው
የጣፈጠ ነገረ ለማለቅ መቸኮሉ🥰🥰🥰🥰
Guys the podcast was betam.gerami
Gene.ene.becha negn yetekorarete hasabe eysemahu yalehute malete ..commerce ketemezegebche behwala.keteta wede lela tarik new yegebachute ...hope ene.becha endalehonku yasetewalekute so....eski metelugnne belugn dears 😍
ወቸውgood ትለያ ላችሁ እሄ podcast እየጓመራለው👌👌🤌🤌👍👍👍👍
ወቸው Goooooood ቅዳሜየ አበደለት. በርቱልኝ ✌️😎
ከመጀመሪው ጀምሮ ሲቆራረጥ ሲቆራረጥ ይሁን አልን 37:06 በኋ የተቀረጠው አቆራረጥግን .... አሟቹ ነው 🙄🙄
Hands down the best guest ever. Mahi ye rejem seat betawera ateselechem
ወይኔ ዮኔ 😂😂😂😂 የትውልድ ጋፕ የኑሮ ጋፕ አሳየን 😄😄😄😄
የዬኒን አለም ስወዳት ❤❤
ዛሬ ጥሩ ናችሁ በጣም 😍
ወቸው ጉድ! አልተቻላቹም..........
ማሂዬ ❤❤❤❤❤
አንዳንዴ እንደዚህ የድሮ ሰው ጠይቁ የኛ ዘዘመን 🙏
,ወቸጉድ የኔ የ ደስታ ምንጮች ዛሬ ደሞ በጣም እሚገርም ኤፒሶድ ነው እምወዳትን አርቲስት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
awerarwa afe yaskaftal mrt set i loved her
መንድነዉ disorder የሆነ video ከ break ቡሀላ ሲመለሱ ሌላ ታሪኩስ ገብቶአል ምንሼ ነዉ ሮቤል እረፍ ስንት ደቂቃ ነዉ cut argeh ያወጣህዉ video 🤨
ሀሳቡ በጣም ተቆራርጧል
Zara video betam tekorete Robel wa eneyebet enesmabet
Mahi (the host) your outfit today ❤❤❤
ያበደ ነው🔥
kkkkk ፍቅር የሆነች ጎበዝ በራሶ የምትተማመን በቃ ምን ልበል ስለ ማሒ ተደብቃ ከሆነ ጉድጎድ የወጣች ብቃት ያላት በቃ ሁፍፍፍ ተባረኪ
The elequence paused every one .humm, infront of TMS .
Is it white house ? or Esepa tela bit new ...been a while ....
የተቆረጠ ነገር አለዉ.......ሙሉውን ልቀቁልን
ለምን ደቂቃው አነሰ ማሂን ያክል እግዳ ቀርባ
Mahi, you are incredibly strong and a truly good person. May God support you in all your future endeavors. I hope that one day, I will have the opportunity to come and learn acting from you.
ዮኒ ትመቸኝ ነበር እኮ አካፕሉኮን አላቀውም
ብለህ አንተን ለማስረዳት ስታስለፈልፋቸው አዘንኩ አዘንኩ
ወቸ ጉዶች ❤❤❤❤
ende what's with today's continuity ?? you cut all over the weird places.
ማሂዬ ምርጥ ሰው ነው ያቀረባቹልን
🟢🟢🟢🟢 እባካችሁእባካችሁ እዋሬ ቄስ ሰፈር የግል ቤት ያላቸውን በሙሉ ቤት አፍርሰው መሬት አልሰጡ ግምት አልሰጡ ህዝቡ ግን እንደፒያዳው እንዲመስለው እያታለሉት ነው ድምፅ እንኳን እሚሆናቸው ጠፋ እባካችሁ ብዙው ደሞ የድሮ አዛውንት ናቸው ድረሱልን እካሉ ነው😊
A well educated & Confident Mahi 🔥😍
አሪፍ ናችሁ እዚ ላለነዉ ይመቸናል በሚለዉ በኢሜል ሁላ ሪሜንደር እያስላክን እንስማ ወቸዉ ጉጉጉጉጉጉድ
Yabde episode nw gn btmmmmmm atere bezu kumne ngr yemtawerane denke seten beziche seat mechresachue gn😢😢😢
and ken mahi gar lemare heja mn endayehu gemetu biro wuset berd lebes ena teras ezawu neber yaderechewu setesera gegena nesh we know berechi
ማሂ ምን አይነት ትሁት እንደሆነች ያየንበት አሪፍ episode
Mnhonachu new sewoch tarikuan koraratachu😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤
editing lay bezu yetekorete part alew...9 dekika lay hasabu altegenagnem
Betam arife episode new gine hasab yikoraretal bizu mawrat tichilu neber oh mahi gine tileyalech betam bizu mawrat yichal neber..ende abi le huletegna giza entebkatalen
Did I hear the guy saying የመንገድ ላይ ምግብ ታይፎይድና ታይፈስ ነው 🤔 እንደው ዘንድሮ ስንቱን ነው የለቀቀብን ስንቱ በመንገድ ላይ ድንች ይኖራል ይተዳደራል
mahiye betam tihut nesh beza lay gobez hiwot memihir sihon endih yabeslal
Beki, yoni& mahi... I'm the only fan from Ambo from the first day, keep in touch!
Part 2 please mahiye❤❤❤❤
Benga fiqr sponsor midaregew podcastachin🎉
I learned a lot mahi, good episode wechew's 🔥
Yoni pc keyere🎉🎉
bzu qorartachuhal guys
mnshe attasqeyimun injii
barasee program mn bet nachu maqurax
ere wechew good dro matric ymetabachew nbr ahun egna bnlemnew aymetanlnm ayi gize
Please invite Behailu Mulugeta(Beha) guys
ያበደ እየሆነ ነው gay's ግን አለባበሳቹ ደሞ ትንሽ ቢቀራረብ አሪፍ ነው ዛሬ ታምራላቹ ጌታን❤
her last speech... 🥹🥹